Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሲጨንቃቹ ሲከፋቹ እመቤት አለው ትበላቹ 🙏🙏🙏🥰
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤🙏❤👏
አሜን አሜን አሜን❤❤
😂😂😂😂😂ገና ሳላየው ነው በሳቅ የወደኩት አሰብኩት እዮብ እንዴት እንደሚያብድ😢😂😅
😂😂😂
😂😂😂ስወድህ
እኮ 😂
Oh ስያሳዝን አይዞን እዮባዬ ይህንን ሁሉ ስበሳጭ እንዴት አስችሏችሁ ዝም አላችሁ ቶሎ መናገር ነበረባችሁ😂😂😂😂😂 እስት እዮብን ሥጦታ ይሰጠው የምትሉት ላይክ ግጩልኝ ይህንን ሁሉ አስጨንቀውትማ መካስ አለበት ❤❤❤❤❤❤
እዉይ እዮባ ሲያሳዝን ምርጥ ስጦታ ሰታችሁ ካሱት አዲስና ቃል ሰምታችኋል እዮባ የመልስ ምትህን ጠብቃለሁ ❤❤❤
ዴምሪኝ
የኔ አባት እዮባየ አሳዘነኝ😢አዲስ እና ቃልየ ነብሳቹህ አይማርም😅😂እኒህን ቤተሰቦች ማነው እንደኔ እሚወድ❤🎉
ደምሪኝ❤
አዲስዬ ቃል ሁሌም ዉብ❗ ዉብ❗ ዉብ❗ ናት ደግሞ ተናፍቃችኋል እንኳን ሰላም መጣችሁ። ወይኔ ግፋችሁ😁
ደምሪኝ ❤
@@sebelyoutubeደምሪኝ❤
የመዳም ቅመሞች የፎይታ እንጀራ ይስጠን አገር ሰላም ጋ👍👍👍👍👍👍
አሜን አሜን አሜን
አሜን 🤲🤲🤲🤲💚💛❤🙏
አሜንንን ያረብ
አሚን ያረብ🤲
😢😢 ፍትህ ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ማነው ሰላም የናፈቀው 2016 አደራ ከ2015 እዳኮረጂ የሰው ቤት የሰለቸን የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ እጄራ ይስጠን 😢😢😢
አሚንያረብ😢😢😢
አሜን ዉዷ 😅
አሜን እህቴ
አሜን 🙏
አቦ ይመችህ እኛ ወድሞችህ አለንልህ❤❤❤❤ አቤላእዮ ዛሬ ገና ልክ ገባህ 😢😢 ምስኪን ሁሌ እደቀለድክ ከአሁን በሀላ ቢሞ መኪናውስጥ አይረሳም 😅😅
😂😂😂😂
ምርጥ ትምህርት ነው እኮ እኔ አረብ አገር የምሰራባቸው ሰወች ልጂ እደዚህ ተወስዶበት ሲጮህ አይቸ ነበረ በጣም አስፈላጊ ነገር መኪና ውስጥ አትተው
እናኝ ቤተሰቦች ከቤሄር ከዘር የፀዱ ሌላኛዉ አማራ ትግሬ ኦሮሞ እያለ ግዜዉን ዪጨርሳል ዘረኝነት ዪጥፋ የምትሉ በ👍👍👍 አሰዩኝ ሀገራችን ሰላም የርግልን👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
ፍትህ ለተገፋው ለአማራ ህዝብ አማራዬ ይሄም ያልፋል💔😢😢😢😢😢😢ተናፍቃችኋል❤❤❤❤
ፍትህ ለማነው የምጠይቁት ጥላታችን እኮ ምግስታችነው😢
በጣም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍትህ ከማን ነው እምንጠይቅ ከፋኖዎቻችን ጎን ቆመን መታገል እንጂ
😂ፊትፉት ያርገሽ አብይ እሽ
ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፈው ለደጉ ለአማራ ህዝብ እውነት ይኸ ቀን ያልፍ ይሆን ☝️😢😢😢
እግዚአብሔር ፍትህ ይሁናችሁ 😍😢😢😢🙏
ኡራኤል መላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በስደት አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ🙏
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
