very true statement most youngsters locked their doors and stayed on their phone very common. we have these problems every house hold. Dr.Abiy excellent massage and educational experience.God bless you and Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 🙏 ♥️
This generation is lucky to see a decent, educated, smart and visionary leader GOD rescued our country using Dr Abiye he is precious and valuable for Ethiopia we love you 💚we stand with you!!! 💚💛❤
Dr Abiy Ahmed Ali the chosen and the anointed one. Dr you are in the cave of adolame building like a mighty man's of David. after crisis will come peace and prosperity that you are speaking about. God bless you Dr. 🇪🇹.
Dr.Abiy i admire your dedication KnowledgeBase speech and education you give us every day since you on power. God bless you and long life for you and Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 🙏
Doctor Abiy Ahmed , you’re so intelligent, wow I don’t have any word to express your quality’s Doctor Abiy Ahmed I Love your analogues, and I love your teaching style I’m so grateful to you . One Ethiopia One God One Leader Doctor Abiy Ahmed ✌️❤️🙏🇪🇹 Mor grateful
Dr Abiy, you are actually a gift for our country, but unfortunately many do not understand and appreciate it. I think that your qualifications do not understand the quality of leather or are too waxed and unfortunately many things are implemented because the karnidates who sit there do not understand everything be able !!
The concept of project is good for execution efficiency, tracing timeliness and in a limited way for evaluating impact. However, individual projects/ sectors/ may not help to fully evaluate syrengy. For that we need a program or frame work. Without a program or framework the collection of projects may not lead to the desired outcome. Supply and demands and logists have to be included in the projects. For sure at ministerial level, projects are excellent means of concentrating energy! All senior policy maker should qualify to do project. Another area of equally importance, all government officials should know laws especially contract laws.
An incoherent abstract speech as always. What's the main goal of him speaking for 57 minutes without any feedback ? The issues facing ethiopia need a pragmatic and realistic approach , not a lecture of philosophy from a Prime Minister who is never challenged on his ideas . Actions speak louder than words as they say , and on that front he has Failed
የተባረከ አዕምሮ፣ እናመሰግናለን ጠቅላያችን
Brain not found
I pray for you all of you. May God bless you.
አቤት እውቀት ግን እንዴት ደስ ይላል!
ያውም ከሱስ እና ምቀኝነት የፀዳ እውቀት...
አቢቹ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም!
መልካም ንግግር ነዉ ዶ/ር አበይ አድናቂህ ነኝ
ፈጣሪ ደረሰላት ለ አገሬ ኢትዮጵያ።💚💛❤️
Mesloshal
@@brainfuel9593
ፈጣሪ እኮ ነዉ የተባለዉ???
አሜን አይቀልም😒😏
@@brainfuel9593 እንደዚህ አይነቱ ንግግር ለጅንታ አይዎጥለት። ✌️
Brain not found
May God bless you Abichu & keep you safe ለኛ ሲል , ለኢትዮጵያ ሲል , ለመላው ምስራቅ አፍሪካ, ለመላው አፍሪካ ሲል እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ከረጅም እድሜ ጤና ጋር ያድልህ 🙏❤️
Brain not found
አሜሜሜሜሜንንን❤🙏❤
አብይ አንተ እኮ ሁሌ የቀደምክ ነህ፡ አንተ የምትናገረውን ለመረዳት ራሱ ችሎታ ይጠይቃል።
ጀግናችን ነህ
Brain not found
very true statement most youngsters locked their doors and stayed on their phone very common. we have these problems every house hold. Dr.Abiy excellent massage and educational experience.God bless you and Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 🙏 ♥️
Ethiop 🇧🇯📖😇
Brain not found
አቢቹ የወጣትነት እድሜህን ለዚህ የደከመ ትውልድ ሰጥተህ መሰቃየትህን የሚያይልህ ስንት ሰው ይሆን። እግዚዬር እንዲረዳህ ፀልይልሀለው።
This generation is lucky to see a decent, educated, smart and visionary leader GOD rescued our country using Dr Abiye he is precious and valuable for Ethiopia we love you 💚we stand with you!!! 💚💛❤
speak for yourselves sheep
ኣብይ ገዳይ ነው!! እሱም ብሎ የተማረ?? የተፃፈለትን የሚተርክ, ቴዎድሮስ ፀጋዬ ያብራራው አብይ ማን እንደሆነ!! እሱ ከመጣ ነው ሀገሩን ያተራመሰው ሌባ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ለብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የሰጡት ሥልጠና ላይ የ መረጡት ጉዳይ/ርዕስ ትዉልድ መገንባት ላይ ማተኮሩ በጣም ጥሩ ነገር ነዉ፤ደስ ብሎኛል፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩን አመሰግነዋለሁ፡፡ትዉልድ ማቅረፅ ላይ ከዝህ በላይ መሰራት አለበት፡፡
Dr Abiy Ahmed Ali the chosen and the anointed one. Dr you are in the cave of adolame
building like a mighty man's of David. after crisis will come peace and prosperity that you are speaking about. God bless you Dr. 🇪🇹.
