Hareg part 25

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 183

  • @BeleteEnguday
    @BeleteEnguday 9 дней назад +17

    መልካም እናት ነሽ ሁለታችሁም ሥታምሩ ሁለት መልካም እናት እና ልጅ ፈጣሪ ጥሩ ደረጃ ላይ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ❤❤❤❤❤

    • @Tatrtouyt
      @Tatrtouyt 6 дней назад

      እደ ልጂቱ ምንእያለችነው ግን

  • @Meera-z1t
    @Meera-z1t 4 дня назад +6

    መልካም እናት ነሽ መጨረሸዋን ያሳምርልሽ እግዚአብሔር በፀጋው በሞገስ ያሳድግልሽ መልካም እናት ነሽ

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 10 дней назад +29

    አሁን ነው ያየሁት ግን አንቺ እራስሽ እሷን የወለድሽ አትመስይም 😊 መልካም እናት ነሽ በብዛት ባሁን ጊዜ ልጆቻቸው ምንም ይሁኑ ምን ልጆቻቸው እንዲፈምሱላቸው ይፈልጋሉ እንዳንቺ ላያስቡ ይችላሉ ብቻ እግዚአብሔር ወጣት ልጆቻችንን ይጠብቅልን የማንንም ልጅ ክፉ አይንካቸው ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው ሲል ደግፈው አቅናው ስህተቱን አርመው አላማውን እንዲፈፅም እርዳው ወዘተ ማለት ነው እውነት ነው አላማዋ ከሆነ ልታደናቅፊያት ነበር ጥሩ ነው የህዝቡን ምክር መስማትሽ ምናልባትኮ ልትቀጥልም ወይ በሌላ አላማ ትገለጥ ይሆናል

    • @Tatrtouyt
      @Tatrtouyt 6 дней назад +1

      ውሸቷን

    • @ለይሏአቡዱ
      @ለይሏአቡዱ 4 дня назад

      ውሸቷ ነው ሆ በሰው ልጅ ልጄ ናት አይከብድም

  • @Fatuma-i5o
    @Fatuma-i5o 10 дней назад +10

    አላህ ይጠብቃት ተያት እማዬ የዘንድሮ ተሽላሚ ኤፍራታ ወይስ ዬአዳን ሁሉም ምርጥ ናቸው

  • @Nejatmohammed-v8n
    @Nejatmohammed-v8n День назад

    ዋው መልካም እናት ነሽ ኤፍራታም የሴቶች ተምሳሌት ነች ጠንካራ አስተዋይ ሴት ❤❤❤❤ትበርታልን

  • @AbcdefgAbdha
    @AbcdefgAbdha 9 дней назад +9

    መልካም እናትነሽ ተባረኪ ልጅሽን ፈጣሪ ከኩፉ ይጠብቅልሽ❤❤❤

  • @Nejatmohammed-v8n
    @Nejatmohammed-v8n День назад

    ዋው ምርጥ እናት ጥሩ ደረጃና መልካም ተምሳሌት ነሽ

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 9 дней назад +3

    በኡነት መልካም እናትነሺ እግዚ አብሔር ልጂሺን ይባርክልሺ ኤፉየ በጣም መልካም ሴት ነች። ለሰዉአሳቢ ሰዉ አክባሪ ነች ማርያምን በጣምነዉ የምወዳት እመቤቴን😘😘😘😘😘😘😘😘♥♥♥♥♥❤❤❤❤💞💞💞💞💞🌸🌸🌸🌺🌺🌺