አሜን (3)❤❤🙏🙏🙏🙏
ኣሜን
አሜን🙏🙏🙏
አሜንንንን
ዋው በጣም ጥሩ አስተማሪ ፕራንክ ነው ለምን መኪና ውስጥ ጥሎ መውጣት ጥሩ አይደለም
የኔ ዉቦች ጠፋችሁ እኮ በጣም ተናፍቃቹዋል 🥰እዮባዬ ተገኝተሃል ምስኪን አሳዘነኝ እውነት የስራችሁን ይስጣችሁ ቃል እና አዲስ 🤣🤣ኤረ በንዴት የሆነ ነገር እንዳይሆን ተከተሉት በቀጣይ ትልቅ ስጦታ ሰጣችሁት አስደስቱት 🎉
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢😢 የኔ አባት እዮባ ሲያሳዝን እኛም እንወዳችኋለን ደሞ በጣም ተናፍቃችኋል እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
እንድህ እንዳሳበዳችሁት 😢 አድስ እና ቃል ጠብቁ እዮባ ከጎንህ ነን አይዞን 😂😂😂
ውይ እዮባ እዴት እደተጨነቀ በስማም አቤል ግን አኮራህኝ እኛ ወድሞችህ አለንልህ አዋተን ይገዛል ሲል የምር የምታስቀኑ ቤተሰቦች ናቹ እኮ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ሰላም ለኢትዮጵያ
ፍትህ ፍትሕ ፍትሕ በግፍ ለሚጨፈጨፈዉ ለአማራ ህዝብ 😢
ቃልና አዲስ የምትወዱ በ👍👍👍👍👍👍👍
የስራችሁን ማርያምነው በጣምነው ያሳዘነኝ በሞ አታስረዝሙ. እዴ በጣም ተጨነኩ እኔ እያወኩ እራሱ❤❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ❤
@@ወሎዬዋ-የ5ፀ እሽእደምርሻለሁ አችም ደምሪኝ
ቃልዬ አድስ የሥራቹህን በጣም ነዉ የተጎዳ ምስጊን እዮብ ከባድ ነዉ ትልቅ ትምህርት አሥተላልፋቹሀል❤
በዚህ በፅሀይ ለሌብነት መከራተት😂😂😂😂😂😍 ዉይ እዮብ ግን እብደት ያምርበታል
ውይ ቃልዬ ግን ተኮልሽ🤣🤣🤣🤣ግን በጣም እወዳችኋለሁ እዮባ ምስኪን አሳዘንከኝ 🥰🥰🥰
ይችን ኮሚት ይምታነቡ ፈጣሪ ይእረፍት እራ ይስጣችሁ❤😢👏❤ደምሩኝ ❤ እንዛመድ❤
አሜን እናቴ እኔ ጋርም ነይ ደምሪኝ
ደምሬሻለው
@@asenakubelete51❤ እወዳችዋለሁ❤
እዮብዬን አታናዱት ቃልዬ አዲስ እወዳቹሀለዉ❤❤❤ እግዚአብሔር አይለያቹ እረዠም እድሜ ይስጣቹ ልጃቹን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላቹ
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መጭዉን ዘመን የሰላም የጤና ያርግልን በቃ ይበለን🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን
አቤልዬ እናዋጣል አለ ደስ ሲል ቃልና አድስ ግን ነፍሳችሁ አይማርም😔ቢያብድስ😢
ወይኔ እዮብ ሰሩልህ በል አተም ቤቢን ከነጡጦው ሰርቀህ ታሳየናለህ❤😅
ያበደነው ይሔንኮሜትካየው😂😂😂😂ያሳብዳቸዋልመልሶ
@@እናቴእወድሻለው-ነ4መ እኮ አገበገቡትኮ ምስኪን
ወይኔ በሳቅ😂😂😂
ትክክል ፕራንክ ይሄ ነው እኔ እስከዛሬ ኮመንት ጽፌም አላቅም በጣም ነው የሚያሳዝነው የስውን ንብረት ሲሰርቁ የሚሰርቁበትን ፕላን የሚያወጡበትን ጭንቅላት ለምን እርሳቸውን ከፈየሚያደርጉበት ሀገራቸውን የሚያስጠሩበት ሊሆን አይችልም ዎ ኢትዮጵያ ያሳዝናል
የእኔ አባት አቤል እኛ ወንድሞችህ አለንልህ አለ ደስ ሲል!!!