Kkkkkkkkkk were becha
Brain not found
ያንተ አብይ ሙዝ ራስ ነው ካንተ ጨምሮ
Dr.Abiy i admire your dedication KnowledgeBase speech and education you give us every day since you on power. God bless you and long life for you and Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 🙏
አሁን ግዜው መደመርን ማቀጣጣል ነው!!!
Doctor Abiy Ahmed , you’re so intelligent, wow I don’t have any word to express your quality’s
Doctor Abiy Ahmed I Love your analogues, and I love your teaching style
I’m so grateful to you . One Ethiopia One God One Leader Doctor Abiy Ahmed ✌️❤️🙏🇪🇹
Mor grateful
ተረታም ሁላ!!
God bless Ethiopia! God bless the leaders, the army,and the people of Ethiopia!
አብቹዬ የኛን መብሰል ስትጠባበቅ አንተ አረርክ!! አይዞክ እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥክ❤🙏❤
አብቹ አንተ እኮ እደስጦታ በሆነ ጊዜ የሚከሠቱ ክሱታን ሠዎች መካከል አንዱ ነህ እና አይዞህ በርታ ። ወያኔና የወያኔ ስርአት ህዝባችንን ሠብስቦ ያደደበውን እና ያደነዘዘውን ለማንቃት እና ለመቀየር እያደረክ ያለውን ጥረትህን ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ ። እኔ ግን የራሴን ሀላፊነት እና ድርሻ በመወጣት የመሪዬን ሸክም ለመቀነስ ቃል እገባለሁ ። እናንተስ?
ምርጥ ትምህርት ነው !!! የኢትዮጵያ ህዝብ ከድህነት ሊወጣ የሚችልባቸው 1ኛ የህግ የበላይነት ሲረጋገጥ 2ኛ የተፈጥሮ ሃብታችንን በአግባቡ ማልማት ስንችል 3ኛ የስራ ፈጠራዎችን ማላቅ ስንችል ነው። እነዚህ 3ቱን ኩነቶች ለማከናወን የሚያስችል policy እና የህግ ማዕቀፍ ማዘጋጀት እና በዓስፈጻሚው ፣በፈጻሚው ፣በተቆጣጣሪው በአጠቃላይ በህዝቡ ጭንቅላት ውስጥ ማብቀል ስንችል ነው ።
Brain not found
እብቹዬ በርታ እግዚያብሔር ካንተጋር ነው። አንተ ትሁት ሀይለኛ ይቅርባይ በአለም ተደርጎ እማይታወቅ በይቅርታ እንጂ በበቀል እማያምን መሪ አገራችን ባንተ ተጀመረ። በዚህ ደግሞ እግዚያብሔር ከጎንህ ይቆማል ጠላቶችህንም እግዚያብሔር ያዋርደዋል። ግዴለህም ይቺን አገር በግሯ ታቆማታለህ እውነት ፍቅር ያሽንፋል እንጂ ተሽንፎ አያውቅም። በርታ ጀግናዬ አጥብቄ እፀልይልሃለሁ እግዚያብሔር ካንተ ጋራ ነው። መድሃኒም ክርስቶስ በፈሰሰው ደሙ ይሸፍንህ እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥህ የወገብህ ፍሬዎች ይባረኩ እመቤት አጥንትህም ትባረክ የሷም ፀሎት ፀባኦት ይደርሳል። ኢትዮጵያን እስከ ሽምግልናህ ምራት ካንተ ሌላ የለም ባሁን ሰአት እግዚያብሔር የሰጠን እንተን ነው።
አብቹ የምንግዜም የኢትዮጵያን ምርጫ 🙏🙏🙏🙏🙏
Brain not found
I'm saying May God 🙏 Bless you And your family the Heroes Etheiopian People Prime minster Dr Abiy Ahemed Thnk U Don't give up About Ethiopia.
