የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ጥር 18/2017-January 26/2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 117

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 часа назад +1

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለዚች ለትወዳጅዋ ዕለተ ሰንበት blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 13 часов назад +9

    We all Ethiopiains love our king of kings Dr abichu

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 13 часов назад +8

    Sissy is true Ethiopian he represent all Ethiopians, I wish we have more Ethiopians like hm, God bless you Sisay, you are one decent Ethiopian.

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 15 часов назад +9

    Thank you Lualawi Media 🙏🙏🙏

  • @Joe-rh3zb
    @Joe-rh3zb 13 часов назад +6

    Thankyou Sisay.

  • @misomsabiri2209
    @misomsabiri2209 14 часов назад +11

    አስተዋይ እና ምሁር ጋዜጠኛ ነህ! ሚዛናዊ አሳብ እንዲ ነው!!

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 13 часов назад +4

    The most important thing we learn.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 10 часов назад +3

    Thanks Ethiopia Thanks so much Sissy agena jornelest because your page Spich right and then Have A good night Ethiopia

  • @wondwossenbiru4122
    @wondwossenbiru4122 13 часов назад +4

    ምስጋና ለትራንፕ ልደቱ አያሌው ከመጠረዝ በሰላም ገብቼ የምሆነውን ልሁን ነው ነገሩ

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 12 часов назад +6

    እኔ ይህን የሚቀጥለውን ነገር ለመፃፍ የተገፋፋሁት
    ብዙ ጊዜ እኛ ሰዎች ስንባል እኛ የመንደግፈውን ምንም ቢያጠፋ ቀድሞ ስላረገው ነገር ጥያቄ ሳይጠየቅ ማብራርያ ሳይሰጥ ዝም ብሎ ይደባለቅ ብለን ሰንፈርድ ግርም ይለኛል
    ዝም ብለን እንደባልቀው ማለት እኮ እንዲህ አይነት ፀባይ ይቀጠል ማለት እኮ ነው
    አቶ ልደቱ የሚባለው አውዬ ልቤን አመመኝ ብሎ አገር ጥሎ ወጣ አሁን ልመለስ አለ
    ዘፈኑ በምን አወቅሽበት በመመላለሱ ሲታሰር ወደኔ ሲፈታ ወደሱ
    ልቡን የታከመ
    በት የዶክተር ምስክር ወረቀት አለው ወይስ ልቤን አላመመኝም ውሸቴን ነዉ አሜሪካ የሚመቸኝ መሰሎኝ ወጣሁ አልሆነም እንዳሰብኩትም ኢትዮጵያ አለወደቀችም እያማረች ነው ስለዚ አማረ ነገር ላይ መሳተፍ ቀላል ነው
    ብሎ ኑዛዜውን ለኢትዮጵያ ህዝብ
    ጓዶቼ ያላችሀትም የሞታችሁቱም ይቅር በሉኝ ብሎ በአደባባይ ሲናገር ነው እንዲመለስ መፈቀድ ያለበት
    ወይስ ዘሎ ዘሎ እንደገና ዘልዬ ልግባ ሲል ግባ ና የምንለው
    ለዚህ ነው የሚገርመኝ
    ነገ አነዱ ተነስቶ አገር ቢረብሽ ሰው በሱ ቁሰቆሳ ቢሞት ልመለስ ሲል ካለ ምንም ጥያቄ የተጎዱት ሰዎችን ይቅርታ ሳይጠይ ግባ ሊባል ነው ማለት ነውን😏

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 11 часов назад +4

    Thanks Ethiopia Thanks our brother ተድላን እብድ ነሕ ብለነዋል ተድላ ካነበብክኝ አሑን ትግራይ ውስጥ በደብረ ፅዮን ፈትለወርቅ ጎን ቆመው ስልፍ ያደረጉት የኤርትራ የኢሳያስ አፈወርቂ ወታደሮች ናቸው ስርገው ትግራይ ኢትዮጵያ የገቡ ግን አያድርገው እና ጦርነት ከፍተው ቢገደሉ የኤርትራ ስደተኞች ተገደሉ ትላላችሑ አብረን እናይለን ።

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 7 часов назад +1

    የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው ዓይነት ጨዋታ ነው የሚጫወቱት። ሥልጣን በምርጫ ብቻ ✅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 12 часов назад +3

