ቦታ አሳዩኝ ያልኳቸዉ 3ሰዎች ጫካ ወስደዉ እንደ እንስሳ በአፀያፊ ሁኔታ ደፈሩኝ | አስታራቂ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ሲደፍሩኝ ሽንቴን መቆጣጠር እንኳ አልችልም ነበር። The Ethiopian woman sad story, three men raped me in the jungle.#ethiopia #sami_studio #እርቅ_ማእድ
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    ቦታ አሳዩኝ ያልኳቸዉ 3ሰዎች ወደ ጫካ ወስደዉ ደፈሩኝ። ሽንቴን መቆጣጠር አልችልም ነበር። እንደሴት ልጅ እንኳን አላዩኝም!
    አሁን ልጄ ስታድግ ስለአባቷ ምን ልነግራት ነዉ? ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0912789890 የእርቅ ማእድ,
    አስታራቂ, ፕሮግራም ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ስልክ +251994922121 ወይም +251902359935 ምንተስኖት ይልማ ብላችሁ ደዉሉ።
    ቢሮ መምጣት ለምትፈልጉ ደግሞ ጀሞ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ እግዚአብሔር ይባረክ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ላይ አገልግሎት ታገኛላችሁ።
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    parents, children and love partners
    be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፣
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Комментарии • 27

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  10 месяцев назад +2

    ቦታ አሳዩኝ ያልኳቸዉ 3ሰዎች ወደ ጫካ ወስደዉ ደፈሩኝ። ሽንቴን መቆጣጠር አልችልም ነበር። እንደሴት ልጅ እንኳን አላዩኝም!
    አሁን ልጄ ስታድግ ስለአባቷ ምን ልነግራት ነዉ? ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0912789890

  • @lindamarcos2043
    @lindamarcos2043 10 месяцев назад +5

    አንቺን እግዚአብሔር ይማርሽ ይቺ ልጅ እንደዚህ አይነት አባት ኖራት አልኖራት ምን ያደረግላታል ስለዚህ ይህንን ሐሳብ ትተሽ ስለ ጤናሽና ስለ ልጂሽ አስቢ

  • @mahdereshitto271
    @mahdereshitto271 9 месяцев назад

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አለ ለልጅሽም እግዚአብሔር የዘለአለም አምላክ የፍጥረት ሁሉ አባት ነው እና የአባት ስምዋ አብ በይላት እነዛን አረመኔዎችን ግን አባት ናቸው ብለሽ እንዳታስቢ

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 10 месяцев назад +3

    እህቶች፣እባካችሁ፣እራሳችንን፣እጠብቅ።ግዜው፣ከፍቷል።ያማል😭😭😭😭😭😭😭

  • @zo122m-im1zy
    @zo122m-im1zy 9 месяцев назад +1

    በሰንቱ እንቃጠል ፈጣሪ አምላክ አይዞሸ እህቴ ተጨካክነናል እኮ በሰማም

  • @hareg8865
    @hareg8865 10 месяцев назад

    ውሻ የሆኑ ወዶችን አገት አገታቸውን መቁረጥ ነው አይዞሸ እግዝያብሄር ይርዳሸ

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 10 месяцев назад +1

    ኣይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ ኣውሬዎች ናቸው በኡነቱ ፈጣሪ ይእጃቸው ይስጣቸው አረመኔዎች

  • @HERMELA3
    @HERMELA3 9 месяцев назад

    ሴት ልጅን የመቱ እጆች ልጅ አለን ብለው የሚያምን ልብ የላቸውም ወገኖቼ ፈጣሪ የጃቸውን ይስጣቸው😢

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    እግዚአብሔር ይፍርድባቸዉ😢😢😢 በምድርም በሰማይም 😢

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 10 месяцев назад +1

    ህግ የሌለበት ሀገር ያማል 💔💔💔😭😭😭😭በስንቱ እናልቅስ አምላክ ሆይ ይቅር በለን 🙏🙏🙏

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 10 месяцев назад +3

    በሽታው፣ያለብን፣ግን፣ለምን፣አናስብም፣እኛስ፣በራሳችንን፣ወጀል፣ይሆናል፣ምን፣ትጠቀማላችሁ፣ንጹሀን፣ደሀ፣ወገኖቻችን፣ህይወት፣የምታበላሹት፣በተለይ፣የክፍለ፣ሀገር፣እህቶች፣አዲሳባ፣ስኬዱ፣ተጠቀቁ፣አዲሳባላይ፣የምናየው፣የምሰማው፣ከባድነው፣እዛው፣በቀላልም፣ቢሆን፣ስሩ፣አዲሳባ፣አትጡ፣በሙቱ፣ክፍለሀገር፣ይሻላል፣የስንት፣የክፍፍለሀገር፣እህቶች፣በሰላም፣ኑረው፣አዲሳባ፣ያልፍልኛል፣ብለው፣ህይወት፣የጭለመባቸው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭፣ያቅርታ፣ጡሩወችን፣አይመለከትም፣ከምሰማው፣ከማየውነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 9 месяцев назад