የስራችሁን አድስ እና ቃል አይይይ እደው ነፍሳችሁ አይማርም እውይይይ የኔ ሚስኪን እዮብየ ቆይ አተም ትበቀላቸዋለህ
ምርጥ ፕራንክ ተሳክቶላችኋል ኢዮብ ግን አሳዘነኝ
ይሄ ጥሩ አስተማሪ ነገር ነው ለ photo አንሽውም ለ photo ተነሺውም server ላይ ማስቀመጥ ጥሩ ነው ትንሽ ብር ነው ተወዳዳሪ ሆኖ ለመገኝት ጥሩ ይመስለኛል :: የሰርግ photo የሚነሳም ሰው server እንደሌለው ሳታጣሩ አትነሱ
ስታናድዱ ወድሜዋ አሳዘነኝ ሌቦች ግን ልቦና ይስጣችሁ ምን ያክል ልብ እንደምታደሙ
ሰላም ሰላም ቤተሰብ ሐዲስ ውይይይይይ ሲያሳዝን ነፍሳችሁ አይማርም😢😢
አቤት ግፋቹ ግን ውይ አስጨነቃቹሆት እኮ ልጅቸሁስ ግን ጣፍጭ የሆነ❤❤❤
ደምሪኝ ❤❤
ወይኔ ጥሩ ትምህርት ነው ግን😢😢😢ሌባ ግን ምን ይጠቅመዋል😢😢😢
ፋትህ ለተገፉው ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤ፋትህ ፋትህ ፋትህ
ወይኔ እዮባየ በጣም ነዉ ያሳዝነኝ የኔ አባት አቤት ግፋችሁ ቃልና አድስ ግን እንደት አስቻላችሁ እንደዛ ሢሆን በጣም ነዉ የምወዳችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናንሁ
ወይ አድስና ቃል ነፍሳችሁ አይማርም
እዩባዬ የኒ ቀውስ ባዴ ጨለለኮ😅😅😅😅አድስና ቃል ነብሳችሁም አይማር😅😅😅
ወይ ሲያሳዝን ኧረ ተዉ ግን ቃልየና አድስ 😂😂😂ወይ እዮባ 😢ለሀገራችን ፍቅር ነፃነት ሰላምና አንድነት ይደልልን ቅዱስ ኡራኤል በለተ ቀኑ ሰላሙን ይደለን 🤲🤲🤲
አሜን፫
እውይ እዮባየ በጣም አሳዘነኝ የኔ ምስኪን ባልና ማስቶቹ ግን ግፍ ነው የሰራችውበት የምር እኔም ይቅር አልላችውም አይዞክ እዮባ የኔ መልካም
ፍትህ ለሰው ልጅ በሙሉ በማነንት መሞት ይብቅን ፍጣሪ ሀይ በቃ በልን😢😢😢
የኔ አባት እዮባየ ሲያሳዝን 😂እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውይ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤
እንኳንም በሰላም መጣችሁልን ናፍቃችሁን ነበር❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ባል እና ምስት ነ❤❤❤❤❤ፍሳችሁ አይማርም አረ ፕራንክ በስመአም ውይ😢😮😮 ስያሳዝን እዮባዬ የምር ደሞ የአቤል ለፖሊስ አመልክት😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤
በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ ከክፉነገር እግዛብሄር ይጠብቃቹ ሰላም ለሀገራችን❤❤❤
ወይኔ በሳቅ ገደለኝ እዮባ ወይኔ ወይኔ አለ ሚስኪን😂😂😂😂😂 እውነት ግፍ ነው ቃልዬ የሰራሺው😂😂😂😂😂
ምን አለ በዛን ሰአት ስልክ ኖሮኝ በደወልኩለት ያሳዝናል በጣም ጨነቀኝ
😂😂😅
ወይኔ የምር ፕራንክ መሆኑን እያወኩ አብሬው የተጨነኩት ነገር አይገርምም ።የምር አዲስና ቃል በጣም መቀጣት አለባችሁ ጭካኔያችሁ።
የስልክ ጥሪ ቢኖረው ይበልጥ ያበደ ነበር የሚሆነው😂😂😂 እዮባየ ❤❤
የስራችሁን ይስጣችሁ😂😂😂እደትእደሳኩ ቃልዬአደራአመድእዳትቀቢ ውበትሽብቻይበቃል የኔቆጆ
በሉ የሆነ ስጦታ ሰጥታችሁ ይቅርታ ጠይቁት የኡነት አሳዝኖኛል እዮባየ ሀቢቢቢ❤❤❤❤❤❤❤😢
የኔጌታ በጣምያስደነግጣል እዮብዬአይዞህአስጨነቃቹት አይዞህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 😥😥😥
ፍትህ ለምስጊኑ ለደጉ በአማራነቱ ለታረደው ለተፈናቀለው ለተጨፈጨፈው ህዝባችን ፍትህ የት ናት😢😢😢
በትክክል
እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😭😭😭😭
fetehe lee hamaraweyan😢
ምርጥ ቤተሰብ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤
ፍትህ ለጭቁኑ ሕዝብ አማራየ 😢
በስማም ወድም አቤት እኛ አለንልህ አለወ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤እናተ ግን ነበሳቹህ አይማርም😂😂😂😂😂😂
ኡኡኡ😢😢😢እዮባ ምስክን ኡኡ በጣም ነው ያስደነከጣቹት 😢😢😢😢😢😢
እዬባ አይዞህ ቃል አዲስ ግን ነፍሳችሁ አይማርም
ምነው ግን ድምፅ አኮኑ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢 አዲስ አበባ ስለሆናችሁ ግፍ የማይመጣ መስሏችሁ ነው
ውይ ኢዮብ ሲሳዝን😢😢😢አቤት ቃልና አዲስ ሰራችሁለት😂😂😂😂ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልዬ የኔ ቆንጆ አምሮብሻል❤❤❤❤
የኔ አባት እዮባየ አሳዘነኝጌታን😢😢😢😂😂😂
ውይ ማርያምን እዮባን በማይመጣበት ነው የመጣቹበት!!!ተናዶ እስኪሄድ!!!ደስ አይልም!!!
