"አልበሜ በጋሽ መሐሙድ አህመድ ስለተመረቀ ደስተኛ ነኝ..." ምርጥ የጉራጌኛ አልበም ያሰማን ደሳለኝ መርሻ //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 146

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 4 месяца назад +6

    በሙዚቃው ያስተላለፈው መልዕትሁሉም የጉራጌ ልጆችን ይመለከታል የሰው ሀገገር ከምናሞቅ በክልላችን አንድ ጠጠር ልንጥል ይገባናል❤❤❤

  • @lemiylulutube
    @lemiylulutube 4 месяца назад +20

    አርቲስት ደሳለኝ መርሻ ከልብህ የህብረተሰብህ የምትጨነቅ የጉራጌ ፈርጥ ቃላት የለኝም ትችላለህ 🥰🛖💪💯
    ስለጉራጌ አካባቢ ያነሳኸው ስማችን ትልቅ ሆኖ ሳለ ነገር ግን የልማት ያለመኖር በተለይ በመንገድ ያለመሰራት ስለእናትህ ያነሳኸው እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት አሁን ቢሆን እንደስማችን አካባቢያችን በልማት ከፍ እናድርግ
    ጀግናው ወንድማችን ደሱ ህልምህን ሁሉ ይሳካልህ ገና ብዙ ነገሮች ካንተ እንጠብቃለን 👍
    #Ebs እጅግ አድርገን በጉራጌ ስም እናመሰግናለን 🛖🫶

  • @صوفياكمال-ق9د
    @صوفياكمال-ق9د 4 месяца назад +14

    ኢቢኤሶችበጣም እናመሠግናለን ስላቀረባችሁልንደስ ብሎናል እድሜኔ ጤናይስጣችሁ ዱሡዬ እንወድሀለን የጉራጌ አንበሳ ❤❤❤

  • @mitikukurabachew2586
    @mitikukurabachew2586 4 месяца назад +5

    ጀግናው ሚሊኒየም አዳራሽ እንገናኛለን
    KEEP FLYING HIGHER ✈️✈️✈️
    ❤❤❤❤❤

  • @KubraTofke
    @KubraTofke 4 месяца назад +20

    ❤❤❤❤❤የኔ ጀግና ደሱዬ በርታልን ጉራጌ ወደፊት ቴና ሟን ይሰራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikiajanoin6892
    @mikiajanoin6892 4 месяца назад +7

    ዋው እውነት ለመናገር ሰባት አልበም አይደለም አዱ ዘፈኑ እራሱ አላቅ

  • @uniqueentertainment800
    @uniqueentertainment800 4 месяца назад +11

    ታላቁ የሙዚቃ ሰዉ ደሳለኝ መርሻ✊🏿🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @zerfineshansa-zj2tc
    @zerfineshansa-zj2tc 4 месяца назад +3

    ዘወትር ደሳለኝ አንደኛ ነህ፡፡ ደሱ ስራህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @صوفياكمال-ق9د
    @صوفياكمال-ق9د 4 месяца назад +5

    ebs እናመሠግናለን ባህላችን ስላከበራችሁ ውድድ❤

  • @endashawbereda1127
    @endashawbereda1127 4 месяца назад +2

    ምርጥ የጉራጌ ልጅ የበለጠ እንድትሰራ ፈጣሪ ይርዳክ በርታ

  • @astunigne
    @astunigne 4 месяца назад +27

    ሰው አክባሪ ደሱ❤🎉🎉

    • @emnetkefa6323
      @emnetkefa6323 4 месяца назад +1

      ❤ ሰብስክራይቤን መልሺ😂

  • @emnetkefa6323
    @emnetkefa6323 4 месяца назад +1

    ደሱዋች እጅግ ኮርተንብሀል ለህዝብህ ለማህበረ ሰብህ ያለህ ክብር አሳይተኸናል እናመሰግናለን እንወድሀለን❤🎉🎉🎉

  • @cell7983
    @cell7983 4 месяца назад +4

    ስለቀርብህ በጣም ደስ ብሎኛል የተንቢ ኧር ላይክ

  • @صوفياكمال-ق9د
    @صوفياكمال-ق9د 4 месяца назад +1

    የምርጥች ምርጥ ደሡ ቀጥልበት እንዳታቃርጥ ጉራጌ ነቅቶ ሀገርኑን እስኪያለማ በርታልን ጀግናችን❤

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 4 месяца назад +3

    Proud to be Ethiopia/ Gurage ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BlenTefera-mg5ek
    @BlenTefera-mg5ek 3 месяца назад

