#ሰውየው_ለመስዋዕት_ነበር_የሚፈልገኝ
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2022
ዉድ ባለቤቴ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ! ለጌታ ስላለሽ መሰጠት፤ ለተሰጠሽ ራዕይ ስላሳየሽ ታማኝነት፤ስለትጋትሽ እና የዛሬዉ አገልግሎትሽ ፍሬ እኔ ህያ ምስክር ነኝ፡፡ ስለ እዉነተኛ የጌታ ጥሪ ምንነት እና ሁሉን ጥሎ ለጥሪ ምላሽ መሰጠትን ሳስብ አንችን ነዉ የማስበዉ፡፡ አንች እዉነተኛ የትዉልድ እናት ነሽ፡፡ ዋጋሽን ተምነሽ ሁሉን ትተሽ የተከተልሽዉ ጌታ በዘመንሽ ሁሉ ፍሬያማ ያድርግሽ!
እግዚይብሄር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን በጣም ደስ ይላል አንድ ባል ሚስቱን ሲያበረታታ ማየት 😊👍
በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ።
ለምታልፍበት ከፍታና ዝቅታ ሁሉ አብረሃት ከጎኗ
ስለቆምቅ አገልግሎቱን አብረህ እየሰራህ
እንደሆነ አምናለሁ ። በርቱ !
God bless you and your children! You are the example of good husband.
God bless you brother.
@GMH international
God bless you as a husband and a good father! This is the reason vif her success.
I always advise my daughters not to marry an Ethiopian cause they rarely are ready to be responsible as an husband and a father. They are full of superiority complex, cheaters and selfish. So, many are single Mom even though they live under the same roof!
May God forgive them and heal the family relationship.
እግዚአብሔር የሚሰራበት ዘመን ነው።ትጂዬ ተባረክ:
ምስራቅዬ 1998 ዓመት ላይ በቤትሽ bible study እመጣ ነበር ጌታ ባንቺ የተናገረኝን ሁሉ ተፋፅሞአል:: Good to see you after 17 years. Stay blessed❤
ምስሪ የጌታ ባሪያ ህይወትሽ ይማርከኛል።ትሁት የፍቅር ሴት ታይታ የማትፈልጊ ኃያል ሴት።ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ 🙏🙏🙏
pls. addres
ድንቅ ምስክርነት ነው።ሂወት ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ።ትውልድን ማስመለጫ ያርግሽ።ቲጅዬ የተባረክሽ ነሽ።
እህቴ ሆይ የረዳሽ ጌታ የተመሰገነ ይሁን። ቀሪው የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ።
Wow endih aynet ewnet yegebat kebruwa eyesus yehone set bezih zemen bemayete tedeschalehu. God bless you both.
የሚገርም ምስክርነት ነው ለሴቶች ትልቅ ምሳሌ የሚሆን ትጋትና አገልግሎት ነው ተባረኪ አሁንም ከዚህ በላይ ያስፋሽ
ጌታ ይባርክሽ ጥሩ ልብና የተባረከ አምሮ የሰጠሽ ጌታ ይባረክ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ነው ጌታ ከርሱ ጋር ለጨከኑ እሱ ታማኝ ነው
የኔ ውድ እህት ፣ የኔ ጀግና ጌታ ዘመንሽን ይባርክ አሁንም ያስፋሽ ያብዛሽ !!
ነብይት ምስራቅ በአካባቢው ላይ የመንፈስ ቅዱስን ስራና መነቃቃትን ያመጣሽ ብዙዎችን ለመዳናቸው በጌታ የተላክሽ በረከት ነሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ።
ውዷ እህታችን አንቺን የወደደሽ ኃይል የሆነው አቅም የሆነሽ ጌታችን የተባረከ ይሁን የሕይወት ምስክርነትሽ ለኛ ለሴት ክርስቲያን እህቶች ጉልበት ነው የሆነን በርቺ እህታችን አሁንም በአንቺ የጀመረውን አገልግሎቱን ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ያስፋልሽ ሁሉን ጥለሽ ጌታን መርጠሽ ልክ እንደ አብርሃም ውስጥሽ የተሞላውን የጌታን ድምፅ ሰምተሽ በመታዘዝሽ ለኛም ትልቅ ምሳሌ ሆንሽን ተባረኪልን አገልግሎትሽ ይለምልም አብዛኞቻችን ልክ እንደ እህትሽ ሆነን ነው በተሰጠን ፀጋ ወደ ፊት መሄድ ሳንችል እዚያው እየረገጥን የተሰጠንን ጸጋ ሳንጠቀምበት የቆየነው ጌታ ይርዳን ተባረኪልን...🙏
ነብይት ምስራቅ በጣም ማከብራት ትልቅ የእግዚአብሔር ሴት ናት ዘመንሽ ይባረክ!!! ገና ትላልቅ ለትውልድ የሚተርፍ ነገር ውስጥሽ አለ ዘመንሽ ነው ድመቂ!!
