Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ የEthio Review ተከታታዮች በቀጣይ እንድናቀርብላችሁ የምትፈልጉት ምርት ወይት አገልግሎት ካለ ኮሜንት ላይ ብትነግሩን በደስታ እንቀበላለን!
እስኬ ስልክ ቁጥር አስቀምጦልን
የሶፋ ዋጋ
ሰልክ ቁጥር እንዘዝ
Sofa
Eflegalw silk kuterachun
ያምራል አገራችነን ስላም ያርግልን
በጣም ደስ አለኝ የባህል መጋረጃው ያምራል
ደምሩኝ
የቤት ዋጋዎች ብታቀርቡልን ከኮንዶሚኒየም ጀምሮ❤️❤️🙏🙏
Yenem hasab new
እንዴት መሰራት እንልመድ የተሰራ ከማዳነቅ ሰርተን እናዳንቅ !!!እራሳችን ብንሰራው የተሻለ አማራጭና ትርፋማ ይሆናል !!!! የውጭ ብዙም አያምርም ለጉራ ካልሆነ በቀር!!!
በጣም እናመሰግናል በስደት ያለነው አነጣጥረን የት መግዛት እንዳለብን ስላሳወቅሺን
እካን ሐገራችላይ ኖረይህንን መጋረጃ ስወደው በተለይ ለገናበጌታ ብቻበሰላም በፍቅር ለሐገራችን ያብቃን እህት ወድሞቼ🙏🙏🙏
ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን
ያገራችን ምርት ነው ምንፈልገው ባገራችን ምርት ። የውጭው ወደዚያ
Could you please show more traditional curtains???
የፕሮግራሙ አዘጋጆች በጣም ጥሩ ነው በርቱ
Thank you it is very helpful
ከአረብ የበለጠ ነው ስራው ጥራቱ አመራረጡ ፋሽኑ ማሻአላህ
ሀና ደምሪኝ
Btam yamral hagrachn eko wok nat ya Allah selam awerdlen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Masha allah new yamral
Ene asmera yemineru betesebsh melak yshalal?
የምን አረብ አገር መሰብሰብነው ሁሉምነገር አገራችን አለ የስደት ጓደኞቼ ብራችንን ይዘን እዛመግዛትነው
ያምራል በርቺ ግን የተሰፍው አንዳንዴ ጠይቄቼው እንዲህ ተዘጋጂቶ ጠይቂልን
I need review on roofing material. thanks.
አድረሻ ላይ ያለ ስልክ አይሰራም ሌላ ካለ እባኮን ያስቀምጡ
ስትጠይቂው በሜትር ብቻ ከሚነግርሽ የተስቀለው አንዱ ስንት ሜትር ነው ላንድ ለመህከለኛ ቤት ስንት ነው ብለሽ ነበር
በጣም ያምራል እስቲ አንድ ቀን ብቅ እንላለን ግን ይበልጦቻችሁ በሚዲያ የምታስተዋውቁት ዋጋ እና ሰው ሲመጣ የምትናገሩት ዋጋ ይለያያል በአካል ስንመጣ በጣም ትጨምራላችሁ
ይሄን ቪድዬ ወስደሽ ፕለይ እያደረግሽ እያሳየሽው መግዛት ነው🤣🤣🤣። ዶላር ጨመረ ይላሉ ይሄ ዶላር እና አሜሪካ ካልተወገድ ሰላም አይኖረንም እኮ።
thank you dear, best market analysis!