Brain not found.
English ... dont even think about it
Great lesson
Abichu the truth son of Emama Ethiopia 🙏
💚💚💛💛❤️❤️
It education for all generations
let God cover you with the blood of Jesus almighty amen 🙏 🙌
Excellent teaching skills may God bless you Dr.Abiy!!!
Brain not found
Abiy Ahmed, excellent as always!!!
My beautiful family's 💋💋💋💋💋🇪🇹🇦🇪
you are a great leader
ተሰምቶ የማይጠገብ
አይ ሀገሬ መሪ ስታገኝ ተመሪ ህዝብ አጣች
GBU Dr Abiy & your family abundantly
CHEGERRU EKKO ABZAGNAWOCHU YEBILTSEGENA ABALAT AHUNEM WOYANE #AEMRWACHWEN #BEZERR #TELACHA #MERZWACHEW #ENDEHEDDU #NACHEW ✅
ሁሉ እንድ አንታ ቅን ብሆኑ ኢትዮጵያ ትበርክ ነበር
መልከም ቅን መሪችን እግዚአብሔር ይጠብቅክ አብቾቾቾቾቾቾ ሁሉ ግዜ ስለ አንታና ስለ ኢትዮጵያ እጸልሀሉ
ኦ አምላኬ
ትሻል ጠፍታ፣ትብስ መጥታ፣ሰቅስቃብን የዘር ምስማር፣
እርር፣ ድብን፣ትክን አድርጋን በአብሮ መኖር ተውን ማማር፡፡
ስያሜውን ያሳመረ የአመራር ወድቅ ቁማር፣
ከዘረኞች ስልጣን በልቶ፣ተጎናጽፎ ገዳይ ዝናር፣
እናት ሀገሩን አዋርዶ፣በመጋፋት የአንተን ዙፋን፣
ዜጋ መውጫ መግቢያ አጥቶ ኦ! አምላክ ሆይ የምር ከፋን፡፡
ምንፍቅናው ሀገር ወሮ፣ስሩን ሰዶ ክህደቱ፣
ሴራው፣ሸፍጡ አድርጎብን ኑሮን ሀራም፣ሞትን ከንቱ፣
ኦ! አምላክ ሆይ ተፈተንን በአሮ ማያ ዕጣ ፈንታ ?
አዛኙ ሆይ እዘንልን ፣ ራራልን ውዱ ጌታ፡፡
ሱብሃን አላህ !
በስምየለው ሐበሻ
እውነተኛ ትጉ አስተዋይ መሪ ነህ አድናቂህ ነኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ግን አልገባውም ወላዋይና ዘረኛ ወረተኛ ሀዝብ ስለሆነ
የአብይ አምላኪ ህዝብ አትሳደብ በሱ ገዜ መሠለን እርጉዝ ተቀዳ የተገደለችው እንድሁም ከተማ ሲወድም እንድሁም በኢትዪጲያ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ህዝብ ሲፈናቀል አብይ እራሱ ቀን ብልጽግና ማታ ሸኔ ነው
Abiy a hero...
TULTULA!!!
