ጅቡቲ ውጊያ ከፈተች ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025
  • ጅቡቲ ውጊያ ከፈተች በሄኖክ ገለታው ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ ሄኖክ ገለታው
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል /
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #ethiopia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 93

  • @መሀመድሸምሴ
    @መሀመድሸምሴ День назад +3

    ጁቡቲን መጠቅለል አለብን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mallaasaytube
    @mallaasaytube 2 дня назад +7

    የወገኖቼ ደም ኢንሻአላህ ከንቱ አይሆንም 👌

  • @seblephilippi
    @seblephilippi День назад

    ወይኔ አገሬ ምን አይነት ድፍረት ነው ። አይዟችሁ ወገኖቼ አፋሮች ከአማራው ወገናችሁ አንድ ሁኑ አማራ አይከዳችሁም ።

  • @HassnNuru
    @HassnNuru 2 дня назад +11

    እፈር ጅቡቲ ማንንም የምትወርበት አቅም የላትም

  • @kidistabera3010
    @kidistabera3010 2 дня назад +2

    Thanks salon tube❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BerkiWedigae
    @BerkiWedigae 2 дня назад +7

    አጃይ**...ብ* ነው**!! ጅቡቲ:እንዲህ:በኢ/ያ:ላይ ድፍረት፣ንቀትና:ጭፍጨፋ ,,!! እንኳን: ይህን:አሳየን ና**!!?? አደረሰና**!!
    1:-ባለቤቱን:ካልናቁ:አጥሩን:አይነቀንቁ*!! ተናቅና*!
    2:- ""የማትረባ:ፍየል: 9: ትወልዳለች፤
    ልጆቿን:ጨርሳ: እሷም: ትሞታለች**!!"[ ልጆቿን
    አስንቃ፥ልጆቿን:ስደፍራ፤ ልጆቿን:አስጨርሳ:እሷም
    ትሞታለች*!! ነዋ**!! Bullshit**!!

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 дня назад +1

    ሰላም የሳሎን ቲዩብ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @H0ussen-s2y
    @H0ussen-s2y 2 дня назад +6

    የጀቡቲ መንግስት አላማው አፋር ያለበት መሬት ላይ ሁሉ ኢሳን እያመጣ ማስፈር ስለሚፈልግ በተለያዩ ነገሮች በማስደገጥ ኢሳን እያመጣ ጀቡቲ ን የኢሳ ሃገር ለማስመሰል ነው ምክንያቱም ጀቡቲ መቶ በርሰንት ዠአፋር መሆኑን አያምኑም ደሞ እድሜ ለአሊ አሊሪፍ ሃሰጉሌትን ባያመጣብን ይሄ ባልተፈጠረ ነበር አይ አፋር

  • @Dimetrosgedion-g7f
    @Dimetrosgedion-g7f День назад +1

    ኢትዮጵያ ድንበሯን መጠበቅ እስካልቻለች መደፈሯ ግድ ነው

    • @dawitselemun6124
      @dawitselemun6124 День назад

      እኛ የትግራይ ተወላጆች ክጁቡቲ ጎን እንቖማለን ድል ለጁቡቲ ድል ለትግራይ ሞት ለኢትዮጲያ

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 День назад

    እድሜ ለአብይ አህመድ የምንም ውርጋጥ ኢትዮጵያ ደፈረ

  • @EritreaDailynews-o6i
    @EritreaDailynews-o6i День назад

    ከኢትዮጵያ ጁቡቲ ታሸንፋለች

  • @JjT-l1d
    @JjT-l1d 2 дня назад +10

    ጂቡቲን ዛሬ እንቆጠጠራተለን ማንግስት ፍቀድ ይስጠን

    • @Bini_eye
      @Bini_eye 2 дня назад +2

      😂😂😂😂😂 ታስቃለህ

    • @kiyamesfin2609
      @kiyamesfin2609 2 дня назад

      የጅል ሀሳብ

    • @brhaneyebio7360
      @brhaneyebio7360 2 дня назад +1

      በ21ኛው ክፍለ ዘመን የህዝብ ብዛት ጦርነት ላይ ተዋግቶ አሸንፋለው ብሎ ማሰብ ጅልነት ነው አገራት ጅምላ ጨራሽ መሳርያ በታጠቁበት እና የአገራት ሉእላውነት በሚከበርበት ዘመን እንደ ዘመነ መሳፍንት ማሰብ ዋጋ ያስፈፍላችዋል

