Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው።
ዋው በጣም ነው ደስ የሚሉት አሰፋ ችቦ ድንቅ ሰው ናቸው ምን አለበት አገራቸው ኑረው ቢያርፉ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርላቸው በጣም አድናቂያቸው ነኝ ።ኢትዮጵያዊ ልክ ነው መቸም ቢሆን ኢትዮጵያዊ አገሩን እያለመ ነው ሰው አገር የሚኖረው ።🇨🇬💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱
ነፍስ ይማርልን!!🙏
ጋሽ አስፋ ጫቦ ነፍስኽን ይማረው
"የትዝታ ፈለግ" የጋሞው አድባር ጋሽ አሰፋ ጫቦ መጽሐፍ ማንም ሰው ሊያነበው የሚገባ ምርጥ ግለ ታሪክ ነው። ነፍስ ኄር!💚💛❤
አሰፋ ጫቦ የተከበሩና ሰው በጣም የሚወዳቸው በመሆኑ እንኮራባቸዋለን።ነፍስ ይማር !!አበበ አሥራት
We missed Ato Aseffa before he came back to his loved Ethiopia
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው።
ዋው በጣም ነው ደስ የሚሉት አሰፋ ችቦ ድንቅ ሰው ናቸው ምን አለበት አገራቸው ኑረው ቢያርፉ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርላቸው በጣም አድናቂያቸው ነኝ ።
ኢትዮጵያዊ ልክ ነው መቸም ቢሆን ኢትዮጵያዊ አገሩን እያለመ ነው ሰው አገር የሚኖረው ።🇨🇬💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱
ነፍስ ይማርልን!!🙏
ጋሽ አስፋ ጫቦ ነፍስኽን ይማረው
"የትዝታ ፈለግ" የጋሞው አድባር ጋሽ አሰፋ ጫቦ መጽሐፍ ማንም ሰው ሊያነበው የሚገባ ምርጥ ግለ ታሪክ ነው። ነፍስ ኄር!💚💛❤
አሰፋ ጫቦ የተከበሩና ሰው በጣም የሚወዳቸው በመሆኑ እንኮራባቸዋለን።ነፍስ ይማር !!
አበበ አሥራት
We missed Ato Aseffa before he came back to his loved Ethiopia