Phones You Have to Buy In 2024|መገዛት ያለበት ምርጥ ስልክ!!
HTML-код
- Опубликовано: 5 окт 2024
- በ 2024 መገዛት ያለባቸሁ ምርጥ ስልኮች እና ዋጋቸው ከ ኢትዮቴሌኮም።
Best phones to buy in 2024.
This video is about smart phones that have a good performance and budget prices.
Check this video • PHONE📱PRICE IN ETHIOT...
#samsung #phones #linustechtips #technology #best #price #makemoneyonline #paypal #ethiopia #tecno #a54 #southkorea
#mrbeast #phoneprice #dinklijoch #comedy #abelbirhanu #asertad
#channel #newchannel #youtube #ai #ainews #samsunga54 #mobile #telephone #newvideo #newphone #tech #buy #sell #camera #megapixel #selfie #nebilnur #safaricom #eshetumelese #abrelohd #samsungkorea #viral #foryou #hashtag #processor #screen #resolution #mp #ai #video #jordanwelch #baddie #photo #photoshoot #hd #fhd #capcut #capcutedit #premierepro #shorts
#shots #picture #chargers #upload #electronic #electronics #information #india #company #samsunggalaxy #lg #chatgpt #openai #unboxing #unboxingvideo #unbox #phoneunboxing #galaxy
#s22ultra #iphone #iphone15 #phonereviews #review #gadets
#accessories #headphones #airpods #usb #pc #laptop #laptops
#computer #tablet
Samsung phones in ethiotelcom Phones price in ethiopia Best phones to buy in ethiopia Ethiotelecom samsung phones in ethiotelcom Samsung price in ethiotelcom Abel birhanu የወይኗ ልጅ 2A54Samsung a54 price in ethiotelecom Smasung a13Phone price in ethiopia 2023Bes tpgones to buyPhone price in 2023Phones price in ethiotelcom Phone price in ethiotelecom 20234g phones in ethiotelecom Paypal
#5g
Phone Price In Ethiotelecom
ruclips.net/video/nJBFWosSwZs/видео.htmlsi=9ZGm33_u-m3yILJl
A good information ❤
ዋው ገለፃክ ገራሚ ነው
ጎበዝ በደንብ አብራርተክልኔል እናመሰግኔለል🎉በርታ
እናመሰግናለን ምርጥ አገላለፅ ነው በርታ❤❤❤❤❤
A134g and a15 and m14 which one is best
A32 ግዙ ባትሪው ዋው ጥራቱ ዋው ነው የምር
ትክክል የኔም a32 new
ስንት ብር ነው
Around 20k
Please prepare similar program for tablets
እናመሰግናለን ❤
እገዛዋለሁ ❤❤❤❤
thank you..!
You're welcome
እናመሰግናለን
አባ ጎበዝ ነህ በርታ ግን እስኪ አዳዲስ ስልኮችን ስራ ለምሳሌ ኦፖ ሆነር እና ለኢትዮ ጥሩነታቸው እንዴት ነው ሆነር x9bን ገዝቼ ነበር ግን ጡሩነቱ እንዴት እንደሆነ አላውቅም እባክህ ቶሎ ቪዲዎ ስራ ካልሆነ እንድመልስ ለኢትዮ ሳምሰንጎች ብቻ ናቸው ጥሩዎች?
አንተ ከተመቸህ ያዘው አሪፍ ስልክ ነው , ያው እኛ ሀገር አነ Samsung ስለተለመዱ ነው እንጂ።
@@Tesutech አመሰግናለሁ አባ ሆነሩ አይረባም በጣም አሪፍ ተብሎ ቢፎከርለትም ስሞክረው ግን ባትሪው አይቆይም ሀምሳ ስምንት ሰአት ይቆያል ይላል ግን በግማሽ ስአት እልም ነው እሚለው ምንም ሳልነካካ ቁጪ ሳረገው እራሱ ያለስራ ዝም ብሎ ባትሪው ያልቃል ከመለሱልኝ ልሞክር ነው ግን ከሳምሰንግስ ጥሩ የቱ ነው? ውድ ያልሆነ ባቅሜ ጠቁመኝ
Samsung ካልፈለክ/ሽ እነ Redmi ወይም Tecno ሞክር/ሪ
ሆነር በጣም ሀሪፍነዉ
Yen S21 nw vs a54 ytu yshalal
Ke A54 vs not 20 altera yeton legeza bro
tnx
A35 ጡሩነው
Good
Thanks
ke ethio telecom senegeza safaricom sim yeseral bro ?