ትጅዬ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ!!!!
ቲጂዬ ልዕልቷ የምታቀርቢያቸው እንግዶች የተባረኩ ለትውልድ በረከት ናቸው ተባረኩ
በእንቼ ልጁን ኢየሱስን ያከበረ እግዚአብሔር ይመስገን :: ሁለታችሁም ብሩካን ናችሁ::
That was an uplifting testimony. Thank you, and God bless you both!
አንድ ቀን ነው በስዋ የተገለገልኩት የፀለይችልኝ ግን እስከ አሁን እየተጠቀምክበት ነወ። አሁን ደግሞ ጥያቄዮን በአገልግሎትዋ ምስክርነት ተመልሶልኛል።ጌታ ብርክ ያርጋቹ።
አንዴ በአጋጣሚ ሰምቸው መልሼ አጣሁት በጣም ምፈልገው video ነበር ዋውውውውው
Wow ! what an amazing testimony! Glory to God for the wonderful things He is doing in your life & your ministry.Thank you for touching the lives of many preaching the Gospel .
God bless you both now & forever🙏🏾
Blessings
Thank you sister and sister love you so much 💕💕🙏
አቦ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ !
ተባረኪ የኔ እህት አገልግሎትሽና ኑሮሽ እንደ መልእክትሽ ከሆነ ተባረኪ።
ቲጂዬ ልክ እንዳንቺ አንቺን የሚጠይቅልኝ ሰው ነው የምፈልገው!!! ተባረኪ
I'm wondering how she is matured at this generation as prophet.
She told us the absolute truth about the ministry of prophecy as well about how to follow Lord.
Thank you Tigiye for invite her!
May Lord bless both of you 🙏🙏🙏
እህቶቼ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤️🙏
ተባረኩ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው 🙌🙏
God Blessings both. Thank you for everything!
እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ጥንቃቄ ባገልግሎትሽ ቀጥይ ይብዛልሽ .….ተባረኩ በብዟዙ::
በጣም ድንቅ የሆነ ምስክርነት ነው ቲጂዬ አሁንም ዘመንሽ ይባረክ፣ካንቺ ፕሮግራም ብዙ እየተማርኩ ነው ብዙዋቹ እራሳችንን መለስ ብለን እንድናይ ይጠቅመናል። በብዙ ተባረኪ🙏🙏💓💓💓
ሌላው ለነብይ ምስራቅ እድሉን ባገኝ ልጠይቃት የምፈልገው ነገር። የሴቶችን አገልግሎት በተመለከተ አንዳንድ ያገቡ ሰዋች ጥሪው እንዲሁም ስጦታው እንዳላቸው እያወቁ በባሎቻቸው የደከመ ሂወት በብዙ ተስፋ መቁረጥ ወደሆላ ሲያፈገፍጉ ይታያል እና ይሄን ችግር እንዴት ነው ሊፈቱት የሚችሉት ብለሽ ታምኞለሽ❓ ጌታ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ🙏🙏🙏💓💓💓
beautifull testimony
ANTE YEGZABHER SET ZEMNSHE YEBRKE BETAM NEW YETBRKUT MULU FROM CANADA
ዘመናችሁ ይባረክ 🔥🔥🔥
ተባረኪ ነብይት ምስራቅ አንድ ጊዜ በ zoom አገልግለሽናል ድንቅ ጊዜ ነበረ ብሩክ ነሽ።
Tgዬ I love your hair and make-up❤
God bless you every thing
Yene deg enat kin lewengel yekomsh tigu kena tatari yewah gobez azagn egziabher keanchi gar new betam ewedshalew tebareki lemlmi❤
ተወዳጆችየተባረካችሁ ቲጅየየየየ እርጋታሽ ብስለትሽ ጌታ ይባረክ ስለአንቺ ሚገርምሽ አንቺም ወስጥ ክቡር የእረኝነት ፀጋ አለ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
Tigiye tebareku
Mummy God bless you abundantly!!!!!
Dear daughter of God, Misrak, you are blessed! You are the true blessed worker of the Gospel!!!
Pls.give us your address !
Sweet sis. Tigist, stay blessed.
Adiskidan Yekiber Demena Church is located in Jomo 2 Behind Kordofa Acadamy
Thank you so much and i want to know your chuch service day pls
ቲጂ ተባረኪ
የአገልግሎት አድራሻዋን ባውቅ ወይም ስልክ በውስጥ መስመር ላኪልኝ ከይቅርታ ጋር
ምሰርዬ ተባረኪ ዉድደነውየማራግሸ
ተባረኪ የኔ እህት ስላለሽ ትክክለኛ የወንጌል እምነት ጉዞሽ ተባረኪ ሚገርመው ሰው የዘራውን ስላመነበት እውነት የሚከፍለውን ዋጋ ስለሙስሊሞች አቋም፤ ስለጥበብ የተናገርሽው ነገር ሚገርም ነው ባረኪ።
Misrkakyee miss ypu
I love this program. God bless you both.
Tebarkwo
Geta Jesus yebarkesh
ተባረኪ የእግዚአብሔር ባሪያ አድራሻችሁ የት ነው አባክሽ
Tgye tebarki.
ውይ ቲጂዬዬዬዬ ስወድሽ እርጋታሽ ፅባይ ስናይ የሆንሽተባርኪልኝ የተርጋጋ ጥያቄና መልስ ተባርኩ
ጀግኒት እውነት ወዳጂ🤗
Wey misrye abresh temireyalehu
ቲጂዬ ስወድሽ ተባረኪ
Geta yebarkeshi .
outstanding maturity
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ጌታ ነው
Berke beyelegn zemenesh yelemelem
God bless you woman of God! Pls where is the location of your Church?
ትክክለኛ የቤተክርስቲያን ተከላ በትክክል እህቴ እንዳልሽው ነው:: አስቀድሞ ወንጌል ይሰበካል ከዛ የዳኑትን አንድ ላይ በመሰብሰብ ቤተክርስቲያን ተተከለ ይባላል:: ትክክለኛው መንገድ እሄ ነው:: ሆኖም አብዛኛው በዘመናችን የምናየው እንደዛ አይደለም:: ቤት ይከራዩና ከዛ ሰዎችን ሰብስበው እዛ የተከራዩት ቤት ውስጥ በማስገባት (ብዙዎቹ አዳዲስ የዳኑ አማኞች ሳይሆኑ ከሌላ አብያተ ክርስቲያናት የሚመጡ አማኞች ናቸው) ከዛም ቤተክርስቲያን ተከልኩ ይላሉ:: እሄ ቀልድ ነው:: እህቴ ግን ትክክለኛውን መፅሃፍ ቅዱሳዊ መንገድ እየተከተልሽ ነውና ተባረኪ አገልግሎትሽም ይባረክ::
Yesewe lege ymeblaww atwal anehi betkrsetyn serawe tylese lebohi
1ኛ ቆሮንቶስ 14
1፤ ፍቅርን ተከታተሉ፥ መንፈሳዊ ስጦታንም ይልቁንም ትንቢት መናገርን በብርቱ ፈልጉ።
1ኛ ቆሮንቶስ 14
3፤ ትንቢትን የሚናገር ግን ለማነጽና ለመምከር ለማጽናናትም ለሰው ይናገራል።
1ኛ ቆሮንቶስ 14
5፤ ሁላችሁ በልሳኖች ልትናገሩ እወድ ነበር፥ ትንቢትን ልትናገሩ ግን ከዚህ ይልቅ እወዳለሁ፤ ማኅበሩ ይታነጽ ዘንድ ንግግሩን ባይተረጐም በልሳኖች ከሚናገር ትንቢትን የሚናገር ይበልጣል።
1ኛ ቆሮንቶስ 14
6፤ አሁን ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ወደ እናንተ መጥቼ በልሳኖች ብናገር፥ በመግለጥ ወይም በእውቀት ወይም በትንቢት ወይም በትምህርት ካልነገርኋችሁ ምን እጠቅማችኋለሁ?
