ቢቀርብኝ ይሻል ነበር ቹቻ ጉድ ሰራቸው
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- Hey RUclips fam! 🎥 Just dropped a hilarious new video featuring comedians Zedo and Kidusan. We had such a blast filming it and I can't wait for you all to see it! Get ready to laugh your socks off 😂 Don't forget to like, comment, and subscribe for more fun content. Love you all! ❤️ #ComedyGold #FunnyVideo #RUclipsFam
Credits:
Music: Cursed Land by Soundridemusic
Link to Video:  • Action Dark Tribal Dru...
ጠንቋይ እድርያስ ተበላህ 😂😂😂
😂😂
አኡዙቢላይሄየአስማት ስልጠናነው አላህይጠብቀን ተካታየች ደግሞአታሺቃብጡ ይሄከሰይጣን ጋመመሳጠር ነው እደነዚህ አይነቶቹን መደገፍ ሳይሆን ማስወገድ ነው የሚጠበቅብን አላህ መጨረሻችንን ያሳምልን
ትክክል
በትክክል
ደደብ ይኸ ከሠይጣን ጋር ከይገናኝም
ወጋሁት መንፈሱን😂😂😂😂😂😂
አትሸወዱ!! ይሄ ድግምት ነው !!
ቹቻ በጣም ድንቅ ልጅ ነህ በአንደኛነት በሥራ ፈጠራ መሸለም አለብህ👍👍👍
Betam amesegnalew🙏
በመተቱ ነዉ ለሰይጣን ከገበርክ አተም ትሰራዋለህ ለመተትማ ማን ይደረስባችኋል ከምድር ያጥፋችሁ አቦ
ደንቆሮ @@user-zv4hn6hb1e
Mindinaw yemiyaxfaw 666
ዘመናዊ ጥቶላ ተዋርሶ ነዉ እጅ የምን ስራ ፈጠራ ነዉ😂
ውቸው ጉዲ ጠቋይ እንድርያስ እርሶም ይሸወዳሉ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ጠቋይ ለራሡ አያውቅ😂😂😂
✌✌ይሄ ልጅ በጣም የሚገርም ነዉ አማሪካ አዉሮፓ ቢሆን አጀብ ነዉ የሚባለዉ ዋዉ
Aykerm and ken❤️🙏
😂😂😂😂😂eko enesu nachew ajab milut? Sijemer ehen yastemarut eneman hono? Egna eko ande ande alamin began zuriya bicha lemin endeminemeleket tidenkegnal😂😂
እሱ እረሱ ነው ከረታውን አፉ ላይ ያስገበ ይትያል እያየ ለምንድነው የደነገጠ ልጁ😂😂
Esu Ateshenu Eju Lay neber
Kidus yene konojo 😂😂😂😂❤❤❤
እረ ፈጣሪሀይ😂😂😂😂😂ግን ይህነገረ እውነት ነውዴ❤❤❤😂😂😂
ዜዶ ምርጥ ሰው
ጠንቋዩ ተበላ 😅😅😅
😂😂😂
አስማት ምን ያስደንቃል የስላሴ ስራ ብቻ ሁሌም ድንቅ ነው
ሳህ✅
በትክክት ተዋርሶ ነዉ የጥቆላ ስራ እግዚአብሔር ይገስፀዉና
kkkkkk mnalebet amhran selam betseraln akm kaleh abiyn aswegdew
awe ebakeh endew hzbu yshelmkal ebakeh😂tebaberen
በጣም ሚገርም ፍልስፍና ነው
እረ ኦኦኦኦኦ ሆዴን አመመኝ
አቦ ትለያለህ ❤
ቹቹ ይሄ ነገር መማር እፈልጋለሁ
ጠንቋይ እንዲሪያስ ከአንተ የበለሰ ሰዉ መጣ ደሞ ጉድ ነዉ
አፉ ላይ ነው😂😂😂
wowww chucha kiduse asakegn betm 😂😂😂😂😂😂😂
Alamenim the last part ke camera befit awertw nw keza egun yansawl ene kalyehu alamenm
wow gud serachew chucha yimechihi
ደግምተኝ ጣንቃይ አይስቅም ነው
ቹቻ ምን እያስለመድከን ነዉ አስማት ወይስ ጥንቆላ መልሱን ላንተ ትቸዋለዉ መፍረድ ስለማልወድ ነዉ ትዉልዱ ከዚህ ምን ይማራል ምንስ ይለማማደላ???
😂😂😂😂😂ጒአገፈታተሩ ሲስቅ😂😂
His little finger is faster than ours you can watch it i really appreciate what you are doing berta
Zedo ke lekso yetemelse nw yemimeslew
😂😮😮😮OMG
Chuchee Adenynek❤wow❤❤
የኔ ውድ በማራያም ሲል❤❤❤❤
ወንድሜ 666ነው ቶሎወደጌታ ምጣት አለብክ,ከልቤነው ንስሐግባ❤❤❤❤❤
jil
ድንቅ ትወና 👏👏
See the card trick at 3:20 😀 watched you swapping the card. That was fast and good trick.
