#የሩሃማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025

Комментарии • 88

  • @mbet1840
    @mbet1840 4 дня назад +15

    ፈጣሪ ከወደደን የሰው ፊት አያሳየን ሰው ትንሽ ከረዳ ለሚለብሱት ለሚበሉት ሁሉ እኛ እንዘዝ ነው ሚሉ

  • @HirutDereb
    @HirutDereb 4 дня назад +6

    አቤት ሰው ምን ጉድ ናችሁ ? አቤት እግዚአብሔር ምን አይነት ድንቅ አምላክ ነው የሚሰጠውን የማይቆጥር

  • @MunneraM-kc3mg
    @MunneraM-kc3mg 4 дня назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሙሉ ጤና ሰቶ የሚያኖረን አምለክ ክብር ይገበዉ በሰዉ የለነገር ችግር ነዉ

  • @egziabheryimesgen1894
    @egziabheryimesgen1894 4 дня назад +5

    እኔ ሩሀማን ብሆን ለማንም መልስ አልሰጥም ልጅቷን አሳቀቋት ባትረዷት ይሻል ነበር

  • @Tttbb411
    @Tttbb411 4 дня назад +3

    ሉቃ 6:35,36
    ነገር ግን ግን ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ መልካም አድርጉ፤ ምንም ተስፋ ሳታደርጉም አበድሩ፥ ዋጋችሁም ታላቅ ይሆናል፥ የልዑልም ልጆች ትሆናላችሁ፥
    እርሱ ለማያመሰግኑ ለክፉዎችም ቸር ነውና። አባታችሁ ርኅሩኅ እንደ ሆነ ርኅሩኆች ሁኑ።

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 5 дней назад +13

    ወይኔ ምን ጉድ ናቸው ግን 😢ለምን ቆመች ነው እንዴ ?

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz 2 дня назад +2

    ለምን አተዋትም ለምን ትበሏታላችሁ ቀቅላችሁ ልትበሉአት ነው በሰው ህይውት ውስጥ ምን ጥልቅ አደረጋችሁ እኔ እሷን ብሆን በፍፁም ምዲያ ላይ አልቀርብም ነበር ስልአቺ ህይወት ማንም አያገባውም

  • @Asres-u7j
    @Asres-u7j День назад

    ዋውውውውውሊያ ትክክል ነው ከፈጣሪ አግኙ ተዋቹው ሊዬ ትልቅ አስታራቂ ሀሳብ ጌታ ይባርክህ ሁሌም አስታርቂ ያድርህሽ

  • @ixjejhshe5142
    @ixjejhshe5142 4 дня назад +2

    እደሃበሻ ቆሻሻ የለምኮ ያበላህና መልሶ ይበላሃል አሁን ምን ይፍጠር ነው የምትሉት በቃ ተዋቸው ምነው ጠብሰን ካልበላናቹ አሉችሃቸው ፍጣሪ እንደው የሰው ፊት አያሳያቹ ወገኖች።

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 5 дней назад +4

    ለጠላቴም ከሰው እርዳታ አይቀበል ሀበሻ ገንዘብ ከሰጠህ ሁሌም ስትለምን እንድትኖር ነው የሚፈልግህ ትንሽ ልጆቹ ብቅ ብቅ ስላሉ ነው😢

    • @Tttbb411
      @Tttbb411 4 дня назад +1

      That’s what I recognized from this video

  • @kidistyitayew2721
    @kidistyitayew2721 4 дня назад +1

    She is so smart ይቺ ልጅ መጀመሪያም አልቸገራትም ወንድሟ ጠበቃ ነው ካልኩሌት ሰርተው ተጫወቱ በቃ !የሚየመሳዝነው ለሌሎች መረዳት ለሚገባቸው እንቅፍት እየሆነች ነው

  • @wubalemtakola3094
    @wubalemtakola3094 3 дня назад

    😮

  • @Sofi-z7f
    @Sofi-z7f 3 дня назад

    ራስ ወዳድ መሆን ጥሩ አይደለም ሩሀማ እባክሽ ስለፈጠረሽ ዝም በይ በቃ ድነሻል የሌሎችን መዳን የሚፈልጉ ሰዎችን እንዳይረዱ አታድርጊ ፍቄ ኑሮይ በጣም ብዙ ሰዎችን እንዲድኑ አድርገዋል አጀንዳው ይቁም እባካችሁ የተቼ ሩትን እንድንረዳ ውስጣች አታቆሽሹት

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 3 дня назад

    ፈጣሪ ሆይ በሰው ህጅ አትጣለኝ የሰው ፊት ህሳሳት ነው 😭😭😭😭😭😭😭👈☝️🙏

  • @AbiAbi-c6v
    @AbiAbi-c6v 4 дня назад +1

    ምታሳዝኑት እናንተ ናቹ ምነው ምተነፍሺው በኛ ፍቃድ ነው አላቹ መፃፍ ቅዱስ ማጣቀስ እንደ ቃሉ ቢኦንማ ከፈጣሪ ነበር ምስጋና ምትጠብቁት ከሩአማ አትጠብቁም ነበር

  • @Luna23official
    @Luna23official 5 дней назад +9

    ምኑ ነው ሩሐማ ነፃ የወጣችው ጭራሽ ጉዷ ታወቀ ኣንደኛ ኣጭበርባሪ መሆኗ ታወቀ እንጂ

    • @لتخزن
      @لتخزن 5 дней назад

      ምንድነው ጉዷ ??