1ኛ ቆሮንቶስ 14
24፤ ሁሉ ትንቢት ቢናገሩ ግን የማያምን ወይም ያልተማረ ሰው ቢገባ በሁሉ ይወቀሳል፥ በሁሉም ይመረመራል፤
1ኛ ቆሮንቶስ 14
25፤ በልቡም የተሰወረ ይገለጣል፥ እንዲሁም፦ እግዚአብሔር በእውነት በመካከላቸው ነው ብሎ እየተናገረ በፊቱ ወድቆ ለእግዚአብሔር ይሰግዳል።
1ኛ ቆሮንቶስ 14
29፤ ነቢያትም ሁለት ወይም ሦስት ሆነው ይናገሩ ሌሎችም ይለዩአቸው፤
1ኛ ቆሮንቶስ 14
26፤ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ምንድር ነው? በምትሰበሰቡበት ጊዜ ለእያንዳንዱ መዝሙር አለው፥ ትምህርት አለው፥ መግለጥ አለው፥ በልሳን መናገር አለው፥ መተርጐም አለው፤ ሁሉ ለማነጽ ይሁን።
1ኛ ቆሮንቶስ 14
37፤ ማንም ነቢይ ወይም መንፈሳዊ የሆነ ቢመስለው ይህች የጻፍሁላችሁ የጌታ ትእዛዝ እንደ ሆነች ይወቅ፤
1ኛ ቆሮንቶስ 14
39፤ ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ትንቢት ለመናገር በብርቱ ፈልጉ፥ በልሳኖች ከመናገርም አትከልክሉ፤
1ኛ ቆሮንቶስ 14
40፤ ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን።
G. B. Both
እኔ አላውቃትም የት ነው ምታገለግለው 🙏
ጆሞ 2 ባጃጅ መጨረሻ ወርደው ወደውበኮዶሚነም ገባብለው የክብር ደመና ቤተክርስቲያን
Tgye! Pls use other langugage like Oromiffa, tigna, Somaligna .... hope that ur mission is to expand the gosspel of Jesus Christ!!!
Wendimoch bezulish
Min malet new?
@@ruthberhane9960 lijochua wendoch silehonu new..ehte eshi
ለምን ይሆን ሁሉም ነብይ እና ነብይት የሚባሉት ? ልሰማት አልኩና ርእሱ ነብይት የሚለው ሳይ ተውኩት ምክንያቱም ነብይ ነብይት
ጀግና. ሤት
ምንየተሸፈነአለአረተውሸምኦበርክርስቶስንማምለክተሸፍኖየለምጸሀይይሸፈናልእንሸፍንየሚልሀይማኖትየቱነውጸሀይንሀይልመሸፈንእደማይቻልሁሉእየሱስክርስቶስምለሁሉምአድነውእኛግንከባድነንይቅርይበለንእንደፍቅሩሁሉንያርግልንሚስጥርየለም
ስለ ሴት ሰባኪነትየእግዚአብሔር ቃል የሚለውንስ እንዴት ታይዋለሽ? እግዚአብሔር ተሳስቷል ማለት ነው? የሴት ሰባኪ ሲነሳ የእግዚአብሔር ቁጣ እንደ በቤተክርስቲያን እንደሆነ ልናስተውል ይገባል:: ይህን ሴት አታገልግልማለት አይደለም:: እግዚአብሔር እንደቃሉ ነው የሚሰራው::ግታ ሆይ እባክህን እርዳን
ማቲ 28÷16 ተሰብስበው ለነበሩት ሁሉ ወንድ ሴት ሳይል ኢየሱስ ይህን ትእዛዝ ሰጠ "ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ
ስነቃ በሕልሜ ነዉ ኪኪኪኪ
ፔንጤ ቀደዳ ኪኪኪኪኪ
ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር ነገር ምስጢር ነው ሊረዳው አይችልም ይህ ሆኖባችሁ ነው እግዚአብሔር አይኖቻችሁን ይክፈት
@@abdulnaserjamsheer7914 ኪኪኪኪ የፔንጤን ጉድ እንዳላይ የፔንጤ ጌታቸዉ ኪኪኪኪ ያዝዝ ያርግልን
ለማንኛውም ምስክርነቱን መስማትህ ጥሩ ነው እስዋን የረዳት ጌታ አንድ ቀን አንተንም እንደስዋ እንድትመሰክር ያድርጋል
addres plz.
God bless you every thing