Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ ጨዋ ሰው ነበር የምትመስለኝ አንተ እዉነት ጀግና አስተዋይ ወንድ ብትሆን እዉነት እንኳን ቢሆን ደግ አርገች በለህ እሱን አፉን ማስያዝ ሲገባህ ለሱ ቦታ ሰጠኽው ልታስርዳህ ጊዜ አልሰጠኻትም ውጭ ብለህ ልብሷን እንኳን እስክትይዝ አጣደፍካት አይደርግም ይቅርታ መጠየቅ አለብህ አንተ እራስህ
ሰው ከሰው ጋር ሲገናኝ መጠጥ በግድ ጋበዛት ምን ታድርግ በዛላይ አሞኛል እራሴን ላጠፋ ነው ብሎ አስጨንቋት ነው በጣም ትንሽ ነገር እንዲህ ትልቅ ደርጃ ታደርሳለህ አዩ ትለያለች የምር ጀግና ሴት ናት
❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢
yes😢😢
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ የሰው ልጅ ይጋጫል ግን የተያዘው ትዳር ነው ስለዚህ ታረቁ
ተባረክ የኔ ውድ ወንድም ግራ ገባን እኮ
እግዚአብሔር. ይባርክ. ወንድም ስጀምሪ. አዩ እደዚ አታደሪግም. በአይንእ. እስካላየክ አትመ ነው ትዳሪህን. አፈሪሳለው እያለ. እየነገረክ አመከው. እጂከፈጂ ስትዚ ብቻ ነው. እሪምጃ መውሰድ. ያለብህ ተው ልጃቹን እይዉ
ብዜ ተረዳህ እንጂ ያሰካራም ባለጌ ሰውዬ አምነክ ለምን ትስታለህ ታረቁ አዩ መጥፎ ሴት አይደለችምና
እረተው፣ብዙየ፣በሗላ፣ይቆጨኸል፣ሴትልጅ፣ከቆረጠች፣በሗላ፣የይቅርታልብ፣አይኖራትም፣በትታረቁ፣ይሻላል፣ነገሩን፣ባታካብደው፣ይሻላል
ዋዎ አታውይ ዋንድም 🙏🙏👌👍🥰🥰🥰🥰🥰ባሁናት ቡዛዮ ላሴጣን ባር አትክፋት ያ ዝፍዝፍ ሳውዬ አምና እንዲ ማሆንክ ጡሩ አደልም
እረ።ብዞይ።ተው😢አዩ😢ጥሩልጆነች😢።ልዩነው።በሽተናነው😢😢😢
አተ አዩንይቅርታ ጠይቃት ሄደህአጣት❤❤
ቡዜ በቃ ታረቁ አዩ አችም ወደቤትሺ ተመለሺ የኔእህቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤
ወዶቺዬ ሌላ ሴት ሲያምራቺሁ ምክንያት ታበዛላቺሁ አዩ ምንም አላርገቺ
ኧረቡዜ የዛኔኮ አንተም ሰክረህ ነበር መለስ ብለህ video እይ ታውቃለህ ግን ያንን ቆረቆንዳ የሆነሰውየ ደስ እንዳሰኘኸው አትረባም ማርያምን ግግም ብትልበት እሡን ማሳፈርነው ያለብህ የልጅህን እናት ሚስትህን ይቅርታ ብለህ እቤትህ መልሳት አዮ በጣም አስተዋይናት እንዳው ያንን ተከሲስ እግዚአብሔር ይይለት ይሔአረመኔ 😢
ቆሮቆንዳ ሳይሆን ጉቶ በለው
አያገባህም ሳይሆን እሱ ካንተ ተሽሎ ነው እንዴት ታምነዋለህ ነው ያለችው አዩ ብዙዬ ተረጋጋ ሰውየው ሴጣን ነው 💯
የኔ ወንድም በጣም እጅግ በጣም ተሳስተሀል !!!! ጥፋትህን አውቀህ ይቅርታ ጠይቅ!!ሰውዬው ቀንዱን ደብቆ የመጣ ሰይጣን ነው!!😡🙄
ቡዜ እኛ እራሡ በጣም አሣፈርከን የምር በዚህ ሠይጣን ሠውየ ሚሥትህን ማከራተትህ አፈር የምር አሁንም ይቅርታ ጠይቀህ አሥገባ
እሪ ብዛየው ተው አዩጥሩ ልጅ ናት ስውየው ባጌ ስውነው❤❤❤🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ሰላም ይውርዲ ላች❤❤
እንዴ ብዙዬ ሄደህ ነው ማምጣት ያለብህ ባህላችን እንደዛ ነው
ብዙ ከፍቶኛል እራሴን አጠፋለሁ ሲለኝ ነው የሄድኩት እየጣ ሰክሮ ላንቻም ይቀዳ ብሎ አስቀዳ አልጠጣሁም ብላለች ገና እሱ ፎቶ እያቀነባበረ ያመጣል እሱ ትዳራችሁን ሊያፈርስ መቶዋል እባክህ እልህ አትያያዙ ወንድምህን ቤተሰብክን ስማ አዩ ደግነታ እሩሩነታ ነው ዋጋ ያስከፈላት ስውዬው ውሸታም ነው አትመነው❤❤❤❤
ልጅህንም እየበደልክ ነው አስብበት❤❤❤❤
ትመሣሠላላችሁ ወድማማች ማሻ አላህ
ነገሮሃል እኮ ብዜ የኔ ትዳር ፈርሱ አት በሰላም አትኖርም ብሎህ ነበር እኮ ይህ በቃ ነበር ላት
ባንተ ያምራል ያለችህበት ድረስ ሄደክ ይቅርታ ጠይቀክ አምጣት
አይ ብዙዬጠላት አስደሰትክ ደጋረገች ብትለውኖሮሌላግዜ እይለምደውም ነበር
ሄደህ እምነት ትዳር ነው ለልጅህ ስትል በበቀል ትዳራችሁን እያፈረስ ነው ሰውዬው😢😢😢😢
ትመሳሳላላችሁ የሰው ውሬ አትሰማ ለያጣላችሁ ነው በጥጣ መን ችግር አለው ውንድምህ በጣም ጎበዝነው
ታረቁ ይቅርለግዛብሔር❤❤❤