  • @noorah9604
    @noorah9604 10 дней назад +17

    ወይኔ እኳን እናት እኛ እያየናት አብሬ ነውእማለቅስ ❤

    • @DghjFhjj-c1b
      @DghjFhjj-c1b 4 дня назад +1

      በጣም በእውነት😢😢

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 7 дней назад +5

    ❤የወነት እናታ ነች ተሆሺ ማሻ እላ

  • @SadaAhemad
    @SadaAhemad 3 дня назад +1

    አላህ ይጠብቅልሽ በጣም ደስየምትል ሊጆ አለሽ

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 8 дней назад +1

    የኤፉራታ እናት ናት መልካም እናት ነሽ ማንኛዋም እናት ለልጇ መልካም ነገር ትመኛለች እንኳን አንች እናቲቱ እኔ ታሳዝነኛለች ግን እሄ ደግሞ ድራማ የተሰጣት ገፅ ባህሪ ነው በህዝቡ ተወዳጂ ናት ማቆም የለባትም የዲራማው ድምቀት ናት እሷ ከለለች እኔ በግሌ ሀረግ ዲራማን አላይም እፉየ❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 9 дней назад +2

    የ እ ና ት አንጀት እንዴት ትቻለው ለመፍረድ እናት መሆን ግድ ይላል አይዞሽ እናት አለም❤ ኤፉዬን ❤ እንወዳታለን ደሞም ድራማ ነው ❤❤❤ ኢ ፋ ዬ ታድላ አንቺን የመሠለ ውብና ሩህርህ እናት ከጎኗ ሥላላት ልትኮራ ይገባታል እረጅም እድሜና ጤና ለሁለታችሁም እመኛለሁ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ZainabMengstu
    @ZainabMengstu 10 дней назад +3

    የኔውድ እሷስታለቅ አብሬ የማለቅሰውስ ነገር አላህ ይጠብቅሽ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤

  • @SelmanMohamed-y3q
    @SelmanMohamed-y3q 6 дней назад +1

    ማሻ አላህ ጥሩ እናት ነሽ ልጂሺም መልካም ልጂናት

  • @RRt-gt3gg
    @RRt-gt3gg 9 дней назад +2

    የኔዉድ ዝበያቼዉ አደለይም ቢሉ ማን ይሠማቼዋል አላህ ይጠብቅልሽ ይጠብቅሺ የወለደ ያቀዋል ኤንኳን የወለደ ያሎለድናትም እያሥለቀሠይን ነበር ደጋረግሽ ሀቢብቲ ልጂ በልጂነት ጥሩነዉ ደጋረግሽ ሠዉ ብዙ ያወራል የሚጠቅምሽን ነዉ መሥማት የቅናት ወሬ የሚያወራን አትስሚ ሁቢ

  • @ቃልኪዳንYouTube-j5t
    @ቃልኪዳንYouTube-j5t 3 дня назад

    እኔም ድራማመሆኑን እያወኩኝ እፉየ ስታለቅስ ሳይ አለቅሳለሁ😢😂 በጣም ነውየምንወዳት እፉየን እስከሚለቀቅነው ድራማው የምንቸኩለው ታያትትፈምስ እሽ እግዚአቢሔር ይጠብቃት ማርናት እፉየ❤❤❤❤❤

  • @FarjanaKabir-t6q
    @FarjanaKabir-t6q 4 дня назад

    Ewnet xru Ent neshi Edme Ena xena yisxshi ye efrata Enat❤❤❤

  • @elsa4
    @elsa4 7 дней назад

    አህቴ ይህ እኳ ድራማ ነው። እንዲያው ጒበዝ ናት አሰመሰላ ነው የሰራችው ይህ ብቃቷ ነው ፣ወደፊት ትልቅ ቦታ እንጠብቃታለው። በርቺ ነው ማለት ያለብሸ ፣በርግጥ ወጣት ናት ክትትል ያሰፈልጋታል፣ መንገድን መምራት ፣ መከታተል፣ አሰፈላጊ ነው። የልጆችን ፍላጒት ግን መጠበቅ አሰፈላጊ ነው።

