እነዚህን ምልክቶች ካየሽ በጭራሽ አይሆንሽም!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • እነዚህን ምልክቶች ካየሽ በጭራሽ አይሆንሽም
    #RelationshipTips #ፍቅር

Комментарии • 62

  • @aliyamar919
    @aliyamar919 2 года назад +10

    የኔን ታሪክ ነው ያወራሽው አመሰግናለሁ ማሬ🥰🥰

  • @user-to3oq1ws3p
    @user-to3oq1ws3p 2 года назад +14

    እውነት ለመናገር በስደት አለም የምትኖሩ እህቶች አርፍቺሁ ስራቺሁን ሠርታቺሁ ሀገር ስትገቡ አፍቅሩ ጨጓራቺሁን አትላጡ ወዶቺ ግራ ከገባቸው ቆይቷል

  • @user-jt1ic8su4d
    @user-jt1ic8su4d 2 года назад +1

    የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ በርቺልኝ❤የኔ ጣፋጭ አላህ ይጠብቅሽ❤❤ሳይከፋሽ ኑሪልኝ ❤👈

  • @SaraHailemariam-bv4xc
    @SaraHailemariam-bv4xc 10 месяцев назад +1

    የእኔ ከሰው ጋር መግባባት አለመቻልነው ምክንያቱም አስተ
    ዳደ
    ጌ ነው ተፅኖ ያረገብኝ ያለፍላጎቴ ትዳር ውስጥ ገብቼ ነበር ልጆችም አሉኝ ያለ አባት አሣደኳቸው ሕይወቴ ሁሉ ወንድ በመሸሽ ላይ የተመሰረተ ነወ አሁን ግን አለፈብኝ እድሜዬ 45 ነው ብቻዬን ቀረው አላሳዝንም

    • @user-ks5ze4sw3w
      @user-ks5ze4sw3w 2 месяца назад

      አታሳዝኒም ልጆችሽ ትልቅ ስጦታወችሽ ናቸው አይዞሽ

  • @hareg6874
    @hareg6874 Год назад

    ውይይ ፍቅርዬ ልክ ነሽ፡ እኔም ባሌን የፈታሁት እጅግ ውሸታም እና አስመሳይ ስለነበረ ነው፡፡ ሴቶችዬ ተጠንቀቁ፡፡

  • @solehamohammed33
    @solehamohammed33 2 года назад

    ፍቅር ይበልጣል እንኳን ደህና መጣሽ እህት

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 2 года назад

    እነመሰግነለን የኔ ቆጆ ጥሩ ምክር ነው በረቺ ማሬ😘😘

  • @mhmmadali5351
    @mhmmadali5351 2 года назад +3

    እኔ ያጋጠመኝ ይቀናል በጣም ይበዛል ፣አያምነኝም በዚህ ምክኒያት ተለያየን አሁን ያለሁት ስደት ነው ያለሁት ግን ብወደውም መለየትን መርጫለሁ ቢያምም መለየት

    • @zinet.melaku7865
      @zinet.melaku7865 2 года назад +1

      አይዞሺ ማር

    • @user-mc5qz9it9i
      @user-mc5qz9it9i 2 года назад

      አብሺሪ ሁቢ እኔ እዳችዉ ነኝ ግልፅ አይደለም ግን በትዳር አመት ቆይበናል ብቻ አሁን ዱባይ ነኝ ሁሉ ነገሩ አሥጠላኝ ፉች አልወድም ግድ ሆነብኝጂ ብታመምኮ አይደነግጥም በዛ ላይ ስንጣላ ይቅርታ ማለት አያቅም ያካብዳል

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
    @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው 7 месяцев назад

    ፍቀርዬ እወድሻለሁ ❤💜🥰

  • @fre5837
    @fre5837 Год назад

    Thanks ❤❤❤

  • @rahwagebremicaal3670
    @rahwagebremicaal3670 2 года назад +1

    Fkrye enea yanchi video le ametat aychewalew ena be hiwete tlk lewt amtchalew yene eht enea betam nw mamesegnsh gadegnaye yenebere sew betam hailegna ena metfo wordoch m ysedbegn neber ena ahun endalshiw sdbochu mnm alresachgewm neber ena yanchi ena endanchi yemeselu ene muday tv lay milekeku videowoch ayche gn betam astemurachugn teleyehut ena selamen aggnche ahun arif huneta lay negn ena betam amesgnshalew.