ሰክረህ መጥተህ እኮ ነው መች ግዜ ሰጠሀት ለመስማት ይቅርታጠይቃትና ወደ ቤቷትመለስ::
ቡዚየ።ዕሱ ግን ዕናንተን ዕይየ።ይደሰታል ዐዩ።ጥሩ ሰው ነች
❤❤🎉🎉🎉ይታርቁየምትሉ❤👍
አንተ ለኪራይ ቤት እንዲህ የሆንክ የሰራኸው ቢሆን ምን ትሆን ይሆን ከቤት ውጪ አይባልም ምክንያቱም የልጅህ እናት ነች
የሆንክ ባለጌ ነህ ቡዝይ አዩ መልካምልጅናት ይሄንንንባለጌ ማመንህ በራሱ ለጠላት በርመክፈት ነው ተኝታ አላየሃትም
Balage asuwa nat lamn heda k wand gar taxaxalach😅
Ayiba@@samriqonjoአይባልም ባላጌ ራሱ አንተ ዋይም አንቺ ነሽ እሺ ጋልቱ
@@ZenaYadani tanafi 😛
@samriqonjo አንቺ ታናፍተሽ ታግበሻል ?የምናፋ ይፋሽ ሻርሙጣ 🤣🤣🤣🤣🤪🤪🤪🤪
ሰውዬው አውቆ ነው ቡዜ ትዳራቹን ሊበትን አዬን በሽታላይ ትጥላታለክ እባክክ ልልጅክ ሰትል መልሳት🙏🙏🙏
ይህን ባሌ ሰውየ ማመንህ በጣም ይገርማል አተንም ከሚስቴጋ ተኝተሃል እያለህ ነበር አስተውል አዩ በጣም ጥሩ ሴት ናት ምንም ጥፋት የለባትም
አተወዲአደለህም ምሲትህን ተበረለህ አትወቃዉም ወዲማለት በምሲቱየመጥበትነ አኑነየጠፋሊ የወዲአተላነህ
Liju sejemer wishetam new ante gin esun aminek Ayun ke lija nettles kebet masotatik tilk sitet sertehal yikirta teyikat liju sebeza balege new.
ብዜ በርግጥ አንተም ባየኸው ነገር ተናደህ ነው ነገር ግን ማመናጨቅ አልነበረብህም የፈለገ ብትናደድ ጠይቀህ በትግስት ማወቅ ነበረብህ እሷም ማስረዳት ነበረባት እናም ለማንኛውም እሱ እናተንም በእልህ ለማፋታት ነበር ያሰበው ባለጌ ስለሆነ የራሱን አበላሽቶ እናተንም ለማበላሸት ነበር ሐሳቡ ከሸፈ ለልጃችሁ አስቡ እናም ተስማሙ ሔደህ ይቅርታ ጠይቃትና አምጣት ፍቅር ማለት ዝቅ ብሎ መሰዋት መሆን ነው ከፍቅር በላይ ምንም ነገር የለም እግዚአብሔርም ለሰው ልጆች የከፈለው ያሁሉ መከራ ለፍቅር ብሎ ነው አምላክ ሲሆን ወንድሜ ተወው እሺ ይተዋል ለልጃችሁ አስቡ ለትዳራችሁም ቢሆን በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ሞክሼዬም ነህ 😅🙏🥰
አሁንም ቢሆን እሷ በንፁሕ ልቦናዋ ነበር የቀረበችዉ እሱን ከዛ መጠጥ ለማስነሳት ካለበት ሁኔታ እንዲወጣ ብላ ነዉ ለይምሰል የጠጣችዉ ምናልባትም እሷ ሳትመጣ መጠጡ አስቀድቶ ከጠበቃት የሆነ ነገር እንዳያደርግባት እፈራለዉ ሰዉየዉ አዉሬ ነገር ነዉ ተታርቃቹ ፀበል ዉሰዳት በሀይማኖታቹ ጠንክሩ ሰዉየዉ በራቹ እንዳይደርስ በሕግ አስቆሙት በተረፈዉ ሰላማቹ ይብዛ ለልጃቹ ብላቹ ታረቁ ለሰይጣን ቦታ አትስጡት
ያነን ልብስ የለበሰ አጋንንት ሰዉየ አትመነዉ ከጓደኛ ባል ጋር ይጠጣል ሲቀጥል አዩ ፈራ እግዛብሄር ያላት ትዳሯን አክባሪ ክብር ያላት ሴት ነች መቸስ ወንዶች ሰትባሉ ማያናደዉ ያናድዳችኇል እና ተናደህ እሷን ከቤት ማስወጣት አልነበረብህም እሄ ትልቅጥፋትነዉ ልጅህን ማሰብነበረብህ ለት/ ቷ መቀነስ የእናቷ ስስት ነዉ አሁንም እልክህን ተዉና እሷም በወቅቱ ያላስረዳችህ ተናዳ ነዉ ለጨጥፋቷይቅታ ትጠይቅ አንተም ከቤት በማስወጣትህ ይቅርታ ጠይቃት በሩ ክፍት ነዉ አትበል ነዉር ነዉ ብዙየ ለፍቅር መሸነፍ ብልህነት ነዉ ለልጃችሁ አስቡ ልጅ ምግብ ሳይሆን እናትን ሚፈልጉት እባክህ ህፃኗን አትጉዷት
ሲጀመር አተ አመከዉ እጁ እሱ ገና ብዙ ደረጃ ያዳርሳችኋል ማመንህ ጥሩ ሆነለት እንጂ ቀላል ነዉ ለሱ ተመችቶታል ገና ይመጣል አይተኛም ተጠንቀቁ
ብዙዬ መጽሐፍ ቅዱስ እራሱ ወንድሜ ቢበድለኝ 7 ግዜ ይቅር ልበለው እንዴ ሲለው 77ግዜ ብሉ ያለው ቃሉ ይቅር ስንል እግዚአብሔር ይቅር ስለሚለነው እና ይቅር ተባብላችሁ ያን ሰውዬ ሁለተኛ እናት ጋር እንድ ደርስ እድል አትስጡት
ገና በደብ ይገባሀል እንዴት ታስረዳህ እየጮክባት እሱኮ በግልፅ ነግሮሀል ሚስቴን ካላመጣህ እንደሚበቀልህ ሚስትህንይቅርታ ጠይቅ እሳም ደግም ጠርቷት እሱጋ እነደነበረች ያለመናገሯ ጥፍት ነው ደግ ነት ያ ጠቃል አዩ ሰላምያዉር ድላችሁ❤❤❤
