Thank goodness we will get the info you received and send you an attachment of it ASAP thanks thank it again to see your new balance in our next email ASAP please let us check out
You know, every action has a reaction. Every one must think twice before deciding on a certain action. Any European country or America or Russia or any other world must rehearse before deciding against Russia or Ukraine. Because, by the war, human lives are being taken.💔
ሩስያ ሀይልዋ በእግዝያብሔር ነወ እመቤቴን ይዞ ማፍር የለምና
ሩስያ፣አለም፣እንድትረጋጋ፣እና፣ስላም፣እንዲወርድ፣ከይኩሪን፣ብትወጣ፣ፍላግታችን፣ነው፣እግዛብሔር፣ይታከልበት፣እሜን
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው"ዳሰሳ" ከስንት ዘመናት በኋላ ሰማሁት👏👏👏
ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ ጥፋት ለሴረኞች ለደም ናፋቂዎች! የእነሱ ጦስ ለእኛም ይተርፋል!
Russia China Brazil Africa Ethiopia good luck 👏🦁🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇨🇳🇪🇹👏🦁good blessing always I love my president Putin King 🇷🇺✊
ዳሰሳ ናፍቆኝ ነበር እናመሰግናለን
ፑቲን ትእግሥታቸው ካለቀ ሊወሥዱ የሚችሉት ውሣኔ ከባድ ይመሥለኛል.. ድል ለቆፍጣናው ፑቲን....
ዳዊቴ በጣም በጣም ደሲየሚልአቀራብነው የቀረብከው ወድጄያዋለሁ በየቀኑ የተመረጡትንየዓለምዘገባን
ተንአርገህብታቀርብል
We need peace ✌ love 💘 and happiness. Ethiopia 🇪🇹 needs peace ✌ love 💘 and happiness 😊 💖.
አላህ ያብርደው
Dawit msefin we want your own chanale keeping going on
ጥሩ ዳሰሳ ነው ነገር ግን ስለ ፅንፈኞች ለምን ዝምታ እስኪ ወደ ሀገርም ጎራ በሉ
ደነዝ ፓለቲከኞችን ለህዝብ አሳውቁልን
Vuu
BRICES: Brazil, Russia, India, China, Ethiopia and South Africa.
Mark my Word!🙄
በስትራተጂ በኩል ምናልባት ግን ጅግጁ አደለችም በይበልጥ ካፍርካ ናይጀሪያ ዕድል አላት
ያ ነዉ የሚያስፈልገዉ ቻይናና ሩስያ በቀጣይም ሰሜን ኮርያ ባንድነት መልካም አስተሳሰብ የሌላቸዉን ያውሮፓንም ሆነ ያሜሪካንን እምባ ገነነት ያመክኑታል ያም ላለማችን በተለይ ላፍሪካችን የሚበጀን ተነሱ ጋር ባልተጋለጠ መልኩ ማበር ና አብሮ መጉዋዝ ነዉ ይህ የግሌ አስተያየት ነዉ ልብ ያለዉ
ልብ ይበል !!!!!!!!!!!
አብሺሪ ሩሲያ
what is expected is coming thanks,GOD!!!
የሆዳም ጋዜጠኞች ቤት ስብስብ ስለ ወለጋ አታወሩምና ስለ ዩክሬን አውሩ ማፈሪያዎች 😡😡😡😡😡😡😡😡
አማራው የወያኔ ወጥመድ ውስጥ ሳይታወቀው ገብተዋል። ወለጋ ላይ በእጅ አዙር ጭፍጨፋ ያካሄደው ጁንታው ነው፡ ሸኔ የጁንታ ተላላኪ አቅመ ቢስ ነውና ቅድምያ ኣጀንዳ መሆን ያለበት ጁንታውን ማስወገድ ላይ መሆን ይኖርበታል! ጠቅላይ ሚኒስተሩና መከላከያው በጁንታው ላይ አቁዋማቸውን እንዲቀይሩ እና ለመደምሰስ እርምጃ እንዲወስዱ ግፊት ማድርርግ እንጂ የመንግስት እጅ ኣለበት እያልክ ለጁንታ ማንሰራራት እድል አትስጥ!