ፍትህ ለምስጊኑ ንፁሀኑ አማራ ፍትህ ፍትህ
ዋው
❤❤❤
የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ውይይይይ እዮባን ግን በጣም አናደዳችሁት የኔ አባት አሳበዳችሁት እኮ ምስኪን 😂😂😂😂
እዮብ ሰሩልህ እውነት አሳዘንከኝ😢😢
እዮባእውነት እዮባእውነትኣሳዘንከኝ 😢😢😢😢😢😢
እውይ ደስ ሲል ለቡግር ማጥፊያ ትክክለኛ natural ሳሙና አለኝ 😊
ቃልየ ወንድምሽ ኣታመጪም ❤❤
የአላህ ወላህ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ😢😢😢 እዮብ መቸም ብድርህን ተመለልሳለህ ብየ አስባለሁኝ 😅😅
ሂወት እንድህ ነች ሁሌ ሳቅ የለም ሳቄ ናፈቀኝ ሲል ነበር አቤል 😂😂😂😂😂ተሳክቶላችኋል
የኔ የዋህ አይዛክ ብድርህን መልስ እኛም እናግዝሀለን አይዛን❤❤❤❤
አንደኛ ነኝ ጣፋጭ የሆናችሁ ቤተሰቦች ቃልዬ ና አዱ ውድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከልፆሙ ከልፀለዩ ከልስግዱ መደን መስታዉል ለአገራትን ለቤተክርስትያን እንፀለየ❤❤❤
እኔ አልገባኝም ፍቅር የውሽሞች መድረክ ሆነዴ ሴቱ ምነካው እረ አታሰድቡን በስመ ሴት ኤጭ ሠውያየኛል ሳይሆን አሏህ ያየናል በሉ በስዴት ያለነው አገታችንን ደፍተን ለምንሰራው ለመዳም ቅመሞች በየአለንበት አሏህ ይጠብቀን ጀግናየ እሷነች ስደት ላይ ያለችው ውዴ የሐገሬልጅ ኑሮን ለማሸነፍ ጉበስ ቀና የምትለዋ ነች ጀግና ❤
በጣም ጨካኞች ናቹ ከምር እኔ አሳዘነኝ እዴት እደተጨነኩ❤
ደምሪኝ
ናፍቃቹ ነበር እንኳንም በሰላም መጣቹ አይዘህ እዬባ የኔ ማር እዬባ አዛዘነኝ አይዘህ በድርህ ትመልሳለህ ❤❤❤❤❤
እረበቃችሁ አሣዘነኝ ቃልየ ና እዮባ ሲጨነቁ ደስአይለኝም
አቤል ጎበዝ እኛ ወንድሞችክ አለንልህ አለዉ እፍ ፍቅራችሁ ደስ ሲል
ግፍ ነው በውነት ውይይ😢 ቢያመውስ አረ ተው የምወዳችሁ❤❤❤
Hi Betaseb,Betam nw yamewedachu E/R yebarkachu 💚💛♥️
ፈትህ ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ፈትህፈትህ😢😢😢😢
በእግዚአብሔር መልስ እፈልጋለሁ ቃላባት በቃኝ ወይ በግራ ነው ይምደራግ ለመጀመርያ እናቴ ላይ አዮ
ወይኔ ግፋችሁ 😢😅እዮባዬ❤
Eyoba bedereken mels bexam new yasazeneny❤❤ kal ena adis gefachu ❤❤❤❤
ፍትህ ለዮባ አይዞ ብድርህ በቅር እጠብቅ አለ እኔ የመዳም ቅመሞች ከጎናህ ና
በመብርሀን እደት እደሚሳዝን የምር ቃል እና አድስ ጨከናችሁበት😢 ወይ ተኮል በሉ በስጦታ ካሡት
አይደብራችሁም ለምድነው በሰው ስሜት የምቀልዱት😢😢
ወይኔ 😂😂😂 እዮብ ተገኝተሀል እግዚአብሄር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏
ምግብ አምጭለት እያቃጠላቹ ልታስበሉት ነብሳቹ አይማርም😅😢አይዞህ እየባ ያልፋል💙
ውይ ቶንኮንል😂😂 ግን ነብሳችሁ አይማርም ድንጋጤው ራሱ ምን ይጠቅማችኅል ምስኪን ኢዮባ ቻለው😂😂😂
ናፍቃቹን ነበር እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ❤❤
Kaleye betamnm metfo Sara new yeserachut melesulet ebakachu ebakachu ebakachu serkachut new ayechalew betamnm Des alalegem
እኔ በጣም ነው ያሳቀኝ አዲስን አስደነገጠው አይዞክ ብድርክን ትመልሳለክ እዮባ😂😂😂❤❤❤
