አቋራጭ - Ethiopian Movie Akuarach 2020 Full Length Ethiopian Film Aquarach 2020 Akuwarach

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 835

  • @rebka5068
    @rebka5068 4 года назад +14

    ደስ ስትሉ ያገሪ ልጆች በጣም ጎበዝ ናችሁ በጣም አዝናናችችሁኝ
    ደሞም አኮራችሁኝ አመስግናለሁኝ ኮረናን ከአለም ያጥፍልን ሀገራችንን
    ስላም ያርግልን።

  • @mesiethiopia1597
    @mesiethiopia1597 2 года назад +3

    ዘና እያደረገ እና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን በጣም ነው የሚያምረው ❤😮😮😮😮😮😮

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 4 года назад +186

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅድስ ሚካኤል ከዚህ ክፍ በሽታ ይስወራችሁ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ
    እስኪ ልየው እና እመለሳለሁ ስለፌሙ

    • @Tube-jg4tj
      @Tube-jg4tj 4 года назад

      @@showhewanishow5345 ነይ እህቴ እንደማመር በቅንነት

    • @Tube-jg4tj
      @Tube-jg4tj 4 года назад

      አሜን ፫በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ

    • @noorsoleman8310
      @noorsoleman8310 4 года назад

      Amennnn ehte

    • @gftgdghufr9920
      @gftgdghufr9920 4 года назад

      Amen Amen

    • @Tube-du7rj
      @Tube-du7rj 4 года назад

      @@Tube-jg4tj እሽ ማር

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +97

    አዋጅ አዋጅ አቋራጭ ፊልም ተለቋል ዘመዶች ኑማ ምርጥ ምርጥ ተዋናዮች ደራሲ እና ደይሬክተር ብርሀኑ ወርቁ ነው እርግጠኛ ነኝ ምርጥ ፊልም ይሆናል

    • @tube7296
      @tube7296 4 года назад +2

      መጥተናል ማማየ ....ስወድሽ እኮ ጥግ ድረስ ነው😘 ኮመት ላይ ካላየሁሽ ሙዴ ይከነታል

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +2

      @@tube7296 ይመችሽ የአራዳ ልጅ 😍

    • @mesitube153
      @mesitube153 4 года назад +3

      ሚሚ የኮሜንት ንግስት ስወድሽ

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 4 года назад +3

      እህት እድሜሽን ሰውን ለማስደሠት ብለሽ አትጨርሺ በኮመንት ሁሉ አለመጥፋት አይከብድም? ጊዜ ውድ ነው!!

    • @zedtube8018
      @zedtube8018 4 года назад +2

      የኔ ምረጥ ኑሪልኝ ለዘላለም ውድድ በማያልቀው
      ruclips.net/video/X8mcgs3lpnE/видео.html
      እኔም ጋ ጎራ በይ በዛውም

  • @ፈለቁነኝየበረሀዋ
    @ፈለቁነኝየበረሀዋ 4 года назад +11

    አየሁት ና ልኮምት መጣሁ ደስ ይላል ፈጣሪ መልካሞች ያድርገን #አሜን ይሄ ሳሚ ሆኖ የሚሰራዉ ልጅ የመጀመሪያ ቅን ሰዉ ሆኖ ሲሰራ አየዉ ተኮለኛ ና ትቢታም ነበር በፍቅር ነዉ ያየሁት ሻሩኬጋ በተደጋጋሚ መጡ ባለፈዉም ሻሩክ ኮልታፍ ሆኖ አብረዉ ሰርተዋል ኮልታፉ ነቱ ራሱ ሲያምርበት አፉ ይጣፍጣል ማለቴ ሲያወራ በተረፈ ለሁሉም አድናቂ ነኝ ነፍ አመት ኑሩልኝኝኝ ይህን በሽታ አጥፍቶልን ደስ ይበለን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 года назад +2

    ዋዉ በጣም ሃሪፍና ወቅታዊ ነው። አንተ ሳሚ ያለህበት ፊልም ሁሉ ስለሚያስቀኝ ደስስስስስ ...እያለኝ ነው የማየው። ዴቫና ተሼ አመስግኛለሁ።

  • @yeshimare2702
    @yeshimare2702 4 года назад +153

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው የዛሬው ቅዱስ ሚካኤል ክክፍ ሑሉ ይጠብቅን

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 4 года назад +75

    የንግስት አድናቂ ነኝ

  • @tigraylove2764
    @tigraylove2764 4 года назад +1

    i realy love this movie so great ብጣዕሚ ሓሪፍ ዘምህር ነገር እዩ፣ ዋውውውውውው ይመቻቹ የኔ ውዶች እኔ በጣም ተመችቶኛል የሚያስተምር ደስ የሚል ፊልም ነው ዘናም ያደርጋል