    ጉራግኛ ባልችልም ዋው የሚገርም ሙዚቃ ነው lvu desu❤❤

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 3 месяца назад +1

    So beautiful lovely voice wow 👌 👏 😍 👍 🥰 ☺️ 👌 👏 😍

  • @MesgashirtagaShirtaga-jj2qt
    @MesgashirtagaShirtaga-jj2qt 4 месяца назад

    ደሱ እንወድሀለን አዲሱ ሙዚቃህ በጣም ተመችቶኛል ጃድ በር

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 4 месяца назад

    ደሱዬ ስወድህ የኔ ወድም አላህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ዘፈኖችህ ሰወዳቸው እናትህ ነብስ ይማር ደሱ❤❤❤❤❤❤ ዳኒ እና መቅዴ ድምቀት ናቹ❤❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 4 месяца назад

    ወይ በጣም ምን ጥያቄ አለዉ ጉራጌ መሀበረሰብ ተወዳጂ ናችሁ ዉድድድድ💚💛❤ የጉራጌ ሙዚቃ ባይገባኝም ዉስጤነወ❤

  • @Ayunabdo
    @Ayunabdo 4 месяца назад +6

    ዘውትር ግን እንዴትነው ሁሉም ይችላል

  • @صوفياكمال-ق9د
    @صوفياكمال-ق9د 4 месяца назад +2

    አግርቡልን ባልነው መሠረት ሰላቀረባቾሁልን እናመሠግናለን❤

  • @mikiajanoin6892
    @mikiajanoin6892 4 месяца назад +7

    ሁሉም ፈራጅ አላህ ነው ሀሳብህ ይሳካልህ

  • @SubaidaZed
    @SubaidaZed 4 месяца назад +1

    ኢቢኤሶች ክበሩልን ትለያላቹ❤❤🙏

  • @Abubeker-sk7rl
    @Abubeker-sk7rl 4 месяца назад +3

    ግን ምርጦች ናቹህ እንወዳቹሀለንebs

  • @صوفياكمال-ق9د
    @صوفياكمال-ق9د 4 месяца назад +1

    የኛ ወርቅ ልዩ እኮ ነህ ደሡ ፡ውድድድ❤❤

  • @ergoyezelelew4115
    @ergoyezelelew4115 4 месяца назад +2

    ዘወትርበየሁሉምየጭፈራአይነት🥰🥰🥰🥰🥰👌

  • @jemilajemila3832
    @jemilajemila3832 4 месяца назад +2

    የተንቢ ደሱ ኤቤሶች ተባረኩ❤❤❤

  • @JemilsiedEcoffee
    @JemilsiedEcoffee 4 месяца назад

    አቦ ጉራጌ ቲነህ ሟን ይሰራ ኢቢኤሶች ትለያላችሁ ደሳለኝ መርሻ እናመሰግናለን ማህበረሰባችንን ኢንዲነቃቃ ያቀረብከው ዜማ ።

  • @anu.man.
    @anu.man. 4 месяца назад +1

    The best Gurgaon music is best album ❤❤

  • @saraendis
    @saraendis 4 месяца назад

    ዞትር ጉራጌነት አለዉ አጨፋፈሩ ላይ ይታወቃለ ማሻ አለህ ❤❤❤❤

  • @Bra-l6b
    @Bra-l6b 4 месяца назад +3

    You are King
    ደሱ

  • @Tena-s8x
    @Tena-s8x 4 месяца назад +1

    እንወድሀለን ደሡዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ebs እወዳቸዋለሁ

  • @MasterMind-vf3sj
    @MasterMind-vf3sj 4 месяца назад +1

    ምርጥ ስራነው❤❤❤❤👌🙏

  • @amanichajm4981
    @amanichajm4981 4 месяца назад +1

    የተቢ ደሱ ታላቅ ሰው ❤

  • @alemhaile9004
    @alemhaile9004 4 месяца назад +1

    የተቢ ደሱ❤❤❤❤❤❤

  • @SemAman-k4j
    @SemAman-k4j 4 месяца назад +1

    መቅዲበጣምአትቀልቀይእረጋበይ❤❤❤❤❤

  • @MohAmed-ng4yw
    @MohAmed-ng4yw 4 месяца назад