    • @Mike-b6j2b
      @Mike-b6j2b 2 дня назад

      ደነዝ ምን ፈቃድ ያሱፈልጋል ሂድና ሞክረዉ

    • @Mike-b6j2b
      @Mike-b6j2b 2 дня назад

      በዚህ ኣባባል ሱማሌም አንድ እንዲሆን ከአዋሽ ወዲያ ለሶማሊያ መሥጠት?? ሕግ ሚባል ነገር የለም ነዉ??

  • @circlemedia-ሰርክል
    @circlemedia-ሰርክል День назад

    እንዲህ ዓይነት መሪ ቢኖረንማ በምን ዕድላችን፤ ይልቅ የአሰናሳይ አዕምሮ ባለቤት የኾነውን ጸሐፊ አለማድነቅ አይቻልም።

  • @AliNado-mr4mu
    @AliNado-mr4mu День назад

    እኛ አፈሮች ኢትዮጵያዊ አይደለንም መሰለኝ ?

  • @stm6284
    @stm6284 День назад

    የሚገርመው የኢትዮጵያና አፋር መንግስት በጉዳዩ ላይ መግለጫ አለመስጠቱ ነው

  • @arayagezahegn2638
    @arayagezahegn2638 День назад +2

    የደቡብ ሱዳን የሻንቅላ መንግስት እንዃ 3 ወረዳ ወራ
    የአኚዋክ ተወላጆችን
    ለባርነት ኤየፈነገለች
    ነው።ትልቁ ሱዳንም
    የጎንደርን 4ወረዳ የአል
    ፋሽካ ለም የእርሻ መሬቶች ወሮ፥በዐብይ
    አህመድ ግራኝ ዪሁንታ ተመርቆለታል።
    በኡራት ኪሎ ብቻ እስከ አልመጡ ጠቅላዩ ጉዳዩ አይደለም።

  • @diredire3736
    @diredire3736 2 дня назад +8

    ኢትዮጲያ በቀላሉ የባህር በር ለማግኘች ከፈለገች ሶስቱን አፋሮች አግባብታ ወደ ሪፈረንደም እንዲ መጡ ማድረግ ነው። ከዛ በሪፈረንደም ከጂቡቲም ከኤርትራም ተጠቃሎ ወደ ኢትዮጲያ አፋር በመቀላቀል በቀላሉ ኢትዮጲያ የሁለት በህር በር ባለ ቤት መሆን ትችላለች ያለ ምንም ጦርነት

  • @Dimetrosgedion-g7f
    @Dimetrosgedion-g7f День назад

    አፋርና ሶማሌ ሳይሆን በአፋርና በዒሳ መካከል ነው ልዩነቱ

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 2 дня назад +1

    ከጀርባው ምን እንዳለ ፖለቲካው ትንታኔ ያስፈልገዋል

  • @bekridilsebo
    @bekridilsebo 2 дня назад +1

    ኢትዮጵያዊነታቸውን ለመሸሽ ወይም ለማረጋገጥ የጀመሩት ሙከራ ነው

  • @mussieeyassu2048
    @mussieeyassu2048 День назад +1

    አብይ ወንበሩ አይነካ እንጂ ጎረቤቶች የፈለጉት ቢያደርጉ ጣጣ የለውም

  • @2163quarter
    @2163quarter 2 дня назад +14

    አላርፍ ካለች ጅቡቲ ወደ ሀገሯ ኢትዮጵያ እንድትመለስ መሠራት አለበት አካሄዷም በህግ የተደገፈ አይደለም መንግስት ይፈትሸው መምጫሰዓቷ ደርሶ ነው::

    • @semeretekeste115
      @semeretekeste115 2 дня назад +7

      በሙርኮኛ ፡እና በሆዱ ኣደር የመትመራ ለመፍረስ ኣንድ ፊሽካ የቀአኣት ኣገር ይዘክ እንዲክ ስትንደፋ ኣይከብድም ። ያው ሙርኮኛ ሙርኮኛ ነው ምያዘው ።

    • @amanielgebrerufael
      @amanielgebrerufael 2 дня назад

      ፈርሳለች ኢትዮጱያ አገር አደለችም ወንድም

    • @wondimuheme477
      @wondimuheme477 День назад +2

      ​@@amanielgebrerufaelanatih yifres

    • @wondimuheme477
      @wondimuheme477 День назад

      ​@@semeretekeste115tekatelu yachin keshim hager deha hager yizachu, berachinin dinberachinin le 1 ken binkeftilachu hulum zega ethiopia berucha man kedmoachu?

    • @dawitselemun6124
      @dawitselemun6124 День назад

      ትግራይ ከ ጁቡቲ ጎን ትቖማለች ትግራይ ነጻ ሃገር ትሆናለች ድል ለትግራይ ድል ለግብጽ ዉድቐት ለኢትዮጲያ

  • @tesfisheabera6329
    @tesfisheabera6329 2 дня назад +1

    ጀነራልተቦዮው አለማረኝምነበር ጉራብቻ

  • @FhFh-q7r
    @FhFh-q7r 2 дня назад +6

    ጂቡቲን ወደእናት ሀገራ ኢትዩጲያ እድትመጣ ቢደረግ

  • @ma9546
    @ma9546 2 дня назад +1

    thanks for sharing ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SalonTube
      @SalonTube  2 дня назад +2

      Thanks for watching!

    • @afewerkiaregai2869
      @afewerkiaregai2869 2 дня назад

      የጎረቤት ኣገሮችን ለማወክና ለመበታተን ስውር የጨቅላው ወይ ያልበሰለው መሪ የራሱን ኣገር እንደ ቅርጫ በታትኖ ወደ ኣስራኣራት ከፋፍሎ ልክ እንድ ዩጎዝላብያ ብትንትናቹ ወጥቶ ከቁምነገር ውጭ ልታደርጓት ነው የማንም መጫወቻ የመሆናቹ ጭላንጭል እየታየ ነው ለግዜ እንተወው ኣለን እንደ greedy dog ያፉን ስጋ ወንዝ ላይ ኣይቶ የወንዙን ለመድገም ያፉን እብዳጣው ሁሉ ሳይሆን ኣይቀርም

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 2 дня назад +1

    በስንቱ እንቃጠል ሁል ጊዜ ንፁሀን ህዝብ ሞት

  • @brhaneyebio7360
    @brhaneyebio7360 2 дня назад +3

    በዘር በብሀር በጎሳ በቀቢላ ምክንያት ተደርጎ የሚሰራ አገር ይሁን የሚገነጠል አገር በአለም ላይ ታይቶ ተሰምቶ አይታወቅም አፋር ጅቡቲ የሚኖር ጅቡቲ ካልፈለገ ጎዙን ጠቅልሎ ወደ ፈለገው የኢትዮጵያ መሀድ ይችላል እንጅ ስንዝር የጅቡቲ መረት መውሰድ አይችልም በአርትራም በኩል ይህ ነው እውነታው አብይ አህመድ አፋር ትልቅ ነው አገር ሊሆን ይችላ የሚል የዛገ ፕሮፓጋንዳ ሰርቶ ህዝቡን ያወናብዳል ይህ ፖለቲካ ሳይሆን ጅልነት ነው በ 21 ኛው ክፍለ ዘመን ህልም አይከለከልም ተጃጃል ነው የምንለው ከዚ ውጭ በሃይል እሞክራለው ካለ ይሞክረው ዋጋውን ያገኛል

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 2 дня назад +1

    ዛሬ መውቀስ ነገ ማይድነቅ ሆነ የእኛ ነገር::

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 21 час назад

    ጅቡቲ አበደች እንዴ እንዴት ኢትዮጵያን አፋርን ?