Most of them well trained and graduated by weyane this one must be TEHADSO
የዘመኑ knowledgeable lead
*#ብልፅግና** እያለ አቢይ አህመድ የንሮውድነት ህዝቡ አሰቃየው#*
እነሱ በዘረኝነት አድገው እንዴት ብለው መደመርን ይዘራሉ ከባድ ነው ከኢሀዴግ ብልፅግና ሲሆኑ ጥቅም ፈልገው እንጅ ፅንሰ ሀሳቡ ተመችቷቸው ነው እንዴ ነገ እርሶን ከመጣው ጋ ተያይዘው የሚከዱ ካድሬዎች ናቸው እያሰለጠኑ ያሉት ሁሉም ባይሆኑ በአብዛኛው እንደዛ እንደሚሆኑ ጥርጥር የለኝም
ስለኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታና ተግባራዊ ፖሊሲ ለምን አያወሩም? ዝም ብሎ ቅንጭብጫቢ ጄኔራል ናውሌጅ
Im sure he haven't gotten enough sleep. Other evil person throws bomb on civilians and kills few people but here this person is working tireless.
እየሱስ ክርስቶስ እራሱን አሰቃየ ዋጋ ከፈለ እስከሞት ዛሪ ያመኑትና የተከተሉት ከዘላለም የሰይጣን ተፅእኖ ዳኑ ፡፡ የዶ/ር አብይ መከራ እና ብዙ ስቃይን መቻሉ ለመላው ኢትዮጵያዊያን ነው፡፡ ስለዚህ ሁሉም ነገር በፈጣሪ ፊት ክብር አለው ትግስቱን ይስጥህ፡፡
Dr Abiy, you are actually a gift for our country, but unfortunately many do not understand and appreciate it. I think that your qualifications do not understand the quality of leather or are too waxed and unfortunately many things are implemented because the karnidates who sit there do not understand everything be able !!
The concept of project is good for execution efficiency, tracing timeliness and in a limited way for evaluating impact. However, individual projects/ sectors/ may not help to fully evaluate syrengy. For that we need a program or frame work. Without a program or framework the collection of projects may not lead to the desired outcome. Supply and demands and logists have to be included in the projects. For sure at ministerial level, projects are excellent means of concentrating energy! All senior policy maker should qualify to do project. Another area of equally importance, all government officials should know laws especially contract laws.
ለነጌ ማሰብ የሚቻለው ዛሬ ከመሞት ሲድን ነው ህዝብ እያለቀነው በተለይ አማራው ለምን? ከትላንትናው ዛሬ ብሷል ለነጌ ግንባታ የምታስተምረው ዛሬ ለሚጨፈጨፈው ህዝብ ነው።
ህዝብን በረሀብ እየጨረሰ ስልጠና መጀመሪያ ህዝብህ ማስጨርስህን ተው አገር በስራ እንጂ ንግግር በማሳመር አይለወጥም።
ህሉም ጠቅላይ ሚኒስትሮች ከአክሊሉ ሀብተወልድ በስተቀር የሚናገሩት ከአንድ
መጽሃፍ ነው ብየ አምናለሁ።
መተግበሩ ላይ አስቸጋሪ በመሆኑ ተቋማት ቢመሰረቱ እድገትን ያመጣል ብዬ አስባለሁ።
*#በንሮውድነት** ህዝቡ ተሰቃየ#*
*#አቢይ** አህመድ ቶሎ ካላወገደው የኢትዪጵያ ህዝብ በዓለም የእርስ በእርስ ጦሩነት የማያበራ ና በድህነት ይማቅቃል ህዝቡ#*
Brain found. gobez.