    Salute Lualawi !!!;😮😅😅😅

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 12 часов назад +4

    ልደቱ አያሌው እባብ ነው ፈሪም ነው ምላስኛም ነው አሑን ግን ሕዝብ የመረጠውን የኢትዮጵያ ሕዝብ መንግሥት ማምታታት አይችልም ይሐው ነው ተውት ።

  • @tulakurkure
    @tulakurkure 15 часов назад +4

    ሁሉም ለሰላምና ለውይይት ቅድሚያ መስጠት አለበት አስታራቅ በህልና እምነት አለን ጦርነት ይብቀን ።

  • @asnimola77
    @asnimola77 11 часов назад +2

    አህ! እንዴት ላመስግንህ ሲሳይ አቦ አንተ የልብ አድርስ ነህ!!❤

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 15 часов назад +4

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @sabrinmo-fd6yi
    @sabrinmo-fd6yi 8 часов назад +1

    3 ras yesetew asteyayet ❤❤❤❤❤

  • @Hassen-zz6pe
    @Hassen-zz6pe 3 часа назад +1

    ።አቶ ሲሳይ ዜና አሰማን

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 13 часов назад +4

    ❤🇪🇹❤️💯💋

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 15 часов назад +4

    ❤❤❤

  • @emebetbirue3918
    @emebetbirue3918 9 часов назад +1

    ☝️☝️☝️☝️☝️

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 12 часов назад +3

    Thanks Ethiopia Thanks our brother ልክ ነሕ ልደቱ አያሌው ጀዋር መሐመድ ማለት ጥቅማቸውን ዝናቸውን ለማስቀጠል እንጂ ወይም በአቋራጭ ስልጣን ከተገኘ አይገኝም እንጂ ፊጥ ለማለት ስለ ኢትዮጵያ ጣጣ የላቸውም ሖዳሞች አጀንዳ አታድርጉት ልደቱንም ሐገሩ ነው ይግባ ምን አዲስ ነገር አለ ???

  • @AtsedYimer
    @AtsedYimer 15 часов назад +3

    ሲስ ሰላም ነው የፕሮግራሙ መግቢያ ላይ ያለው ቀይና ቢጫ ከለር የህዋህት የባንዲራ ከለር ነው ብትቀይረው ደስ ይለናል አልገባንም አቶ ተድላም አስታውሰው ሀል

  • @almazwodajo-t2c
    @almazwodajo-t2c 15 часов назад +4

    ❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Brukhhh
    @Brukhhh 12 часов назад +2

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 16 часов назад +6

    ልጅ ሲሳይ በስልክ ክምታዳምጠው ኣስተያየት ጎን ለጎን በኮመንት የሚጻፉትን ኣስተያየቶች ትኩረት ትሰጣለህ ብዬ ኣስባለው
    ስለ ልደቱ ክህደቱ ያልገባኝ
    ከሃገር ሲወጣ ለሕክምና እንደሆነ ከሆነ ለመመለስ ማሰቡ ለምን የመግለጫና የመነጋገርያ ግረግር መሆን ኣስፈለገ

    • @eyohelterefe2345
      @eyohelterefe2345 14 часов назад +1

      በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ሲሳይ። ባንተ መጠን ተደማጭነት ያላቸው ሚዲያዎቻች አስተያየት ላይ መልስ ይሰጣሉ

  • @hussenmohammed3603
    @hussenmohammed3603 13 часов назад +3

    Be Ethiopiya Poletica taric LIDEU AYALEW Yemefthe Akal Hono Yetayebet Huneta Yelem !!!!!!!

  • @NardosAshnafie
    @NardosAshnafie Час назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getachewuregeha6202
    @getachewuregeha6202 11 часов назад +2

    የልደቱ ዐላማ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ በታጠቂዎች እራሱን አስመትቶ ሀገሩን ለመበጥበጥ የተዘጋጀይመስለኛል።በተረፈ በዚህ በተበላሸው ፖለቲካዊ አመለካከቱ ለመበጥበጥ ካልሆነ በስተቀር ምንም ለውጥ አያበጣም።