የምር በጣም ነው የሳኩት ምስኪን እዮብ ጨርቁን ጥሎ ነው መቼም እሚያብደው😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ምርጦችየ እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ሰው መስጨናቅ አሁን ጡሩነው ባልና ሚስት 😅😅😅😅
እውይ እየባየ ሲሂድ በመኪና ዘና ብሎ ሲመለስ በግሩ የኔ ከርታታ ማነው እደኔ ቀጣዩን ለማየት የጋጋው
ፈትህ ለተገፉው ለአማራ ህዝብ ፈትህፈትህ😢😢😢
እኔ የሚገርመኝ በሰው ቤት እየገባቹ ፍትህ የምትሉ ፖለቲከኞች ትገርማላቹ ልጆቹ ህዝቡን ለማዝናናት እየሰሩ እያሉ እናንተ የሰው ዪቱብ በፖለቲካ ማበላሸት ምን ይሉታል ምድረ መሀይሞች ፍትሀቹን እዛው መንግስታቹሁን ጠይቁ እነዚህ ልጆች ምን ያድርጓቹህ
የጨነቀው ነዋ እደዛ የሚለው 😢
@@lucihymaryo7483ምን ችግር አለዉ ብትል መሃይም አንቺ ነሽ ደቆሮ
@@lucihymaryo7483ድምፅ ይሁኑ ነው አ ሌላ ምን ይሆናሉ
ሲጨንቃቹ ሲከፋቹ እመቤት አለው ትበላቹ 🙏🙏🙏🥰
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤🙏❤👏
አሜን አሜን አሜን❤❤
😂😂😂😂😂ገና ሳላየው ነው በሳቅ የወደኩት አሰብኩት እዮብ እንዴት እንደሚያብድ😢😂😅
😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂ስወድህ
😂😂😂
እኮ 😂
Oh ስያሳዝን አይዞን እዮባዬ ይህንን ሁሉ ስበሳጭ እንዴት አስችሏችሁ ዝም አላችሁ ቶሎ መናገር ነበረባችሁ😂😂😂😂😂 እስት እዮብን ሥጦታ ይሰጠው የምትሉት ላይክ ግጩልኝ ይህንን ሁሉ አስጨንቀውትማ መካስ አለበት ❤❤❤❤❤❤
እዉይ እዮባ ሲያሳዝን
ምርጥ ስጦታ ሰታችሁ ካሱት አዲስና ቃል ሰምታችኋል እዮባ የመልስ ምትህን ጠብቃለሁ ❤❤❤
ዴምሪኝ
የኔ አባት እዮባየ አሳዘነኝ😢አዲስ እና ቃልየ ነብሳቹህ አይማርም😅😂እኒህን ቤተሰቦች ማነው እንደኔ እሚወድ❤🎉
ደምሪኝ❤
አዲስዬ ቃል ሁሌም ዉብ❗ ዉብ❗ ዉብ❗ ናት ደግሞ ተናፍቃችኋል እንኳን ሰላም መጣችሁ። ወይኔ ግፋችሁ😁
ደምሪኝ ❤
@@sebelyoutubeደምሪኝ❤
የመዳም ቅመሞች የፎይታ እንጀራ ይስጠን አገር ሰላም ጋ👍👍👍👍👍👍
ደምሪኝ❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን 🤲🤲🤲🤲💚💛❤🙏
አሜንንን ያረብ
አሚን ያረብ🤲
😢😢 ፍትህ ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ማነው ሰላም የናፈቀው 2016 አደራ ከ2015 እዳኮረጂ የሰው ቤት የሰለቸን የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ እጄራ ይስጠን 😢😢😢
ደምሪኝ❤
አሚንያረብ😢😢😢
አሜን ዉዷ 😅
አሜን እህቴ
አሜን 🙏
አቦ ይመችህ እኛ ወድሞችህ አለንልህ❤❤❤❤ አቤላ
እዮ ዛሬ ገና ልክ ገባህ 😢😢 ምስኪን ሁሌ እደቀለድክ ከአሁን በሀላ ቢሞ መኪናውስጥ አይረሳም 😅😅
😂😂😂😂
ምርጥ ትምህርት ነው እኮ እኔ አረብ አገር የምሰራባቸው ሰወች ልጂ እደዚህ ተወስዶበት ሲጮህ አይቸ ነበረ በጣም አስፈላጊ ነገር መኪና ውስጥ አትተው
እናኝ ቤተሰቦች ከቤሄር ከዘር የፀዱ ሌላኛዉ አማራ ትግሬ ኦሮሞ እያለ ግዜዉን ዪጨርሳል ዘረኝነት ዪጥፋ የምትሉ በ👍👍👍 አሰዩኝ ሀገራችን ሰላም የርግልን👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
ደምሪኝ ❤
ፍትህ ለተገፋው ለአማራ ህዝብ አማራዬ ይሄም ያልፋል💔😢😢😢😢😢😢ተናፍቃችኋል❤❤❤❤
ደምሪኝ❤
ፍትህ ለማነው የምጠይቁት ጥላታችን እኮ ምግስታችነው😢
በጣም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍትህ ከማን ነው እምንጠይቅ ከፋኖዎቻችን ጎን ቆመን መታገል እንጂ
😂ፊትፉት ያርገሽ አብይ እሽ
ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፈው ለደጉ ለአማራ ህዝብ እውነት ይኸ ቀን ያልፍ ይሆን ☝️😢😢😢
እግዚአብሔር ፍትህ ይሁናችሁ 😍😢😢😢🙏
ኡራኤል መላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በስደት አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ🙏
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
አሜን (3)❤❤🙏🙏🙏🙏
ኣሜን
አሜን🙏🙏🙏
አሜንንንን
ዋው በጣም ጥሩ አስተማሪ ፕራንክ ነው ለምን መኪና ውስጥ ጥሎ መውጣት ጥሩ አይደለም
የኔ ዉቦች ጠፋችሁ እኮ በጣም ተናፍቃቹዋል 🥰እዮባዬ ተገኝተሃል ምስኪን አሳዘነኝ እውነት የስራችሁን ይስጣችሁ ቃል እና አዲስ 🤣🤣ኤረ በንዴት የሆነ ነገር እንዳይሆን ተከተሉት በቀጣይ ትልቅ ስጦታ ሰጣችሁት አስደስቱት 🎉
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢😢 የኔ አባት እዮባ ሲያሳዝን እኛም እንወዳችኋለን ደሞ በጣም ተናፍቃችኋል እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
እንድህ እንዳሳበዳችሁት 😢 አድስ እና ቃል ጠብቁ እዮባ ከጎንህ ነን አይዞን 😂😂😂
ውይ እዮባ እዴት እደተጨነቀ በስማም አቤል ግን አኮራህኝ እኛ ወድሞችህ አለንልህ አዋተን ይገዛል ሲል የምር የምታስቀኑ ቤተሰቦች ናቹ እኮ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ሰላም ለኢትዮጵያ
ፍትህ ፍትሕ ፍትሕ በግፍ ለሚጨፈጨፈዉ ለአማራ ህዝብ 😢
ቃልና አዲስ የምትወዱ በ👍👍👍👍👍👍👍
ደምሪኝ❤
የስራችሁን ማርያምነው በጣምነው ያሳዘነኝ በሞ አታስረዝሙ. እዴ በጣም ተጨነኩ እኔ እያወኩ እራሱ❤❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ❤
@@ወሎዬዋ-የ5ፀ እሽእደምርሻለሁ አችም ደምሪኝ
ቃልዬ አድስ የሥራቹህን በጣም ነዉ የተጎዳ ምስጊን እዮብ ከባድ ነዉ ትልቅ ትምህርት አሥተላልፋቹሀል❤
በዚህ በፅሀይ ለሌብነት መከራተት😂😂😂😂😂😍 ዉይ እዮብ ግን እብደት ያምርበታል
ውይ ቃልዬ ግን ተኮልሽ🤣🤣🤣🤣ግን በጣም እወዳችኋለሁ እዮባ ምስኪን አሳዘንከኝ 🥰🥰🥰
ይችን ኮሚት ይምታነቡ ፈጣሪ ይእረፍት እራ ይስጣችሁ❤😢👏❤ደምሩኝ ❤ እንዛመድ❤
አሜን እናቴ እኔ ጋርም ነይ ደምሪኝ
ደምሬሻለው
@@asenakubelete51❤ እወዳችዋለሁ❤
እዮብዬን አታናዱት ቃልዬ አዲስ እወዳቹሀለዉ❤❤❤ እግዚአብሔር አይለያቹ እረዠም እድሜ ይስጣቹ ልጃቹን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላቹ
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መጭዉን ዘመን የሰላም የጤና ያርግልን በቃ ይበለን🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን
አቤልዬ እናዋጣል አለ ደስ ሲል ቃልና አድስ ግን ነፍሳችሁ አይማርም😔ቢያብድስ😢
ወይኔ እዮብ ሰሩልህ በል አተም ቤቢን ከነጡጦው ሰርቀህ ታሳየናለህ❤😅
ያበደነው ይሔንኮሜትካየው😂😂😂😂ያሳብዳቸዋልመልሶ
@@እናቴእወድሻለው-ነ4መ እኮ አገበገቡትኮ ምስኪን
ወይኔ በሳቅ😂😂😂
ትክክል ፕራንክ ይሄ ነው እኔ እስከዛሬ ኮመንት ጽፌም አላቅም በጣም ነው የሚያሳዝነው የስውን ንብረት ሲሰርቁ የሚሰርቁበትን ፕላን የሚያወጡበትን ጭንቅላት ለምን እርሳቸውን ከፈየሚያደርጉበት ሀገራቸውን የሚያስጠሩበት ሊሆን አይችልም ዎ ኢትዮጵያ ያሳዝናል
የእኔ አባት አቤል እኛ ወንድሞችህ አለንልህ አለ ደስ ሲል!!!
