ከ ጋሽ ዮሐንስ ክፍሌ( ደጉ ዳዲ) እና ወ/ሮ የምስራች( ማሚ) የፍቅር እና የትዳር ሞዴሎቼ @ የሔዋኗ ዕይታ @Nahoo Television

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 10

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 Год назад +1

    እንዴት ዓይነት ጭውውት ነው ?! እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ትዝታውም ፣ ቁምነገሩም ፣ የማይጠገብ … ምስራቅን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን !!

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Год назад +2

    አቶ ኤልያስ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ሁሉ በጣም ደስ ይሉኛል፣ በተለይ የድሮ የጓደኞችና የትምህርት ቤት ትዝታዎች። እኔ በእድሜ ከእናንተ ባንስም ታሪኮቹን ደስ ብሎኝ ነው የማዳምጠው።

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 Год назад

    ምስራቅዬ የኔ ቅመም I'm proud of you. እግዚአብሔር ክሶሻል ዘመንሽ ይባረክ እንደ ጅማሬሽ ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን ቃለ መጠይቁን ሰምቼ ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም ተባረኪ።

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 Год назад +2

    ኤልያሰ በጣም የምወደውን ፕሮግራም ነው የምታዘጋጀውበርታ በጣምነው ለሰው ማሰተማሪያና ጥንካሬ የሚሆን ፕሮግራም ነው

  • @berhandejene968
    @berhandejene968 Год назад

    ምስራቅዬ የደጋ ገሊላ ገበየሁ ልጅ እንዲ እድገሽ ትልቅ ሰው ሆነሽ በማየቴ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በደጋግ እናትና እባቶች ቤተሰቦች እጅ በማደጋችሁ እግዚአብሔርን ስለእናንተ እኛም እናመሰግናለኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ እንድ ቀን እንደዋወላለኝ ምስራቅዬ እንዲ እድገሽ ቁም ነገር ላይ ደርሳችሁ በማየታችን❤❤❤❤❤

  • @hameretessema5107
    @hameretessema5107 Год назад

    ጋሽ ዮሀንስ ክፍሌ እጅግ በጣም ጥሩ ሰዉ የነበሩ ስነ ስርአትን የሚያስተምሩ ትልቅ አለቃዬ ነበሩ NTO የሚባል አስጎብኚ ድርጅት ዉስጥ እጅ መንሳት የተማርኩት በእሳቸዉ ነዉ መቼም አልረሳቸዉም ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Год назад

    ሰላም ዉዶች ወይይታችሁ እንዴት ደሰይላል ኢትዮጵያዊያን ያልተነገረላቸዉ ቡዙ ሙሁሮች ያላት ሀገርናት እንዲህ ሰትታዩ እንዴት እንደምታምሩ ታዲያ ፖለቲካዉ እኛን የት እንደሚያቆመን ባናዉቅም አንዱን አወድሶ አንዱን ከመንቀፍ ሰላገራችን ሰላም ብንፀልይ ቢዉልም ቢያድርም እግዛቤር መልሰ ይሰጠናል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ለሁላችንም መልካም የመሰቀል በአል

  • @dasa4008
    @dasa4008 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን።
    ከሙያዋ በኩል እንዴት ለማህበረሰብ ምክር(የጥንቃቄም ሆነ የአጠቃቀም አስተያየት) የምትሰጠው። ብዙ ሙያተኛ ያልሆኑ በዝህ ጉዳይ ስለሚያወሩ ከሙያተኛ አንደበት ብንሰማ። ሌላው እንዴት ነው ልጆቻስ ሀ፣ሸ፣ጨ፣ፐ ይላሉ ወይንም ይችላሉ። እንደተረዳሁት በእድገቶ ልዮ የሆነ የቤተዘመድናየጎረቤት ውጤት ነች። ይሄን እንዴት በውጪም ሆነ በሀገር ቤት ውስጥ ያሉ ወላጆች እንደ እሴት ቆጥረው ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ ይቻላል? እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 Год назад

    ከፍሌ ዳዲ ትልቅ ግቢ ሆያ ሆየ ገብተን ሰንጨፍር 6ቁጥር አዉቶቡሰ ሰንጠብቅ ሌላ ደግሞ አጠገቡ ገብረ ሀና ጠጅ ቤት ብዙ ትዝታ አለኝ

  • @solomonguta9596
    @solomonguta9596 Год назад

    ከ1983 ዓ ም ፣በሽግግር ጊዜ የኢትዮጵያ ገንዘብ ሚኒስትር የነበሩ አቶ ዓለማየሁ ዳባ የተማሩ የተለያዩ (መ /ቤት ፣የሠሩ ብዙ የሥራ ልምድ ያላቸው አሜሪካ ዋሺንግተን ነዋሪ ስለሆኑ ፈልገ ብታገኛቸው መልካም ነው ኤልያስ አወቄ ፣የአንተን ፕሮግራም ለቃለ ምልልስ እንደምታቀርብ እጠባበቃለሁ ።