🔴ለማየት የሚከብደው ሁለት ልጆቿን እንዳስወረደች ባደባባይ ምታወራው ሴት እና ብዙዎችን ያስቆጣው የሚኮ ማይኮና ማስተር አብነት ጉዳይ - በስንቱ | EBS |YD

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 109

  • @ketty-x7t
    @ketty-x7t 4 месяца назад +12

    ብሮ ሙሉውን ሳትሰማ አትቀባጥር እግዚአብሄር ረድቷት ከነበረችበት ጨለማ ወታ እየመሰከረች ነው በሷ live ምስክርነት ብቻ ከ 200 ሰው በላይ ነው ወደ እ/ር የተመለሰው ። ሌላው ቢቀር ማናለ ሙሉውን እንኳን ሰምተህ አስተያየት ብትሰጥ ..... እሷስ ንስሀ ገብታ ሌሎች ሴቶች እንደሷ እንዳይሆኑ እየመከረች ነው ይብለኝ ድንጋይ ለምትወረውሩባት ለናንተ🙄🙄

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 4 месяца назад +18

    ሚኮ የሚባለዉን ሰዉዬ አስሮ የሚገርፈዉ ጠፋ

  • @NGNA28
    @NGNA28 4 месяца назад +2

    የልጅትዋን ሙሉ ንግግር ሳትሰማ አስተያየት መስጠት አልነበረብህም

  • @abdimom5825
    @abdimom5825 4 месяца назад +4

    በቃ አገሬ እንዲ ሆነች የተቸገሩ ሰዎችን እንዳንረዳ እንዳንተሳሰብ ሽማግሌ እንዳይከበር ፈጣሪ ሚወደውን ስራ እንድንተው ሆንን እረ ወዴት እየሄድን ነው ወገን 😢

  • @jermiyaweyni
    @jermiyaweyni 4 месяца назад +7

    ሚኮ ማይኮ ከማስተር አብነት ጋር መቼም መቼም ቢሆን አይወዳደርም

  • @teachingauto.5693
    @teachingauto.5693 4 месяца назад +3

    ወንድማች እባክህ አትቸኩል ልጅታ እኮ ማስወረድ ምን ያህል ጉዳት እንዳለው ነው የምታስረዳወ እባክህ ተው ምስክር ነቱ ያምላክ ደግነት እና ምህረት ነው የምትናገረው ከአምላክ አትጋጭ

    • @ydthom
      @ydthom  4 месяца назад +1

      Mechekole adelem mewerana maywera ale lelaw endezi madreg kelal adergo new meyasebew keza endeswa nege ehonalew normal new belo meyaseb betam bezu sew ale so hulet lij aswerejalew beki new defertwan maweratwa menem tegebi adelem

    • @teachingauto.5693
      @teachingauto.5693 4 месяца назад +2

      ወይ ጉድ ሙሉን አድምጥ ሰጀመር እያለች ያለች ለማስወር ስትሞክ ያጋጠማትን ችግር ነው የምታወራው በእውነት ትክክል አይደለህም በሮ ይቅርታ ጠይቅ

    • @NGNA28
      @NGNA28 4 месяца назад

      ​@@ydthomመች ጨርሰክ ሰማከው በተቆረጠ video judge ምታረገው በእርስዎ ንግግር ምክንያት ብዙዎች ወደ ትክክለኛው መንገድ ተመልሰዎል..... እንዲ አትመስለኝም ነበር

    • @KassJesus777
      @KassJesus777 3 месяца назад

      እረ አስጨርሱ መልካምን ተጽኖ ለማምጣት አስበህ የምትሰራ ከሆነ ነገርን ከመሰረቱ አጥራው ነውር ነው እንዲህ አይደረግም::

  • @shewaalemu3401
    @shewaalemu3401 4 месяца назад +16

    ማይኮ አንተ ክፍት አፍ ባንተ አፍ ማሥተር አብነት አይጠራም አንተ የኢትዬጵያን ህዝብ የሰደብክ ባለጌ በየትኛው ሞራልህ የይሄንን መልካም ልጅ ልትሣደብ እንደበቃህ እግዚያብሄር ይወቅ ።