ሲጀመር በግልፅ እያወራነው ፍቄ የሚባለው የኔ ንሮ ፈርሶ የናተ አይኖርም እያለነው ስለዚሕ ይከ ይጠፋሐል ውሸት እደሖነ እረ ለሰው ብለሕ ኑሮሕን አታቀዝቅዝ አዩ ማለት ታማኝ ሚስትሕ ነች ተረዳ ባልየው እኛንም አታስጨንቁ የመዳም ቅመም ነኝ ❤❤❤❤❤
Ato Buzayhu hedhe mestehene egerualye wedkehe yekerta belle memelse albhe Ayu tru lje nat
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አረ በማርያው ልጃችሁን አንድላይ አሳድጉ
Buzee dhugaa duraan bayyeen sii jalaaladha ama garu sii jibee jira dhugaa ayyu namaa garidha wani akana hin gotu namicha saree kanifii jete tidri kee hin digin😢😢
Inii oromifaa hin danda'aa moo
ቡዜበናትህሀዩጡሩሠዉናትየህባሌጌሠወየሌጣላቸሁነዉ😢😢😢😢ታረቁአሸቡዜ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waal fakatuu 🥰🥰🥰😍
Buze atwashe endtawera enkuwane geze alsthatme lemangawem tetareku auene ewdatalhu❤❤❤❤❤❤❤❤
Ere Buze liju sejemer yenen tidar afirisachehu enante be tidar atinorum bilo new yejemerelih endet yihin Sew amine tidarikin melis
አይ ገንዘብ በቃ ህዝብ ጨለለ ማለት ነው😂😂😂😂😂
አንተ ወንድ አይደለህም ብዙየ ተብየው ፍቄም ወንድ ሆኖ ያንተን ትዳር ሲበጠብጥ ቲሽ
እመቤቴን የወንድሙ ትህትና ከትልቅ ሰው መፈጠር እንዴት ደስ ይላል በመ ቤት ስም ሰው ከሰተት ብረት ከዝግት አላለም ያዩ ወ ባለቤት ስምህን አላውቀው የያዘኝም አንተም እኮ ትግስት ያለ ሀሰው ነበር ያጅል ሰው የመኖር አስነካ ሀበማርያም በስደት አለም ተቃጥላ መታ ከቤት አትገበም የሚል ደፋር ሽንት ቤት አጸርገ የሰራችሁ ነቤት አትገቢ የሚል ታዲያ እንዴት ነው ወንድማለም ይህነያመንከው እርግጠኛ ነኝ ያስነካሀ ነገር አለ ያዩ ባለቤት እንዴት እንዴት እዳመነከው ጥያቄ ነው ወንድም እየረጨበሀ መድኃኒት አለ መሰለኝ ልታምነው ባለቤቴ ሀአዩዬ ጨዋ ሴት ጨዋ ሴት ናት አይገልፃተም
ወንድሜ ትንሽ ተሳስተሀል ሰዉየዉ አመጣጡ አስቀድሞ ነግሮሕ ነበር የኔ ትዳር ፈርሶ አንተ በሰላም ምትኖር ይመስልሀል ብሎሀል አንተ መረዳት ነበረብሕ እሷን ያንን ቪድዮ አሳይቶሕ ስትመጣ በጣም አመነጫጨካት ይሕ መሆን አልነበረበትም በትሕትና በተረጋጋ መንፈስ እሷን አስቀምጠሕ መጠየቅ ነበረብሕ እሷ ያንን ነገር ብታደርገዉ እራሱ የሰዉየዉ ሀሳብ መሙላት አልነበረብሕም እሰይ ብለከዉ ከሷ በሰላም መፍታት ነዉ ያለብሕ
😡😡አንተ አስጠቂ ሚስትህን አስጠቃህ በጣም ጎበዝ☹️☹️☹️☹️
ብዙ አወራሁ ኤረ ቡዜ ተው በማርያም ልለምንክ
Sifi harawa mo buze ka fakasitu damo ugati ishi dhugade jetu kuni wata baya kenya kesati bekamu namani kena baka wati ho wali arage dhugati wali ajajauni kuni fakasudha male dubi hin barbachisu😢😢😢😢😢
ወንድሜ ዝም ብዬ ሳይህ ቃቃ ጨዋታ ነው የያዝከው ምክንያቱም ከመጀመሪያው ጀምሬ አይቻቹሀለው ልጁ እኮ በግልጽ ነው የነገረህ የኔ ትዳር ፈርሶ ያንተ አይቀጥልም ነው ያለህ አይገባህም እንዴ አንተ እራስህ ማሰቢያህ የት ሄደ ግን ሲገባኝ ድራማ እየሰራቹህ ይመስለኛል ለዶራል ካልሆነ አስብበት ይቆጭሀል
😢😢😢😢😢
Ata sat huon Eswa Wandnahe
እረ አዩ እንደዚ አታረግም አዩ መልካም ትትና ያላት ልጀ ነች ይኤ ባለጌ የሠዉ ቁሻሻ ባለጌ ነው አንተ ለሚስትክ እንዴትአታምንም እባክክ ይቅርታ አድርግላትአዪዩ ደግ ስለኣነች ነወ እባክክእ ወንድሜ ከይቅርታጋ ዉሽቱንነው የናተን ትዳር ለማፋታትነው የኔወንድም በአዩ ሰምይቅርታ እጠይቃለው ልጃችዉን ሳድጉ