  • @sileshiworku-m1f
    @sileshiworku-m1f 14 часов назад +2

    የትግራይ መሪዎችን በሚመለከት የትግራይ ህዝብ ውሳኔ ብቻ ነው።

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 14 часов назад +4

    ተድላ የተባለው ሽማግሌ ንግግር ሁሉ የሚያስጠለኝ አተላ ሰውዬ ነው‼️

  • @mekke6544
    @mekke6544 14 часов назад +2

    የአማርኛ ፊደል የሚባል የለም ያለው የኖረው የግዕዝ ፊደል ነው። ይህን የግዕዝ ፊደል አማርኛ ተናጋሪ እየተጠቀመ ነው።ሌላውም የኢትዮጵያ ቋንቋዎችም አንዳንድ ቃላትን በመጨመር የግዕዝን ፊደል መጠቀም ይችላል።
    የዓለም ህዝብ እንግሊዝ ቐንቐ ጭምር የግዕዝን ፊደል መጠቀም ይችላል።

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 14 часов назад +6

    ተድላን አቶ አተላ ካላልከው ገብቶ ያጨማልቃል🇪🇹❤️

    • @Wedi.tigray
      @Wedi.tigray 14 часов назад +1

      Ato tedla ewnetegna sew naw💪🏿

    • @GrmBrh
      @GrmBrh 2 часа назад

      ተድላን
      አተላ ይበዛበታል አር ሀሳብ ነው ያለው

    • @Wedi.tigray
      @Wedi.tigray 2 часа назад

      @ no abiy yemedegef naw demegna yekosheshe

  • @NardosAshnafie
    @NardosAshnafie Час назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 7 часов назад +1

    ተኩላው ዛሬ ተቀደመ ተናዶል

  • @wondwossenbiru4122
    @wondwossenbiru4122 13 часов назад +2

    የፀረ ኢትዮጵያ ስብስብ ነው ትንፈራገጣላችሁ ግን የትም አትደርሱም ባንዳው ልደቱም ይግባ ማንም አይነካውም በውንጀል ውስጥ እስካልተሳተፈ

  • @NardosAshnafie
    @NardosAshnafie Час назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tmarcel1594
    @tmarcel1594 15 часов назад +2

    መታ ሰዲ ያሳቀኝ ሳቅ ኮመዲያኖቹም አላሰቁኝም።

  • @Abera-l3i
    @Abera-l3i 15 часов назад +2

    Amara and Oromo prediction is commercial politician

  • @mohammedahmed5905
    @mohammedahmed5905 12 часов назад +2

    Aye fano tedela

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 13 часов назад +3

    ❤🎉❤🎉😂🎉😂

  • @getachewuregeha6202
    @getachewuregeha6202 11 часов назад +2

    ተድላ አተላ ለመናገር ሳይሆን እንደ ውሻ ሳይሆን እንደ ቀበሮ አከባቢውን ለመበጥበጥ የሚጮህ በሽተኛ ስለሆነ ለመናገር መብት ቢኖረውም በሚሰጠው ህዝብ አከፋፋይ መርዘኛ ሀሳብ እንዲያቆም ቢደረግ ጥሩ ነው።

  • @hussenmohammed3603
    @hussenmohammed3603 13 часов назад +1

    Lidetu Ke Afrash astesasebugar Memtatu Mecherashawin Kemafaten wich Fayda Yelewim !!!

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j 16 часов назад +3

    ayi woyyanee??macarasha

  • @hussenmohammed3603
    @hussenmohammed3603 14 часов назад

    Yesekaramoch asteyayetochin Mastekakeya mestetih mediyawin tadami endihon agizognal !!!

  • @hussenmohammed3603
    @hussenmohammed3603 14 часов назад

    Lidetu Yemanin Ajenda Yizo endemimeta baytawekim Berasufekad ebehede memtatu lemin Zenan kalhone yibalal ????

  • @SamsonTsige-h4x
    @SamsonTsige-h4x 2 часа назад

    ሲሳይ አጌና የሚዲያው ጀግና !!!

  • @Hassen-zz6pe
    @Hassen-zz6pe 3 часа назад

    የልደት ንግግር አይመቸኝም

  • @hussenmohammed3603
    @hussenmohammed3603 13 часов назад

    Lidetu Ayalew Malet Le Ethiopiya Medhin Yemihonu Astesaseboch Vaiyres bemehon beakshafinet Yeminkesakes Tsere Etiopiya Yehone Gilesebnew !!1!