😂😂😂😂😂❤️❤️❤️
ቀጥልበት 👌 በርታ ወንድም😘
ጥቆላዉን ነዉ😢
ይቅርታ ይህ የአንች ያየሽበት መንገድ ነው የኔ ያየሁበት መንገድ ደግሞ የተለየ ነው
ቹቻ አዝናኝ ነበር
ere lash😅😅😅😅😅😅😅😅
የመጀመሪያው እኮ ቀላል ትሪክ ነው በራሱ ካኪ በሚመስል መጀመሪያ ታስገባለህ ውስጡ አስገብተህ የፈለከውን እቃ ትደብቃለህ ከታች ሲታይ ግን ውስጡ ምንም የሌለው ይመስላል😂😂😂
ማረጋገጫ አውጥቶ ሲያስቀምጠው ሁሉም ከጀርባቸው የካኪ ወረቀቱ ተለጥፎበታል 😂
አይ ጠቐይ እድሪያስ፣ጥቁልናሽ ታየልሽ
😂😂😂😂😂😂
😂😂❤❤❤❤❤
የገኘህው የጥበብ ቁልፍ ከዚህ በላይ ብዙ ትሪኮች ያሰራሀል
Lib bilachuhu eyut cartawin anisito new afu lay yaregew enesun gin eyawakebachew new
Chucha tleyaleh 😅
ZEDO KERZIZALECH MAN
እረ በሳቅ ደከምኩ
😂🙏🙏
Magic Man
ዋው ማርያምን አድናቂህ ነኝ
❤️❤️
😭😭😭
ቀላል ወንድ ነው። አጠፋው ካርታውን
ወላሂ ድቅነው 😆😅😅😅😅
❤️❤️❤️
Are mendenewe
ሀድ ኣለኮ ወኔ በሳቅ
sowiyew sijemer ilimunati new
band gon ye kartonu aynet ale bro letfeshebet alshewedkegnm
ዋው❤
ዜዶ ግን ጨብሷል መሰለኝ
Techelaleh arif trick new
አተልጅ ግን ግራአጋባሀኝ አተበህግመቅረብአለብህ ጥቁልናነው😮😮😮😮
😂😂😂👍👍👍👌👌👌
Abet😮😮😮😮😮
Menfes adelem metl kehone mels setegn
Tewarso menfes mechereshah ayamrm emenegh bezize temeles
Yihe yekartonu nekahubet
ምናለ እኔንም ብር አልጠራቀምልኝ ብሏል ሀብታም አድርገህ ሀገር ብታስገባኝ
ማርያምን ትክክክክል ብለሻል
ማርያምን ትክክክክል ብለሻል
@@sosenakasia የኔ ቆንጆ አንችም እንደኔ ደርሶብሻል አደል
😅
በጌታ ሢሚአቴ መታሠሰር አለቡሕ😢
Andeliyensri🤔
ከባድ ነዉ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለዝህ ቤት በቅንነት ቤተሰብ እንሁን❤❤❤
Chucha wow
howww ??? the end part
www.youtube.com/@Tiruneshergicho
አኡዝብላህ
ክክክክክክክክ
chucha endezih aynet video btsera new yemishal yebalefew video betam ydebral script new yemimeslew ,beterefe gn ymechish adnakih negn
በጌታ በየሱስም
Menfesi new
ቆይእኔምለው። ይህልጅ። ምድነውእሚባለው። መፈስአለበት ልበል ወይሥ። አሥማተኛ
ልዪነቱ ምንድነዉ መንፈስ ያለበትና አስማተኛ🤔
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Wow
😅፮፮፮?
Aganint endet endetechawete endale alawekim lanta chewata lihon yichilal gin ayidalam yamir atisasat nisiha gibabet
It's a trikes, not a magic?
ጌታ ይሰርህ የጥልቁ አሰራር አይገርምም አራት ግዙፍ አጋንንቶች አንተጋ አሉ በስጋ አይናቸው ስላላዩዋቸው ነው ሌሎቹ ይወጉ በኢየሱስ ስም አንተ ጋር ትተያያላችሁ ግን ትተያያላችሁ መናፍስቶቹ ጋር
በመቤቴ ስም ምድነው
ድግምተኛ መተት ኤጭጭጭጭጭጭ ስታስጠላ
ante ke seyetanawi serak weta yehi zemenawi tenkola naw ke aganet naw eyesus yadenal wede eyesus na neseha geba
Ok
666
እኔንያሣቀከሀላያለውልጅብቻውንሢሥቅእነሡንእያየ😂😂😂😂😂😂🎉😅😅😅😅
Tichilalek
እረብቃት
ቨቨዐ
@ተኘአጠኘሸ
ደግሞ አሥተዉላችኀል። ድምፁ። ከነፍሥበላው። አብይጋ። አይመሳሰልባችሁም
ስታስጠላ በማርያም፡፡ወጋሁት ይሔን መንፈስ ኤጭ
ህዝቤ የፈረንጅ አስማት እያደነቅሽ ታይና ልክ የአበሻ ሲሆን።
መተት ጠንቋይ ምትይ ግን ማነው የፈረንጅ ሁሉ ልክ ነው ያለው።
❤️❤️❤️
ኧረ ተውግን ጠቋይ አይደነቅምየሰይጣን ስራ ነው ከፈጣሪም ያጣላል አጭበርባሪ ናቸውኮ ደግሞ አይናቸውን አጥበው በአደባባይ ወጡ ጀብድ እደሰራ ሰው
😢in.. Hi I. Y😢😅😢. Y.. Chi.
መንፈስ ተዋርሶነው ውሸትን ከሆነ ጸበል አስነኩት እናንተ ራሱ የመንፈስ ተካፋይ ሆናችሁ
ቀዳዳ ካርታዉን ለብቻእያስቀረህ ፍጠርኩትትላለህ
ጅሎች የልጆች ጫወታ ነው