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  2 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ ራህዋዬ! እንኳን ሰላምሽ ተመለሰልሽ😍

  • @user-qe4qu7iu5t
    @user-qe4qu7iu5t 8 месяцев назад

    እኔራሡ ጨጓራየ ተላጠ የእውነት በርቀት ፍቅር ይቅር

  • @hareghg8404
    @hareghg8404 2 года назад

    Yene wude thank you

  • @amenadmassu3371
    @amenadmassu3371 2 года назад

    God Bless you

  • @SaadSaad-mq3np
    @SaadSaad-mq3np 8 месяцев назад

    ክላሲካሉን ተይው ይረብሻል

  • @Mishabekuto
    @Mishabekuto 2 года назад +4

    Welcome fikrachin!!!

  • @HayatHayat-gb2px
    @HayatHayat-gb2px 2 года назад

    ስወድሽ ፍቅር የኔ ቆጆ

  • @Hayatube20
    @Hayatube20 2 года назад +1

    Betam des yalal beriche

  • @salamst8116
    @salamst8116 2 года назад

    ፍቅረየ የኔ እኔናት ደና ነሽ

  • @JavicAklilu
    @JavicAklilu Год назад +1

    I recently found out that my wife was a narssasist. How do I fix this problem?

  • @fathimamasafi2996
    @fathimamasafi2996 2 года назад

    Alhamdulilah yeni fkrrga ayasmeslm eyewdedeg alwedshim new yemilg betegbar new yemiyasayeg

  • @ሕይወትየማርያምልጅ
    @ሕይወትየማርያምልጅ 2 года назад +1

    ፍቅርዬ ደህናነሽ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  2 года назад +1

      ይመስገን! ህይወትዬ ሰላም ነው?

  • @mhmmadali5351
    @mhmmadali5351 2 года назад

    እናመሰግንአለን

  • @seadisadi8111
    @seadisadi8111 2 года назад

    ደህና መጣሽ ፍቅር🤗😍

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 2 года назад

    እናመሰግናለን ፍቅራችን በርች!

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  2 года назад

      አመሰግናለሁ 🙏

    • @Janat-jo2fr
      @Janat-jo2fr 2 года назад

      ትክክል የስዲስት አመት ፍቅርኛየ ሰደበኝ ቀሰሚን ሰበረኝ

  • @yishakabraham2942
    @yishakabraham2942 2 года назад

    Wuy yene mar andebetsh erasu endet yitataftal🥰🥰🥰

  • @bereketaliyi9674
    @bereketaliyi9674 2 года назад +1

    Arif new mikirsh gin ene mixeyikish lemindinew kesua gar arif lay eyalen gin kelela sew gar kejerba chit mitaregew lemin yimeslshal

  • @zd4416
    @zd4416 2 года назад

    ጥሩ ትምህርት ነዉ ዉዴ በርች

  • @user-sv9yv3yr8r
    @user-sv9yv3yr8r 2 года назад

    ፍቅረየ አንደኛ ነኝ

  • @refaicell5749
    @refaicell5749 2 года назад

    ስወጁሸ

  • @djamalrama4648
    @djamalrama4648 2 года назад

    ፍቅር እንዴት ነሽ

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m 2 года назад

    በትክክል..በምክርሺአመሰግናለሁ..ሰወድሺ..በርቸ

  • @lindadavid6158
    @lindadavid6158 2 года назад

    Yene konjo sewedeshko

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 Год назад

    ሙዚቃው ይረብሻል ።

  • @aetellahahmed9506
    @aetellahahmed9506 2 года назад

    Mesele Estifanos

  • @rahelasfaw156
    @rahelasfaw156 2 года назад

    Welcome fkr

  • @gafat
    @gafat 2 года назад

    ፍቅር ፍልቅልቋ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @tewodrosbkassa4152
    @tewodrosbkassa4152 2 года назад

    እንዴ በጥፊ ባሏን የምትወለውለው ሴትስ?

  • @alemhailemariam3682
    @alemhailemariam3682 2 года назад

    የኔቆንጆደስስትይምክርሽጥሩነውእኔለቻናልሽአዲስነኝ

  • @djamalrama4648
    @djamalrama4648 2 года назад

    ፍቅር በእናትሽ እንዴት ላግኝሽ በውስጥ መስመር

  • @user-qo1jm1or9l
    @user-qo1jm1or9l 2 года назад

    እስኪ ብማርበ እኔ በጣም ዉስብስብ ፍቅሩዉስጥ ነኝ

  • @sere2839
    @sere2839 2 года назад

    😂😂😂😂😂

  • @mesudamin6852
    @mesudamin6852 2 года назад +4

    ቲሽ ቀራፎ
    ሴቱን ሁላ ልታፋቺ ነው ወይ

    • @fouzibh5606
      @fouzibh5606 2 года назад +3

      አተሕ አተራማሸ ነክ እሕ ሢነቃባቹ እዲሕ ተላለቹሑ

  • @addiswerda3
    @addiswerda3 5 месяцев назад

    000000