  • @BeleteYohannis
    @BeleteYohannis 4 дня назад

    በየመንገዱ በመኪና እርዳታ የሚለምኑ ሁሉ የብዙዎች እጅ እንዲያጥር ምክንያት ሆናለች እሷ ከዳነች በኋላ ስለሌላ አለማሰቧነው

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 День назад

    ተፉትዋቸው በተለይ ናርዶስ የምትባለው ሴትዬ አለቅላቂ እኔነኝ አዛዡ አለሽሳ

  • @HSDA2025
    @HSDA2025 3 дня назад

    ለወደፊት ሰዉ እንዳትረዱ የሚያደርግ ነገር ምንድን ነው?

  • @MircyFather
    @MircyFather День назад

    Nardi የሚሏት ሴትዮ በጣም ጨካኝ ነሽ

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 5 дней назад

    ኧረ ተዋቸው እነዚህን ልጆች እነሱስ ለምንድነው ለነዚህ ልቅምቃሚ አውርቶ አደሮች እየወጡ መልስ የሚሰጡት??

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 5 дней назад

    Egzabher yerdah feke NORWY Tebarek❤❤❤

  • @HSDA2025
    @HSDA2025 3 дня назад

    ምን አርጉ ነዉ የምትሎቸዉ ሁሉም ማሰረጃ እጃችሁ ላይ ካለ ምን ፈለጋችሁ?

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 5 дней назад

    Betam fekye tebark tebark ❤❤❤❤

  • @AbiAbi-c6v
    @AbiAbi-c6v 4 дня назад

    ናርዲ ሰው ከምትረጂ ሞት ይሻላል ውይ

  • @elsayoni413
    @elsayoni413 5 дней назад +3

    ወይ አበሻ እጅ አይጣለኝ በጣም ነው የምታዛዝነው ምን ታርጋችው በቃ ተፉቷት ምነው በቀረብሽ

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 4 дня назад

    በትክክል ለምናለች

  • @LEYLA22-e9u
    @LEYLA22-e9u 4 дня назад

    እሷ ስለተረዳችው አይደለን ከዳነኝ በሁዋላም ጭምር ታማሚ መስላ በመኪና እርዳታ ትለቅም ነበር ነው የተባለው ይሄን ደግሞ ነውር ነው

  • @AbiAbi-c6v
    @AbiAbi-c6v 4 дня назад

    እንደው ጥለሻቸው ብትወጪ ምናለ

  • @UmuAmariBintBaba
    @UmuAmariBintBaba 5 дней назад

    አራ በቃ ስንት ምያስጨንቀን ጉደይ አለ ምን በዝህ ጉደይ አቆያችሁ አራ በቀ ሀገራችን አጭበሪበሪ አላ ወይ አው አለ

  • @Asres-u7j
    @Asres-u7j День назад

    ምን አለበት ሰርቼ ለራሴ ነው ያደርኩት ብላለች

  • @selamehaile1105
    @selamehaile1105 4 дня назад +1

    አረ እባካችሁ ተዋት በቃ ውይይይ እንዴ ምን ይፈተፍታሉ። በቃ ተዋት ብትሞት አልቃሽ ልትሆኑ ነው ። እናተን ብሎ በጎ አድርጎት

  • @belaberyy4907
    @belaberyy4907 4 дня назад +1

    እቺ እንቁራሪት እንዲ አጀንዳ ትሁን ይገርማል ለሌላው እርዳት እንዳይሰበሰብ አደጋ ሆነች እቺ እንሽላሊት ፊት ከመጀመርያ አልወደድኳትም

  • @BetiQatar
    @BetiQatar 4 дня назад

    ብቅ ተዋቸውና ይኖሩበት እንደ ሠጣቹ ምንድነው አረ ስንት የሚያሣሥብ ንግግር አለ ነው ሥራ ፈታችዋል

  • @TigisJemu-tg3es
    @TigisJemu-tg3es 5 дней назад

    እንደዚህ አብልታችሁ ከምበላት እዳታ ባታሰባስቡ ባይ ነኝ ሰት ምርጥ ምርጥ ሰው አለ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 День назад

    በኮሚሽን ነው ጨዋታው ሆ

  • @SadorGetachew-j9d
    @SadorGetachew-j9d 5 дней назад

    Kehabesha eji aytalegi

  • @habenmehari7525
    @habenmehari7525 4 дня назад +1

    Erre le RUclips view belachu lejetuan Asykayachuat tenurebet Beka ereee.....Besemam weld

