የአጼ ዳዊት ሰዓታት / የግማደ መስቀሉ አመጣጥ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • በዚህ የሰዓታት ወግ መሰናዶአችን ላይ በ14ኛው መ/ክ/ዘ የኢትዮጵያ መሪ የነበረውን ታላቁን ንጉሥ አጼ ዳዊት ጋር ማራኪ ቆይታ ያደረግን ሲሆን በንግሥና ቆይታው ስላጋጠሙት ጉዳዮች ፣ ስለ ዘመኑ ስነጽሑፍ ፣ ስለ አባይ ወንዝና ከግብጽ ጋር ስለነበረው ግጭት እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮች ተነስተዋል። በዚህ ክፍል ላይ የአጼ ዳዊትን ሚና የሰራልን አንጋፋው አርቲስት ዋሲሁን በላይ ነው።
    In this episode of our talkshow, we look at King Dawit I of Ethiopia's reign and how he shaped the country's history. Viewers will learn about the king's legacy, his contributions to the arrival of the true cross in Ethiopia, and his influence on Ethiopian culture and religion through in-depth interviews. This episode, played by a skilled actor, wasihun belay, brings the 14th-century monarch to life, offering a rich blend of historical insights and engaging storytelling.

Комментарии • 22

  • @HanaWorku-l9w
    @HanaWorku-l9w 14 дней назад +2

    Beaynetu leyet yale ena betam astemari program new, enamesegnalen🙏🙏🥰

  • @Redietlemma2122
    @Redietlemma2122 17 дней назад +1

    በርቱልን ❤👍👍👍

  • @Nahu-fv3gg
    @Nahu-fv3gg 18 дней назад +1

    በርቱ❤

  • @HermelaShimelis-y9l
    @HermelaShimelis-y9l 16 дней назад +1

    ቀጣይ የዘርዓ ያዕቆብን ይሰራልን 🙏🙏🙏

    • @AkufadaTubeChannel
      @AkufadaTubeChannel  16 дней назад +1

      @@HermelaShimelis-y9l ስለጥቆማውም ስለተከታተሉንም እናመሰግናለን የዘርዓ ያዕቆብን ከቀጣይ ክፍሎች አንዱ በማድረግ እናቀርባለን

  • @eshetuabebaw4822
    @eshetuabebaw4822 17 дней назад +2

    ታሪክን በአጠሬራ!!!❤❤❤
    በወቅቱ የነበረውን ለማወቅ ኢትዮጲያዊነትን ለማሳየት የመጣችሁበት አዲስ እይታ ግሩም ነው!
    ወንድሜ ዲ/ን ዳዊት ናሁሰናይ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ያበርታህ! እጅግ ደስ ብሎኛል!

    • @AkufadaTubeChannel
      @AkufadaTubeChannel  17 дней назад

      @@eshetuabebaw4822 እናመስግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @deep_90_20solus
    @deep_90_20solus 18 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @mekdesgirma17
    @mekdesgirma17 16 дней назад +1

    Keep it up

  • @eyobhailu7268
    @eyobhailu7268 16 дней назад

    በጣም ጥሩ ነው። በርቱልን

  • @kindalembayew
    @kindalembayew 18 дней назад +1

    keep it up

  • @mimaa-ok8gn
    @mimaa-ok8gn 18 дней назад

    Thank you very much ❤ it'S interesting

  • @ephremgebremariam2736
    @ephremgebremariam2736 18 дней назад +2

    በጣም ጥሩና ለየት ያለ ፕሮግራም ነው በርቱ

    • @fitsumtariku3312
      @fitsumtariku3312 17 дней назад

      ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ጥሩ ነው

    • @AkufadaTubeChannel
      @AkufadaTubeChannel  17 дней назад

      @@ephremgebremariam2736 እናመሰግናለን

    • @AkufadaTubeChannel
      @AkufadaTubeChannel  17 дней назад

      @@fitsumtariku3312 አሜን

  • @freztoviskyfeskov9650
    @freztoviskyfeskov9650 13 дней назад +1

    Keep up brother ! Interesting Concept

  • @kalkidannegussie4051
    @kalkidannegussie4051 16 дней назад +1

    በአዲስ ዓመት በአዲስ ዕይታ፤በዋዛ በፈዛዛ የተመላውን መድረክ በቁም ነገር ልትዋጁ ስለመጣችሁ ዋጋችሁ ተመን የለውም። ይበል ይበል!

    • @AkufadaTubeChannel
      @AkufadaTubeChannel  16 дней назад

      @@kalkidannegussie4051 ስለ መልካም ዕይታዎ እናመሰግናለን

  • @teferatigist9
    @teferatigist9 16 дней назад

    betam tiru ena yeteleye hasab nw bertuln ....ena ye አፄ ልብነ ድንግል biseralin beketay

    • @AkufadaTubeChannel
      @AkufadaTubeChannel  16 дней назад

      ለጥቆማዎ እናመሰግናለን በቀጣይ ክፍሎች ይጠብቁን

  • @YohannesBirhanu-eq7vy
    @YohannesBirhanu-eq7vy 18 дней назад +1

    ❤❤❤