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 4 месяца назад

      👍👍👍👍

    • @eagle4452
      @eagle4452 4 месяца назад

      የ ኢትዮጵያን ህዝብ አልሰደበም ተሳደበ የምትሉ ማን እንደሆናቾ እናውቃችሆለን😂😂 ተሰብስባቾ የጥላቻ ዘመቻ ከፍታችሆበት እንደነበር አይተናል ።

  • @dagmawitsemeneh5889
    @dagmawitsemeneh5889 4 месяца назад +8

    ማይኮ በትክክል ለይቶለታል

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 4 месяца назад +5

    ሰክሯል ሚኪ ተብዬዉኮ ማዉራት አቅቶታልኮ

  • @ZIGIJUMULUNEH
    @ZIGIJUMULUNEH 4 месяца назад +2

    ሚኮ የሚሉሕ መረን ቅድ አፍ ማስተር አብነት ለይ አፍሕን ከፈትሕ ኣረ ስረአት አርግ እግዛብሔርን ፍራ ተው እግዛብሔር ሰብሮ እንዳይጥልሕ አነተ ስረአተ አልበኛ ከተዘራሕ ያልታረምሕ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገሕ የማትረባ አንተ ሰትገለጥ በተሰቦችሕ ን ነው ያነበብናቸው በጣም አዝናለሑ

  • @BirukTewodros
    @BirukTewodros 4 месяца назад +1

    Hi I am back again bro did you remember me I love and Like your Video!!!!!!❤❤

  • @HabtamuAweke-l5d
    @HabtamuAweke-l5d 4 месяца назад +1

    ኢትዮጵያ ዉስጥ የግብረገብ እርቀት እያያቹህ ነዉ ማስተር አብነት ሲያወራ ስርአቱ ደስ አይልም
    እርሱን ባየንበት አይናችን ማይኮን ማየት አይከብድም ? ማይኮ አዲስ አበባ ከመጣ በኋላ ያወጣዉ ስሙ ነዉ እንጂ ተወልዶ ባደገበት አካባቢ ማይክ የሚባል ይመስላቹሃል ?????

  • @natnaelyohannes1320
    @natnaelyohannes1320 4 месяца назад +1

    Beden sema mejmeriya ASCHERESAT TAWERA. Beza lay ende meskernet meselegn. TEREGAGA RUclipsR

  • @frezerkebere9575
    @frezerkebere9575 3 месяца назад

    master abenet yebekawal kedada kebde gar lemen tabedalachw

  • @AsterMelaku-mv9po
    @AsterMelaku-mv9po 4 месяца назад +2

    ❤❤

  • @jelo3241
    @jelo3241 4 месяца назад +4

    የኔ ወን ድም ልጅቷ ላይ አስተያየት ከመስጠትህ እና ከመፓስትህ በፊት ሙሉውን ሳታይ ሳትስማ ፈራጅ አትሁን በመጀመሪያ ሙሉውን እየው እሷ የስራችው አስደስቷት proud ሆና አይደለም የምታወራው በመጀመሪያ አጣራ

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 3 месяца назад

    ጀዝባ ነገር ነህ! Please አስተያየት አትስጥ! ውርጃ እኮ ኮመን እየሆነ ነው:: ባለመነጋገር ምክንያት ነው ጣራ እየነካ ያለው:: ደግ አደረገች

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 4 месяца назад

    Mayeko yemebalew ahiya master Abinet enatachinin sileredat nw? Afihin yamitkeftew