  • @ፍሬያት
    @ፍሬያት 5 дней назад +1

    የኔ ቆንጆ እንድት ነው እምትቹሉ ያሃን ሁላ ህዝቢ ካንች አለውርድም አል እምላክ አድራ ሰው ፍት እንዳታስየኝ😢😢

  • @HSDA2025
    @HSDA2025 3 дня назад

    እንደገባኝ ለምን ሰራዉን ትሰሪያለሽ

  • @EmebetAsefa-c1d
    @EmebetAsefa-c1d 4 дня назад

    gini lemen memels ebi alechi

  • @feru-h7j
    @feru-h7j 3 дня назад

    ሲጀመር ይቺ ደረቅ ነች ምኗ ጉድነሽ ግን

  • @helenshemeles4307
    @helenshemeles4307 4 дня назад

    Enezi sewoch lemen danech new alegebanem lemen shenach new lemen tenefech new

  • @SelamKuwait
    @SelamKuwait День назад

    ቆይ ምንአባታቹ ታርጋቹ እረዳን ብላቹ ለምን ቀና ብለሽ ሄድሽ ነው

  • @HiwiFashion-c4b
    @HiwiFashion-c4b 3 дня назад

    Besarame eko nsremale nawe selasarubate lalalhocheme yasarubate ayedale eda tawate enje

  • @Tttbb411
    @Tttbb411 4 дня назад

    NARDOS….. Kindness Is Helping Someone Without Expecting Anything In Return.

  • @helenshemeles4307
    @helenshemeles4307 4 дня назад

    Aterdu kezim ayebesem

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o 4 дня назад

    እና ስለተረዳች እሷ ኮሚሽን እየተቀበለች መስራት አለባት ሲሆን ሰዎችን በነፃ ማገልገል ነበረባት

  • @hawidesta7792
    @hawidesta7792 5 дней назад

    Menew Nardi endi tencheracherachi lijta lemin denachi new ameti yelafa ahun enda adis amititachu yemitasi chegiruayi

  • @MircyFather
    @MircyFather День назад

    If i was her would not stay there

  • @elsayoni413
    @elsayoni413 5 дней назад

    ተናታቹ ተዋት ምን አይንት ጉድ ናቹ በጣም ነው ያዛዛነችኝ

  • @SadorGetachew-j9d
    @SadorGetachew-j9d 5 дней назад

    Habesha ayrda zegachugi

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 4 дня назад

    የሀብትሽ መኪና መግዛት ለምን አቃጠላችሁ አንቺ ዳጊ ተዘጊ ድምፅ ሲዘገንን ባትረጅ ጥቅር ባላችሁ
    ናርዲ የአንቺ እርዳታ መሰብሰብ በአፍጫ ይወጥ

  • @MircyFather
    @MircyFather День назад

    Leave her alone

  • @helenshemeles4307
    @helenshemeles4307 4 дня назад

    Enkelef atachu eko

  • @hawidesta7792
    @hawidesta7792 5 дней назад

    Enantem sebisebiwochi lebochi nechu

  • @Asres-u7j
    @Asres-u7j День назад

    በቃ ተያት በልጅሽ ታገኛለሽ

  • @YuuToo-q9j
    @YuuToo-q9j 5 дней назад

    ፈጣጣ

  • @egziabheryimesgen1894
    @egziabheryimesgen1894 4 дня назад +1

    ናርዶስ እምትባለው መርዝ ነገረኛ ናት ፈጣሪ ይፍረድብሽ አስመሳይ

  • @SisayAbera-fw7ps
    @SisayAbera-fw7ps 4 дня назад

    Anete.neh.yebasek..adenachu..letegelu..taracheu.asetareku.bemareyam

  • @tsehaygulema8188
    @tsehaygulema8188 4 дня назад

    እባንተና ሰይፉ አፈመሳችኋት ነው እኮ

  • @UmuAmariBintBaba
    @UmuAmariBintBaba 5 дней назад

    ተደ ለምን በተማምዎች ኮሽን ጠያቅሽ

  • @YuuToo-q9j
    @YuuToo-q9j 5 дней назад

    ትቆጣለች እንደ

  • @YuuToo-q9j
    @YuuToo-q9j 5 дней назад

    የች ከፉ ናት ሙጢ ምን አይነት እባብ

  • @SisayAbera-fw7ps
    @SisayAbera-fw7ps 4 дня назад

    Atemelesh.leba..zem.bel..atasechenekat.zembelu

  • @elsayoni413
    @elsayoni413 5 дней назад

    በናት ይቅርታ እዳጠይቂ

  • @martagrmay3190
    @martagrmay3190 5 дней назад +2

    እነ ፍቂ ልቦና ይስጣቹ እናቱዋን ከሞተች ብላቹ ቪዲዪ ስሩ ማለታቹ ሞት ነው ለናተ

  • @MircyFather
    @MircyFather День назад

    Jesus gave you his life, why are you crying for money.

  • @raheltsegaye7589
    @raheltsegaye7589 4 дня назад

    ጅል በቃ

  • @helenshemeles4307
    @helenshemeles4307 4 дня назад

    Enkelef atachu eko