  • @sabrinmo-fd6yi
    @sabrinmo-fd6yi 7 часов назад

    Lifeguard was financially ok long before he owners the hotel he had a car dealership

  • @kbeshir3986
    @kbeshir3986 15 часов назад +2

    አቶ ተድላ! አዋጥተንም ቢሆን አማንኤል እናስገባው። ሽንታም ወንድ ከሆነ ለምን አገር ቤት ገብቶ አይታገልም። ወረኛ ሴት ሴት። ለመሆኑ ማን ነው ተድላ?

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 13 часов назад +2

    ተድላ እንደቁራ ትጮሐለሕ እንጂ የሚስማሕ የለም ነውረኛው አንተ ነህ ቅዠታም ።

  • @hussenmohammed3603
    @hussenmohammed3603 13 часов назад

    Lidetu Milasun Yemiyargebegibew Yerase Lemilew Poletikawi alama sayhon Lehager Yemibeju Poletikawi astesasebin Lemadenager, Teshitew Lemiyagelegilut Poletica dirijit!!!

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 43 минуты назад

    ወነት ነው ኢሬትሬ ከአንድ ዛፍ ጫፍ የተጠለጠለ የዎፍ ጎጆ ተጠልጥሎ አለምን በቀዳዳ የወፍ ጎጆ ምን መጣብኝ እያለ ነበር አለምን የሚመለከት ግን አብይ አህመድ ነው ከዚያ ጎጆ አውጥቶ ከአለም ያገናኘው ሊመሰገን ይገባል

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 53 минуты назад

    ወያኔ ትግሬ ወሰኑ ተከዜ ተሻግሮ አያውቅም ትግራይ ትግርኝት የሚባል ተከዜ ሳይሻገር እስከ ባህረ ነጋሽ ቀይ ባህር ነው እንጂ ወሰኑ ተከዜ አይጠጋም አይሻገርም ሁሉ ሺማግሌ ትግሬ ያውቁታል በእግራቸው በአስመራ መንገድ ነው የመጡት ያውቁታል

  • @zerihungenberie9310
    @zerihungenberie9310 5 часов назад

    የምን ሀገራዊ ምክክር ነው የምታወራው ይህንን ዘመን ያለፈበት እና የጠባቦችን ዓመለካከት መሽከም ለእናንተ ዓይነቱ የብልፅግና ባዶ በርሜል ጩኸት በዓግባቡ ስለምናውቀው የአንተን የምክክር ኮሚሽን እርሳው የፌዝ ነው

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 57 минут назад

    ወንድም ሲሳይ አጌና ወያኔ ትግሬ ወሰኑ ተከዜ አይጠጋም አይሻገርም ትግሬ ወሰኑ የታወቀ ነው በፍፁም ትግሬ ያለጫማ በእግሩ በአስመራ መንገድ ተጉዞ በእግሩ ነው ለሥራ የመጣ ሥራውን ሰርተው ዳግመኛ በአስመራ መንገድ ይመለስ ነበር ውነቱ ይህ ነው

  • @abebewolde3979
    @abebewolde3979 12 часов назад

    አቶ ልደቱ ለሚያደርገው ሰላማዊ ትግል አክብሮት አለኝ:: ጥሩ ይፅፋል ነገር ግን በንድፈ ሀሳብ የሚያውቀውን ወደ ተግባር የመለወጥ ቅንጣት ያህል አቅም የለውም:: ያለፉት ሰላሳ በላይ አመታት ምስክር ናቸው:: ዛሬም በአቋራጭ ያጣውን ስልጣን በህዝብ የተመረጠ መንግስት እያለ ስለ ሽግግር ያወራል:: የአቶ ልደቱ ዋነኛ ችሎታው ግን ድርጅት መገንባት አይደለም ማፍረስ እንጂ:: ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ሁሉንም የሚበልጣቸው ያቅዳል ይከታተላል ይፈፅማል:: ስለዚህ ልደቱ ኢትዮጵያዊ ነው በፈለገው ጊዜ ወደ ሀገሩ መግባት ይችላል:: Politically speaking his time as a politician is over but he can contribute in different areas.

  • @hussenmohammed3603
    @hussenmohammed3603 13 часов назад

    Metasedi Kenigigiru edeteredahut Oromonetunin Yeresa bilom YeOromo Mahbereseb wedetigil endigeba yanesasawin huneta Yesemam Yeteyekem aymeslim.
    Beterefe YeOromo Mahbereseb Yeteshale ETHIOPIAWINETIN Masaya ARAYAM Hono liwesed Yemichilnew !!!