👍👍👍👍👍👍👍👍
እናልጂ ያለእናቱ ከባዲነዉ ተጨናነቃለቺ ወላሂከትምረትሥመጣ ቤቱ ተዘገቶካየሁት እደትእደሚጨልመኚ እኔበራሴ ቡዜ አተሂደህይቅርታ ጠይቀህአምጣት ተዉ ባተያምራል ነገራሀለቺደሞበሚዲያ ተናገራለቺ ሳታመር በወቅቱ ሂደህይቅርታጠይቀህ ሚሥትናልጀህን ያዝ ካሁንቡሀላ እገሩ እቤትህ እዳይረገጥ አልበለዚያ ደፈተሀዉተገላገል ይሂዉሻ እናትለሡበላቺሁ ሚሥቱንገቢአትገቢእየተማገታቺሁ ለናተ ሊላሴራ አሰረ የሥራዉንይሥጠዉ አተሚሤትህንለምነህታረቅበቃ ለልጀህሥትል እሷንእያሠበቺነዉ ከትትል አንሷታልየተባልከዉ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንተን ለአይምሮ ችግር ላለው አስደሳች እንድትሆን ያረገህ ይመስለኛል እንጂ አንተን የመሰለ አስታሪቂ ሽማግሌ የሆንክ በእንደዚህ ፍሬፈርስኪ መሸነፍ አይገባህም ነበር ሰውየው ልጅ የለውም መሰለኝ የቤተሰብ አላፊነት ሰለማያውቅ ሰለሆነ አንተ ፈጣሪ የሰጣችሁን እህል ውኃ አክብራችሁ በቃላችሁ ፀንታችሁ ለነፍስ አባታችሁ ሰትሉ መኖር ነው ከናንተ የከበደ ያለ የትዳር ችግር ወደፊት ሙሉ እድሜ ፈጣሪ ያድርሳችሁና ታሰሙታላችሁ የሰውየውም ብልግናና ሞኝነት ሱያስቃችሁ ይኖራል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁና ትደርሱበታላችሁ።
🙏🙏
ልጅቱንማ ተጫወታችሁባት
የልጂ አዋቂ
ተደ በፊትም እዬ ነገርክ አይደልም ቤትክን ያፍርስክ
😢😢😢ታረቁ
❤❤❤❤😢😢😢😢
ሰውየው ዙሮ ዙሮ ትዳራቹ እንዲበጠበጥ እፈልጋለሁ ብለዋል የሆነ አረመኔ ነውና በመሃላቹ ንፋስ አታግቡ
Buze dhiisii kunii namichii faayyaa mitti Dhugaa Ayyun miskina😢😢😢😢
ስጀምር አድ ቢዶወ ብቻነው ይሳየህ የተለይየ ቢዶወ እኳን ቢሳይህ ታምን ነበር እደት ባድቢዶወ ታምናለህ ልጁ ሲጀመር ሸረኛ ነው
❤❤❤❤👍👍👍👍😭
Buze terdati kezi kemayireba sew texirxirataleh negerun qeleli argew
ቡዜ ሚስትህን ከማንምበላይ ሚስትህን አንተ ታውቃታለህ የልጁን ችግር እያወህ ይህን ማድረግ አልነበረህም አሁንም ያለችበት ቦታ ሄደህ ይቅርታ ጠይቃት
አፈር ብላ ቡዜ እሱ የናተን ትዳር ለመበተን የማይቆፍረው ድንጋይ የለም ይልቁንስ አዩን ይቅርታ ጠይቀህ ታረቁ
😢😢😢😢❤❤❤❤❤
አንተ ሚስትክን አታምንም በጣም ታሳዝናለክ ሚስቱን የማያምን ባል ገደል ይግባ ካላመነኝ ባሌ ባያገባኝ እመርጣለሁ በእውነት ልብ ግዙ ታድርጋ ያረገችው በውስጥ መክረክ ዘክር አጣራ ከዛ ፍረድ እሱ ሲጀመር ሳይጣሉ በፊት ይሆናል እየጫትን እናውራ ብሎ አታሎ ቀርጿት ቢሆንስ አርቀክ አስብ ሁሉም ሰው እንደኔ ያስባል ብለክ አጠብቅ ወድም😮😮😮
በመጠጡ ውስጥ ይሆነ ነገር አርጎ ከሱጋር አብረ እድተኛ ወይ ከሌላጋር አስተኝቷት እዴሆ ብየ አሰብኩት ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
ተወከል ታረቁ
አንተማውን ባልትባል አለ የስንት አመት ሚኒስትር ምን ያቃተ የጎደለው ህይወት የምሬ ነው ባይፈርስ የኖ ወንዶችን አትወክም ለመጠየቅ ስትችል እንድትነግረህ ነው የፈለከው እንደዚህ አይነት ነው ነበረች ፍቅር ብቻዋን አስቀምጣ አልገባት
Tarku.❤🎉🎉🎉🎉
መማለስክጡሩነው❤❤❤❤
👍👍👍😂😂😂😂😂😂
ayu yene qonjo ayizosh anchi degi sawu neshi
ባሁንስአት ማቀናበርየበዛበትዘመንነውትዳርክንአታፍርስ
አትያላከሰብርካትን እሱ ምንየበል😢😢😢
Buzeni imoo kechaa dabarafatee rabi fiqedha hin gahuu kuni imo kuni gowuma Mulisaa am kanuma hin godhin buzee 😂😂😂😂😂
Lemndnew eswas kejimru endezi new bela yalinegerech
ብዚዬ በመነጋገር ፊቶ እረ ተው
Buze asikeyemikegn ayu leaning newu yemitihonewu eyalik tadiya ahun endih sitaderg tesemagn tekeraribachihu lemenegager mokiru buzz kinibir newu be denib eyewu ayum rega beyina asirejiwu enditerater atarigiwu lelijachihum asibu
