Lualawi ሉዓላዊ- ዶናልድ ትራምፕ ለሶማሌላንድ ዕውቅና ይሰጣሉ -ዊልያምሰን /መግባብያ ሰነዱን አላየነውም፣ነገር ግን. . የአዲሱ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 107

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 4 дня назад +15

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @makmak4598
    @makmak4598 4 дня назад +12

    The best in the business
    Fair and balanced
    Trying to bring all Ethiopians to sensible dialogue
    Thanks SISAY

  • @jomama151
    @jomama151 4 дня назад +6

    Kiber lemekelakeya sarawitachin & kentibachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 3 дня назад +1

    Thanks my dear it is tru never happened before thanks for you and DR ABAY LONG LIVE❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TashiteNabii
    @TashiteNabii 4 дня назад +2

    ክቡር ለአገር መከላከያ ሠራዊታችን
    ሞት ለጠላቶቻችን
    ሲሳይ ምርጥ ዜና ስለአሰማኝ እጅግ አድርገ አመሠግናለሁ ስለ ሱማሌላንድ ማለቴ ነው

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 4 дня назад +2

    ወንድማችን ሲሳይ እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @gethab2306
    @gethab2306 3 дня назад +1

    Thank you!

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 4 дня назад +3

    It’s important at this time to have the truth from the right media.

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 дня назад

      Yes the right government media.

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 дня назад +13

    ዶናልድ፡ ትራምፕ፡ የሚወደው፡ የሚሰራ፡ ሰላማዊ፡ ሕብረተሰብ፡ ነው! ስለዚህም፡ አቢቹና፡ ሱማሌላንድ፡ ወደፊት፤ በጋራ፡ ድህነትን፡ መዋጋት!!!

  • @zeketomoka7572
    @zeketomoka7572 4 дня назад +3

    Amesegenalehu

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 4 дня назад +3

    ሠላም ወዳጀ

  • @woldebekalo6044
    @woldebekalo6044 4 дня назад +2

    Berta sis

  • @TamiratAsfaw-u9v
    @TamiratAsfaw-u9v 3 дня назад

    ህዝብ ያሸንፋል ትምህርት በብዛት ይሰጥ እውቀት ሀይል ንውና ቡርቱነትህን አደንቃለ በርታ በውእቀት እናግልግግል!

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 4 дня назад +7

    🙏🙏🙏🙏

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 4 дня назад +4

    ምንም ይሁን ምን ጤናማ ዜጎች ከአገራቸው መከላከያ ሠራዊት ጋር ይሆናሉ።
    ኢትዮጵያ የአገር መከላከያዋን ከምን ጊዜውም በላይ ማዘመን ይጠበቅባታል።
    መልካሙ አምላክ አገራችንን ወደ እድገት ጎዳና እያመራት ያለ ይመስላል።
    ሲሳይ ልትሽለም ይገባሃል።

  • @fikremariamgebregiorgis60
    @fikremariamgebregiorgis60 3 дня назад

    Am so glad to subscribe this channel; Keep up the good work ; Good luck n God bless you guys 🙏

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 4 дня назад +2

    Keber le Mekelakeya Serawitachen

  • @awanabdulwasie3228
    @awanabdulwasie3228 4 дня назад +1

    Abdulwasie Yusuf is one of the Moot Court winners among Goshu Wolde and Assefa Chabo

  • @አንዋርአውልአህመድ
    @አንዋርአውልአህመድ 4 дня назад +10

    ሰላም ስሰይ አጌና 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @halimayassin7230
    @halimayassin7230 3 дня назад

    Tebareklin sisayeye

  • @shewalemmola
    @shewalemmola 4 дня назад +10

    ሰላም የሃገሬ ሲሳይ

  • @teddymelesse6381
    @teddymelesse6381 4 дня назад +1

    Wendm kewendumu ayleyayim

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 дня назад

    የግድ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሕገ መንግሥት መቀየር የሚገባቸውን በጥልቅ አስቦ ማሻሻል ተገቢ ነው ምንም ፈታኝም ቢሖን ።

  • @nejattesfay360
    @nejattesfay360 4 дня назад +3

    Hopefully lualawi shall graw

  • @AregaAweke-sh6ot
    @AregaAweke-sh6ot 4 дня назад +1

    ሲሳይ የዚህ የሶማሌ ላንድ ጉዳይ:-መሪ በተቀያየረ ቁጥር እንገመግማለን የሚሉት አላማረኝም! እኛ ኢትዮጵያዊያን የሰው ፊት የምናይበት ጊዜ ማብቃት አለበት። የራሳችንን ወደብ/አሰብ በህግም ሆነ በሀይል ማስመለስ ይኖርብናል። በዚህ ለሚመጣው ጫና ሁላችንም ዝግጁ ነን። ወደፊት!!!