*#የህልም** እንጀራ እየመገቡ የስልጣን እድሜ ማራዘም#*
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፓርክ ነው ፕሮጀክታቸው
*#ፈርሳለች** ኢትዪጵያ 100% በሀል አንድነት የለም አቢይ አህመድ#*
*#ወያኔ** ነው ትግራይ የሚያስተዳድረው አቢይ አህመድ አያስተዳድርም#*
*#ፍቅር** እያለ አቢይ አህመድ ህዝቡ ደም አቃባው#*
የኢትዬጵያዊነትን ሚጠሉ ታሪካዊ ጠላቶቻችንን ሰብስበህ ለውጥ ማሰብ እብደት ነው
እሱ አራሱ ኢትዬጲያ ጠል ነው
*#ሰጣን** አጋንንት የኢትዪጵያ ህዝብ አቢይ አህመድ ነው ብትንትንዋ አወጣት ሀገሪትዋ#*
*#የስራ** እድል የለም#*
*#ምላሱ** ማርና መርዝ ተግባሩ መርዝ ነው አቢይ አህመድ#*
ስልጠናው ምንድን ነው ሸኔን ስለማቋቋም ነው ወይስ ስለ ሀገር ሰላም
*#ልማት** የለም#*
An incoherent abstract speech as always. What's the main goal of him speaking for 57 minutes without any feedback ? The issues facing ethiopia need a pragmatic and realistic approach , not a lecture of philosophy from a Prime Minister who is never challenged on his ideas . Actions speak louder than words as they say , and on that front he has Failed
watch the video at 46:14 a lady with a headscarf falls asleep during such an important, highly interesting lecture that is so unbelievable !
*#ላእላውነታችን** በሱዳን ና በኤረትራ ተደፈረ#*
እይ አንዳንዱ አመራር ጭንቅላት ውስጥ ፡ ስላም ከሌለ አካባቢሕ ወይም ሐገረሕ ስላም አትሖንም ፡ የኑሮ ውድነት ስራ አጥነት ሌብነት ጦርነት እርስ በርስ ይቀጥላል። It's Tru so please 1 love Etheiopian People because Unity is Power. Thanks DR. አብይ አሕመድ አንድ ስው ነው፡ እንርዳው ኢትዮጵያውያን ነን ካላችሑ።
*#መደመር** እያለ የጎንደር ግዛት ቀንሶ ለሱዳን ሸጠው አቢይ አህመድ#*
The biggest comedy of the year🙃 " well Don",,,,,,
*#ሰላም** የለም#*
*#ዘሬ** ያወራው ነገ ይሽረዋል አቢይ አህመድ#*
Yenkelh
*#ፋኖ** ነው የአማራ ክልል የሚያስተዳድረው አቢይ አህመድ የሚሰማው የለም#*
*#ይቅርታ** እያለ አቢይ አህመድ ሰውች በሴራ መግደል ና ማሰር ይዝብን ማጋቸት ነው#*
ሁሉም ሌባ ነው ምንን አልስሩም መስተንግዶ በዘር ነው
*#አቅም** የለውም አቢይ አህመድ የሚሰማው የለም ህዝቡ ተፍቶታል#*
ወረኝ ነክ !!ደም ጠጪ ክፉ ነክ እባብ
*#መደመር** እያለ ህዝቡ እርስ በእርስ እያጨፋጨፈ ቀነሰው ወጣቱ#*
Kikikkkk
Ena Anet Ne Ye metasazengn Ezbu beante lek algebaum Ethiopian dekro Nachw
*#ለህልውና** ስልጣን አቢይ አህመድ ብሎ የአሞራ ቀለብ የሚሆነው ቅልብ መከላከያ የአቢይ አህመድ ሞጉዚት ሰራዊት ደመ ውሻ ነው ጣልያን አልወረረን#*
*#የውሸት** ታሪክ ይቀዳል አቢይ አህመድ ምንም አያቅም ይህ ደደብ#*
*#የአጎውና** የትግራይ ህዝብ ለማጋጭት የውሸት ታሪክ መርዝ ይረጫል አቢይ አህመድ ግን የሚሰማው የለም#*
Lifeline listening skills Alhamdulillah always examinebiranuunaggafi mallaszenawii together diina hayyootaaf attack kurreejilbaatiif biruma haqa Biraa deemnee har'as garaan haadhagayuu jechama Raajiidha UstazRaayyaa Abbaa Maccaa aswrwb guyyaannis Gaaddisaa du'a dhageeffachuun imala ijaarsa ida'amuun mandisni kolfaan dhumnee hiriyyaan qaama Addee Caaltuu Saanii garaa Eegumsaa Dubbisi haqa office listening kayyoo fikaroora Dhibee international university ummataaf Alhamdulillah sawsaw