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 4 месяца назад

    😂😂😂 እማማ ዝናሽ ገደሉኝ በሳቅ 😂😂😂 እንግዲህ ማንን ትወቃ አላሉም?😂😂😂😂ኡፍፍፍ

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 4 месяца назад

    ዋዉ ነዉ ይመችክ በጣ አሪፍ ነዉ❤❤❤❤

  • @KassJesus777
    @KassJesus777 3 месяца назад

    ሰላም የኔ ወንድም "ሁለት ልጆቿን ... " ብለህ ርዕስ ሰጥተህ ሪአክት ያደርክባት ልጅ አንተ እንዳሰብከውና ስለ እርሷ እንደተናገርከው አይደለም ጉዳዩ:: ልጅቷ እያወራች ያለችው በቀደመው ማንነቷ በጥፋት ጎዳና ላይ ሆና ያደረገችውን ጥፋት ነው:: ከዚያም እግዚአብሔር ሕይወቷን እንዴት እንደቀየረው በአደባባይ ሰዎች ይማሩበትና አምላክን በመፍራት ይለወጡ ዘንድ ስኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት አምና መለወጧን ነው:: ውርጃን እደግፋለሁ ያለች ያህል ማንጸባረቅ ተገቢ አይደለም:: ስለዚህ ሳይጨርሱ ሪአክት ማድረግ መልካም አይደለምና ቢስተካከል መልካም ነው:: አመሰግናለሁ

  • @tsegayenigusie3621
    @tsegayenigusie3621 4 месяца назад

    YD Tom eski muluwun adamt hasabu Lela new eshi ye lijutwan

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 4 месяца назад +1

    ኤፍራም መቆደንያ ቢገባ

  • @eagle4452
    @eagle4452 4 месяца назад

    🚨YD Tube. በልጅ ማስወረድ ላይ የተናገርከው 100% ትክክል ነው የሚያሳዝነው አቅደው አስበው ማስወዶ ነው ደግሙ አታፍርም ጔደኞቺ ሆሉ ያስወርዳሉ ብላ በኮራት ስታወራ
    ቤተክርስትያን ዝም ስላለች ነው ይሂ ሆሉ ሴት ህፃን እየገደለ ያለው ።

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 4 месяца назад

    Miko kento new be master abenet

  • @YosefAraya-ch3nr
    @YosefAraya-ch3nr 4 месяца назад

    YD Tom .. emama zinash part ley, ena mn yeshalal, manin teweka /tikeka/endemalet new 😂😂😂😂😂

  • @SarahKonjo
    @SarahKonjo 4 месяца назад +1

    ምድነው እንድዚ የትግማሙት ምድር ባሐጌ ቱቱቱቱቱ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 4 месяца назад

    ሚኮ በጨብሲ ይደብራል ይቅርታ መጠየቅ አለበት ሚኮ ምን ነክቶት ነው እንዲ አልነበረም

  • @MesfinBelay-pg4nx
    @MesfinBelay-pg4nx 4 месяца назад

    Echi shefada/Kuletam nech kefaffi enashen

  • @samxx187
    @samxx187 4 месяца назад

    Yd the best ❤

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 4 месяца назад

    መለአኩ ቅዱስ ገብሪኤል በምድር ላይ ተቅበዝባዥ ዉሻ ያርግህ አንተ ማይኮ የምትባል ሰዉዬ

  • @GirmaMideksa
    @GirmaMideksa 4 месяца назад

    የተሰበሰበው ገንዘብ ሊታከሙበት ነበር ፈጣሪ ግን አስቀድሞ የሚሆነውን አደረገ፡፡ ማስተር አብነት መደረግ ያለበትን ነገር ሁሉ አድረጓል ማይኮ ግን ማለት የፈለገው ለምን ለፈጣሪ ትንሽ ቀን ስጣት፣ አትግደላት፣ እኛ እኮ ልናሳክማት ነበር እባክህ ብሎ ፈጣሪ ጋር መወያየት ነበረበት የሚል ነው የሚመስለው፡፡ ማይኮ የሚሉሽን በሰማሽ ››››› የሚባለውን አባባል ታውቃለህ

  • @BirhanuMelku
    @BirhanuMelku 4 месяца назад

    YD card lakelge ❤❤ ❤ Please

  • @dagmawemenelek4973
    @dagmawemenelek4973 4 месяца назад

    yemiko tifit alitayegnim sewochi...

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 4 месяца назад

    😢😢 አቤት ጭካኔሽ እግዚሆ !!!