  • @get8914
    @get8914 4 дня назад +3

    በአጠቃላይ ያለውን ተንቀሳቃሽም ሆነ ቋሚ ነብረት በቤተሰቡም ያስቀመጠውን ሁሉ በጥልቅ ታግቶ ወደ መንግስት መግባት አለበት

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 4 дня назад +2

    ኢትዮጵያ ለሱማሊ ላንድ ሌላ አገር እውቅና ሳይሰጣት በፊት ከሱማሌ ላንድ ጋር ያደረገችውን ስምምነት እውን ለማድረግ ብርቱ ጥረት ማድረግ ይኖርባታል።

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 4 дня назад +5

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 4 дня назад +1

    ሌብነት ከአገራችን ይጥፋልን!!ዘረኝነት ጥንብ ናት ስለዚህ በፍቅር እንደመር በመከባበር እንኑር::ሊጎበኙ ወደ አገራችን የሚመጡትን ቱሪስቶች ላይ አንዳንድ ያልተገባ ነገር በሚያደርጉ ላይ ትኩረት እንዲስጥ ቢደረግ ጥሩ ነው:: ለህዝቡ ግንዛቤ ቢስጥ ጥሩ ነው:: የግል ጥቅማቸውን እንጂ የአገራችንን ዘላቂ ገቢ ማየት ያልቻሉት ላይ ትኩረት ይደረግ!!አቶ ሲሳይ በርታ!!

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 4 дня назад +9

    ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤❤️❤️

    • @CHERKE_JEMA5575
      @CHERKE_JEMA5575 4 дня назад +2

      አዎ እሳቸው እኮ ከሰማይ ነው የወረዱት ይባላል፤ ሽንት ቤትም አይጠቀሙም 😁

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 4 дня назад +1

      ዶክተር አብይ የሥራ ሰው ናቸው ። ግትልትል አያስፈልጋቸውም። እንዲህ እንዲህ. ያለውን ለወሬኞች ይተዉላቸው።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 дня назад

      ቂቂቂ ለዚህ post ክፍያው ከፍ ማለት አለበት

  • @teshaleawata6399
    @teshaleawata6399 4 дня назад +2

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 4 дня назад

    Selam sis ❤❤❤❤❤❤

  • @bezabekele9894
    @bezabekele9894 4 дня назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @girmagumataw
    @girmagumataw 4 дня назад +1

    I think when God Gives a second chance to every one, it means a lot..... so i don't think he will mess with an angle.

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 4 дня назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TgstGirma
    @TgstGirma 4 дня назад +2

    ❤❤❤

  • @tadesehordofa4596
    @tadesehordofa4596 4 дня назад +3

    🇪🇹🇪🇹👍

  • @emebetbirue3918
    @emebetbirue3918 4 дня назад +4

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @esayasmamo
    @esayasmamo 4 дня назад

    ሢሥዬ ❤❤❤

  • @GjHalima
    @GjHalima 4 дня назад +6

    ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebg328
    @azebg328 3 дня назад

    ሲሳይ አፍ ሁነኝ በየፍርድቤት መንከራት በዛብን ብጫ ካርድ ይዘን አሜሪካን ፓስፖርት ይዘን ኤምባሲ ያረግግጥልን እያሉ አሰቃዩኝ ቢቸግረኝ ነዉ የት ይኬድ መኖር አልተቻለም የራሳቸዉን ሕግ እየፈጠሩ

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 4 дня назад

    መርካቶን ሊያፈርስ ነዉ

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 4 дня назад

    ላይቭ ፕሮግራም መሴጅ ላይ ከምፅፉ መሴጁን ወደጎን ስታደርጉት ላይቭ ላይ አስተያየት መፃፍ ትችላላችሁ ።

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 4 дня назад +1

    ወቸ ጉድ! "የተከበሩ አቶ …" ተዚህ ኋላ "የተዋረደ …" ወይም "ወንጀለኛ …" ትሆኑ ታየኝ 😂😂😂😂

    • @yesufahmed9154
      @yesufahmed9154 4 дня назад

      የታየህ (ሽ) ትክክል ካልሆነ መነፅር ቀይር

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 4 дня назад

      @yesufahmed9154 ኧረገኝ! ደሞ ታይታየኝ የቀረ ምን አለና? እኒህ የተከበሩ ተእንግዲህ ወንጀለኛ ትሆኑ ጊዜና ገርሞኝይ…

  • @Bahiru-qe3bi
    @Bahiru-qe3bi 4 дня назад

    ይህ የእምነት መግለጫ አይደለም

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 4 дня назад

      ጥላቻ የአይምሮ በሽታ ነው:: ደግሞ ካንስር ያመጣል:: መሀይምነት ትክክል እንዳታስብ አድርጎሀል!!