የስራችሁን አድስ እና ቃል አይይይ እደው ነፍሳችሁ አይማርም እውይይይ የኔ ሚስኪን እዮብየ ቆይ አተም ትበቀላቸዋለህ
ምርጥ ፕራንክ ተሳክቶላችኋል ኢዮብ ግን አሳዘነኝ
ይሄ ጥሩ አስተማሪ ነገር ነው ለ photo አንሽውም ለ photo ተነሺውም server ላይ ማስቀመጥ ጥሩ ነው ትንሽ ብር ነው ተወዳዳሪ ሆኖ ለመገኝት ጥሩ ይመስለኛል :: የሰርግ photo የሚነሳም ሰው server እንደሌለው ሳታጣሩ አትነሱ
ስታናድዱ ወድሜዋ አሳዘነኝ ሌቦች ግን ልቦና ይስጣችሁ ምን ያክል ልብ እንደምታደሙ
ሰላም ሰላም ቤተሰብ ሐዲስ ውይይይይይ ሲያሳዝን ነፍሳችሁ አይማርም😢😢
አቤት ግፋቹ ግን ውይ አስጨነቃቹሆት እኮ ልጅቸሁስ ግን ጣፍጭ የሆነ❤❤❤
ደምሪኝ ❤❤
ወይኔ ጥሩ ትምህርት ነው ግን😢😢😢ሌባ ግን ምን ይጠቅመዋል😢😢😢
ፋትህ ለተገፉው ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤ፋትህ ፋትህ ፋትህ
ወይኔ እዮባየ በጣም ነዉ ያሳዝነኝ የኔ አባት አቤት ግፋችሁ ቃልና አድስ ግን እንደት አስቻላችሁ እንደዛ ሢሆን በጣም ነዉ የምወዳችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናንሁ
ወይ አድስና ቃል ነፍሳችሁ አይማርም
እዩባዬ የኒ ቀውስ ባዴ ጨለለኮ😅😅😅😅አድስና ቃል ነብሳችሁም አይማር😅😅😅
ወይ ሲያሳዝን ኧረ ተዉ ግን ቃልየና አድስ 😂😂😂ወይ እዮባ 😢ለሀገራችን ፍቅር ነፃነት ሰላምና አንድነት ይደልልን ቅዱስ ኡራኤል በለተ ቀኑ ሰላሙን ይደለን 🤲🤲🤲
ደምሪኝ ❤❤
አሜን፫
እውይ እዮባየ በጣም አሳዘነኝ የኔ ምስኪን ባልና ማስቶቹ ግን ግፍ ነው የሰራችውበት የምር እኔም ይቅር አልላችውም አይዞክ እዮባ የኔ መልካም
ፍትህ ለሰው ልጅ በሙሉ በማነንት መሞት ይብቅን ፍጣሪ ሀይ በቃ በልን😢😢😢
የኔ አባት እዮባየ ሲያሳዝን 😂እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውይ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤
እንኳንም በሰላም መጣችሁልን ናፍቃችሁን ነበር❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ባል እና ምስት ነ❤❤❤❤❤ፍሳችሁ አይማርም አረ ፕራንክ በስመአም ውይ😢😮😮 ስያሳዝን እዮባዬ የምር ደሞ የአቤል ለፖሊስ አመልክት😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤
በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ ከክፉነገር እግዛብሄር ይጠብቃቹ ሰላም ለሀገራችን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ወይኔ በሳቅ ገደለኝ እዮባ ወይኔ ወይኔ አለ ሚስኪን😂😂😂😂😂 እውነት ግፍ ነው ቃልዬ የሰራሺው😂😂😂😂😂
ምን አለ በዛን ሰአት ስልክ ኖሮኝ በደወልኩለት ያሳዝናል በጣም ጨነቀኝ
😂😂😅
😂😂😂
ወይኔ የምር ፕራንክ መሆኑን እያወኩ አብሬው የተጨነኩት ነገር አይገርምም ።የምር አዲስና ቃል በጣም መቀጣት አለባችሁ ጭካኔያችሁ።
የስልክ ጥሪ ቢኖረው ይበልጥ ያበደ ነበር የሚሆነው😂😂😂 እዮባየ ❤❤
የስራችሁን ይስጣችሁ😂😂😂እደትእደሳኩ ቃልዬአደራአመድእዳትቀቢ ውበትሽብቻይበቃል የኔቆጆ
በሉ የሆነ ስጦታ ሰጥታችሁ ይቅርታ ጠይቁት የኡነት አሳዝኖኛል እዮባየ ሀቢቢቢ❤❤❤❤❤❤❤😢