    አሁን እነዚህ ወንዶችን ነው አባትሽ ማን ልበላት የምትይው እነዚህ አውሬ ናቸው አርፈሽ ልጅሽን አሳድጊ በሰላም ትደግ በድንብ ትነግሪያታለኣስ ከመቼ ወዲህ ነው ይሄ ማን ነኝ ማን ልበላት የመጣው ድሮ ማንም አሳድጎ እናቴ አባቴ ተብሎ እድከ እለተ ሞት ይኖር ነበር እረ ተው ይሄ ማን ነኝ ጥያቄ ሰው እግዚአብሔር አባትሽ ፈጣሪሽ አሳዳጊሽ ነው አለቀ ችግርሽን ብቻ እሱ ይፍታልሽ ጤናሽን ይስጥሽ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 10 месяцев назад +1

    አይ ኢትዮፒያ አገሬ ልጆችሽ አረመኔ ሆኖልሻልልልልልልል የሰው ሰይጣኖች ሒወታቹሁ አይመረ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 10 месяцев назад +1

    ግን፣ለምን፣እኛው፣በኛ፣ክፍት፣ግፍ፣ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ebenezer-fj6lb
    @ebenezer-fj6lb 7 месяцев назад

    የጻፍከው ርእስ የሰውን ህልና የሚያቆሽሽ ነው ። ቶፒክ ላይ ብትጠነቀቁ ጥሩ ነበር ። ሰው ታሪኩን ሲከታተል መስማቱ ኣይቀርም

  • @ethiofynnyvideos
    @ethiofynnyvideos 10 месяцев назад

    Min maletih new endet endih tilaleh yetignaw fiteh ezih Hager min fiteh aleh

  • @Eyutube-3rs
    @Eyutube-3rs 2 месяца назад

    አምላኬ ግን አለኔ ውለታ የዋለለት ሰው ማን አለ😢 እኔም በ16 ዓመቴ ወደ ሳዑዲ ስመጣ ተደፍሬ ግን መጥቼ የእርግዝናም የኤቻአይቪም ምርመራ ተመረመርኩ ነፃ ወጣሁ😊

  • @azebghebremedhin6162
    @azebghebremedhin6162 10 месяцев назад

    Betame yasazenale seldrsbehe gudate azenaleheu menwe saw metefeo hone men yehone yalesmanwe askake negre zenedero anichi le hege akale mamlekte nebrebshe yanichi zeme maletex enzihe wonejelgnochi lela site laye yedregutqle aheuneme be hege endikteu aheuneme le hege betasaweki melkame naw

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo 10 месяцев назад

    Ayi yesat makaraw😢😢

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 10 месяцев назад +2

    አስገድዶ የሚደፍርን እርኩሳን ወንዶች አንገታቸውን ነበር መቅጨት መንግስት የለ በሀገራችን አላህ ያዋርዳችሁ ሰው ቢገደል ይሻላል ተገዶ ከሚደፈር ኡፉ አኡዙ ቢላህ ሚን ዛሊክ!

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 10 месяцев назад +2

    ይሄ መድፈር የሚባለው ነገር የወንዶችን ቆሻሻነት ይበልጥ አጉልቶ እያሳየኝ ነው! ዝምብሎ በየሜዳው ከማያውቋት ሴት ያውም አንዱ ባፈሰሰበት ሌላው ጭራሽ ወንድ ሁሉ ይደፍራሉ! ምን አይነት ግም ፍጥረቶች ናችሁ ግን ? ለራሳችሁ ምንም ክብር የሌላችሁ እንስሶች! ቀፋፊዎች! ሳስባችሁ ገና ያስመልሰኝ ይዳዳኛል!!!!!!🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @ayishaa8396
    @ayishaa8396 10 месяцев назад

    ግን 8ወር ሙሉ ፔሬድ ሲቋረጥ እርግዝናን አልተጠራጠረችም

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf 7 месяцев назад

    😢😢😢😢

  • @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
    @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu 10 месяцев назад

    Ayyyyyyyyyyyy😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @redwave4776
    @redwave4776 10 месяцев назад

    😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @Giro2023-fq8bo
    @Giro2023-fq8bo 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 10 месяцев назад

    ኦ 😂😂😂