  • @TrtiuGTtrryiu
    @TrtiuGTtrryiu 2 дня назад +5

    ከጅቡቲ ጋር ሆኜ ኢትዮጵያን ብወር ሁሉ ደስ ይለኛል።ስለ የትኛዋ ኢትዮጵያ ነው ምታወሩት ? መኖር ስላልቻልንባት በየለቱ ባደባባይ ስለምትገለን ቤት ንብረታችንን እየዘረፈች ጎዳና ስለምትጥለን አብይ አህመድ ገና ጉድ ይሰራቹዋል።

    • @teshomewolde7996
      @teshomewolde7996 2 дня назад +2

      Anchi galemota kitishin tebeji.Inkuwan Djibouti lela ayal ager inkuwan Ethiopian liwerat bimegn teshenifo newu yemimelesewu.

  • @DasDasd-r9d
    @DasDasd-r9d 2 дня назад

    ምንሸ ነው ሰውየው ፓፍ ብሎ መሆን አለበት እንጅ በጤናው አይደለም

  • @MeseretYouTube-l9l
    @MeseretYouTube-l9l 2 дня назад +1

    ፈጣሪ ይባርክሽ ጅቡቲ

  • @Huraharu12
    @Huraharu12 20 часов назад +1

    ጨቅላመንግስትሲኖርህትደፈራለህ

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s День назад

    Good job ጂቡቲ ለጥጋበኛ ቅጣት መሰጠት አለበት።❤

    • @dawitselemun6124
      @dawitselemun6124 День назад

      ትግራይ ክጁቡቲ ጎን ትቖማለች ኢትዮጲያ ፈርሳለች

  • @AliAli-px1pe
    @AliAli-px1pe 2 дня назад +2

    የመልስ ምት እንፈልጋለን

  • @YeabkalAnawte
    @YeabkalAnawte 2 дня назад

    Sent aynet ddab new yalw agarun yanka sew dadab ybll agara hulam salm ybzalsh yanakush dadabch ywdamu

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 2 дня назад

    Etiopiea Gubutin atnekatm fxum mknyatu Tferatalech akmu ylatm Mknyatu betbekat tatawun takalech Eritra lay gn normal new

  • @SharifAbukar-u7b
    @SharifAbukar-u7b 2 дня назад +1

    iissee hanolaato

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 2 дня назад +2

    ኢትዮጱያ በሰማይም በመሬትም በባህርም በሑሉ የተዋረደች አገር ናት በጎሮቤት አገራት የተወረረች መንግስት አልባ አገር ናት እና የጅቡቲ ነገር አይገርምም

  • @AwelAĺi-c5m
    @AwelAĺi-c5m 2 дня назад +4

    የጃቡቲ መንግስት የለ ኢትዮጵያ ፍቃድ ድምበር ጥሶ መግበት አይችልም

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s День назад

    አስተሳሰባቹ የዘቀጠ ነው በኤርትራም፡በጅቡቲም ያሉት፡አፋሮ ምን ምክኒያት ስላለነው ወደ ኢትዮጲታ፡የሚጠቃለሉት ? ኢትዮጲታ ያሉት አፋሮች ወደ ጅቡቲ ወይም ወደ ኤርትራ ቢጠቃለሉ አይቀልም ወይ?😂 እርግተኛ ነኝ ምርጫው ቢሰጣቸው ኢትዮጲያ ያሉት ወደ ጅቡቲ ወይም ኤርትራ እንድርሚመርጡ።

    • @AhmedMuhammadhummedd
      @AhmedMuhammadhummedd 15 часов назад

      @@Benny12-w3s if afar want to go Eritrea or Dujibuti nobody can stop Afar::

  • @getahungetu1363
    @getahungetu1363 2 дня назад +2

    atishewedu abate..djibuti ye western nech...so zim blo yihe sewuye ewagalew blo life ye belete indayakebdibin...abiyinina ye xorinet menfesun fetari ke ethiopia yinqelilin

  • @lulaabraham3686
    @lulaabraham3686 2 дня назад +1

    YENANTE HELM MECHEM AYALKEM,BEYEKENU ADADIS HELM 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @btzbarentu
    @btzbarentu 2 дня назад

    Kkkkk ye ethiopian air force mn yarg neber

  • @tesfaikifle7170
    @tesfaikifle7170 2 дня назад

    A troubled leader in Ethiopia thinks that he can change the established borders of nations in the Horn of Africa by the help of/ approval by foreign powers will end in disastrous wars that might benefit the short cited profiteers of a short goals