በጣም ነው የሚያምርው ሁሉም ❤️🙏🏻
ዋው በጣም ያማምራሉ ግን ዋጋቸው ውድ ናቸው
ያች ጣፍጭ እኔ እኮ መቀነስ አይገባኝም ብላለች ሀሀሀሀሀ ምንድነው በሜትር ማሰብ አይገባኝም
ኪኪኪኪኪ
እኔም
ስልክ ቁጥር አስቀምጡልና አዲስ አባ የት ሰፈር ነዉ
አይ. ሀናመሰግናለኖ ግን በሜትር ህደጠየቅሽው የተዘጋጀውንም መጠየቅ ነበረበሽ
በሜትስ ሳይሆን ሙሉው መጋረጃው ስንት ነው
ነን ነኝ ነዉ
እስኪ በነካ እጃቹ ሶፋ ዘመናዊ የሆኑ ዋጋቸው አድራሻ እና ቁጥር. ብታስቀምጡልን
ውዴ ደምሪኝ
በጣም ነው እሚያምረው በተለይ የሃገር ምርት መሆኑ መጣለው
እሽ
አቤት የበሀላችን ሲያምር
በጣም ያምረኛል የመስቀል ና የበአል ወዋ🇪🇹❤
ሰላም ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ መጋረጃው ያምራል ግን ስታቀርቢ አድራሻ እና ስልክ አስቀምጭ ኦላይን ብዙ ሰው ሊያዝ ስለሚችል
ቁጥር አስቀምጣለች በደንብ እይው
@@hayutitube2175 እሺ ውድ
አንድ መጋረጃ ስንት ሜትር ነው የሚፈጀው
ደምሬምኝ ውዴ የሜፍጀው ከሁለት ሜትር ተኩል ጀምሮ
ኮረና ሲለቀኝ መጥቼ እገዛለሁ መጋረጃ ያገር ውስጥም አሪፍ ነው
ሰላም ሀገራችን ሰላም ያግልን ቁጥር አስቀምጡ
አጠቃላይ ዋጋ ስንትነዉ ለሜትርሳይሆንባጠቃላይ
Arif now agersingaba ingazaleni egizihaber kalee
እናመሰግናለን መተን እናሰራለን ያምራል በጣም በርታ
ሀገሬን ሰላም ያድርግልንና
የባንዲራ ማጋረጃ እፈልግ ነበር ከነ ሶፋው ትራስ ባንዲራው
መጋረጃ የበጋ እና የክረምት የሚባል አለ የሳሎን እና የመኝታ ክፍሎችም ልዩነት አለው ጀለሴ
የክረምት ና የበጋ ለዉጭዎቹ ነው እኛ አገር አየሩ ምርጥ ነው ዉጭ ግን ክረምት በጣም ስለሚበርድ ነው
ዋው በጣም ደስ ይላል
በጣምያምራል
ጥሩ ነው በርቱ
ጥሩነዉ
የአልሙንየም, ግራናይት እና ማርብል ዋጋ
እባክሕን ጥለቱን እፈልገዉ አለሑኘ እንዳልክ ባሐርዳርነኘ ሥክሕን ጻፈልኘ
ከተላከልሽ ስልክ አደራ ላኪልኝ
እዛው ቁጥራቸው አለ እቢዶው ላይ
ሞባያ ቁጥር አስቀምጡልን
WOW thank
ዋጋዉ ስንትነው የባህላዊ
የወንዶች የሀበሻ ልብስ አዳዲስ ዲዛይን ስንት እደሆነ እና ያልጋልብስ የሀበሻ ብታቀርቢልን
Wow bexam yamral 👍👍👍
እኔ ባሌን ሰርብራይዝ ማርግ እፍልጋለሁ ሾላ ነው ያለው አ አ
Selam wealekum endet nashi
Welcome
የውጭዉ ስንትነው
ስትሜትርነው እሚበቃው
ለአንድፍሪች ዶር
የትም ቦታ መለክ ትችላላችሁ ?
ኧረ በአላህ የትነው ያለው ንገሩኝ
አመሰግናለሁ በርቼ ኮይሆት በዋጋም ተመጣጠኝ ምረጫዬም ሾላ ነው
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ያምራል
Thank You So Much good jobi like it
እባቹ ቁጥራቹ አስቀምጥ
የት አከባቢ ነው
ዋው
Wow beautiful
ውድ ነው
አውነት
እሥኪ። ባሉን። አለች ሥተርት። ቅድሚያ ቤቱን እናሥብና ወደናተ። ጎራ። እንላለን። እናመሠግናለን
ምታውቁ ነገሩኝ መጋረጃ ለቤተክርስቲያን ስለት አለብኝየቤትና የቤተክርስቲያን ይለያል ወይ??
ይለያል ብዙ ጊዜ ቀይ ደማቅ ነው
አዎ ይለያል በበለጠ አበቶችን ጠይቂ
አዎ ይለያያል ቤተክህነት አካባቢ ያሉ ሱቆችን ብትጠይቂ ይነግሩሻል።
More megareja betasayegne
ብጣም ያምራል ግን እባክሽ የሀገር ባህል መጋረጃ ስለፈለኩኝ አይነቱን እና ከተቻለ ስልካቸውን አድራሻቸውን እንዳሁም ዋጋቸውን ተባረኪ
Mulu senta new
ቁጥሪ አድራሸ ንጋሩኝ እፈልጋሎ
ደሞኮ የአረብ አገሩ እንደኛ ጥራት የለውም አገራችን እንገዛል
በጣም ደስ ይላል
የት ነው ቦታው
ወይ ያምራል ወደ ክፍለ ሀገር መላክ ይችላሉ
የባህ መጋረጃው ያምራል እስከ ስንት ነው
Ye Sholawen wedejewalwe 700 birr yalew
I need megareja I live in outside
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የትነውባታ
Mindinew camera
ስል ቁጥር
yeduro naw was ahun
Yager bahlun.sralignii.