    ጉራጌ የሄድክበት ከምታለማ፣ የተወለድክበት ማህረሰብህን ዞር ብለህ ብታይ ይሻላል። ታላቅነት ከራስ ነው ሚጀምረው።❤❤❤

  • @እኔምሐገርአለኝ
    @እኔምሐገርአለኝ 3 месяца назад

    ቆንጆ ዘፈን በረታ የሰዉ ዘር

  • @አሚናጉራጌዋ-ቀ9ከ
    @አሚናጉራጌዋ-ቀ9ከ 4 месяца назад +3

    ሶሬሣ 🥰🥰🥰👌👌

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 4 месяца назад

    ዘወትር አልተቻለሞ ልምድ አለው እዴ❤❤❤❤

  • @RomanTeklehymanot-pg1hv
    @RomanTeklehymanot-pg1hv 4 месяца назад +2

    Waww,garage music nice

  • @tigisthaile7695
    @tigisthaile7695 4 месяца назад

    ደሴ ደስ ስትል በርታልኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 4 месяца назад +1

    ደሱ ድምቀታችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alaksetlahni
    @Alaksetlahni 4 месяца назад +1

    ❤❤እንወድሃለን ሁሌም

  • @TigistuHabtu
    @TigistuHabtu 4 месяца назад +1

    አሪፍ ስራ ነው ደሱ

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 4 месяца назад

    ጀግና ገና ባተ ብዙ ነገረ እንጠብቃልን በታልን

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 4 месяца назад

    ደሱ ጠብቄ ነበር የኛ ጀግና በርታልን❤❤❤

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 4 месяца назад +1

    የኔ የኔጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤ደሱ

  • @lidettadese
    @lidettadese 4 месяца назад +1

    ስወድህ❤❤❤❤❤

  • @Maryamjemal-o2i
    @Maryamjemal-o2i 4 месяца назад +2

    Wow zotir

  • @Bamilaklij-lg5xw
    @Bamilaklij-lg5xw 4 месяца назад +4

    king desu

  • @Wolde-berhanu12
    @Wolde-berhanu12 4 месяца назад +1

    ❤❤❤ fantastic work

  • @TagesChiska
    @TagesChiska 4 месяца назад +1

    ዋዉ🎉🎉🎉🎉

  • @MunirKeder-dk6vd
    @MunirKeder-dk6vd 4 месяца назад

    Wow betam arife sera new

  • @hagereet9623
    @hagereet9623 4 месяца назад +1

    በስንት ጊዜ አየሁት 😍

  • @EldanaTeklehawaryat-f5t
    @EldanaTeklehawaryat-f5t 4 месяца назад +1

    ጀግና❤❤❤❤

  • @tsedufer5284
    @tsedufer5284 4 месяца назад +4

    ደሱ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SewfMuhammed
    @SewfMuhammed 4 месяца назад +1

    ደሱ አንዱ ስራህ እራሱ 7 አልበም ነው ደሱዬ 🥰

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 4 месяца назад +1

    Ye ebs azegaji gobeze chefarih new hulume lay yechelal

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube 4 месяца назад

    ትችላለህ ደሱ እድሜ ያምኸ ንቅ ሰብ ❤❤❤❤

  • @tsehaytenkirtsehaytenkir5290
    @tsehaytenkirtsehaytenkir5290 4 месяца назад +2