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 48 минут назад

    ትግሬ ያለ ርስቱ ወሮ ለ43 ዓመት ወሮ ህዝቡን ገድሎ ርስቱን ዘርፎ ቡዝውን ጨፍጪፈው ለ43 ዓመት በቃ በቃ አከተመ ዳግመኛ ወልቃይት ወራሪው ትግሬ አይገዛውም ወልቃይት ኢትዮጲያዊ ነው ወልቃይት ኢትዮጲያዊ ነው ከተገጣይ ትግሬ ምንም ግንንኘት የለውም አይኖረውም

  • @Wedi.tigray
    @Wedi.tigray 13 часов назад

    Ato Lidetu jegna naw💪🏿

  • @Metalema
    @Metalema 7 часов назад

    Hussenmohammed. 1:11:03 1:11 1:12:10 22 I think Mataasadii was right. You need too ashamed your self . to say all Oromo should think or believe like you. Please try to reed history. colonialist Stole your I ditty by giving you their luggage 😢 Shame on you. Please Don’t Show your ignorance to the world. 😢

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 14 часов назад +2

    Ethiopiawinet ke zer belayi new

  • @Wedi.tigray
    @Wedi.tigray 14 часов назад +1

    Abiy mewred alebet hezeb eyatala eyabela nawe 😢

    • @Aba_Dagnew
      @Aba_Dagnew 13 часов назад +1

      ጁንታ! እናንተ ዝም ብትሉ ነው የሚሻለው።

    • @Wedi.tigray
      @Wedi.tigray 13 часов назад +1

      @ ante ye abiy ket lase😋banda ende abath naw

    • @Wedi.tigray
      @Wedi.tigray 13 часов назад +1

      @ leand agezaz ketehen fended beleh tesetaleh endye😂😂 seta set ketam

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 14 часов назад

    The identity crisis that I observed from Sisay is pretty much amazing ‼️
    He doesn't even want to express himself from which ethnicity he is❗️

    • @abebewolde3979
      @abebewolde3979 13 часов назад +1

      Why one has put himself/herself in a narrow box when he /she can claim as Ethiopian.አለም አንድ እየሆነች ዘር መንደር እምነት እያሉ መጥበብ አያስፈልግም::

    • @Worldvax
      @Worldvax 7 часов назад

      You’re the one in identity crisis! Your nationality is Ethiopian but you seek tribe cave.

  • @HailuAssefa-oq3sn
    @HailuAssefa-oq3sn 15 часов назад

    ሁሌ ትጠይቃለህ የማይገባኝ ነገር ትላለህ የሚመልስ በለለበት መልስ ከፈለክ ተቃዋሚ ሰዎችን አቅርብ??

  • @aberaaddis2189
    @aberaaddis2189 15 часов назад

    አንተ ትርትር አፍ ደግሞ ከልደቱ ጋር እኩል አትሆንም

  • @eyohelterefe2345
    @eyohelterefe2345 14 часов назад

    ግጭት አይደለም በዋነት ግጭትን መግታት አለበት መንግስት በእርግጥ ነገር ግን ደሞ መልካም አስተዳደር በዋነኛነት ስጋት ነው ባይ ነኝ። የተሰራውን ሁሉ የሚለፋውን ሁሉ የጋራ ማድረግ ያሻል የሚከፉ የሚቆጩ ሲበዙ የተሰራውን የሚዳሰስ የሚጨበት የተባለውን እመርጣ መልሶ ማጣት አይሆንም ወይ። እስቲ ሲሳይ አስተያየትህን በል

  • @eyohelterefe2345
    @eyohelterefe2345 15 часов назад

    ሙስና እረ ሙስና ሲሳይ መች ነው ስለ መልካም አስተዳደር የሚዘግበው። ጠሚ አብይ አያውቅም ትል ይሆናል በዋናነት በድፍረት ሙስና ላይ የሚሳተፉት እነማ ናቸው ይታወቃል። እናም ነቀርሳ የሆነ ነዋሪዎችን በገፍ በሚጫን የታክስ እና የተለያየ ጫና በጎን ለሚደረግ ድርድር በር ይከፍታል

  • @የስደትስንቄማርያምYesdetSn

    ❤❤❤

  • @wondwossenbiru4122
    @wondwossenbiru4122 13 часов назад +1