  • @binyamabayneh1307
    @binyamabayneh1307 4 месяца назад +1

    MINU DEDEBE NEW AYTE FIE MIKO YEMIBALEW AHEYA

  • @Kidest-ow3bw
    @Kidest-ow3bw 4 месяца назад

    ሚኮ አበደ በቃ እረ ሳይጎዳ ወደ አማኑኤል

  • @togethertube9655
    @togethertube9655 4 месяца назад

    ልጁ አየር ስቧል ልጅ ማይኮ ምን አባክ አገባክ እከካም ዝም ብለህ አፍህን አትክፈት....!

  • @EnatArgosh
    @EnatArgosh 4 месяца назад

    የአጎቴ እህት እናቴ ናት

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 4 месяца назад

    YD TOM Mike maco sekaram new

  • @tesfayemelaku7372
    @tesfayemelaku7372 4 месяца назад

    ኢሄ ማይኮ የሚሉት ጉድ ምኑን ነው የሚያመው ?

  • @MeazaGeste
    @MeazaGeste 4 месяца назад

    እንደዝህ ነው መተስሰብ

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 4 месяца назад

    በማስተሪ አቢነትማአ አትምጣብን ይሰው ጤነኛአ አደለም

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 4 месяца назад +1

    ይሄ ሚኪ የሚሉት ማፈሪያ አሳዳጊ የበደለው

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 4 месяца назад

    Miko sekaram

  • @temesgenbeshawured5861
    @temesgenbeshawured5861 4 месяца назад +1

    ይሄ ልጅ ብሩ ነው ወይስ ሴትየዋ እንዲህ ያንገበገበዉ ።።።ምነዉ ወበራህ በጉዳዩ ያለ ሰዉ በረጋ ሁኔታ እንመካከርበትና እናሳዉቃችሁዋለን ካለ አንተ ኮምኘሌክስህ ተንጫጫ አስመሰለብህ

  • @ariamdawit891
    @ariamdawit891 4 месяца назад

    Miko yetenadedew birru esuga slalgeba slalsereq new yetenadedew yehe getata

  • @SarahKonjo
    @SarahKonjo 4 месяца назад +1

    7 ኛው ሲውርድ ታንቢዋለሽደሞ እዴት ነው የሚቆላሽ ቡና አፍሽውስጥ አለ እየቆላሼው ነው በቃ ለማንኘውም7 ሰባትኛውላይ እንገናኝ ዘጊ ደባሬ ዝባምቱቱቱ🐀🐀🐀

  • @addisababalij
    @addisababalij 4 месяца назад

    Weshela yizek gerbayien likeba tilalek 😅😅😅😅😅😅

  • @Zeritu-zo1rx
    @Zeritu-zo1rx 4 месяца назад

    yd❤❤❤

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 4 месяца назад

    Mayko beshitegna nw

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 4 месяца назад

    Wendeme yemetakerbewen lemin atleyim eraseh betam yasazenal 🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️

  • @nattygirma1302
    @nattygirma1302 4 месяца назад

    Yd 🎉

  • @getuoda3548
    @getuoda3548 4 месяца назад +1

    Abdowel bek meyiko keftaf

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 4 месяца назад +1

    ማይኮ የተባለው ሰው ግን ትእቢቱ እራሱ ምን ጉድ ነው?ማን ይሙት ማስተር አብነት በእሱ አፍ የሚጠራ ሰው ነው? ክፍት አፍ ምን ያቅለበልብሃል ባለጌ ደግሞ ይሳደባል እንዴ ? ቢበላ እንኳን ብሩ በእርጋታ መጠየቅ አይቀልም ?

  • @BeleteAderajew-ul8lt
    @BeleteAderajew-ul8lt 4 месяца назад

    ሰለሞን ሙሴ ባቀረበው ዜና እኔ ሴት የሆንኩ መሰለኝ

  • @EnatArgosh
    @EnatArgosh 4 месяца назад

    እኔ ግን የመጨ ምችት ነው እምትለኝ

  • @peaceforeveryone5960
    @peaceforeveryone5960 4 месяца назад

    Yihe mico masgebat nebere

  • @ethiopiahagere5377
    @ethiopiahagere5377 4 месяца назад

    ማይኮ ጥርስህን ክደን

  • @sanitizertube9042
    @sanitizertube9042 4 месяца назад

    Meko Mike where is your respect for people you will regret just calm down man
    Tebet wedeketen yekedemal
    Yelal yanete ena yene Bible

