ፍቅረኛዬ እና አዲሱ ቤቷ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #kenatigar #naticomedy #natiabraham
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - / official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham

Комментарии • 28

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  5 месяцев назад +1

    ውድ ቤተሰቦች ቤት መግዛት የምትፈልጉ WhatsApp & telegram ደሞ 09 37 76 41 11/ 09 40 05 87 32 ያገኙናል ፣ እናመሰግናለን ።

    • @dagibab
      @dagibab 5 месяцев назад

      አይ ናቲ ዋጋ አልተናገረች ማስረከብያ ጊዜ አልተናገረች 😅

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 5 месяцев назад

    she knows what she is talking about- - a great professional young lady !

  • @YetnayetT
    @YetnayetT 5 месяцев назад

    እንዳለቸው ከሆነ በጣም ጥሩ ነው።በጣም ጎበዝ ሴልስ ናት

  • @yidnekachewsalilew5795
    @yidnekachewsalilew5795 5 месяцев назад

    አፏን ሞልታ 43 ቤቶችን ሰርተን አስረከብን አይከብድም ይህን ቪዲዮ እኮ ብዙ አይነት ሰው ነው የሚያየው እያየኋት ስትዋሽ አይኗ እንኳን አልተርገበገበም

  • @Hela259
    @Hela259 5 месяцев назад

    አይ ናቲ አሁንስ ነፈሰብህ በዚህ ዘመን ቤት ግዙ የምትለን ልትታስበላን ነው። ከገዛን በኋላ ቄሮ መጥቶ ኬኛ እንዲለን😂

  • @ተከስተገረንቸ
    @ተከስተገረንቸ 5 месяцев назад +1

    ኮልኮሌ ,,, አዳዲስ ኮሜዲያን ከበፊቶቹ የተሻሉ መምጣት አለባቸው ,, like comedy creator ምሳሌ like ሸምሱ So forget others creat new

  • @btin1791
    @btin1791 5 месяцев назад +5

    ድራማው እራሱ ማስታወቂያ የሆነበት ዘመን

    • @Yodit.Tamiru
      @Yodit.Tamiru 5 месяцев назад

      Which is a total trash.

  • @The_Man_from_toronto24
    @The_Man_from_toronto24 5 месяцев назад

    እኔ'ኮ ድራማ መስሎኝ ነበር: አቋርጬ ወጥቻለው

  • @markonabiy6632
    @markonabiy6632 5 месяцев назад

    Nati techawetikibin I was expecting to see new releases comedy ,tiletu alekebih ende?

  • @micaelgebre9330
    @micaelgebre9330 5 месяцев назад

    ናቲ ላፕቶፗ HP ነው እኮ ሲያዩት ያላማረ አሉ አበው Apple MacBook ቢሆን እንኳን አበው ነው ያሉት ደሞ

  • @abdenoornooraddis6975
    @abdenoornooraddis6975 5 месяцев назад

    Thank you for information. I want to ask how much per m2.

    • @abdenoornooraddis6975
      @abdenoornooraddis6975 5 месяцев назад

      Or le 1 kare sint new kifiyaw bizu gize satimeles yemititale tiyake nat?

  • @ተከስተገረንቸ
    @ተከስተገረንቸ 5 месяцев назад +1

    ኮሜዲያን መፈጠር አለባቸው ,, አሁን ያሉት ምድረ ኮልኮሌ ናቸው !! ገንዘብ ለማግኘት ኮመዲውን ትተውታል,, ብልጥ ቢሆኑ ጥሩ ነው

  • @MrBookkk
    @MrBookkk 5 месяцев назад

    👌👍

  • @abelambaye1078
    @abelambaye1078 5 месяцев назад

    😂😂😂

  • @notificationcenter5382
    @notificationcenter5382 5 месяцев назад

    ዛሬስ የምር አሳቅከኝ ናቴ ብለህ ብለህ በየመንገዱ የሰለቸንን ማስታውቂያ ትጋብዘናለህ እንዴ ወይስ ቀልድ አለቀብህ

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 5 месяцев назад

    ይሄንን የቤትማስታወቅያ ኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡ አ ስ ጠ ል ቶ ና ል 😤

  • @ethiomedia8972
    @ethiomedia8972 5 месяцев назад

    አንተም ናቲ የት እንሂድ እኛ

  • @hope2633cu
    @hope2633cu 5 месяцев назад

    18 dekika nope make short😮😮😮😢😢😮

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 5 месяцев назад

    በቃ በኑሮ ውድነቱ ምክንያት ፈጠራ ነጠፈብህ?

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 5 месяцев назад

    leba hula. antem leba honk mesel Nati!?

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 5 месяцев назад

    እና ቁጭ ብለን ማስታወቂያ እንይ
    ድጋሜ ተወልጄ አድጌ ካለሆነ በቀር ቤት ሚኖረኝ አይመስለኝም😂

    • @Bereketbogale-yy5wh
      @Bereketbogale-yy5wh 5 месяцев назад

      እግዚአብሔር ያልታሰበ ቤት ይስጥሽ❤

  • @coffeerelax3455
    @coffeerelax3455 5 месяцев назад

    መምህሬ ብለህ የሸለምከዉ ሰዉዬ እንዳያይህ በናትህ… You are run out of creativity… better to have another channel for Ads.

  • @tedywoubshet2916
    @tedywoubshet2916 5 месяцев назад

    Boring....Betam aselchi...If u continue to make this kind of video anymore, I will be forced to unsubscribe.

  • @setotawniguse3562
    @setotawniguse3562 5 месяцев назад

    Nati shame on you