Agrik lay wadqa yiqrta litlik yigabal kmr buze
Yoo nama bekkutu tatee fiqeni ofini si qixechufi bakka kanti yadii siriti gadii bu.iiti siriti hin gowumini buzee
Esuwa shemagela sabseba yekerta selalngrkuk bela yekerta malet albat .tefategna nat esu sayak kewand megenagnet
Agaltuu jechuumitii atii Abbaa mana shittii lafaa ishiin jirtuu dhaqiitii haniis hatiis balesiinera dhifaamaa jedhii galfadhuu abbaan mana utubaa manatii isiin lachaanu balleeesa qabduu jalqaaba wan dhagesee Adhaa mana Kee tasgaaboftee gafachuu qabdaa ishiniis imoo tasgaaboftee sif ibsuu qabdii silazii isiin lachanuu balesaa qabduu kanafuu dhaqii galchii lafa ishiini jirtuuti galfadhuu
ወንድም መወላወል አያስፈልግም። ውሸቱ መሆኑ ገብቶኛል በችኮላ ከቤት እንድትወጪ ስላደረኩሽ ይቅርታ ብለህ እንድትመለስ አድርጋት። መታበይ በትዳር አያስፈልግም።
እኔ ጨዋ ሰው ነበር የምትመስለኝ አንተ እዉነት ጀግና አስተዋይ ወንድ ብትሆን እዉነት እንኳን ቢሆን ደግ አርገች በለህ እሱን አፉን ማስያዝ ሲገባህ ለሱ ቦታ ሰጠኽው ልታስርዳህ ጊዜ አልሰጠኻትም ውጭ ብለህ ልብሷን እንኳን እስክትይዝ አጣደፍካት አይደርግም ይቅርታ መጠየቅ አለብህ አንተ እራስህ
ሰው ከሰው ጋር ሲገናኝ መጠጥ በግድ ጋበዛት ምን ታድርግ በዛላይ አሞኛል እራሴን ላጠፋ ነው ብሎ አስጨንቋት ነው በጣም ትንሽ ነገር እንዲህ ትልቅ ደርጃ ታደርሳለህ አዩ ትለያለች የምር ጀግና ሴት ናት
❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢
yes😢😢
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ የሰው ልጅ ይጋጫል ግን የተያዘው ትዳር ነው ስለዚህ ታረቁ
ተባረክ የኔ ውድ ወንድም ግራ ገባን እኮ
እግዚአብሔር. ይባርክ. ወንድም ስጀምሪ. አዩ እደዚ አታደሪግም. በአይንእ. እስካላየክ አትመ ነው ትዳሪህን. አፈሪሳለው እያለ. እየነገረክ አመከው. እጂከፈጂ ስትዚ ብቻ ነው. እሪምጃ መውሰድ. ያለብህ ተው ልጃቹን እይዉ
ብዜ ተረዳህ እንጂ ያሰካራም ባለጌ ሰውዬ አምነክ ለምን ትስታለህ ታረቁ አዩ መጥፎ ሴት አይደለችምና
እረተው፣ብዙየ፣በሗላ፣ይቆጨኸል፣ሴትልጅ፣ከቆረጠች፣በሗላ፣የይቅርታልብ፣አይኖራትም፣በትታረቁ፣ይሻላል፣ነገሩን፣ባታካብደው፣ይሻላል
ዋዎ አታውይ ዋንድም 🙏🙏👌👍🥰🥰🥰🥰🥰ባሁናት ቡዛዮ ላሴጣን ባር አትክፋት ያ ዝፍዝፍ ሳውዬ አምና እንዲ ማሆንክ ጡሩ አደልም
እረ።ብዞይ።ተው😢አዩ😢ጥሩልጆነች😢።ልዩነው።በሽተናነው😢😢😢
አተ አዩንይቅርታ ጠይቃት ሄደህአጣት❤❤
ቡዜ በቃ ታረቁ አዩ አችም ወደቤትሺ ተመለሺ የኔእህቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤
ወዶቺዬ ሌላ ሴት ሲያምራቺሁ ምክንያት ታበዛላቺሁ አዩ ምንም አላርገቺ
ኧረቡዜ የዛኔኮ አንተም ሰክረህ ነበር መለስ ብለህ video እይ ታውቃለህ ግን ያንን ቆረቆንዳ የሆነሰውየ ደስ እንዳሰኘኸው አትረባም ማርያምን ግግም ብትልበት እሡን ማሳፈርነው ያለብህ የልጅህን እናት ሚስትህን ይቅርታ ብለህ እቤትህ መልሳት አዮ በጣም አስተዋይናት እንዳው ያንን ተከሲስ እግዚአብሔር ይይለት ይሔአረመኔ 😢
ቆሮቆንዳ ሳይሆን ጉቶ በለው
አያገባህም ሳይሆን እሱ ካንተ ተሽሎ ነው እንዴት ታምነዋለህ ነው ያለችው አዩ ብዙዬ ተረጋጋ ሰውየው ሴጣን ነው 💯
የኔ ወንድም በጣም እጅግ በጣም ተሳስተሀል !!!!
ጥፋትህን አውቀህ ይቅርታ ጠይቅ!!
