ሁላችንም ስለ ፍቅር አልገባንም! ||Mntesinot behailu ||Bright podcast||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • በአሁን ሰዓት ሁሉም ሰው ደስታ እያጣበት ያለው እና ተስፋ እየቆረጠበት ያለው በፍቅር ጉዳይ ነው።
    ሁሉም ስለ ፍቅር የሚሰማው ተመሳሳይ የሆነ ስሜት ነው። ይህም ደሞ የሆነው ስለ ፍቅር ያልገባን ነገር ስላለ ይምስለኛል።
    በጣም ብዙ ስለ ፍቅር መማር እንዳለብን ይሰማኛል። ፍቅር ጥሩ ነገር ነው ግን ደግሞ ሁላችንም በህይወታችን እየፈራነው ያለው ነገር ነው።

Комментарии • 11

  • @እናቴዋ
    @እናቴዋ Месяц назад +1

    *_ቆጆ ሀሳብ ና ቆጆ እይታ ነው እናመሰግናለን በርቱ_*

  • @user-qm7gh7ey8x
    @user-qm7gh7ey8x 22 дня назад

    👍👍👍

  • @TenbetTeshome
    @TenbetTeshome 9 дней назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን❤❤❤

  • @AmelmalQ8
    @AmelmalQ8 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmelmalQ8
    @AmelmalQ8 19 дней назад

    yigarmal fikr eko ye eunat ke hone yafekerkow ya sw dimtsihen kal sama das ayilem makoraraf yalow nw gin aweke alaragem das ayilem des yemil mikir nw 👍👍👍👍👍

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 16 дней назад

    የምር ተመችቶኛል ሚስኮል አርገህ ዝጋ በፊቷ ስታልፍ ንጠር ተንቀባረር እያወራችህ ድንገት ዝጋው የሌለ ፍልስፍና ነው እኔ ሰው እንድህ ቢያደርገኝ መፈጠሬን ራሱ እንድረሳው ነው ማደርገው በቃ እኔ አይደለሁም ብየው ነው ቁጭ የምለው😊

  • @semeredinabdushkur6049
    @semeredinabdushkur6049 2 месяца назад

    Great

  • @bsbs3536
    @bsbs3536 18 дней назад

    👍👍👍👍

  • @user-ru3rk3uv2s
    @user-ru3rk3uv2s 2 месяца назад

    👍👍

  • @AbelaTruth
    @AbelaTruth 2 месяца назад

    👍👍👍