  • @genetsolomoneshete8178
    @genetsolomoneshete8178 4 месяца назад

    Miki mako 1leba new

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 4 месяца назад

    የዩቱዩበሮች ፉገራ የእነሱ ማለት ሳይሆን
    እነሱ ያሉትን አንተ እኮሕ አያሳየሕን ያለህው

  • @ዘራፍጃዉሳ
    @ዘራፍጃዉሳ 4 месяца назад

    Miko kalzerefku nw leba

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 4 месяца назад

    ብሽቅቅቅቅቅቅ ማኮ

  • @Devo-21m
    @Devo-21m 4 месяца назад +1

    Miko mike መገረፍ አለበት ይሄ ገጣጣ

  • @romanmeakelu4727
    @romanmeakelu4727 4 месяца назад

    ወንድሜ የቪዲዮ ማሟያ መስሎህ የምታቀርባቸው መንፈሳዊ ሰዎች ጌታ እየሱስ ይቅር ብሎ በደሙ አጥቦ የጰረሰውን ሰይጣን ደሞ በአነዳነድ ሰዎች እየተጠቀመ ሊከሳቸው ይሞክራል የልጅቷን ታሪክ እርግጠኛ ነኝ አልሰማወውም ሙሉውን ሰምተከው ቢሆን ስለሷ የመናገር ሞራል አይኖርህ ለማይረባ በምድር ላይ ለሚቀር ሳንቲም ብለህ የማይነካውን አትንካ ዋጋ ያስከፍልሀል

  • @robelberhe-q3f
    @robelberhe-q3f 4 месяца назад

    enate

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 4 месяца назад

    Miko sekerule

  • @ዘራፍጃዉሳ
    @ዘራፍጃዉሳ 4 месяца назад

    miko emibal ola atasayen

  • @ዘራፍጃዉሳ
    @ዘራፍጃዉሳ 4 месяца назад

    Woy gala

  • @EtenashFeyisa-uh4xt
    @EtenashFeyisa-uh4xt 3 месяца назад

    ይሄ ደነዝ ነው ከዚ ጋር ማዉራት አያሥፈልግም ስለ ብሩ አይመለከተውም

  • @ephrembelay7674
    @ephrembelay7674 4 месяца назад

    ሚኮ አበደ ለየለት

  • @msganamebrahtu8559
    @msganamebrahtu8559 4 месяца назад

    Ykrta tyk wtetu. Satwk lemn tferdaleh atchkul

  • @GirmaMideksa
    @GirmaMideksa 4 месяца назад

    አንድ ስለ እውነት ማውራት የሚፈልግ ላይቭ ላይ የገባ ሰው በመጀመርያ ደረጃ ሥርዓት የሚባል ነገር ስላለ ላይቭ ላ ስትገባ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ህዝብ ያይሃል፣ያዳምጥሃል፣ካንተ ብዙ ነገር ሊያውቀተ ይፈልጋል ግን ግን አንተ በዚህ ልክ ሰው የማታዳምጥ ከሆነ የምትሳደብ ከሆነ ከምታወራው ቁም ነገር ይልቅ ጎልቶ የሚታየው ሥርዓት አልበኝተትህ ስለሆነ ብትረጋጋ እስፒድ ቀንስ

  • @Amenamen15925
    @Amenamen15925 4 месяца назад

    ንሰሀ tክቶክ ላይ ሆነ እንዴ ባለጌ h ልጆ ችሽ አስቢ😢😢

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq 4 месяца назад

    ሚኮ የተባለው ደደብ ገንዘብ ሞትን የሚያስቀር መስሎት ነው የሚዘላብደው?