ሰላም ክልል ትወስዳላቹ
አድራሻ ቹ
በጣም እፈልጋለሁየጥልፍ
ዋዌዋዋዋው
😍😍😍
Des yelal
ስልካቹ
😍😍😍👍👍
🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒
እር አገር ልብሱን መጋረጃ አታድሪጉት
👍❤💚💛👍🙏🙏
የዛሬ ነጋዴ የሌቦች ሌባ ናቸው ለብሰሀኸው ተኛ ውይም አጥፈኸው ተጋደምበት ።
ክእርፍነቸው
Yet new mitigegut
ውድ የEthio Review ተከታታዮች በቀጣይ እንድናቀርብላችሁ የምትፈልጉት ምርት ወይት አገልግሎት ካለ ኮሜንት ላይ ብትነግሩን በደስታ እንቀበላለን!
እስኬ ስልክ ቁጥር አስቀምጦልን
የሶፋ ዋጋ
ሰልክ ቁጥር እንዘዝ
Sofa
Eflegalw silk kuterachun
ያምራል
አገራችነን ስላም ያርግልን
በጣም ደስ አለኝ የባህል መጋረጃው ያምራል
ደምሩኝ
የቤት ዋጋዎች ብታቀርቡልን ከኮንዶሚኒየም ጀምሮ❤️❤️🙏🙏
Yenem hasab new
እንዴት መሰራት እንልመድ የተሰራ ከማዳነቅ ሰርተን እናዳንቅ !!!
እራሳችን ብንሰራው የተሻለ አማራጭና ትርፋማ ይሆናል !!!!
የውጭ ብዙም አያምርም ለጉራ ካልሆነ በቀር!!!
ደምሩኝ
በጣም እናመሰግናል በስደት ያለነው አነጣጥረን የት መግዛት እንዳለብን ስላሳወቅሺን
እካን ሐገራችላይ ኖረይህንን መጋረጃ ስወደው በተለይ ለገናበጌታ ብቻበሰላም በፍቅር ለሐገራችን ያብቃን እህት ወድሞቼ🙏🙏🙏
ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን
ያገራችን ምርት ነው ምንፈልገው ባገራችን ምርት ። የውጭው ወደዚያ
Could you please show more traditional curtains???
የፕሮግራሙ አዘጋጆች በጣም ጥሩ ነው በርቱ
ደምሩኝ
Thank you it is very helpful
ከአረብ የበለጠ ነው ስራው ጥራቱ አመራረጡ ፋሽኑ ማሻአላህ
ሀና ደምሪኝ
Btam yamral hagrachn eko wok nat ya Allah selam awerdlen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Masha allah new yamral
Ene asmera yemineru betesebsh melak yshalal?
የምን አረብ አገር መሰብሰብነው ሁሉምነገር አገራችን አለ የስደት ጓደኞቼ ብራችንን ይዘን እዛመግዛትነው
ያምራል በርቺ ግን የተሰፍው አንዳንዴ ጠይቄቼው እንዲህ ተዘጋጂቶ ጠይቂልን
I need review on roofing material. thanks.
አድረሻ ላይ ያለ ስልክ አይሰራም ሌላ ካለ እባኮን ያስቀምጡ
ስትጠይቂው በሜትር ብቻ ከሚነግርሽ የተስቀለው አንዱ ስንት ሜትር ነው ላንድ ለመህከለኛ ቤት ስንት ነው ብለሽ ነበር
በጣም ያምራል እስቲ አንድ ቀን ብቅ እንላለን ግን ይበልጦቻችሁ በሚዲያ የምታስተዋውቁት ዋጋ እና ሰው ሲመጣ የምትናገሩት ዋጋ ይለያያል በአካል ስንመጣ በጣም ትጨምራላችሁ
ይሄን ቪድዬ ወስደሽ ፕለይ እያደረግሽ እያሳየሽው መግዛት ነው🤣🤣🤣። ዶላር ጨመረ ይላሉ ይሄ ዶላር እና አሜሪካ ካልተወገድ ሰላም አይኖረንም እኮ።
thank you dear, best market analysis!