  • @ZenebeGudeta
    @ZenebeGudeta 4 дня назад +4

    ኽረ ከእብደት ይመለሱ ፋኖዎች

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 дня назад

      ቂቂቂ እስቲ ጉደታ ይሙት በል🤣

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 4 дня назад +2

    Sisay ewenetegna Ethiopiawi nehe Hager wodad Berta ke gonehe nen

  • @melatvmelat8116
    @melatvmelat8116 4 дня назад

    A chicken dreams nothing but the cereals

  • @AshuMiraf
    @AshuMiraf 4 дня назад +3

    መዳን በሌላ በማንም የለም አንድንበት ዘንድ ከሠማይ በታች የተሠጠን ስም ኢየሱስ ነው አናም በእርሱ በማመን ወደ ዘላለም ሕይወት አንድትገቡ ጌታ ይጠራችኃል

    • @ZenebeGudeta
      @ZenebeGudeta 4 дня назад +2

      ቦታው የስብከት እይደለም በሕይወት የሚያሳይ ነው ያጣነው

  • @BasitA-s6q
    @BasitA-s6q 4 дня назад

    ሲሱ ሰላም ብያለው፣ ለሶማሌ ላንድ እውቅና የትራምፕ መንግስት ይሰጣል መባሉ በራሱ ለኢትዮጵያ ምርጥ ነገር ሲሆን ለሶማሊያ ደግሞ ስድስት ነጥብ እንደመጣል ነው። የአሜሪካ ጦርም ከሶማሊያ መውጣቱ የተረጋገጠ ነውና። ጅቡቲም ዲፋክቶ እውቅና መስጠቷን እንኳን ደስ አላቹ ብላ ተናግራለች። ይሁንና ከኢትዮጵያ ቀድሞ እውቅና የሚሰጥ ሀገር አይኖርም። ምክንያቱም ፕሬዚደንት ሙሴ ቢሂ ሃያ አራት ሙሉ ቀናት በፕሬዝደንትነት ስልጣናቸው ላይ ይቆያሉ። ታዲያ ስልጣኑንም ሰጥተው ኖረው ብቻ አይደለም ሞተውም ጭምር የሶማሌ ላንድን ነፃ ሀገር አድርገው የፈጠሩ አባት የሚባሉበትን ታሪካዊ ዕድልንም ሰጥተው ባዶ እጃቸውን አጨብጭበው ሊወጡ የሚችሉ አይመስለኝም በቀጣይ ሃያ አራት ቀን ስልጣናቸው ዘላለማዊ ታሪካቸውን ላፍ የሚያስደርጋቸውን ፊርማ በመፈረም የሶማሌ ላንዱ ጆርጅ ዋሽንግተን ተብለው ይጠራሉ ብዬ አምናለው።

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 3 дня назад

    አማረኛና ትግርኛ ቋንቋ ይማሩ የሚል ስህተት ነው ወልቃይት ሥሙም ወልቃይት ነው የበጌምድር ቁራጭ ዞኖች ነው ደሞስ ትግርኛ ቋንቋ የትግሬ አይደለም ትግሬ ተከዜ ተሻግሮ ርስት የለውም በአስመራ መንገድ ያለጫማ በእግሩ በቁራጭ ጨርቅ ነው የመጣው

  • @GenetZeleke-d8l
    @GenetZeleke-d8l 4 дня назад

    ሲሳይ ዮንቨርስቲ ውስጥ ለተማርዎች እየተሰጣ የለው ምግብ ውሻም አይባለውም ለምን ከሉ ተማሪዎቹ ከትምህርት ቤት for ever ይበረራሉ so በጃቱን ማን እየበላሁ ነው እዚያም የሌቦች አለቆች አሉ ይጣራ

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 4 дня назад

      ጥላቻ የአይምሮ በሽታ ነው!! መቃወም ስራው ያደረገ የተስራውን ነገር ክፋት መጨመር ነውር ነው::

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 3 дня назад

    ትግሬ ተከዜ ተሻግሮ ወልቃይት አንድ ሁኖ አያውቅም ለሥራ ነበር የሚመጣ ሰርቶ ተመልሶ በአስመራ መንገድ በእግሩ ነበር የሚመለሰው ውነቱ አዛውንት ትግሬ ያውቀዋል ተከዜ የማይሻገር መሆኑ

