እህታችን ሰባት ቤርሜል እቃ ተዘረፈች ይሄንን ሳታዩ ካርጎ እንዳታደርጉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 19

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 2 года назад

    ተመስገን እኔ ምንም እቃ የለኝም አልገዛሁም ብየ እናደዳለሁ አሁንግን ተመስገን አልኩ ከኔጋር እምወስደው ብቻ ነው ያለኝ ጤና ይስጠኝ ሀገሬ ስገባ እገዛለሁ

  • @astubtube
    @astubtube 2 года назад

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ስርክዬ ወይኔ እንዴት ያሳዝናል የኔ እናት ስንት አመት ለፍታ ደክማ የሰራችበትን በአንድ ቀን ዘረፏት እውነት ትክክል ብለሻል አሁን ላይ ሀገር ቤት ሁሉም ነገር አለ ብራችን ይዘን ብንገባ ብናስቀምጥ እናተርፋለን እንጂ አንጎዳም

  • @enat245
    @enat245 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ውደ በጣም ያሳዝናል "አይይይ ሀገራችን በስቱ እንቃጠል

  • @astubtube
    @astubtube 2 года назад

    ሰርክዬ ግን ለንም እንደዚ ጠፋሽ በሰላም ነው እህቴ ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @Kdisttube
    @Kdisttube 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላአንች ይሁን የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ በርች

  • @Henoka369
    @Henoka369 2 года назад

    Selamsh ybzalgn enkuan selam metash serkye 💐💐💐💐 stasazn wyy ay yegna lfat

  • @ትግስትወሎ
    @ትግስትወሎ 2 года назад

    እኳን ዋጣሽ ማሬ በጣም ደስ ይላል. ሠርክሺ

  • @haymekonjo9608
    @haymekonjo9608 2 года назад

    በርቺልን እማ👌👌👌👌

  • @waeredsrt6271
    @waeredsrt6271 2 года назад

    የኔ ማር ልዩ ሰው

  • @መዲየከላላዋይቱብ
    @መዲየከላላዋይቱብ 2 года назад

    ሠላምሽይብዛ 👍👍👍👍👍👍🌹🌹

  • @waeredsrt6271
    @waeredsrt6271 2 года назад

    የኔ መልካም

  • @አሚናት-አ5ቘ
    @አሚናት-አ5ቘ 2 года назад

    ሠላም እህት

  • @waeredsrt6271
    @waeredsrt6271 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @enattube5456
    @enattube5456 2 года назад

    የሰዉ እቃ ምን ይጠቅማቸዋል

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 2 года назад

    ካርጎ

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад

    *ካርጎ አስቸገረችሽ እኮ ምናባትዋ በነገራችን ላይ ካርጎ አስፈላጊ አይደለም ቀረጡ እራሱ መከራ ነው*

  • @haymekonjo9608
    @haymekonjo9608 2 года назад

    እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ

    የራሳችሁ ህዝብ የዘረፋችሁ ህወሓት ይምትሉስ ይገርማል እኔ ከሁለቱ ብሄር ዘር ነኝ ግን ቤተቦቸው ቆቦ እና ወልያ ያሉ ይነጉሪኛል ወደ አድስ አበባ ህዱ እንዳትመቱ በውግያ ሞት አለ በንፅጹሃት ስላቸው የራሳችን ወጣቶች ይዘሪፋሉ ግን መጡ ደርሰዋል ጁንታ ስሰሙ ወጣቱ ይዘርፋል አሉ
    ለቤተሰባችሁ ጠይቁ በማሪያም

  • @zamzamzamzam7194
    @zamzamzamzam7194 2 года назад

    እራያ ያለውድም ያለትጫን እቃ የልም አላህ የሰራችውን የሰጣችው😥