ደምሩኝ
በጣም ነው የሚያምርው ሁሉም ❤️🙏🏻
ደምሩኝ
ዋው በጣም ያማምራሉ ግን ዋጋቸው ውድ ናቸው
ያች ጣፍጭ እኔ እኮ መቀነስ አይገባኝም ብላለች ሀሀሀሀሀ ምንድነው በሜትር ማሰብ አይገባኝም
ኪኪኪኪኪ
እኔም
እኔም
ስልክ ቁጥር አስቀምጡልና አዲስ አባ የት ሰፈር ነዉ
አይ. ሀናመሰግናለኖ ግን በሜትር ህደጠየቅሽው የተዘጋጀውንም መጠየቅ ነበረበሽ
በሜትስ ሳይሆን ሙሉው መጋረጃው ስንት ነው
ነን ነኝ ነዉ
እስኪ በነካ እጃቹ ሶፋ ዘመናዊ የሆኑ ዋጋቸው አድራሻ እና ቁጥር. ብታስቀምጡልን
ውዴ ደምሪኝ
በጣም ነው እሚያምረው በተለይ የሃገር ምርት መሆኑ መጣለው
ውዴ ደምሪኝ
እሽ
አቤት የበሀላችን ሲያምር
በጣም ያምረኛል የመስቀል ና የበአል ወዋ🇪🇹❤
ሰላም ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ መጋረጃው ያምራል ግን ስታቀርቢ አድራሻ እና ስልክ አስቀምጭ ኦላይን ብዙ ሰው ሊያዝ ስለሚችል
ቁጥር አስቀምጣለች በደንብ እይው
@@hayutitube2175 እሺ ውድ
አንድ መጋረጃ ስንት ሜትር ነው የሚፈጀው
ደምሬምኝ ውዴ የሜፍጀው ከሁለት ሜትር ተኩል ጀምሮ
ኮረና ሲለቀኝ መጥቼ እገዛለሁ መጋረጃ ያገር ውስጥም አሪፍ ነው
ውዴ ደምሪኝ
ሰላም ሀገራችን ሰላም ያግልን ቁጥር አስቀምጡ
አጠቃላይ ዋጋ ስንትነዉ ለሜትርሳይሆንባጠቃላይ
Arif now agersingaba ingazaleni egizihaber kalee
እናመሰግናለን መተን እናሰራለን ያምራል በጣም በርታ
ሀገሬን ሰላም ያድርግልንና
ውዴ ደምሪኝ
የባንዲራ ማጋረጃ እፈልግ ነበር ከነ ሶፋው ትራስ ባንዲራው
መጋረጃ የበጋ እና የክረምት የሚባል አለ የሳሎን እና የመኝታ ክፍሎችም ልዩነት አለው ጀለሴ
የክረምት ና የበጋ ለዉጭዎቹ ነው እኛ አገር አየሩ ምርጥ ነው ዉጭ ግን ክረምት በጣም ስለሚበርድ ነው
ዋው በጣም ደስ ይላል
በጣምያምራል
ጥሩ ነው በርቱ
ጥሩነዉ
የአልሙንየም, ግራናይት እና ማርብል ዋጋ
እባክሕን ጥለቱን እፈልገዉ አለሑኘ እንዳልክ ባሐርዳርነኘ ሥክሕን ጻፈልኘ
ከተላከልሽ ስልክ አደራ ላኪልኝ
እዛው ቁጥራቸው አለ እቢዶው ላይ
ሞባያ ቁጥር አስቀምጡልን
WOW thank
ዋጋዉ ስንትነው የባህላዊ
የወንዶች የሀበሻ ልብስ አዳዲስ ዲዛይን ስንት እደሆነ እና ያልጋልብስ የሀበሻ ብታቀርቢልን
Wow bexam yamral 👍👍👍
እኔ ባሌን ሰርብራይዝ ማርግ እፍልጋለሁ ሾላ ነው ያለው አ አ
Selam wealekum endet nashi
Welcome
የውጭዉ ስንትነው
ስትሜትርነው እሚበቃው
ለአንድፍሪች ዶር
የትም ቦታ መለክ ትችላላችሁ ?
ኧረ በአላህ የትነው ያለው ንገሩኝ
አመሰግናለሁ በርቼ ኮይሆት በዋጋም ተመጣጠኝ ምረጫዬም ሾላ ነው
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ያምራል
Thank You So Much good jobi like it
እባቹ ቁጥራቹ አስቀምጥ
የት አከባቢ ነው
ዋው
Wow beautiful
ውድ ነው
አውነት
እሥኪ። ባሉን። አለች ሥተርት። ቅድሚያ ቤቱን እናሥብና ወደናተ። ጎራ። እንላለን። እናመሠግናለን
ምታውቁ ነገሩኝ መጋረጃ ለቤተክርስቲያን ስለት አለብኝ
የቤትና የቤተክርስቲያን ይለያል ወይ??