  • @ab_sis
    @ab_sis 4 дня назад

    😅😮😅😮😮😮🎉😢

  • @teddymelesse6381
    @teddymelesse6381 4 дня назад +1

    Hodu new yaweredew

  • @seidyimamayele
    @seidyimamayele 3 дня назад

    የህልም ቂቤ ታበላናለህ 😂😂😂😂

  • @teddymelesse6381
    @teddymelesse6381 4 дня назад

    Hodam

  • @dagigame2605
    @dagigame2605 4 дня назад

    Look at yourself you are media Awdleday !!!😂😂

  • @user-kc6gi8ds6n
    @user-kc6gi8ds6n 4 дня назад

    Fu

  • @Deon.99
    @Deon.99 4 дня назад +1

    👉 🇪🇹 👉 AU HEADQUARTER in your country, but you are expecting blessings from the west ? Shameless !!!

  • @AlemtsehayAsefa
    @AlemtsehayAsefa 4 дня назад

    ሲሳይ ካለው ተጨባጭ ሁኔታ እየወጣህ ስለሆነ እባክህ ወደ እውነታው ተመለስ

  • @estifanosaskale1921
    @estifanosaskale1921 4 дня назад

    Yewodeb balebetnet Dr abiy jock,,

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 3 дня назад

      It's sad to hear a Tassa like you trying to denigrate the idea of a port for Ethiopia.
      Banda's have no shame 🥴🥴🥴.

  • @songohan7170
    @songohan7170 4 дня назад +2

    ሲሳይ አጌና እንደዚ ወርዷ ወርዷ ቅጥረኛ ይሗናል የሚል እምነተ አልነበረኝም ::
    ሁሉም ዘሩኑ እና ጥቅሙኑ አሰልቷ ትልቁ ሜዳ ላይ ይከሻከሻል ሁሉም እኔ ጋር ውነት ሀቅ ነው እያሉ ለ ህዝቡ የሚያስቡ መስለው ህዝቡ ላይ የሚሳለቁ ናቸው ::

    • @get8914
      @get8914 4 дня назад

      ወጥታቹ ወጥታቹ መጨረሻቹ ላያምር እኛስ ለምን ይቅርበን ብላቹ ፅንፈኛ ጎጠኛ ዘረኛ ሆናቹ ምድረ ጃዊሳ ለነገሩ ሁሉም ሻቢያና ወያኔ ነው

    • @addisersulo4058
      @addisersulo4058 4 дня назад

      እንዳንተ የጠነዛ ዘረኛ ስላልሆነ ነው?

    • @AregaAweke-sh6ot
      @AregaAweke-sh6ot 4 дня назад

      ሲሳይ ከቀመበት ቦታ ተነቃንቆ አያውቅም። የሚያምንበትን ፊትለፊት የሚጋፈጥ ነው። በየትኛውም መመዘኛ አሸርጋጅ አይደለም!!

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 4 дня назад

      መሀይም!! አገርን መውደድ እና እውነት ለአንተ አይነት መሀይም አይገባውም!! ለማገናዘብ መማር ይጠይቃል!!ጥላቻ የአይምሮ በሽታ ነው!!

    • @MenbereLemessa
      @MenbereLemessa 4 дня назад

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getinet2000
    @getinet2000 4 дня назад

    ኦቦ ሲሳይ ፋኖ የት ነው ያለ ለምትለው ጥያቄ መልሳችን
    የገጠር ቀበሌዎች በሙሉ፣ በጎጃም ከነጻ ወረዳዎቸ ውስጥ እንደ ደጋ ዳሞት፣ ሰከላ፣ ቋሪት፣ ደብረ ኤሊያስ ወዘተ
    በጎነደር፣ በሽዋና ብወሎም ብዙ ነጻ ቦታዎቸ ስላሉ ፋኖ የሚገኘው እዛ ነው ለማለት ነው፡፡

    • @EtalemahuAssefa
      @EtalemahuAssefa 4 дня назад +2

      ያለፈው ጥር እኮ ያባቱን ቤተመንግስት ተቆጣጥሮታል አልሰማህም እንዴ 😂😂😂😂ቂቂቂ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 4 дня назад +1

      " ላም አለኝ በስማይ ወተቱዋንም አላይ"

  • @adeyminet2551
    @adeyminet2551 4 дня назад +1

    Gemed'aff
    tultula
    turumba 🎺
    wushetam
    Kedada
    ye'tenesh wusha
    pupu nh
    🐕🚽

  • @amehabelachew5038
    @amehabelachew5038 4 дня назад +2

    ❤❤❤❤

  • @WoldeBacha-z6b
    @WoldeBacha-z6b 4 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ

    ❤❤❤

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