ሰውዬው ቀንዱን ደብቆ የመጣ ሰይጣን ነው!!😡🙄
ቡዜ እኛ እራሡ በጣም አሣፈርከን የምር በዚህ ሠይጣን ሠውየ ሚሥትህን ማከራተትህ አፈር የምር አሁንም ይቅርታ ጠይቀህ አሥገባ
እሪ ብዛየው ተው አዩጥሩ ልጅ ናት ስውየው ባጌ ስውነው❤❤❤🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ሰላም ይውርዲ ላች❤❤
እንዴ ብዙዬ ሄደህ ነው ማምጣት ያለብህ ባህላችን እንደዛ ነው
ብዙ ከፍቶኛል እራሴን አጠፋለሁ ሲለኝ ነው የሄድኩት እየጣ ሰክሮ ላንቻም ይቀዳ ብሎ አስቀዳ አልጠጣሁም ብላለች ገና እሱ ፎቶ እያቀነባበረ ያመጣል እሱ ትዳራችሁን ሊያፈርስ መቶዋል እባክህ እልህ አትያያዙ ወንድምህን ቤተሰብክን ስማ አዩ ደግነታ እሩሩነታ ነው ዋጋ ያስከፈላት ስውዬው ውሸታም ነው አትመነው❤❤❤❤
ልጅህንም እየበደልክ ነው አስብበት❤❤❤❤
ትመሣሠላላችሁ ወድማማች ማሻ አላህ
ነገሮሃል እኮ ብዜ የኔ ትዳር ፈርሱ አት በሰላም አትኖርም ብሎህ ነበር እኮ ይህ በቃ ነበር ላት
ባንተ ያምራል ያለችህበት ድረስ ሄደክ ይቅርታ ጠይቀክ አምጣት
አይ ብዙዬጠላት አስደሰትክ ደጋረገች ብትለውኖሮሌላግዜ እይለምደውም ነበር
ሄደህ እምነት ትዳር ነው ለልጅህ ስትል በበቀል ትዳራችሁን እያፈረስ ነው ሰውዬው😢😢😢😢
ትመሳሳላላችሁ የሰው ውሬ አትሰማ ለያጣላችሁ ነው በጥጣ መን ችግር አለው ውንድምህ በጣም ጎበዝነው
ታረቁ ይቅርለግዛብሔር❤❤❤
ሰክረህ መጥተህ እኮ ነው መች ግዜ ሰጠሀት ለመስማት ይቅርታጠይቃትና ወደ ቤቷትመለስ::
ቡዚየ።ዕሱ ግን ዕናንተን ዕይየ።ይደሰታል ዐዩ።ጥሩ ሰው ነች
❤❤🎉🎉🎉ይታርቁየምትሉ❤👍
አንተ ለኪራይ ቤት እንዲህ የሆንክ የሰራኸው ቢሆን ምን ትሆን ይሆን ከቤት ውጪ አይባልም ምክንያቱም የልጅህ እናት ነች
የሆንክ ባለጌ ነህ ቡዝይ አዩ መልካምልጅናት ይሄንንንባለጌ ማመንህ በራሱ ለጠላት በርመክፈት ነው ተኝታ አላየሃትም
Balage asuwa nat lamn heda k wand gar taxaxalach😅
Ayiba@@samriqonjoአይባልም ባላጌ ራሱ አንተ ዋይም አንቺ ነሽ እሺ ጋልቱ
@@ZenaYadani tanafi 😛
@samriqonjo አንቺ ታናፍተሽ ታግበሻል ?
የምናፋ ይፋሽ ሻርሙጣ 🤣🤣🤣🤣🤪🤪🤪🤪
ሰውዬው አውቆ ነው ቡዜ ትዳራቹን ሊበትን አዬን በሽታላይ ትጥላታለክ እባክክ ልልጅክ ሰትል መልሳት🙏🙏🙏
ይህን ባሌ ሰውየ ማመንህ በጣም ይገርማል አተንም ከሚስቴጋ ተኝተሃል እያለህ ነበር አስተውል አዩ በጣም ጥሩ ሴት ናት ምንም ጥፋት የለባትም
አተወዲአደለህም ምሲትህን ተበረለህ አትወቃዉም ወዲማለት በምሲቱየመጥበትነ አኑነየጠፋሊ የወዲአተላነህ
Liju sejemer wishetam new ante gin esun aminek Ayun ke lija nettles kebet masotatik tilk sitet sertehal yikirta teyikat liju sebeza balege new.
ብዜ በርግጥ አንተም ባየኸው ነገር ተናደህ ነው ነገር ግን ማመናጨቅ አልነበረብህም የፈለገ ብትናደድ ጠይቀህ በትግስት ማወቅ ነበረብህ እሷም ማስረዳት ነበረባት እናም ለማንኛውም እሱ እናተንም በእልህ ለማፋታት ነበር ያሰበው ባለጌ ስለሆነ የራሱን አበላሽቶ እናተንም ለማበላሸት ነበር ሐሳቡ ከሸፈ ለልጃችሁ አስቡ እናም ተስማሙ ሔደህ ይቅርታ ጠይቃትና አምጣት ፍቅር ማለት ዝቅ ብሎ መሰዋት መሆን ነው ከፍቅር በላይ ምንም ነገር የለም እግዚአብሔርም ለሰው ልጆች የከፈለው ያሁሉ መከራ ለፍቅር ብሎ ነው አምላክ ሲሆን ወንድሜ ተወው እሺ ይተዋል ለልጃችሁ አስቡ ለትዳራችሁም ቢሆን በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ሞክሼዬም ነህ 😅🙏🥰
አሁንም ቢሆን እሷ በንፁሕ ልቦናዋ ነበር የቀረበችዉ እሱን ከዛ መጠጥ ለማስነሳት ካለበት ሁኔታ እንዲወጣ ብላ ነዉ ለይምሰል የጠጣችዉ ምናልባትም እሷ ሳትመጣ መጠጡ አስቀድቶ ከጠበቃት የሆነ ነገር እንዳያደርግባት እፈራለዉ ሰዉየዉ አዉሬ ነገር ነዉ ተታርቃቹ ፀበል ዉሰዳት በሀይማኖታቹ ጠንክሩ ሰዉየዉ በራቹ እንዳይደርስ በሕግ አስቆሙት በተረፈዉ ሰላማቹ ይብዛ ለልጃቹ ብላቹ ታረቁ ለሰይጣን ቦታ አትስጡት