የኔጌታ በጣምያስደነግጣል እዮብዬአይዞህአስጨነቃቹት አይዞህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 😥😥😥
ፍትህ ለምስጊኑ ለደጉ በአማራነቱ ለታረደው ለተፈናቀለው ለተጨፈጨፈው ህዝባችን ፍትህ የት ናት😢😢😢
በትክክል
እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😭😭😭😭
fetehe lee hamaraweyan😢
ምርጥ ቤተሰብ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤
ፍትህ ለጭቁኑ ሕዝብ አማራየ 😢
ደምሪኝ ውዴ❤
በስማም ወድም አቤት እኛ አለንልህ አለወ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤እናተ ግን ነበሳቹህ አይማርም😂😂😂😂😂😂
ኡኡኡ😢😢😢እዮባ ምስክን ኡኡ በጣም ነው ያስደነከጣቹት 😢😢😢😢😢😢
እዬባ አይዞህ ቃል አዲስ ግን ነፍሳችሁ አይማርም
ምነው ግን ድምፅ አኮኑ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢 አዲስ አበባ ስለሆናችሁ ግፍ የማይመጣ መስሏችሁ ነው
ውይ ኢዮብ ሲሳዝን😢😢😢አቤት ቃልና አዲስ ሰራችሁለት😂😂😂😂ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልዬ የኔ ቆንጆ አምሮብሻል❤❤❤❤
የኔ አባት እዮባየ አሳዘነኝ
ጌታን😢😢😢😂😂😂
ውይ ማርያምን እዮባን በማይመጣበት ነው የመጣቹበት!!!ተናዶ እስኪሄድ!!!ደስ አይልም!!!
ፍትህ ለምስጊኑ ንፁሀኑ አማራ ፍትህ ፍትህ
ዋው
❤❤❤
የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ውይይይይ እዮባን ግን በጣም አናደዳችሁት የኔ አባት አሳበዳችሁት እኮ ምስኪን 😂😂😂😂
እዮብ ሰሩልህ እውነት አሳዘንከኝ😢😢
እዮባእውነት እዮባእውነትኣሳዘንከኝ 😢😢😢😢😢😢
እውይ ደስ ሲል ለቡግር ማጥፊያ ትክክለኛ natural ሳሙና አለኝ 😊
ቃልየ ወንድምሽ ኣታመጪም ❤❤
የአላህ ወላህ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ😢😢😢 እዮብ መቸም ብድርህን ተመለልሳለህ ብየ አስባለሁኝ 😅😅
ሂወት እንድህ ነች ሁሌ ሳቅ የለም ሳቄ ናፈቀኝ ሲል ነበር አቤል 😂😂😂😂😂ተሳክቶላችኋል
የኔ የዋህ አይዛክ ብድርህን መልስ እኛም እናግዝሀለን አይዛን❤❤❤❤
አንደኛ ነኝ ጣፋጭ የሆናችሁ ቤተሰቦች ቃልዬ ና አዱ ውድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ❤
ከልፆሙ ከልፀለዩ ከልስግዱ መደን መስታዉል ለአገራትን ለቤተክርስትያን እንፀለየ❤❤❤
እኔ አልገባኝም ፍቅር የውሽሞች መድረክ ሆነዴ ሴቱ ምነካው እረ አታሰድቡን በስመ ሴት ኤጭ ሠውያየኛል ሳይሆን አሏህ ያየናል በሉ በስዴት ያለነው አገታችንን ደፍተን ለምንሰራው ለመዳም ቅመሞች በየአለንበት አሏህ ይጠብቀን ጀግናየ እሷነች ስደት ላይ ያለችው ውዴ የሐገሬልጅ ኑሮን ለማሸነፍ ጉበስ ቀና የምትለዋ ነች ጀግና ❤
በጣም ጨካኞች ናቹ ከምር እኔ አሳዘነኝ እዴት እደተጨነኩ❤
ደምሪኝ
ናፍቃቹ ነበር እንኳንም በሰላም መጣቹ
አይዘህ እዬባ የኔ ማር እዬባ አዛዘነኝ አይዘህ በድርህ ትመልሳለህ ❤❤❤❤❤
እረበቃችሁ አሣዘነኝ ቃልየ ና እዮባ ሲጨነቁ ደስአይለኝም
አቤል ጎበዝ እኛ ወንድሞችክ አለንልህ አለዉ እፍ ፍቅራችሁ ደስ ሲል
ግፍ ነው በውነት ውይይ😢 ቢያመውስ አረ ተው የምወዳችሁ❤❤❤
Hi Betaseb,
Betam nw yamewedachu
E/R yebarkachu 💚💛♥️