አይሰራም አትግዙ።
yene A13 new camera 50 MP new
ye A34 48 MP new
cameraw gn A13 A34 ybeltal
A13 yekoye model bihonm gn kebetu adis nw yegezahut
Mp bechemere kutr Camera trat chemere malet adelemde galgebagne btabraralegn please
Yeah mp kechemere ye camera tratm yichemral. Gn, andand factors trat endaynor yadergewal. Lemsale:- lens quality, sensor quality, optical image stabilisation, dynamic range...
a54 android 14 update madereg yechalal ?
Yes
#1
ዋጋቸውስ
M14. Endt nw. Wgws. Aberra
Which one is better M14 Vs A15
ከ ሳምንት በፊት የሰራሁትን ቪድዮ እይ እና ስልኮቹን ቨዲዮው ላይ ከተዘረዘሩት ነገሮች አንፃር አወዳድራቸውና አሪፊ የሆነውን መምረጥ ነው።
Xiaomi Redmi 12 ይሄስ ቆንጆ ነወይ ወድም ልገዛው ነበር ከዚህና ከA14 የቱ ይሻላል ለኢትዮጵያ
ሁለቱም አሪፊ ናቸው ግን ትንሽ xiaomi ይሻላል
@@Tesutech እሽ ወድሜ
@@hayuetihotube4021 keyet new mgezaw xiaomia pls enem felge ataw
Samsung A23? WHAT ABOUT AS
Video ysera?
A23 menem aylem gene camera. Bad new
@@yadogamer9541አረ አሪፍ ነው እኔ አመት ሊሆነኝ ነው
Bro እስኪ መልስልኝ አይፎን 11 pro max ክፍለ ሀገር ይሰራል ወይ ማለቴ ኔትወርክ
Lisera yichlal
Redim 13C እቲዮ ይሰረል እንዴ ወንድሜ ለዩቱብ ይሆነል መልስልኝ
ኢትዬጲያ ላይ ለማለት ነው?
ለ RUclips አርፊ ነው
wow bro እኔም የሚጠበቅብኝን like ሼር እና Subscribe አድርጌአለሁ
Thanks 🙏
5G ከአድስ አበባ ዉጭ ይሠራል
ለጊዜው አይሰራም
@@Tesutech እና ወንድሜ 4Gዉ እንደት ነዉ እሡ ይሻላል እንዴ
ያው 5G ከሰራ አሪፍ ግን ካልሰራ 4G ምርጥ ነው
charge ጋኑን ከውጭ እንድትገዙ ነው የሚሉት ኬብል ብቻ ነው አብረው የሚሸጡት
እንደዛ ከሚል ሰው አትግዙ። ምክንያቱም ስልኩ አዲስ እስከሆነ ድረስ ሀሉን ነገር አሟልቶ መምጣት አለበት እንጂ።
Enm gezechew a54 gemdun nw yelkut gn mnegeawnm yetekmal ganu
Anchi eko techiyalesh
ብሮ a53 vs a54 የቱ ይሻላል ልገዛ ፈልጌ
A54
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🙏 🙏
❤❤❤❤
Thanks
ዋጋ ንገረን
ቪድዮውን ጨርሰሽ እይው
A54 ባትሪ 👌ግዙት
የኔ A32_ባትሪው አይቆይም
@@sameiraf2450 ኦርጂናል አይደለም እዴ የኔ A 54 ነው ባትሪው ማታ ቻርጂ መቶ ሞልቼ ቀኑን ሙሉ ቪዲዮ ተጠቅሜ መልሸ ማታ ነው የማደርገው ባትሪው ሀሪፍ ነው ትንሺ የሚደብረው እደሌሎች ስልክ ቻርጂ ቶሎ አይሞላም ብይን 3 ሰአት ይፈጃል ለመሙላት
@@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ኦረጂናልነው 800እርያል ነው የገዛሁት ቦትሬው ብዙም አይደል
❤
ስትነው ዋጋው @@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
ዋጋ
ሰብስክራይብ ገጨውክ
አመሰግናለሁ 🙏