ሰለወለጋ ዘግብ ወይ እሳቸው ሰለሀገራቸው ጠንቀቀው ያቃሉ
አርቲሥት ዘለንሥኪ እና አሜርካ አለማችንን ወደ 3ኛው የአለም ጦርነት ለመውሠድ ቢፈልጉም ሩሢያ ሐላፊነት የሚሠማት ሀገር ሥለሆነች ቀሥ በቀሥ ህዝቡ በአርቲሥቱ ላይ ፊቱን እንዲያዞርበት አድርገው ዩክሬንንና አውሮፖን ከአሜርካን እጅ ፈልቅቀው እንደሚያወጡዋቸው ጥርጥር የለኝም።
የዚህ ጦርነት ተጠቃሚ አሜርካንና ሤጣን ብቻ ናቸው ሌላው የፕላኔታችን ህዝብ እና ፈጣሪ ግን በትእግስት መጨረሻቸውን እያየ ነው ምክንያቱም የሠላም ጠሏ አሜርካን የትእቢትዋ መጨረሻው ውድቀት ነውና
የሐገራችን ጭፍጨፋ ነገ ወዴት እንደሚያመራ ችላ ያላችሁት ይመስል ስለ ዩክሬ አውሩ
ችላ ማለት ሣይሆን የነሡ በአለምአቀፋዊው ኢኮኖሚ ላይ ሠፊ ተፅእኖ ሥለሚያሣድር ነው እንጂ ከጦርነት ከሤጣንና ከአሜርካን ውጭ ማንም እንደማያተርፍ አተነው አይደለም። ይሁንና እኛም ማለት የምንችለው ለመሪዎቻችን ልቦና ይሥጥልን ነው ፣ፈጣሪ ይጠብቃታል ደግሞ!!!
Tnx
ጥሩ ትንተና ነው፡፡ የኛንም ሃገር የዜጎች ግድያ ለመግታት መንግስት ቀድሞ በመረዳት ዜጎቹን ሊጠብቅ ይገባለ ፣ በግብፅ፤ በወያኔ፤ወይም ሌላ ምክንያት መደርደር የመንግሰትን ህልውና ጥያቄ ውስጥ መግባቱን ያሳያል፡፡
Yes
አኒማል ዋይልድ
Thank goodness we will get the info you received and send you an attachment of it ASAP thanks thank it again to see your new balance in our next email ASAP please let us check out
ድል ለሩሲያ
ምድረ አጎብዳጅ ምነው ስለወለጋው እልቂት ትንፍሸ ማለት አቃታችሁ ።
የማጎብደድ እዋጋው ስንት ነው ?!
🎉🎉🎉🎉
ይህ ነው የሰው ልጅ ስግብግብነት ውጤት በስልጣን እኔ በልጣለሁ አለምን እቆጣጠራለሁ አጥሬን አትንቅንቅ ጎረቤቴን አትውሰድብኝ ብቻዬ አልኖርም እሺ አልነካብህም ከማለት ይልቅ እወጋሀለው ውጤት ዚሮ ሆነ
Thanksgiving fana😂😂good job Russia 👏👏🦁🦁🦁🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺✊✊✊
እናንት ያብይ ሴጣኖች አገሩውስጥ ያለውን ጭፍጨፋ ዝም ብለህ ራሻ ዩክሬን በሉ
ወለጋ የደም ዝናብ እየዘነበ አንተ ያልበላህ ታካለህ አሳፋሪ ሚዲያ
ግብፅ ታስተንፍስልን አሠኝኝ አሁንስ ይህን መንግስት😡
Thank goodness we will get the key out
Fana wusha
👉የዜጎች ሞት እና መፈናቀል #ይብቃ
👉ኢትዮጵያ የአረመኔወች መፈንጫ እና መሳለቂያ መሆኗ #ይብቃ
👉የዜጎች ክብር፣ደህንነት፣ሰላምና እኩልነት የሚረጋገጥባት አንዲት ሀገር ለማፅናት ሁሉም እናት ወዳድ ትውልድ ከዘር፣ ከሀይማኖትና ከአድሎ ቃል አንደበቱን ይግራ..#ይብቃ 👉አፍ ያልፈቱ ህፃናትን፣ የስርየት ህርቅ ሽማግሌ አባቶቻችንን፣እናት አዛውንቶችን እና ሴቶች እህቶቻችንን ደም በከንቱ መፍሰሱ #ይብቃ
#ሰው ያልሆኑ #በሰው ምስል የተመሰሉ ጂኒዎች ከምድራችን እንዲጠፉ በአንድ ቃልና ሰንደቅ አላማ በቁርጠኝነት አለመስራታችን #ይብቃ
👉 ሁሉም የኢትዮያ ልጆች የእርስ በእርስ ልዩነታችን #ይበቃ
👉ስለ-ኢትዮጵያ ሰላም ያገባናል‼️
👉ስለ-ህዝቦቿ ፍቅርና አንድነት ያገባናል‼️
👉ስለ-ህዝቦቿ ጤና ያገባናል‼️
🔥☝️የሚል ድል የጠማው ሁሉ☝️🔥
👉የድሉን ጥም የሚቆርጠው አንድነት እንጂ ልዩነት አይደለም።‼️
☝️
🔥ምሳሌያችንም🔥
👉አባቶቻችን ኢትዮጵያ ሳትበጣጠስ እና ከክብሯ ዝቅ ሳትል ሊያቆያዋት የጣሩት-
👉በአንድ ድምፅ👉 በአንድ ክንድ 👉በአንድ ቃል 👉ተደማምጠው እና ተባብርው።
👉በልዩነታቸው ሳይሆን በእናት ፍቅር ልጅነታቸው አምነው🔥ፅንተው በመቆማቸው ነው።