  • @tsehayabera3558
    @tsehayabera3558 10 дней назад +4

    ድራማ የሚሠሩት ሁሉ እንዳነቺ የሚሳሳላቸው ቤተሰብ እናት ስለሌላቸው ነው

  • @Yiyguc
    @Yiyguc 4 дня назад

    እኳን አቺ እኔም ሳያት ታሳዝነኚና አለቅሳለሁ የስራዉ ባህሪነዉ ኤፉዬ መጨረሻሽን ያሣምረዉ 😘😘😘

  • @meronabebe4829
    @meronabebe4829 5 дней назад

    Tebareki kahuni buhala alalekisimi inati yelatimi biye 1000shi ameti nurilati

  • @shimelesEshete-hx2pm
    @shimelesEshete-hx2pm 10 дней назад +4

    የጥበብ ስው የህዝብ ነው፤ ፈጣሪ የሰጠሽን እንጂ አንቺ ....ከየትኛዎም እናት የተለ አንጀት ....።

  • @Ganet2024
    @Ganet2024 6 дней назад

    መልካም፡እናት፡ደስየምትይ፡ፈጣሪይጠብቃት፡እፉየ፡በጣም፡ተዎዳጅ፡ልጅናት፡አሸናፊምናት🎉🎉❤❤❤❤

  • @we.alanzie
    @we.alanzie 9 дней назад +1

    የሁላቹም እናት ነኝ ስትዪ እንዴት ደስ እዳለኝ አብሽሪ እንድሻለን

  • @genetkebede9564
    @genetkebede9564 9 дней назад +2

    የኔ መልካም አስተሳሰብሽ ደስ ይላል ልጅሽን ክፋ አይንካብሽ ሀሳብሽ ገብቶኛል አይዞሽ ምክርሽ አይለያት ስራዋን አክብሪላት ጠባቂ መድሀንያለም ነው ❤❤❤❤❤

  • @abaibaena7276
    @abaibaena7276 6 дней назад +1

    ፈጣሪ ለወግ ለማእረግ ያብቃልሽ

  • @አለህከአርሽበለይነዉ
    @አለህከአርሽበለይነዉ 9 дней назад +1

    አዉ እዉነተኛ እናት ነሽ ትመሰሳለለቹ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t 6 дней назад

    የኔውድ እናት ደሥሥትሉ እኔእራሡ አለቀሥኩ ውይኔ ዲራማው በጣምነው የውደድኳት ልጂሺን❤❤❤❤

  • @HirutTeshome-vh1lb
    @HirutTeshome-vh1lb 10 дней назад +2

    ኤፉዬ እግዚአብሔር ካችጋር ይሁን ወድ በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @TsehaylemmakeeGincii
    @TsehaylemmakeeGincii 9 дней назад +1

    Maaloo dhisii yaa hojetu isheen keessa yoo hin jiree Diramaan sun hin baareedu baay'ee ishee jaaladhaa❤❤❤❤❤❤❤

  • @HgjHhbvv
    @HgjHhbvv 4 дня назад

    ኣንቺ የእውነት የኤፍራታ እናትነሽ እህትማማቾች እኮ ነው የምትመስሉት።

  • @LizaGuf
    @LizaGuf 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ efratan became new mwedat ienat♥️♥️♥️

  • @حواءحواء-خ9ي
    @حواءحواء-خ9ي 10 дней назад +3

    የኒእናት ድራማ ነዉ እዉነትነዉ ይመስላል ግን አታስቤ አሰፍም አይዛሽ ልክ ነሽ በኔባታ ቤሆ አደዚህ ነዉ የሚሰማኝ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ 👏👏👏👏😍😍😍😍😍

