The number one podcast that teaches resilience to a spoiled generation የዴቭ አድማጭነት ይማርከኛል በጎ አድል ያለህ ሰው ነህ አድማጭ በመሆንህ፣ እና በረከት እስካሁን ጀሮዬ ላይ ያቃጭልብኛል😁we hope you'll bring us ግሩም ዘነበ next time. It's the first time I've asked ዴቫችን❤
This interview was a captivating conversation. The featured guest, Dr Dawit, is a seasoned psychiatrist and opinion leader, effortlessly wove together insightful anecdotes, remarkable expertise, and inspiring stories. From the very first moments of the interview, I was captivated by Dave's ability to articulate complex concepts with clarity as he delved into the intricacies of social construction, adversity, resilience and mindset changes. The host's intuitive questioning skills complemented Dave's expertise beautifully. This podcast deserves the highest accolades - an absolute must-listen.
🔊እውነት ለመናገር ካሉት ሁሉ በጣም ትልቅ ሃሳብ የሚነሳበት ትክክለኛ ህብረተሰብን የሚነካ ትልቅ ፖድካስት ነው! Dawit Thank you so much my brother. you have no idea how much you inspired me. Hopefully ትልቅ ቦታ ላይ እንደምንገናኝ!🔥🙏🔥
Thank you guys, 🙏 this podcast is really high level. I wish you could get a TV station, so that our society can benefit from your out standing discussions
Wow! This is the best and most productive video I have ever watched! The interviewer is outstanding, asking the best intellectual questions and being a wonderful listener, knowledgeable about what and when to intervene. The interviewee is well-spoken, knowing how to deliver and share vital information. Problems and solutions go hand in hand in this interview. Thank you for starting this podcast! We need more people like this to come forward and help us.
Dawit, it was nice seeing you in Toronto. I am watching your very interesting and intriguing podcast in between patients in Atlanta. I am in love with this podcast. Your ሞክሼ the host is dynamic. Just discovered him 2 days ago. What a host!
The only issue I have in this conversation is about naming things either we have to give it a name or borrow from others otherwise how can we conquer the problem without knowing what we are talking about it. Plus as human beings that our speciality giving a names to things that are surrounding us. Of course we should try to be accurate when we give a name in no way I mean “ታፔላ”
The number one podcast that teaches resilience to a spoiled generation የዴቭ አድማጭነት ይማርከኛል በጎ አድል ያለህ ሰው ነህ አድማጭ በመሆንህ፣ እና በረከት እስካሁን ጀሮዬ ላይ ያቃጭልብኛል😁we hope you'll bring us ግሩም ዘነበ next time. It's the first time I've asked ዴቫችን❤
100,000ሺ ይሙላ እባካችሁ
ጋዜጠኛው ሃገሩን ከልቡ የሚወዳት ቅን ሰው ነው። እግዚያብሄር ሃገራችንን ይባርክ።
ይህ ምርጥ 'ደጃፍ podcast' ቢያንስ በመቶ ሺዎች ሰብስክራይብ ሊኖረው ይገባል! በጣም አስተማሪ እና እውቀት የሟሹ ልምዶችን ለመቅሰም የሚረዳ ምርጥ podcast ነው!
በጣም ልንማርበት የሚገባ podcast ነው ... የሚቀርቡት እንግዳዎች .. የእርሱ አቀራረብ 🙏🙏🙏🙏🙏
This interview was a captivating conversation. The featured guest, Dr Dawit, is a seasoned psychiatrist and opinion leader, effortlessly wove together insightful anecdotes, remarkable expertise, and inspiring stories.
From the very first moments of the interview, I was captivated by Dave's ability to articulate complex concepts with clarity as he delved into the intricacies of social construction, adversity, resilience and mindset changes.
The host's intuitive questioning skills complemented Dave's expertise beautifully.
This podcast deserves the highest accolades - an absolute must-listen.
🔊እውነት ለመናገር ካሉት ሁሉ በጣም ትልቅ ሃሳብ የሚነሳበት ትክክለኛ ህብረተሰብን የሚነካ ትልቅ ፖድካስት ነው!
Dawit Thank you so much my brother.
you have no idea how much you inspired me.