ያነን ልብስ የለበሰ አጋንንት ሰዉየ አትመነዉ ከጓደኛ ባል ጋር ይጠጣል ሲቀጥል አዩ ፈራ እግዛብሄር ያላት ትዳሯን አክባሪ ክብር ያላት ሴት ነች መቸስ ወንዶች ሰትባሉ ማያናደዉ ያናድዳችኇል እና ተናደህ እሷን ከቤት ማስወጣት አልነበረብህም እሄ ትልቅጥፋትነዉ ልጅህን ማሰብነበረብህ ለት/ ቷ መቀነስ የእናቷ ስስት ነዉ አሁንም እልክህን ተዉና እሷም በወቅቱ ያላስረዳችህ ተናዳ ነዉ ለጨጥፋቷይቅታ ትጠይቅ አንተም ከቤት በማስወጣትህ ይቅርታ ጠይቃት በሩ ክፍት ነዉ አትበል ነዉር ነዉ ብዙየ ለፍቅር መሸነፍ ብልህነት ነዉ ለልጃችሁ አስቡ ልጅ ምግብ ሳይሆን እናትን ሚፈልጉት እባክህ ህፃኗን አትጉዷት
ሲጀመር አተ አመከዉ እጁ እሱ ገና ብዙ ደረጃ ያዳርሳችኋል ማመንህ ጥሩ ሆነለት እንጂ ቀላል ነዉ ለሱ ተመችቶታል ገና ይመጣል አይተኛም ተጠንቀቁ
ብዙዬ መጽሐፍ ቅዱስ እራሱ ወንድሜ ቢበድለኝ 7 ግዜ ይቅር ልበለው እንዴ ሲለው 77ግዜ ብሉ ያለው ቃሉ ይቅር ስንል እግዚአብሔር ይቅር ስለሚለነው እና ይቅር ተባብላችሁ ያን ሰውዬ ሁለተኛ እናት ጋር እንድ ደርስ እድል አትስጡት
ገና በደብ ይገባሀል እንዴት ታስረዳህ እየጮክባት እሱኮ በግልፅ ነግሮሀል ሚስቴን ካላመጣህ እንደሚበቀልህ ሚስትህንይቅርታ ጠይቅ እሳም ደግም ጠርቷት እሱጋ እነደነበረች ያለመናገሯ ጥፍት ነው ደግ ነት ያ ጠቃል አዩ ሰላምያዉር ድላችሁ❤❤❤
ሲጀመር በግልፅ እያወራነው ፍቄ የሚባለው የኔ ንሮ ፈርሶ የናተ አይኖርም እያለነው ስለዚሕ ይከ ይጠፋሐል ውሸት እደሖነ እረ ለሰው ብለሕ ኑሮሕን አታቀዝቅዝ አዩ ማለት ታማኝ ሚስትሕ ነች ተረዳ ባልየው እኛንም አታስጨንቁ የመዳም ቅመም ነኝ ❤❤❤❤❤
Ato Buzayhu hedhe mestehene egerualye wedkehe yekerta belle memelse albhe Ayu tru lje nat
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አረ በማርያው ልጃችሁን አንድላይ አሳድጉ
Buzee dhugaa duraan bayyeen sii jalaaladha ama garu sii jibee jira dhugaa ayyu namaa garidha wani akana hin gotu namicha saree kanifii jete tidri kee hin digin😢😢
Inii oromifaa hin danda'aa moo
ቡዜበናትህሀዩጡሩሠዉናትየህባሌጌሠወየሌጣላቸሁነዉ😢😢😢😢ታረቁአሸቡዜ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waal fakatuu 🥰🥰🥰😍
Buze atwashe endtawera enkuwane geze alsthatme lemangawem tetareku auene ewdatalhu❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
Ere Buze liju sejemer yenen tidar afirisachehu enante be tidar atinorum bilo new yejemerelih endet yihin Sew amine tidarikin melis
አይ ገንዘብ በቃ ህዝብ ጨለለ ማለት ነው😂😂😂😂😂
አንተ ወንድ አይደለህም ብዙየ ተብየው ፍቄም ወንድ ሆኖ ያንተን ትዳር ሲበጠብጥ ቲሽ
እመቤቴን የወንድሙ ትህትና ከትልቅ ሰው መፈጠር እንዴት ደስ ይላል በመ ቤት ስም ሰው ከሰተት ብረት ከዝግት አላለም ያዩ ወ ባለቤት ስምህን አላውቀው የያዘኝም አንተም እኮ ትግስት ያለ ሀሰው ነበር ያጅል ሰው የመኖር አስነካ ሀበማርያም በስደት አለም ተቃጥላ መታ ከቤት አትገበም የሚል ደፋር ሽንት ቤት አጸርገ የሰራችሁ ነቤት አትገቢ የሚል ታዲያ እንዴት ነው ወንድማለም ይህነያመንከው እርግጠኛ ነኝ ያስነካሀ ነገር አለ ያዩ ባለቤት እንዴት እንዴት እዳመነከው ጥያቄ ነው ወንድም እየረጨበሀ መድኃኒት አለ መሰለኝ ልታምነው ባለቤቴ ሀአዩዬ ጨዋ ሴት ጨዋ ሴት ናት አይገልፃተም
ወንድሜ ትንሽ ተሳስተሀል ሰዉየዉ አመጣጡ አስቀድሞ ነግሮሕ ነበር የኔ ትዳር ፈርሶ አንተ በሰላም ምትኖር ይመስልሀል ብሎሀል አንተ መረዳት ነበረብሕ እሷን ያንን ቪድዮ አሳይቶሕ ስትመጣ በጣም አመነጫጨካት ይሕ መሆን አልነበረበትም በትሕትና በተረጋጋ መንፈስ እሷን አስቀምጠሕ መጠየቅ ነበረብሕ እሷ ያንን ነገር ብታደርገዉ እራሱ የሰዉየዉ ሀሳብ መሙላት አልነበረብሕም እሰይ ብለከዉ ከሷ በሰላም መፍታት ነዉ ያለብሕ
😡😡አንተ አስጠቂ ሚስትህን አስጠቃህ በጣም ጎበዝ☹️☹️☹️☹️
ብዙ አወራሁ ኤረ ቡዜ ተው በማርያም ልለምንክ