  • @Nadasaad123
    @Nadasaad123 4 дня назад

    ኤፉየ,እኖዳታለን❤❤❤❤❤❤,አብሬአልቅሣለሁእሶስታለቅሥ

  • @NajatHussain-j4m
    @NajatHussain-j4m 6 дней назад

    ማሻአላህ ጋነ ልጅ ነሽ ወለሂ እህቴ ነው ሚትመስይው አለህ ይጣብቅሽም ይጣብቅልሽም❤🎉🎉

  • @GalaxyA13-o8e
    @GalaxyA13-o8e 8 дней назад

    እኳን እናትና እኔ አለቅሣለሁኝ ሣዬት ኤፍዬ የኔዉድ እንወድሻለን እናቷም ሺአመትኑሩላት መልካም ሠዉነሺ❤❤❤

  • @MubasherSultan-d6q
    @MubasherSultan-d6q 3 дня назад

    ❤ስለ ዎደድከን ከልብ እነመሰግነሌን የእፍረተ እነት አረ ፈጠር አበርተች 🎉🙏🙏😍😍

  • @DurukedirDuru-cq2eu
    @DurukedirDuru-cq2eu 8 дней назад

    Mashallh melkam enat nesh❤❤

  • @SolomonGetinet
    @SolomonGetinet 7 дней назад

    መሥላ ሣይሆን ሆና የተወነች ምርጥየ ልጅ

  • @EmuyeZelalem
    @EmuyeZelalem 9 дней назад +1

    የፉየ የኔ ውድ እዴት እደምንወዳት ፈጣሪ ለወግ ለማረግ ያብቃልሽ🙏❤❤

  • @Fatuma-ld1jm
    @Fatuma-ld1jm 9 дней назад

    እዉነቱን ለመናጋር በደዳፈኑ ስታለቅሽ እኔም በጣምነዉ እማለቅሰዉ ትግስትሽግን ይገርማል🌹🌹🌹🌹 እደኔሁነሽ ሳሚልኝ ኢፍየን ግንአችስስታመትሽነዉ ግንይህንንልጅ ብታገባዉ ናታንን😭😭ደስይለኝነበር

  • @FatiyaBelilo
    @FatiyaBelilo 9 дней назад

    እግዚአብሔር ይጠብቀት የኔ ወድ በጠም ነው ምወደት❤❤❤❤❤❤

  • @TaberkDemisse-cb9fz
    @TaberkDemisse-cb9fz 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤yen wude eifu😊

  • @Tarikuwa
    @Tarikuwa 4 дня назад

    Yetabarekech lij Alesh fatari yibarkachu

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 День назад

    የትኛዋናት😂❤❤እምታለቅሰዋ ስወዳትእፉ

  • @Makka2023-yd7rc
    @Makka2023-yd7rc 10 дней назад +2

    ኢፉየ❤❤❤እደት እንደምወዳት ብታይኝ❤❤❤❤❤የኔልዪ አላህ ይጠብቅልሺ❤❤❤

    • @TubaMuhamed
      @TubaMuhamed 4 дня назад

      ኮሜንቶች ግን እናተ አምናችሃልና. በስንት አመቷ ወልዳት ነው እኔኮ አልታመን አለኝ

    • @ሉሉነኚወሎየዋ
      @ሉሉነኚወሎየዋ 4 дня назад

      እህቴ ብትልእኮ እናሚን ነበር ግን ልጀ አለች ማሻአላህ እኔም አላመኩም ​@@TubaMuhamed

  • @Makka2023-yd7rc
    @Makka2023-yd7rc 10 дней назад +1

    አረወይኔ እኔእዉነት እየመሠለኝ አልቅሸመሞቴነዉ እፉየ የኔዉድ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Genogeno-mb9dm
    @Genogeno-mb9dm 2 дня назад

    Wollaahi ihite tikikil nesh

  • @alialee3325
    @alialee3325 7 дней назад

    ፈጣሪ ይጠብሽ አፍያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወደደሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BetiEyob-j9j
    @BetiEyob-j9j 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤ yene makikami inati❤❤

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 4 дня назад

    እሷ ጎበዝ ናት አታሰናክያት ድራማ ሰራች ማለት የምትሰራውን ካራክተር ሆነች ማለት አይደለም ዝም ብለሽ የልጅቷን የትወና ችሎታ አታበላሺባት ጀመረ ትሁንበት በዓለ ለይ ትታይበት ቆንጆ ባል ታገኞለች