Hopefully ትልቅ ቦታ ላይ እንደምንገናኝ!🔥🙏🔥
❤❤❤
በትክክል 🙏🔔
በትክክል 🙏🔔
የበረከት በላይነህ ኢትዮጵያ ላይ ያለው መረዳት በጣም ገርሞኛል🙏
Berket yaweawe conspiracy mnme yemayegenage negere adelme
ጠያቂ እና መላሽ ሲገናኝ እንዲህ ነዉ!! በርቱ!!
አሪፍ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነበር! አመሰግናለሁ ዴቭ!
ዋዉ ጥፍጥ ምስጥ እሚያደርግ አስተማሪ ዉይይት ነዉ በጣም እናመሰግናለን እያዝናናችሁ ቁምነገር ስላስተማራችሁን
Your observation and understanding of things is very admirable,👌Dave.
There Is no podcast like dejaf. Thankyou Dawit
ደጃፍ !! እንደ ስምህ ማለፊያ ማለፊያ የሆኑ ሰዎችን ነው የምታስቃኜን። ትመሰገናለህ!🙏
ለሃገራቸው በቅንነት እና በበጎ አሰተሰሰብ ካሉ ጥቂት ሰዎች መካከል ዳዊት አንዱ ነው
ሃገሩን በመውደድና ሰባዊነት nተሞላበት መልኩ ጥያቄዎችን ሲያቀርብ ይገርማል
የማድመጥ ችሎታውንም በጣም አከብርለታው
እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ይባርክ ይጠብቅ
Thank you guys, 🙏 this podcast is really high level. I wish you could get a TV station, so that our society can benefit from your out standing discussions
ዶክተር ዳዊት ዶር ደስታን እወደዋለሁ።
Dr thank you for being responsible and pointing out the problem.
የምታቀርባችው ዝግጅቶች በጣም ጥሩ ነው በርታ
Wow! This is the best and most productive video I have ever watched! The interviewer is outstanding, asking the best intellectual questions and being a wonderful listener, knowledgeable about what and when to intervene. The interviewee is well-spoken, knowing how to deliver and share vital information. Problems and solutions go hand in hand in this interview. Thank you for starting this podcast! We need more people like this to come forward and help us.
Dawit, it was nice seeing you in Toronto. I am watching your very interesting and intriguing podcast in between patients in Atlanta. I am in love with this podcast. Your ሞክሼ the host is dynamic. Just discovered him 2 days ago. What a host!
Dr. Dawit is extraordinary person. Thank you Dejaf TV!
ዴቨ ይህን ፖድካስት ከመጀመሪያው ጀምሮ ተከታትየዎለው በጣም ምርጥ ነው በርታ !!
በአብዛኛው ጥበብ አካባቢ ያሉ ሰዎችን የተለያዩ perspective ለማየት ረድቶናል ይሁንና አብዛኛው በአንድ የሃሳብ መስመር ያሉ ስዎች እንደሆኑ ተሰምቶኛል :: በአንተ አድማጭነትና ጠያቂነት ከአብዛኛው "ከተሜ elites " የተለየ perspective ስለተለያዩ ጉዳዬች አንዳንዴ ብታቀርብ መልካም ይሆናል ::❤
ግሩም ነው መቸም ሃሳብ ይሰጣል ይጽፋል ይተነትናል ሀገሩ ይወዳል የሰው ሕመም እንደዚህ የሚካፈሉ ሰዎች ያብዛልን
ሁለት ዳዊቶች ድንቅ ቆይታ ነበር ዳክተርዬ ግን 3ኛው መፅሀፍ መቼ ይወጣ ይሆን ብዬ እየጠበኩ ነው ዳዊት እባክ ከቻልክ እስከዳር ግርማዬን ኢትዮጵያዊ ሀገሩ የትነው የሚለው መፅሀፍ ደራሲና ተዋናይት ነች ብታቀርብልን ብታስብበት ❤ አሁን ኢትዮጵያ ነው ያለችው
What a wonderful podcast! Keep it up.
በርቱ! ተባረኩ!
