Ethiopia :- ጧፍ በቅዳሴ ሰዓት ለምን ይበራል ? | xuwaf lemin yiberal | ሻማ |ጧፍ ለምን ይበራል | @ዮናስ ቲዩብ | @yonas tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 41

  • @smadit3729
    @smadit3729 Год назад +4

    ጧፍ በቅዳሴ ወንጌል ሲነበብ የሚበራው ወንጌል ህግ ናት ህግህ ለእግሬ መብራት ነው ማለቱን ቤተክርስቲያን በብዙ መብራት መድመቋ ሰማያዊት ስለመሆኗ፣ መላእክት ብርሀናውያን ስለመሆናቸው የሻም ብርሀንም ቅዱሳን እንደ ሻማ እየቀለጡ ለእኛ ብርሀን ስለመሆናቸው ምሳሌ በማድረግ ነው ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @Sarah-oi2cm
    @Sarah-oi2cm 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ለምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋቀረከቱን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሀገራችንንሰላም ያድርግልን አሜን
    የሰማነውን የህይወት ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @Astr-xj5mp
    @Astr-xj5mp Год назад

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @AhmedMohammed-jk4fl
    @AhmedMohammed-jk4fl 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @wooditoualamu4727
    @wooditoualamu4727 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ 2 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ማብራታችንን ነው እንጂ ትርጉሙን አናውቅም መምህር ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @helenleake8231
    @helenleake8231 Год назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ

    አሜን ብሰማኖው ብለባችን ይሳደረልን

  • @YoursalemKidane
    @YoursalemKidane 9 месяцев назад

    ኣሜን ቃል ሂወት የስምዓልና

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 10 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Год назад

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 года назад

    አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መማራችን ❤ በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርት ነው ያስተላለፉት እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @ወለተስላሴ-ሰ5መ
    @ወለተስላሴ-ሰ5መ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ቅላሊበላአባቴ
    @ቅላሊበላአባቴ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን፣እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 3 месяца назад

    Amen amen amen kalehaweta yasemlan❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 2 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን የምንሰማውን መልካም ነገር ለመፈፀም እግዚአብሔር ይርዳን

  • @AhmedMohammed-jk4fl
    @AhmedMohammed-jk4fl 2 года назад

    በጣም ደስ የመል ትምህርት ነው እና ቀጥለበት እግዘብሔርን ፀጋን ያብዛልህ

  • @nanenane1250
    @nanenane1250 2 года назад +1

    KALAHIWAT YASAMALEN ABATACHEN

  • @Enat-zy4go
    @Enat-zy4go Год назад

    Amen ,may God bless you and our country Ethiopia

  • @fasikahormon3744
    @fasikahormon3744 2 года назад +1

    Kale hiwet yasemalin

  • @almazabrah4893
    @almazabrah4893 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማች ይብዛላችሁ ቃል ህይወት ይሰማል እግዚአብሔር አምላክን በረከት ፀጋውን ያብዛልን። መምህር ትምህርት በጣም ነው እምወደው። ሁሌ ስራ እየስራሁ ነው እማዳምጠው

  • @Tube-oi1oo
    @Tube-oi1oo 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @rozaloverozalove2969
    @rozaloverozalove2969 2 года назад +1

    Eshi melkam

  • @hanan8193
    @hanan8193 2 года назад

    Amen.amen.amen

  • @qaws7708
    @qaws7708 2 года назад

    ቃለህይወት ያስማልን መምህራቺን የሰማነውን በልባቺን ይሳልብን ልኡል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ሰላም እንጠብቃለን አስተማሪ ትምህርት
    ነው

    • @yonastube
      @yonastube  2 года назад

      10 : 30 lay yilekekal

    • @bettyetmork1547
      @bettyetmork1547 2 года назад

      @@yonastube ሰላም ለሁሊች ያህንላን ቃል ይወህት ያሰማልን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад

    ❤❤❤

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Год назад

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 года назад

    መምህር ንፍቅ ዳቆን ማለት ምን ማለት ነው እሆንን ተርጉምልን

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 года назад +4

    አይከፍትም ለምን ይሆን ?❤

    • @yonastube
      @yonastube  2 года назад +1

      be ethio akotater 10 : 30 lay yilekekal

    • @meticar4025
      @meticar4025 2 года назад +1

      @@yonastube እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏

    • @rozaloverozalove2969
      @rozaloverozalove2969 2 года назад +1

      Ande 3 dekika wede fete aderegiw demetuin neketeshe eheta

    • @meticar4025
      @meticar4025 2 года назад +1

      @@rozaloverozalove2969 ameseginalehu ehitialemi 🙇‍♀️♥️

  • @wolethana1786
    @wolethana1786 2 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን