አስኪ ዛሬ ፈታ በሉ በነዚ ቪዲዮዋች እኔ በጣም ነው የተዝናናሁት እስኪ እናተም ፈታ በሉበት ብዬ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 7

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 8 месяцев назад +1

    ወሌ አግባት አጅር ታገኛለክ ወድሜ አግባት ብዬው አፈር ብይ አለኝ 😅😅😅😅

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ወይ ዘድሮ እማንሰማው የለም እኮ እር ሴቶች እር እባካችሁ አታሰደብን ክብር ይኑራችሁ እኔ ከሶ ይልቅ ሽር የምታርጉ ኽይር ነገር ሽር ይደርሳል እጂ እደት ይህ ሽር ይደርጋል ልብ ይስጣችሁ

  • @welatube3491
    @welatube3491  8 месяцев назад +1

    አረ አድራሻዋ ስጡኝ ላግባት በጣም አሳዘነችኝ❤❤❤❤

    • @jemilahussein
      @jemilahussein 8 месяцев назад

      የደላላ ከከፈልክ እኔ እሠጥሀለሁ ክክክ

    • @welatube3491
      @welatube3491  8 месяцев назад

      እሺ እከፍላለሁ

  • @jemilahussein
    @jemilahussein 8 месяцев назад

    ፈቲ በጣም ነው አሳቅሽኝ አንቺ እኮ የሳቄ ምጭ ነሽ

  • @wudatube7098
    @wudatube7098 8 месяцев назад +1

    አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሉ በምኑ ወላ ወላህ በጣም ነው ፈታ የልኩቱ