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 4 месяца назад

    ማይኮ ተብዬዉ ዝምብሎ ነዊ የምገነፍለዉ

  • @bettyfasil2204
    @bettyfasil2204 4 месяца назад

    Balege sede adeg minaynet nah

  • @KedijamudesirDemssie
    @KedijamudesirDemssie 4 месяца назад

    Ante tubo af mastern yemitera andebet endinork gm afkn tateb ahya sitegb yabelawn yragetal yesetekewn genzeb melslgn malet tichilalek gn mastern mewkes atchilm yesun lib rub yahl enkuan yelelek sew. Demo ante nek sew mitanguatitew borko atela gelbach

  • @tglovefire3659
    @tglovefire3659 4 месяца назад

    እኔ ምለዉ ግን ይች ክፍት አፍ ምድን ነዉ ምታወራዉ ቆሻሻ እደዉ ኡፍፍፍፍፍ ባለጌ😮😮

  • @theodorastreams
    @theodorastreams 4 месяца назад

    This generation are not matured

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 4 месяца назад

    አርግዛ ሳይሆን ትኩረት ለመሳብ ነዉ በተረፈዉ ስድ አደግ ናት

  • @selamYena
    @selamYena 4 месяца назад

    ሚኮ እኮ ጤነኛ አይደለም ከጨለለ ቆየ እኮ ማስተር አብነትን የመናገር ምንም መብት የለውም ሰው ሁሉ እንደእሱ ሌባ ይመስለዋል ገንዘቡን ቢያገኘው ጥርሱን ሊያሰራበት ይሆናል ገጣጣ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 4 месяца назад

    አንተ ማይኮ የምትባል ድልብ ደነዝ የማስተር አብነት ስም ባንተ አይነት ሰው አይጠራም ክፍት አፍ ነህ የመጨረሻ ታከም እሺ 😡

  • @sanitizertube9042
    @sanitizertube9042 4 месяца назад

    Miko men honeh new gen sewen bezeh leke medefer tegebe new ? You are spoiled man come on

  • @kidisty
    @kidisty 4 месяца назад

    ምንድን ነው ግን ሚተብተው ለሴትየዎ መ ሞት ሳያዝን ለብሩ መቆርቆር ። ምንም አይመለከትህም አንተን ። ሚኮ የሚባል ሰው ግን ለምንድን ነው ግን unsubscribe የማታደርጉት ግን ። promote ማድረግ አያስፈልግም ። ቅናት አስመሰለበት እሱ ስላልሰበሰበ 🫢

  • @tglovefire3659
    @tglovefire3659 4 месяца назад

    አንተ ዱዝዝዝዝዝ ሚኪ ምትባል እብድ እዳተ አይነቱ ፋራ እሱ ምን ያድርግህ

  • @AbebawwDemeke
    @AbebawwDemeke 4 месяца назад

    አንተ ክፍትአፍ

  • @saradawit9287
    @saradawit9287 4 месяца назад

    What is wrong with this Melky miko?

  • @korkitube12
    @korkitube12 4 месяца назад

    ብዙዎችን ያነጋገረው ኮንደም የበላው ሰው ruclips.net/video/yN-EaN4NLbY/видео.html

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 4 месяца назад

    አንተ ወልጋዳ ጥርሳም ማስተር አብነት የመተቸት አቅሙም ሞራሉም የለህም እረዳህ ምን ይደረግ ከሞተች ምነው እንዲህ ጠገብክ አንተንና እንዳልክን የሚገርፍ አንድ ጎበዝ እንጣ

  • @addisababalij
    @addisababalij 4 месяца назад

    Ye manem shermuta sil mawered bedferet tawralech . Sera fetoch nachu

  • @habeshafun7124
    @habeshafun7124 4 месяца назад

    Unsubscrieb all to miki

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 4 месяца назад

    ከአበሻ የሚወለዱ ልጆች 💔💔💔ፈረንጂ እኮ ይባላል ፈረንጂ አንድ ሂወቱን ዘግቶ አቁሞ የፊተኛው ነው አዲስ ሂወት የሚጀምረው 100%አበሻ ግን አንዱን ሂወት ሳይዘጋ 2(3(4(5ይደራርባል የሰው ሂወት የተወለዱት ልጆች ሂወት አጨልሞ እራሱን ሰብሮ ይወድቃል 😨😨😨😨😨🤔አይ አበሻ መሆን 🤔