የፔትሮ ዶላር ፍፃሜ? ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 авг 2022
  • የፔትሮ ዶላር ፍፃሜ? ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ በአለማየሁ ግርማ
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 35

  • @Ashenafi2121
    @Ashenafi2121 Год назад +14

    ሳሎን ቲዩብ ጥሩ ፕሮግራም ነው በተለይ በአለም ሰላሉ ትላልቅ ሰላዮችና በኢኮኖሚ እንዲሁም ስለ ሃከሮች በደንብ ቢሰራ መልካም ነው በርቱ 🙏🙏🙏

  • @berhanugebrie662
    @berhanugebrie662 Год назад +3

    የሚገርም ትንተና በእውነት በጣም ትልቅ ግንዛቤ ፈጥሮልኛል ። አመሰግናለሁ ።

  • @anonymspero6619
    @anonymspero6619 Год назад +6

    Best explanation, thank you!!!!!!

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Год назад +8

    ግሩም ዝግጅት ነው፡
    የነበረው እና ያለው እውነት ይኽው ነው፡ ከአሁን በኋላ ግን ነገሮች በፍጥነት እየተቀያየሩ ሲመጡ የምናይ ይመስለኛል። በአገራችን ኢትዮጵያም ትልቅ የተሻለ ለውጥ ይኖራል ብየ እገምታለሁ።

  • @birukbelayneh6841
    @birukbelayneh6841 Год назад +4

    ድንቅ እና የተዋጣለት ጭብጥ የሚያስዝ ትንታኔ !!!
    በርቱ !!!

  • @kidansime2155
    @kidansime2155 Год назад +1

    ደስ የሚልና ግልፅ ትንታኔ፡፡ ነገር ግን በአሁኑ ወቅት ስላለው የገንዘብ ስርዓት ግንዛቤ ለማስጨበጥ ሰፋ ያለ ጊዜ ስለሚፈልግ በክፍል 2 እንጠብቃለን፡፡

  • @silusboobo7038
    @silusboobo7038 Год назад +2

    አይ አበዱሰመደ ይህንን ቢያቀረበው እንዴት ያማረ ነበር 👏👏👏👏👍

  • @amanuelkebeda8136
    @amanuelkebeda8136 Год назад

    ጥሩ ገልጸቹነል እናመሰግናለን ፈጠር ለዓለመችን ሰለም ይስጥ

  • @Abdulmubinhassan
    @Abdulmubinhassan Год назад

    Woow yemir gerami akerarb👏👏👏

  • @chuchudessalegn7677
    @chuchudessalegn7677 Год назад +1

    ምርጥ አቀራረብ ጠ

  • @Eshet7
    @Eshet7 Год назад

    በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው። ቀጥሉበት!!

  • @negashtsegaye6296
    @negashtsegaye6296 Год назад +1

    አመሠግናለሁ ፡፡ የአሜሪካን ደባ !!!!

  • @saedhusseneshetu7703
    @saedhusseneshetu7703 Год назад

    በርቱ ጥሩ ነገር እየሰራችሁ ነው

  • @mohmmednuru6819
    @mohmmednuru6819 Год назад +4

    በተለይ በአሜሪካ እና በቻይና የኢኮኖሚ ትንቅንቅ ዙሪያ ማንም የአማረኛ ዩቶበር ሲሰራበት አይቼ አላውቅም እና በዚህ ዙሪያ ለብቻው ቻናል ከፍተህ ብትሰራ በጣም ጠቃሚ ነው ለምሳሌ ገንዘብን የመግዛት አቅም በቻይና በኩል የማዳከም ሁኔታ እና ምክንያቱን ቢትኮይንን ከሀገሯ ማባረሯን የሰሚ ኮንዳክተር ጦርነት ወይም አንዱ አንዱን ማገድ ወይም ማሰናከል ኢኮኖሚን መነሻ አርጎ በሀገር ውስጥ ችግር መፍጠር ለምሳሌ ዩጎር የሚባሉትን ብሄሮች በገዛ ሀገራቸው ላይ ተበደላችሁ በማለት በውሸት በማነሳሳት በዛ አካባቢ ያለውን ከፍተኛ የማህድን እና ወደ አውሮፓ የሚጓዘውን የባቡር የንግድ መስመር ማስተጓጎል እና ማዳከም ብሎም ቻይና እንዴት እንደተወጣችው ብቻ ብዙ መርጃዎች እንደጎርፍ አሉ

  • @berhaneashenafi7543
    @berhaneashenafi7543 Год назад +4

    ጊዜው አሁን ነው በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም! ወላዋይ የምስኪን አፍሪካን ደም መጣጭ ገፍዋ አመሪካ በቂርቡ ጉዷን ያሳየ ፈጣሪ

  • @markosaweke3671
    @markosaweke3671 Год назад

    Wonderful analysis with a great depth of knowledge

  • @adugenet1114
    @adugenet1114 Год назад

    thanks salon tube 🙏🙏🙏

  • @user-fi6xk1pv8k
    @user-fi6xk1pv8k Год назад

    በጣም ሀሪፍ

  • @binyamtekletsahma7700
    @binyamtekletsahma7700 Год назад

    ድንቅ ትንታኔ

  • @mignotgetaneh3909
    @mignotgetaneh3909 Год назад +1

    አንጀት አርስ ትንታኔ 👍

  • @sarahteketel5687
    @sarahteketel5687 Год назад +1

    1St 2'nd

  • @asmerashikor8358
    @asmerashikor8358 Год назад

    Cyrus janssen

  • @remedanjanbo6358
    @remedanjanbo6358 Год назад +1

    እኔ እኮ የኢትዮ ጋዜጠኞች ትገረሙኛላቹ ሳኡዲን ዲሞክራሲ የሌላት አርጋቹ መትገልጿት ሴትልጅ ራቆት መሄድ ነው ዲሞክራሲ(ዲሞክራሲ ምእራባዋን ያሉት ብቻነው)

  • @semirali89
    @semirali89 Год назад +2

    አብድሰመድ መሀመድ ብቻ ቢቀርብ ጥሩ ነው

  • @asmerashikor8358
    @asmerashikor8358 Год назад

    እናንተ ኣባቶቻጭሑ bene americana 🇮🇱 tilacha tawurachuwal

  • @mtnmtn2307
    @mtnmtn2307 Год назад

    አቀራረብ በጣም በጣም አሰልቺና ሚዛናዊነት የጎደለው ነዉ።ጆሮ ይፍቃል።ሰማህ አንተ

    • @SalonTube
      @SalonTube  Год назад

      እናመሠግናለን