  • @jijiayele5777
    @jijiayele5777 9 дней назад +1

    ወይኔ ግን እሷን የወለድሽ አትመስይም እኔ እራሱ ስወዳት ድራማ መሆኑን እያወኩ አብሬት ነበር የማለቅሰው ስትከፋ

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه 10 дней назад

    Yenat anjet slefekedshlat enamesegnal egziabhier
    Ystebklsh❤❤❤❤❤❤

  • @Anoud-f8p
    @Anoud-f8p 7 дней назад

    ኤፍራታ የኔ ውድ

  • @LubabaYimam-f7d
    @LubabaYimam-f7d 8 дней назад +4

    ወላሒእኔም።በጣምነዉየምዎዳት

  • @Lubaba07-r1p
    @Lubaba07-r1p 10 дней назад

    አለህ ይጠብቅልሽ የወለደ አጀት አይችልም ወላሂ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @OmOm-p6z
    @OmOm-p6z 7 дней назад

    ጥሩእናትነሽ ❤❤❤❤

  • @Medinamdina
    @Medinamdina 6 дней назад

    እኔ ግን የገኒ ልጂ ነዉ የምትመሥለኚ 😂😂😂😂የሶ ልጂ አዲረገናታል አትልፉ😂😂😂😂😂😂

  • @UaeUaa-n3h
    @UaeUaa-n3h 5 дней назад

    ❤❤❤❤yeni wide like

  • @ksaksaksaksa1506
    @ksaksaksaksa1506 9 дней назад

    እፋየ የኔ ወዴ❤

  • @Kadeja-rl3jx
    @Kadeja-rl3jx 10 дней назад

    በዉነትሚትወደድልጅነት🎉አለሐየሰድጊልሽ አችም ቆጆእነትነሽ

  • @aaa-bd9gl
    @aaa-bd9gl 8 дней назад

    የኔ ምስክን ኡፉየ❤❤

  • @MeeMee-g3v
    @MeeMee-g3v 10 дней назад +1

    ኤፍዬ፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰላም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm-w9y
    @amaamm-w9y 6 дней назад

    አብረሻትነሺ

  • @FadumoMahmed-cx3jl
    @FadumoMahmed-cx3jl 10 дней назад

    Masha,allah 💔💔💔💔💔💔

  • @RbiyaEndris
    @RbiyaEndris 7 дней назад

    ይልቅ ትስራበት ተያት ድራማዉ ያለናታንንና ኤፍራታ አያምርም እናም ቶቶሎ ልቁልን

  • @BeleteEnguday
    @BeleteEnguday 9 дней назад

    ኤፍ የኔ ልዩ

  • @TsehaylemmakeeGincii
    @TsehaylemmakeeGincii 9 дней назад

    I love you Efu
    Mam❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmlnatHusen-dc8go
    @AmlnatHusen-dc8go 4 дня назад

    የማይመስልነገር. እህትሺናትዴ. 😅

  • @SamSung-mx5lw
    @SamSung-mx5lw 4 дня назад

    አች ስደትነሽ እዲ❤

  • @HaweKebede
    @HaweKebede 9 дней назад

    ታድለሽ እኩያ ልጅ አለሽ❤

  • @FrdozZts
    @FrdozZts 7 дней назад

    የምር እንኳን አንች እናቷ ተመልካች ያለቅሳል እና ትስራ ግን አሸናፊ ትሁን አደራ😢

  • @halemaa1088
    @halemaa1088 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ለይሏአቡዱ
    @ለይሏአቡዱ 4 дня назад