  • @TrtiuGTtrryiu
    @TrtiuGTtrryiu 2 дня назад

    አይ አብይ አህመድ ስንቱን መሀይም ገርዳሜው አደረገ😂😂😂የአብይ ደጋፊዎች አፈጣጠራቸው ሁሉ ለየት ይሉብኛል።አብዛኛዎቹ በአዝጋሚ ለውጥ ላይ ያሉ ናቹው።

  • @yekeberadmassu
    @yekeberadmassu 15 часов назад

    አይዟችሁ

  • @johngoodman2762
    @johngoodman2762 2 дня назад +1

    Abiy Ahmed is supporting Djibouti' s pro Abiy Afar rebels. Abiy Ahmed is desperate to get access to the sea. Abiy Ahmed is playing a very dangerous game.

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 дня назад +4

    አልወረረችንም የወረረን የስይጣኑ በሻሻ ብልፅግና ነው እሁን የትግላችንን አቅጣጫ ትኩረታችንን ወደ ጂቡቲ እንድናዞር የሚደረግ የብልፅግና ሴራ ነው ትግሉ ይቀጥላል የበሻሻውን ቅማል ከጫንቃችን ስናወርድ ማንም አይደፍረንም እሺ ይህን የድሮን ጥቃት ብልፅግና ከጂቡቲ ጋር ያደረገው ላለመሆኑ ምን የምታቀው አለ ዛሬ አቦሬ አፉ አብይ ግራ ገብቶት ለስልጣኑ የማያደርገው የለም ያላደረገው የለም እሺ እነ ኢንጂ.ስመኘው ዶ/ር አምባቸው ጀ/ር አሳምነው ጀ/ር ስዐረ መኮንን ሌሎችም ማን ገደላቸው ?ለምን ተገደሉ ? መልሱን ፈልግ እንደዚሁ የድሮን ጥቃቱም በጂቡቱ ብቻ አይደለም እሺ ብልፅግናዎች ግሞች ዝም ጭጭ ያሉት ለምን ይመስልሀል ?ጃንሆይ መንግስቱ ሀ/ማርያም መለስ ዜናዊ እንዲህ ስንጠቃ ዝም ይሉ ነበር ? አይሉም ይህ ልጋጋም ክርፉታም የገማ ቦቴያም የጠንቋይ ልጅ ገና ብዙ ያደርገናል ግን ፉኖ የኢት.ህዝብ ይህንንልቃቂታም ግም ቡድንን ብልፅግናን ከመታገል አይቆምም እሺ ርዕስ ብትፈጥሩልን አንስማም እወቀው

  • @biniyambeyene1798
    @biniyambeyene1798 2 дня назад +1

    ይሄ ዘረ ቢስ ጠቅላይ ተብየው አጎብዳጅ
    ገና በአሩሲ ሰራዊት ያስከብበናል😅

  • @Zemen-w7i
    @Zemen-w7i 2 дня назад +1

    ተንኮለኛ ኣብይ የጫረው መጣ ጁቡትይ የነካ እያለ የጎረረው ጀግና ጁቡትይ ሃይላ ሰብስባ ኢትዮፕያ ወረረች ጉረኛ ኣብይ ዋጠው 😂😂😂😂😂

  • @AlexMenilk
    @AlexMenilk 2 дня назад +2

    ፋኖን ያልቻለ የወደቀ እብይ? ጅቡቲን ሊገጥም? Dream on fools.

  • @aarongmariam9611
    @aarongmariam9611 2 дня назад +2

    Which Ethiopia are you talking about - Ethiopia is decaying - Ogaden is leaving Ethiopia - why do you think Egypt 🇪🇬 stationed in Somalia - your analysis is so shallow and cheap

  • @AlexMenilk
    @AlexMenilk 2 дня назад +2

    ዶሮ እራስ እብይ እዲስ እበባ ሚስቱ ጡት መያዽ ውስጥ ተደብቆ ታሪክ ይተርክ. ጉልበቱ ጉሪ ስለሆነ