  • @afromedia3945
    @afromedia3945 4 года назад +93

    ተመስገን አምላኬ ተሻለ ወርቁ መልካም ሰው ሆኖ ተወነ

    • @ilevoyeukoby6995
      @ilevoyeukoby6995 4 года назад

      Kkk awo enem germognal🤣🤣🤣

    • @celinehm7154
      @celinehm7154 4 года назад

      Kkkkkkkkk 🤓😅😅😅😅😁🤣😁

    • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
      @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 4 года назад +1

      እውነት

    • @haditube1026
      @haditube1026 4 года назад +1

      የተሽን ፎቶ ሳይ አልፌው ነበር እስኪ አየዋለሁ በጣም ነው የምፈራው ሁልግዜ መጥፎ ሁኖ ስለሚሰራ

    • @seadi4577
      @seadi4577 4 года назад

      እኔም እያልኩ እኮ ሲጀመር ፊቱ ለክፉ ሰው ነው የሚሆነው😆😆

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +54

    የኮሜት ሱሰኞች 🤣 የት ናችሁ ገባ ገባ በሉ 😂😂😂😂😂 ያገሬ ልጆች ፍትህ ለታገቱ ተማሪውች👩‍🎓👨‍🎓 👩‍💻እና ለቤሩት 🇱🇧

    • @helen-eu2hq
      @helen-eu2hq 4 года назад

      😢😢😢😢😢ወገኔ አለቀ

  • @lem1595
    @lem1595 4 года назад +2

    በጣም ቆጆ ትምህርት ወስጀበት አለሁ
    ፍቄ ግን ያሳዝኑኛል

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 года назад +3

    ምርጥ ፊልም ነው ደግሞ አዳድስ ተዋኒያቶች ስላሉበት ይበልጥ አምሮል

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 года назад +24

    ለመላው የ እስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ እንኩዋን አደረሳችሁ እድ ሙባርክ 😘🙏

  • @ሰአዳጀማል-ቸ5ሰ
    @ሰአዳጀማል-ቸ5ሰ 4 года назад +7

    ሀሀሀሀሀሀሀ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት ማነው እስኪ እደኔ በሳቅ የጨረሰው

  • @onelove6356
    @onelove6356 4 года назад +2

    ዘና አደረጋችሁኝ በዚህ ደባሪ ጊዜ ቁምነገር ከቀልድ ጋር ችላችሁበታል ይመቻችሁ thank you guys!

  • @zekariasakillo5162
    @zekariasakillo5162 4 года назад +2

    ነፀ ብራቅ ፊልም ውስጤ ነው የብርሃኑ ወርቁ ፊልም አስተማሪይ ፊልም ነው ዋው Laike

  • @emamaubelete8031
    @emamaubelete8031 4 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 года назад +9

    Good movie! 👍

  • @ማስረሻየጂማልጅ
    @ማስረሻየጂማልጅ 4 года назад +112

    አይ ኮማቾች የቡና ላይ ውሬ ከምታውሩ ስለፊልሙ ተናገሩ😏

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 5 месяцев назад

    ጀግና ደግ አደረገቹ በፊቅር እንደ ቀለደች ቀለደቹበት ይገበተል እች እንከፍ

  • @ሠአዲእናታንናፍቂ00
    @ሠአዲእናታንናፍቂ00 4 года назад +21

    መጨርሻዉ በጣም ያምራል አዝኛኝ ነዉ
    Kkkkkk

  • @yaltefetahilmas230
    @yaltefetahilmas230 4 года назад

    Baxam dass yilal arif naw bertuuu

  • @fasikasaney2272
    @fasikasaney2272 4 года назад +1

    ሰላም እና ጤና እየተመኝሁኝ, ምርጥ አሪፍ ነው, መጨረሻ ላይ ሰው የማይሞትበት,, አዝናኝ, , ድርሰቱ አሪፍ ከሚገርሙ ተዋንያን ጋር ፊልም ማለት ይ ሄ ነው, የመንግስት አካሎች ,,, ሌሎች ገዳይ , በሽታ ገዳይ, ደራሲ ገዳይ, የት ሄደን እንትረፍ, ሰላም ከእናተ ጋር ይሁን , ደግ ደጉን ማየት ደግ ገር እንድንናስብ ያደርጋል, ጥሩ ለምታሰብ ደራሲያን በርቱ, , አትብሉ ከተባልነው በልተን የብዙ ሰዎች ህይውት አደጋ ላይ ከመጣል ካለ በልቶ የሌለ ተመስገን ብሎ ከሚያድር መልካም ህዝብን ይጠብቅልን,አሜን