Trauma ሲተረጎም ውልዘት ይመስለኛል በኔ አተያይ
(ውል ያጣ ዝለት፣ የቆየ መውጫ የሌለው የችግር አዙሪት)
በጣም ገላጭ የሆነ ቃል ነው ዶ/ር ዳዊት ቢያየው የሚጠቀመው ይመሰለኛል። እናመሰግናለን🙏
ዴቫ ደጃፎች ክብረት ይስጥልን ገራሚ ገራሚ ፖድካስት ነው እያቀረባቹልን ያላቹት ባላለቀ ቀጣይ ክፍል በኖረው እያልኩ ነው የማየው በርቱ አትጉደሉብን👌👌👌
no words to explain, thanks
Thanks Dave 's ,interviewee n interviewer ! Jabaadha !
Amesegnalehu dr. Dawit & the host
betame arif podcast davia eyetetekemenebet nw selehulumi nger enamesegenehalen 🙏🙏
ዴቭ የምታነሳቸው ጥያቄዎችና ሃሳቦችን የምታዳምጥበት ትዕግስት የሚያስገርም ነው በርታልን፡፡እንደ ሀሳብ ግን የመድረክህ ክብር ከፍ እያለ እንዲሄድ ነው በእንግዶች አመራረጥህ ዝቅ እንዳትልብን፡፡❤❤❤❤
Gobez ...entofento bebezabet gize kumneger yalachew program slemtakerb enamesegnalen
ቀጣይ ወይ ግሩም ዘነበን ወይ ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌን plssss🙏
Wow Dr Dave Thank You for your explanation 20:43
See this is our country when program " Tiktokrochu" is on Tv and such amazing program is in RUclips.
Thank you
Thank you so much
No.1 in podcast ❤
Thank you!!
Thank you❤🎉
መጠበቅን ጠበቅኩት ።
እናመሰግናለን።
Thanks doctor , you nailed it, 28:00_29:30
I Appreciate Your explanation
ዴቪ እናመሠግናለን በርታ ❤❤❤
what a nice podcast
ዴቫ እባክህን ዶር አለማየሁ ዋሴን አቅርብልን!
አሉ ከሚባሉ ጋዜጠኞች በላይ የተሻሉ ጥያቄዎች ነው ምጠይቀው እናምሰግናልን 😊😊😊
Nice one 💯
The best topic
የዴቭ አድማጭነት እና ጥያቄዎችን የማቅረብ ብቃት ዘይገረመ ......
please invite '' elias shitahun ''
Endet endemwedeh.....you are very intelligent
እንደማህበረሰብ " Short memory " የሆነ ነገር ቢል
እናመሰግናለን
ጋዜጠኞው በጣም አሰተዎይ ነው እውነት ጋዜጠኞ አገኞን ገና አሁን በርታ ልባችን ውሰጥ ያለውን ነው የምትጠይቅሌን እኔ ግን ሁሌ የምለው የሚመጣው መንግለት ሁሉ ህዝቡን የሚጠላ ቁጭት የሚወጣበት ህዝብ ነው መንግሰት ህዝብ ከሌለ ማንን ያሰተዳድራል ህዝብን የሚያንገላታ መንግሰት እየመጣብን በጣም ችግር ውሰጥ ነው የምንገኞው ተጠቃሚው በአገራችን የመንግሰት ካድሬ ብቻ ነው
The only issue I have in this conversation is about naming things either we have to give it a name or borrow from others otherwise how can we conquer the problem without knowing what we are talking about it. Plus as human beings that our speciality giving a names to things that are surrounding us. Of course we should try to be accurate when we give a name in no way I mean “ታፔላ”
አዲስ ሀሳብ ሲናገር አልሰማሁትም አንድ የሰፈራችን ሰው የሚያወራውን ወሬ ነው የሚያወራው እንደ በረከት የተለየ ወጣ ያለ ሀሳብ ያለው እንግዳ ቢኖር ኖሮሮ
Bereket belayneh alk ende?
❤❤❤❤❤ respect
Eliyas shitahunn or. Grum zenebe
Ykrebu😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
❤️🙏❤️
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ነርልን ዶክተርዬ
ሁለተኛ እና የመጨረሻ ክፍል??? መች ጠገብነውና????