👉እኛም የዚህ ዘመን ትውልዶች ልናፈርሳት አንድ ንጋት የቀራትን ኢትዮጵያችንን ልንታደጋት የምንችለው የሀያቶቻችን ፈለግ በመከተል ዛሬ ነገ ሳንል የልዩነት ማንነታችንን #ይብቃ ብለን #ሰው ሆነን እንደ #ሰው #የሰውን ልጅ ደም በምድራችን ዳግም እንዳይፈስ #ይብቃ ስንል ብቻ ነው።
❤ተስፋ አለኝ❤
👉ጆሮዎቻችን መልካሙን የሚሰሙበት
👉አይኖቻችን ደግ ስራን የሚመለከቱበት
👉ልባችን አርፎ የሰላም እና የፍቅር አየር የምንተነፍስበት ያን..ቀን የኢትዮጵያ አምላክ እንደሚያመጣው አምናለሁ።
🇪🇹ኢትዮጵያ አትፈርስም🇪🇹
እኛም ልጆቿ አንበተንም‼️
yggtttty11111111ሰሰወሬሰሰሰሰሰሰሰረረነነበተተቨተቸኀነነነነነነነነነነነነነነኘፀፀዐወቨሐአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአኘጀኘረሠመለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለሀጨሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀለሀመሀቀቀረለሠከከጨሀሀሀሀሀሀሀቸ
what about geocide in wolega
❖ሉዓላዊነቴንና ደህንነቴን ለመጠበቅ ምንም አረጋለዉ ❖ የምገርም ኣቋም 2022 የዓለም የጭንቅ ምጥ ይጀምራል የተባለዉ ትንቢት ተፈፀመ ..!! በአሁን ሰዓት ልዕለ ኃያሏ ሩሲያ ብቻ ናት ፡፡ይህ ኣጓጊዉና ተናፋቂዉ ሳምንታዊዉ የዳሰሳ ፕሮግራም ነዉ ፤፤ በዕንቁ ጋዜጠኛ በበላይ በቀለ ..!! ግን ዛሬ በዳዊት መስፍን ተተክቷል በላይ ምን ሆኖ ይሆን ..??
በቁማችሁ እግዚአብሔር የጎደላችሁ ናችሁ ሀገር መከራ ላይ ሆኗ ስለሰው ሀገሮች ማውራት በጣም ነውር ነው ከዚህ በላይ የአእምሮ ደህነት የለም መጀመሪያ የቤትህን ችግሮች መፍትሔ አውሩ
😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰🥰
You know, every action has a reaction. Every one must think twice before deciding on a certain action. Any European country or America or Russia or any other world must rehearse before deciding against Russia or Ukraine. Because, by the war, human lives are being taken.💔
ሰባት ቁጥር ምን አልክ
ዶንባስክ አትበል በክህ ዶንባስ ነው donetsk ተቀላቀለብህ ወይ professionalism ምን ይደረግ አንብባችሁና ተዘጋጅታቹ አትገቡ ወይ መውረድ ኧረ እባካችሁ ጽድት ያላችሁ ሁኑ በየሙያችሁ
ሰውየው መጀመሪያ ያገርህን ጉድ እይ አሜሪካ ከብዶት እንዳይመስልህ ሁሉም ግዜ አለው እሩሲያ እስካሁን አትቆይም ነበር ግን ብዙ ነገሮች ለአለም እሚሆን ነገር ስላላት ነው የጠቀማት ስንዴ ጋዝ የኤሌትሪክ እቃወች ስሏሏት ነው አቅም ያገኛችው እጅ አትቆይም ነበር አታለቅልቁ የራሳችሁን ጉድ እዩ
Please can you stop playing the background instrumental music....
It is distracting
ፍናአሽቃባጩ ስለወለጋ አትዘግቡም ስለሰውአግርምንአ
stop amahara genocide
አፈርብላ
Why?
Dil lr Rusia
Yega Hager’s e
አንተ ጪራቅ ደግሞ ስለ ዩክሬን ምን አገባን ሆድ አደር ነህ
ሰውየው መጀመሪያ ያገርህን ጉድ እይ አሜሪካ ከብዶት እንዳይመስልህ ሁሉም ግዜ አለው እሩሲያ እስካሁን አትቆይም ነበር ግን ብዙ ነገሮች ለአለም እሚሆን ነገር ስላላት ነው የጠቀማት ስንዴ ጋዝ የኤሌትሪክ እቃወች ስሏሏት ነው አቅም ያገኛችው እጅ አትቆይም ነበር አታለቅልቁ የራሳችሁን ጉድ እዩ