  • @ኤደንየየምምሬልጂ
    @ኤደንየየምምሬልጂ 3 года назад

    ዋው። በጣም። ጥሩነው

  • @fevensweet3942
    @fevensweet3942 4 года назад

    ዋው እያስተማረ የሚያዝናና ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ

  • @ጃያስተሰርያል-ጐ6ቀ
    @ጃያስተሰርያል-ጐ6ቀ 4 года назад +2

    ዘና አድርጎኛል thanks Guy's

  • @ጆኒቦዘኔው
    @ጆኒቦዘኔው 4 года назад +8

    ጡሩ ልጅ ነው አደል ፆታውም ጡሩ ነዉ 😄😄😄😄😎😎😎
    ማስተወቂያ እሄ ፍልም የተለቀቀው በኮረናው ዘመን (ወቅት )ነው
    ቀጣይ ለምያዩት ማስታወሻ እንዲሆን ብዬ ነው
    የጠፋ እንደሆነ ነው

  • @ማስተዋልፈቀደ
    @ማስተዋልፈቀደ 4 года назад +1

    ዋዉ እንዴት ደስ እንደሚል ሳሚና ፍቄ ስወዳችሁ ኑሩልን ቀጥሉበት

  • @jerryyared9549
    @jerryyared9549 4 года назад

    ዋው በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    * ተኛችሁ እንዴ እህቶች አዲስ ፊልም ተልቆል ኑኦ እንየው አብርን አቋራጭ የህይውት አቋራጭ መጥቅም አሪፍ ነው ዕንደእኔ ሀሳብ እስኪ ሀሳባችሁን በኮምንት አስቅምጡልኝ በጣም ድስስስስስስ ይላል 😃😂የያይቆብ ሌሊት ያድርግላችሁ አሜን👏!*

  • @firaolayanew
    @firaolayanew 2 месяца назад

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ታማቺቶኛል 🥰🥰

  • @qintot
    @qintot 4 года назад +4

    I have to say: Well Done for the Film Production Company. Nice Sound and Video

    • @NetsebraqMedia
      @NetsebraqMedia  4 года назад +1

      You have to be grateful for the channel as well

    • @qintot
      @qintot 4 года назад

      Yeah, Absolutely. Shukraaan !

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 4 года назад

    Www betam arif asetemari felem new bertulen egeziabeher edemena tenawune abezeto yesetachehu

  • @ahmadmahmad987
    @ahmadmahmad987 4 года назад

    በጣምምርጥነው

  • @wubwubalehwalewubalechwale5836
    @wubwubalehwalewubalechwale5836 4 года назад +1

    ምርጥ ፊልምነው

  • @sportforworld7209
    @sportforworld7209 4 года назад +1

    nice i loughing and learning something guys from you well thanks so much

  • @DubaiDubai-iw6co
    @DubaiDubai-iw6co 4 года назад

    Sharuk akanedkew betam beanid altewesekm anide tshekorememalek ade tashelalalek filmu gin bzum aynefeks

  • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ

    በጣም ደስ ይላል 👍👍👍

  • @jalbabite8020
    @jalbabite8020 4 года назад

    Very nice movie 👌👌👌 thanks

  • @መሲየማርኮንእናት
    @መሲየማርኮንእናት 4 года назад

    የምር ቀለል ያለ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ የትወና ብቃት ግን ትንሽ ይቀረዋል ተመችቶኛል

  • @mekdidadzie399
    @mekdidadzie399 4 года назад

    Wuuuuuuuufffffffffffffff kefit belogn neber enamesegnalen yemadamen chikechik asalefkubet
    Enam bexam asitemari filem new teshal woriku yetshal sew hono sitewn gena zare ayehu bexam desi belognal manew endene desi belot yihen filem yaye❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @asmamawbaye4897
    @asmamawbaye4897 4 года назад

    Nigest is the best actor because she cried it is not all can cry

  • @ሀዊየመካነሰላሞ
    @ሀዊየመካነሰላሞ 4 года назад +4

    ደስ የሚል ፍልም ነው አይ ፍቄ ቃላቶችህ ያስቃሉ የምሰራበት ፌልም ሁሉ

  • @የተሰጠንንብናቅየጎደለንየ

    ወንዶች እኮ ሴቶች ብር ይወዳሉ ይላሉ ዶላርም እኖዳለን😂😂

  • @taybatayba8799
    @taybatayba8799 4 года назад

    ዋው ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ከምንበላይ በርቱልኝ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @djephi
    @djephi 4 года назад +6