    እንደት እናቷ ልትሆኝ ቻልሽ እኔ ድብን አድርጌ ነው እማቃት ኤፍራታን ኤፍራታ ትክክለኛ ስሟ ማአዛ ደምሌ ነው ደሞ ያገሬ ልጅ ናት እዛው አንድ ሰፈር እ እናትና አባቷንም አቃቸዋለሁ ወንድምም አላት እሱዋን እሚመስል
    ደሞ ማአዛ አባቷን ነው እምትመስለው ሲቀጥል ላንች ጥያቄ አለኝ የት አገር ናችሁ እ? ጉዋደኞቿስ ስማቸው እነማናቸው ቤታቸው ከምኑ ጋ ነው እ አድስ አበባ ያለችበትን ቤቷን አደልም የምጠይቅሽ ያደገችበትን ቤተሰቦቻ ያሉበትን ?መልስሽን እጠብቃለሁ እያወኩዋት እንዳላወኩዋት አደናገረችኝ እኮ ጎበዝ 😅

    • @givu902
      @givu902 2 дня назад

      ለይቱብ ብላ እንድሆነ

  • @AdanuDessie
    @AdanuDessie 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤efratan betam new mwedat ienat❤❤❤❤

  • @صالح-ي3خ8ي28
    @صالح-ي3خ8ي28 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @NfhunNdhh
    @NfhunNdhh 4 дня назад

    ወላሂ ሥወዳት አልቅሸ ልሞትነው

  • @Bayushtadesse-y5q
    @Bayushtadesse-y5q 8 дней назад

    Are benatsh lgtuwan atasafriyat guregna

  • @Aster-t5w
    @Aster-t5w 6 дней назад

    Ahun minaw new yanch lej yimitimeselew

  • @JerryTemesgen
    @JerryTemesgen 9 дней назад

    Ere fetari Fri wushetam

  • @MihertHalimikal
    @MihertHalimikal 4 дня назад

    ክፍል 23

  • @HuU-y6j
    @HuU-y6j 10 дней назад

    ትመሣሰላላችሁ❤❤❤❤❤

  • @ዝይንኑሩ
    @ዝይንኑሩ 9 дней назад

    ተያት ትሥራ በጣምነው ምንወዳት

  • @BeyidaKedir-s4t
    @BeyidaKedir-s4t 3 дня назад

    ኤ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sukinah-bn4pq
    @Sukinah-bn4pq 9 дней назад

    ኤፉ ከሌለችማ ድራማው ራሱ አይጥምም

  • @Gojamewa.gojamewa
    @Gojamewa.gojamewa 3 дня назад

    ምንድነው የምትቀባጥሪ😂😂

  • @FetihaFetiha-q5x
    @FetihaFetiha-q5x 10 дней назад

    እናቶነኝአላልሺም😂😂😂

  • @BezalemBekele-wg3ry
    @BezalemBekele-wg3ry 9 дней назад

    የነ ኮንጆ አንችም በታም ኮንጆ ነሽ

  • @MaramMoti
    @MaramMoti 7 дней назад

    ያኔስትነው የሰማሁት

  • @swichoff-u9n
    @swichoff-u9n 4 дня назад

    23

  • @Wasn-x7k
    @Wasn-x7k 4 дня назад

    እና አሁን ኤፎ የወለድኳት ልጀናት እያልሽ ነው

  • @KalkidanAbebe-m8g
    @KalkidanAbebe-m8g 9 дней назад

    Enatu adelechem live lay tenageraleche efu

  • @RssRss-tv4qo
    @RssRss-tv4qo 3 дня назад

    ታድልሽልጅሽነት🎉🎉

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 5 дней назад

    እውነትነውደግን

  • @RayanStar-v3i
    @RayanStar-v3i 5 дней назад

    የምርሽን ነው እናት ነሽ ኤፍራታ

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 4 дня назад

    ለናተ ድራማ እኔን አስለቀሳችሁኝ

  • @JibrilAbdu-nc9ts
    @JibrilAbdu-nc9ts 9 дней назад

    Yes wanawu memeleswa newu

  • @kanagicamo
    @kanagicamo 8 дней назад +1

    ❤❤❤❤😂😂😂😂fexr xbekls en bynt efy bexm mwodt❤❤❤❤❤

  • @ስደተኛዋN-ግሬስ
    @ስደተኛዋN-ግሬስ 6 дней назад

    ተይ ባክሽ ያላወቀሽ ይታጠንሽ