    መቅዲዬ❤❤❤❤

  • @ehetewolde5351
    @ehetewolde5351 4 месяца назад

    Desu no 1❤

  • @ZewudineshHailemariam
    @ZewudineshHailemariam 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤thanks ebs

  • @YabsiraYabsira-fk7fj
    @YabsiraYabsira-fk7fj 4 месяца назад

    ዋው❤❤❤❤

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl 4 месяца назад

    ደሱ ምርጥ ስራ ነው። መልካም እድል ይሁንልህ።

  • @Bezihabeshwa
    @Bezihabeshwa 4 месяца назад +1

    ደሱ😊

  • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
    @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ 4 месяца назад +1

    ደሱ ምርጥ

  • @CheruMezegebukinfe
    @CheruMezegebukinfe 4 месяца назад

    wow yamral❤

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 4 месяца назад

    ❤❤❤❤ ደዬ😊

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 4 месяца назад

    መቅድና ዘወትር ሁሉንም ይችላሉ የተቀረቱ እደው ዝበለውነው😅😅😅

  • @Mandes-vd3np
    @Mandes-vd3np 4 месяца назад

    ዋው ዋው እሳት እሳት ይመችክ ብሮ

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 4 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @AsterKonjo-bx5co
    @AsterKonjo-bx5co 4 месяца назад

    ደሱ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hasna-lb2gc
    @Hasna-lb2gc 4 месяца назад

    Desy yelale❤❤ ekone dessalke❤

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube 4 месяца назад

    እጅና አፍር ❤❤❤

  • @beshirabdo
    @beshirabdo 4 месяца назад

    Desu❤❤❤❤❤❤

  • @NuhaminSisay-bz1in
    @NuhaminSisay-bz1in 4 месяца назад

    Desalegachen❤

  • @SubaidaZed
    @SubaidaZed 4 месяца назад

    👍👌❤️❤️😍

  • @UeUae-c7w
    @UeUae-c7w 4 месяца назад

    ሌዋውያኑም ❤❤

  • @laocoi8607
    @laocoi8607 4 месяца назад +1

    Woa tuyệt vời 🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤😂😂

  • @rakuae7634
    @rakuae7634 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sarasara347
    @sarasara347 4 месяца назад

    እረ ዘወትሪዬ አልተቻልክም❤❤❤❤

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 4 месяца назад

    እሳት እሳት😢😢

  • @ShawaMuzen
    @ShawaMuzen 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abarugumbaru4554
    @abarugumbaru4554 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @habsha199
    @habsha199 4 месяца назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @አሚናጉራጌዋ-ቀ9ከ
    @አሚናጉራጌዋ-ቀ9ከ 4 месяца назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MasterMind-vf3sj
    @MasterMind-vf3sj 4 месяца назад

    😘

  • @Mintesnotkinfe
    @Mintesnotkinfe 4 месяца назад +1

    # ጀግና ልጅ 🥰🥰

  • @temamali7936
    @temamali7936 4 месяца назад

    8:0
    ❤❤❤❤

  • @tsmhwglove80
    @tsmhwglove80 4 месяца назад

    🔥🔥🔥እሳት

  • @yemuhabasew3287
    @yemuhabasew3287 4 месяца назад

    mrt sbena bante ygeletsal desu

  • @kamilamanji77
    @kamilamanji77 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @UaeUae-rd1fn
    @UaeUae-rd1fn 3 месяца назад

    😂😂😂😂😍😍😍🇪🇹100❤❤

  • @DaaffSdaww
    @DaaffSdaww 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mubarekabesha9303
    @mubarekabesha9303 4 месяца назад +2

    ደሱ የኛ ከረሜላ

  • @RedMi-y7g2c
    @RedMi-y7g2c 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AdiisAd-em1yv
    @AdiisAd-em1yv 4 месяца назад

    ❤🎉