    ኮሮና ያስተማረን ነገር ቢኖር
    ሀያል @ እንጂ ሀያል.@ እንደ ሌለ ነው።
    ፈጣሪ ኮሮናን ይሰውርልን...
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይጠብቅ አሜን🙏🙏🙏
    "መልካም ቀን"

    • @lov8105
      @lov8105 4 года назад

      አሚን ያረብ

    • @fvv1680
      @fvv1680 4 года назад

      አሚንን ያረብ

  • @edilove2318
    @edilove2318 4 года назад +1

    Wowww arif nw🥰👌👌

  • @kababoushfilik5205
    @kababoushfilik5205 4 года назад

    Wowowowow
    Wowowowow
    Wowowowow
    Wowowowow
    indeti desi yilali sami &fiqe wusxe nachu
    macarshawu damo wowowowow
    💪💪💪💪💪💞💞💞💞😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @ኡሙመዲናኡሙመዲና
    @ኡሙመዲናኡሙመዲና 4 года назад +2

    ዋዉ አሪፍ ፊልም በሣቅ ነው የጨረሥኩት ይመቻቹሁ 👌👌👌👌😂

  • @mekidia.t5953
    @mekidia.t5953 4 года назад +2

    Thank you!

  • @emybekele718
    @emybekele718 4 года назад

    Betam harif film thx

  • @ስደተኝዋስደተኝዋ
    @ስደተኝዋስደተኝዋ 4 года назад

    ዋው ነው ያዝነነል

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 4 года назад +1

    ቆንጃ ፊልም ነው እናመሰግናለን ተዋናዮቻችን ያልተንዛዛ እጥር ምጥን ብሎ ትምህርት ሰጪ ነው ዋው ዋው ሚስቱ ለገንዘብ ሳይሆን ለፍቅር ነበር ሀሳቧ የሰይጣን ነገር ነገሮች ተቀያይረው የት ወሰዳት ያሳዝናል
    ወንድም ቤተሰብ ጌታ ሆይ ቅናተኛ ሲሆን 😭😭😭 ሀገራችን ያለው ነገር እርስበእርስ ያለው ገንዘብ ጥማት

  • @shibiregaremu1745
    @shibiregaremu1745 4 года назад +1

    Filimu asitamari newuu yemirii👍👍👍😍😍

  • @hiwetyaleeyesusbadonatbech9812
    @hiwetyaleeyesusbadonatbech9812 4 года назад +1

    Waw betam des yemile filem mechereshaw yibeleti waw

  • @ድግልእናቴከጎኔአትለይኝ

    እደት ያምራል ቀጥሉበት

  • @medenajenal4532
    @medenajenal4532 4 года назад

    በጣም ደስ ይላል

  • @tigisttigii8771
    @tigisttigii8771 4 года назад +2

    ቆንጆ ነው እና መስግናሌን

  • @sebleworkguegesa7712
    @sebleworkguegesa7712 4 года назад +1

    ውይ በሳቅ ገደላችሁኝ እፍፍፍ
    ሰላማችሁ ይብዛ እቦ

  • @addistelhun7745
    @addistelhun7745 4 года назад

    ፍቄ ስወድህ የኔ ፍልቅልቅ ግን በራስህ ሙዚቃ እንጠብቅሀለን የት ጠፍህ. ከሁሉም በላይ እምነት ይበልጣል እና ፈጣሪይ በእምነታችን የምንፀና ሰወች ያድርገን ጤና ካለ ሀብት አለ ግልፅነት ካለ መፍትሄ ይኖራል

  • @getecheru4061
    @getecheru4061 4 года назад

    አሪፍ ትምህርት ያለው ድራማ ነው

  • @sabbontusanyiiabbagadaa3971
    @sabbontusanyiiabbagadaa3971 4 года назад +1

    Arf film new machereshawu batm tamachign 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ALiALi-vd3rs
    @ALiALi-vd3rs 2 года назад