Sifi harawa mo buze ka fakasitu damo ugati ishi dhugade jetu kuni wata baya kenya kesati bekamu namani kena baka wati ho wali arage dhugati wali ajajauni kuni fakasudha male dubi hin barbachisu😢😢😢😢😢
ወንድሜ ዝም ብዬ ሳይህ ቃቃ ጨዋታ ነው የያዝከው ምክንያቱም ከመጀመሪያው ጀምሬ አይቻቹሀለው ልጁ እኮ በግልጽ ነው የነገረህ የኔ ትዳር ፈርሶ ያንተ አይቀጥልም ነው ያለህ አይገባህም እንዴ አንተ እራስህ ማሰቢያህ የት ሄደ ግን ሲገባኝ ድራማ እየሰራቹህ ይመስለኛል ለዶራል ካልሆነ አስብበት ይቆጭሀል
😢😢😢😢😢
Ata sat huon Eswa Wandnahe
እረ አዩ እንደዚ አታረግም አዩ መልካም ትትና ያላት ልጀ ነች ይኤ ባለጌ የሠዉ ቁሻሻ ባለጌ ነው አንተ ለሚስትክ እንዴትአታምንም እባክክ ይቅርታ አድርግላትአዪዩ ደግ ስለኣነች ነወ እባክክእ ወንድሜ ከይቅርታጋ ዉሽቱንነው የናተን ትዳር ለማፋታትነው የኔወንድም በአዩ ሰምይቅርታ እጠይቃለው ልጃችዉን ሳድጉ
👍👍👍👍👍👍👍👍
እናልጂ ያለእናቱ ከባዲነዉ ተጨናነቃለቺ ወላሂከትምረትሥመጣ ቤቱ ተዘገቶካየሁት እደትእደሚጨልመኚ እኔበራሴ ቡዜ አተሂደህይቅርታ ጠይቀህአምጣት ተዉ ባተያምራል ነገራሀለቺደሞበሚዲያ ተናገራለቺ ሳታመር በወቅቱ ሂደህይቅርታጠይቀህ ሚሥትናልጀህን ያዝ ካሁንቡሀላ እገሩ እቤትህ እዳይረገጥ አልበለዚያ ደፈተሀዉተገላገል ይሂዉሻ እናትለሡበላቺሁ ሚሥቱንገቢአትገቢእየተማገታቺሁ ለናተ ሊላሴራ አሰረ የሥራዉንይሥጠዉ አተሚሤትህንለምነህታረቅበቃ ለልጀህሥትል እሷንእያሠበቺነዉ ከትትል አንሷታልየተባልከዉ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንተን ለአይምሮ ችግር ላለው አስደሳች እንድትሆን ያረገህ ይመስለኛል እንጂ አንተን የመሰለ አስታሪቂ ሽማግሌ የሆንክ በእንደዚህ ፍሬፈርስኪ መሸነፍ አይገባህም ነበር ሰውየው ልጅ የለውም መሰለኝ የቤተሰብ አላፊነት ሰለማያውቅ ሰለሆነ አንተ ፈጣሪ የሰጣችሁን እህል ውኃ አክብራችሁ በቃላችሁ ፀንታችሁ ለነፍስ አባታችሁ ሰትሉ መኖር ነው ከናንተ የከበደ ያለ የትዳር ችግር ወደፊት ሙሉ እድሜ ፈጣሪ ያድርሳችሁና ታሰሙታላችሁ የሰውየውም ብልግናና ሞኝነት ሱያስቃችሁ ይኖራል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁና ትደርሱበታላችሁ።
🙏🙏
ልጅቱንማ ተጫወታችሁባት
የልጂ አዋቂ
ተደ በፊትም እዬ ነገርክ አይደልም ቤትክን ያፍርስክ
😢😢😢ታረቁ
❤❤❤❤😢😢😢😢
ሰውየው ዙሮ ዙሮ ትዳራቹ እንዲበጠበጥ እፈልጋለሁ ብለዋል የሆነ አረመኔ ነውና በመሃላቹ ንፋስ አታግቡ
Buze dhiisii kunii namichii faayyaa mitti Dhugaa Ayyun miskina😢😢😢😢
ስጀምር አድ ቢዶወ ብቻነው ይሳየህ የተለይየ ቢዶወ እኳን ቢሳይህ ታምን ነበር እደት ባድቢዶወ ታምናለህ ልጁ ሲጀመር ሸረኛ ነው
❤❤❤❤👍👍👍👍😭
Buze terdati kezi kemayireba sew texirxirataleh negerun qeleli argew
ቡዜ ሚስትህን ከማንምበላይ ሚስትህን አንተ ታውቃታለህ የልጁን ችግር እያወህ ይህን ማድረግ አልነበረህም አሁንም ያለችበት ቦታ ሄደህ ይቅርታ ጠይቃት
አፈር ብላ ቡዜ እሱ የናተን ትዳር ለመበተን የማይቆፍረው ድንጋይ የለም ይልቁንስ አዩን ይቅርታ ጠይቀህ ታረቁ
😢😢😢😢❤❤❤❤❤
አንተ ሚስትክን አታምንም በጣም ታሳዝናለክ ሚስቱን የማያምን ባል ገደል ይግባ ካላመነኝ ባሌ ባያገባኝ እመርጣለሁ በእውነት ልብ ግዙ ታድርጋ ያረገችው በውስጥ መክረክ ዘክር አጣራ ከዛ ፍረድ እሱ ሲጀመር ሳይጣሉ በፊት ይሆናል እየጫትን እናውራ ብሎ አታሎ ቀርጿት ቢሆንስ አርቀክ አስብ ሁሉም ሰው እንደኔ ያስባል ብለክ አጠብቅ ወድም😮😮😮
በመጠጡ ውስጥ ይሆነ ነገር አርጎ ከሱጋር አብረ እድተኛ ወይ ከሌላጋር አስተኝቷት እዴሆ ብየ አሰብኩት ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
ተወከል ታረቁ
አንተማውን ባልትባል አለ የስንት አመት ሚኒስትር ምን ያቃተ የጎደለው ህይወት የምሬ ነው ባይፈርስ የኖ ወንዶችን አትወክም ለመጠየቅ ስትችል እንድትነግረህ ነው የፈለከው እንደዚህ አይነት ነው ነበረች ፍቅር ብቻዋን አስቀምጣ አልገባት
Tarku.❤🎉🎉🎉🎉
መማለስክጡሩነው❤❤❤❤
👍👍👍😂😂😂😂😂😂
ayu yene qonjo ayizosh anchi degi sawu neshi
ባሁንስአት ማቀናበርየበዛበትዘመንነው
ትዳርክንአታፍርስ