Harkiis waraana soora Qalbiinis waraana qabeenyaa Nageenyaaf hojii walumaan galatoomii Xiinxaltoota waraana Xayyibaa protectect zinnaash dugdaa Biyyaaf Immediately said bultiinis waraana Biyyaaf AND BIYYEETTIIS DU'AA DHOKSAA YAADARRAA YUNIVERSITY BARSIISAA ASWRWB wal'ansaa gzxAsiyaa ogummaan ofii hojii dhalootaa walumaan jannaataaf Qorattootaa fedhiin lubbuu Ramadaan Mubarak ilmaaniin ittii fufee Afraasee GUUTUMAA hawaasaa diina dura dhaabbachuun Dirqama freebiranuu Naggaa military mission to see ida'amuun teettuus Eegumsaa barnootaa UstazBadiruu bultiinis waraana freehogganttootaa ABO Dirqama Hidhiin golgola dukkana defined fayyaaa +dhibee himattee dhumnee kolfaan dhumnee gumaadha university office ijaarsa OMN ijaa Dubbisi haqa dugda teettuus Eegumsaa waraana
Wegenewe sidaru malekse......kikkkk beltsegena ke Addis Ababa ketema wuchi yemigezawe bota yelme
students needed more pens ans white sheet papers.!!! kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
*#ጤንነቱ** መመርመር አለበት በአማኔል የአእምሮ በሽቶኞች አቢይ አህመድ ጤነኛ አይደለም#*
Woreda nek kabt
Hayyootaaf gaafa beekanirraa gaafa Xiinxaltoota gaafa Ergin/e harkiis waraana Eegumsaa dhoksaa Qalbiinis waraana libsuu ijaa fayyaan dhiifamaa international airport Assistance services Hamiltantv santu Seeraa namni osoo ta'uus wal lola/lola kanaaf diina mallaszenawii ardaa mariif walumaan kurreejilbaatiif teettuus Eegumsaa dhoksaa Dubbisi jechamaDr Abiyyii Ahmed DrugIlkaaniin waraana Eegumsaa hiyyummaa fayyaan???deebii Immediately ijaarsa lubbuu waraana qabeenyaa fi Heeraanis gzxArrabnii international university ummataaf protectect Miratuu Shanqoo jirraa gaafa yaadanii
ኣብይ ጅንታው 🤮🤮🤮🤮
ከባድ ጭንቅላት የሚፈልቅ አባባል ኪኪኪኪኪኪኪኪ
@@nanieyob989እዘለውና ዙር!! የገዳይ ዘር!! እሱ እነዛን ጁንታ ሲል ስታጨበጭብ አልነበር?? እውር
ከባድ??? አማርኛ ተማር አህያ ገፊ ሁላ
@@wowwow5075 አልገባኝ አማርኛዉ እራሱ እና ጁንታ ያልከዉ አቢቹን እንዳይሆን? ግን ስድቡን ምን አመጣዉ ማስታዉል ያድለን ፈጣሪ
እናንተም አብይም ገደል ግቡ
አሹፍ ህዝብ ላይ
እስኪ ስሩና አሳዩን ጫት ብቻ
ወረኛ መስራት እንደ ማውራት ቀላል መሰለህ ። አሹፍ ራስህ ላይ። አንተን አይነቱን መምራት ራሱ ድንጋይ መፍለጥ ነው።
@@ethio-fact4896 orhodox. Ethiop. 🇪🇹🌻🇧🇯📚📚🇧🇯📖🕊️🌃🌃
@@ethio-fact4896 ንገርልኝ ለነዚህ ቡቱቱዎቾ ኬሳቸዉ ውስጥ ሳንቲም እያለ ለየነቢጤ መስጠት የሚያንቀጠቅጠዉ አፉን ሞልቶ መሪዬን ሲናገር ምን አይነት እንጥላም እንደሆ አሰብኩ
ወረኛ መስራት እንደ ማውራት ቀላል መሰለህ ። አሹፍ ራስህ ላይ። አንተን አይነቱን መምራት ራሱ ድንጋይ መፍለጥ ነው።