    እሚገርም ፊልም በጣም አስተማሪ ነው 🥰🥰🥰

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 4 года назад

    ደሰ ይላል በጣም ያዝናናል

  • @ሄዋንኢትዮጵያዊት
    @ሄዋንኢትዮጵያዊት 4 года назад +4

    ግቡ ያገር ልጆች አብረን እንይ
    ተሻለ ወርቁና ንግስቴ ኣሉበት

  • @jackieloumansor8534
    @jackieloumansor8534 4 года назад

    ዋውውውው በጣም ሀሪፍ

  • @bizuyat450
    @bizuyat450 4 года назад +2

    አሪፍ ፊልም ይመሥላል👌👌👌👍👍 ባይሆንም አሪፍ አሪፍ ተዋናይ ስላው አያለሁ

  • @cordellgreenfelder6428
    @cordellgreenfelder6428 4 года назад +1

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ

    መጨረሻው በጣም ያምራል

  • @ምህረትሀበሻ
    @ምህረትሀበሻ 4 года назад

    ዋው ያምራል ታምራላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ላችሁ ማሮች

  • @jhg7141
    @jhg7141 4 года назад

    ዋው ደስ የምል ትምህርት

  • @getecheru4061
    @getecheru4061 4 года назад

    ዋው ብያለው ድንቅ ስራ ሰርታችሃል መማሪያ ነው

  • @እሙ-ደ4ወ
    @እሙ-ደ4ወ 4 года назад

    በጣም ምርጥ

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 4 года назад +1

    አንዳንዴ ስወችን ስንክድ ፈጣሪ ደግሞ እኛን ይክደናል ምንጊዜም እውነት ያሽንፍል የዋህነት እና ደግነት ባይጠቅምም አይጎዳም አሪፊ አስተማሪ ፊልም ነው❤️👌

  • @netsitube8346
    @netsitube8346 4 года назад

    ምርጥ እኔ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለም

  • @mitkutafesse97
    @mitkutafesse97 4 года назад

    ዋው ምርጥ ፊልም

  • @rahelkidie3824
    @rahelkidie3824 4 года назад

    በጣም ሀሪፍ ፍሊም ነው

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 9 месяцев назад

    Waww ምረጥ ኮሜዲና አሰተማሪ ፊልም🎉😊

  • @apptube439
    @apptube439 4 года назад +34

    ዋውውው እናመሰግናለን ፩፲፭ላይክ እሲ አምሮኛል ግጩኝ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +36

    የፊልም ሱሰኞች ገባ ገባ ባሉ

  • @hewaithewait9859
    @hewaithewait9859 4 года назад

    ዋዉዉዉ በጣም ምርጥ ነዉ ፊልም ነዉ ሣሜ በጣም ደሥ እምል ልጂ ነዉ ደሥ ይላል

  • @idressyoutube9998
    @idressyoutube9998 4 года назад

    ምርጥ ፊልም አቦ ይመቻችሁ።

  • @zdgt130
    @zdgt130 4 года назад

    በጣም ደስ የሚል ፊልምን ነው እውነት ዘና ብያለው

  • @samsua5593
    @samsua5593 4 года назад

    Wowo betam dasilale yamachachu

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 года назад

    ደስ የሚል ፊልም

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 года назад +16

    ሻሩኬ ሰሞኑን ብቅ ብቅ ማለት ጀምርሻል በርታልን

    • @afromia5228
      @afromia5228 4 года назад

      ruclips.net/video/u2AUpo3sH38/видео.html

  • @HabtamieBaye
    @HabtamieBaye 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉 ሀሪፍ ፊልም ነው

  • @tilahunemagnu1931
    @tilahunemagnu1931 4 года назад

    በጣም ደስ ይላል ኤልሲዬ ጥሩ ነው

  • @tsigemongols2254
    @tsigemongols2254 4 года назад

    Wow betam arefi new tamagninati le rasi new bravo 👍

  • @britishamhara1339
    @britishamhara1339 8 месяцев назад

    Both actors they are comedian make my day 🤣😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ማጨስና መጠጣት የሌለበት ፊልም መቼም መስራት አትችሉም አይደል ????

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад

    አሪፍነው

  • @mazaeshetie762
    @mazaeshetie762 4 года назад

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው!!! ያላያችሁ እዩት

  • @engudayahune7145
    @engudayahune7145 4 года назад

    ሀሀሀሀሀሀሀ ተመችቶኛል አሪፉ ፊልም

  • @samsongsamsong8388
    @samsongsamsong8388 4 года назад +2

    ንግስቴ ሁላችሁ አሪፍ ፊልም ሰራችሁ

  • @muludesalew1020
    @muludesalew1020 4 года назад

    Wowwwwww so nice film

  • @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ አስተማሪ ነው

  • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
    @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 4 года назад

    ደሥ ይላል👍👍👍👍

  • @bestone4161
    @bestone4161 4 года назад

    ዋው በጣም አሪፍ ነው