እናመሰግናለን ዳዊቶች ። ፈሪ ለግዬ 😂😂😂 ገደልከኝ በሳቅ ዴቩ 😂
Dr dave ከድሮ ጀምሮ አፍህን አልጠግበውም። ብዙ እንዳንተ አይነት ሀኪሞች ያስፈልጉናል ።
ዶ/ር ችግሩን በስሙ ባለመጥራታችን የተጎጂውን ችግር እንደ መካድ አይቆጠርም ወይ????…መቼ ነው ችግሩን በስሙ የምንጠራው፣??
To clarify things - he is DOCTOR! Azegaju betekekel tsafe
Woww
መንግሰትና ካድሬ በዚች አገር ያልሞከረው ያልሰራው የለም ግን ብዙ ህዝብ በጣም ጭዎ ሰለሆነ ነው አገራችን ሰላም የሆነው
እንደኔ እውነት ቦታዋ ሁሉም ጋር ነው ፤ ነገር ግን ከሁኔታው አንፃር የትኛው እውነት ይቅደም ወይንም ይከተል የሚለው ነው ቅድሚያ የሚያስፈልገው ። ይህ ደግሞ የቀደመ እውነት ለተከታዩ እውነት መፍትሄ ሊሰጥ ይችላል ።
ትንሽ ረጋ ብሎ ከስሜት ወጥቶ ሳይቾክል ቢያወራ እንደተማረ ስው ፓድካስቱን ለመስማት interesting ይሆን ነበር የውይይቱን ጫፉን መያዝ አቃተኝ ጭንቅ ይላል ።
👌👌
Davey teru sera new bertaleg wendema egzabere kante gare yehune
በርታ ወንድሜ
🎉🎉🎉🎉
ከምር በሃገሬ ሁኔታ አእይምሮዬ ተቃውሶዋል
Halo
እህ ባይኖር
Ethiopia 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ufffffffff.
A country with lots of trauma! Abiy is telling us we are prospering 😢
ዶክተር ሀሳቡ ወጥቶ ቢሰማ ይሻላል፥በግዜ ሂደት ይገባን ይሆናልና።እጅህን እምይቆርጥመው እንዳለመኖር ሌላም ያልካቸውን ቀጥል
Dr lebech masebe eko bega hagere altelmdeme keswe kemengawe teleyeto masebe lmene yeklkelale
esti seyfu fantahunen host argew pls pls
ከመዓዛ ብሩ በኋላ የተገኘ ግሩም ጋዜጠኛ
ሃሳቡን ለመግለፅ የሚፈራ ሰው ወደ ሚዲያ መምጣት የለበትም!! በጣም ፈሪ ነው .... መንግስት የሚያደርገውን ጭፍጨፋ... እና ውድመት... ዘሎ... ማህበረሰቡ ላይ ስላጋጠመው trauma ሊያስረዳን ይሞክራል!! ከፈራህ ወደ ሚዲያ አለመምጣት ነው!!! ከመጣህ ግን የምታየውን አይን ያወጣ ... ግፍ እና አሰቃቂውን ጭፍጨፋ መጀመሪያ... ማስረዳት ይቀድማል... ወደ መፍትሄው ከመሄድህ በፊት!! አንተ አጣናችው ያልካቸው ሰዎች... ሞታቸው ተራ ሞት አይደለም!! እጅግ በጣም በዘግናኝ ሁኔታ መጨፍጨፋቸውን አቅልሎ ማየት መፍትሄ አያመጣም!!
(Peda_444) ሙሉ ሰሙን ለመፆፍ ያልደፈረ ሰዉ ይህን አይነት አስተያየት መስጠት አይከብድም ?
ችግሩን ማንም እያስተዋለ ነው!! ወደ መፍትሄው ደሞ የችግሩ ምንጭ መንግስት እንደሆነ ተናግሯል!..
አሁን አለማየሁን ባዳመጥንብፕት አንተን እንስማ
ወሬ ብቻ ስለምችል አትየቅ
ሙሉ video መልቀቅ እስካልጀመራቹ ድረስ unsubscribe ማድረጌን ስገልጽ እያዘንኩ ነወ።