ምዕራባውያንን ያስደነገጠው የሩሲያው ፕሬዚዳንት መልዕክት -ፋና ዳሰሳ (በሳሙኤል እንዳለ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 фев 2023
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    ምዕራባውያንን ያስደነገጠው የሩሲያው ፕሬዚዳንት መልዕክት-ፋና ዳሰሳ (በሳሙኤል እንዳለ)

Комментарии • 82

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 Год назад +7

    በባለሞያ የተዘጋጀ ጥሩ እጅግ በጣም ጥሩ አቀራረብ!!!!!! ዳሰሳ ለዛህም ድምፅህም .....ለሚድያ ይመቻል እሰየው በርታ ብለናል!!!!!

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gezahegngirma4633
    @gezahegngirma4633 Год назад

    wow I like your view. Be blessed more and more intellectually!

  • @yasinumer801
    @yasinumer801 Год назад +2

    ጥሩ ዘጋብ ነህ ቀጥልበት

  • @asmoi-me8vc
    @asmoi-me8vc Год назад

    ሙሀመድ አሊ ሳሙኤል እንዳለ አፈወርቅ አለሙ አፈወረቅ እያዩ አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ

  • @peteraga4041
    @peteraga4041 Год назад

    We must give a chance to the young generation to live as our parents gives us always second chance

  • @user-oc5iu1bf6i
    @user-oc5iu1bf6i Год назад +2

    🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺 ድሉ ለአለም መንግስታት በነፃነት ሀገራቸው የማስተዳደር መብታቸው እንዲከበር ለብቻዋ ለምትታገለው ለሩስያ።

  • @TG-44
    @TG-44 Год назад +5

    Russia ❤💪❤👏

  • @abdurahimsani4296
    @abdurahimsani4296 Год назад

    ድል ለፑቲን

  • @jonnigusu9200
    @jonnigusu9200 Год назад

    Why did you fail to mention Ethio-Eritran vote while broadcasting in Amharic?

  • @limenhemeru8878
    @limenhemeru8878 Год назад

    Yemidenek tinitanie... thanks man

  • @TG-44
    @TG-44 Год назад +2

    WoooooW China💪👀

  • @mekonnenshiferawretta8847
    @mekonnenshiferawretta8847 Год назад

    ፑቲንን በርታ በሉልኝ ግን ትንሽ ዘገዬ ቢያፈጥነው የኛም የዘር ፓለቲካ ይሞት ነበር።

  • @kbromnegasi5979
    @kbromnegasi5979 Год назад

    Exclusive

  • @solyelaw8568
    @solyelaw8568 Год назад

    ሳሚ ቆንጆ ዳሰሳ ነው

  • @messeletegegn244
    @messeletegegn244 Год назад +1

    እነዚ መዐት ከሚያወሩ ክፋዎች እግዚአብሔርም እንዲት ቸደገና ንሰሐ እየገባን ለቦረና ሕዝብ እንፀልይ

  • @tediyferede
    @tediyferede Год назад +2

    እድልለሩሳ

  • @MohamedBelay-vs8tu
    @MohamedBelay-vs8tu 3 месяца назад

    ትክክል

  • @anonymous24457
    @anonymous24457 Год назад

    TO THE ADMINS:- The wrong subject is mentioned at 21:40.

  • @TG-44
    @TG-44 Год назад +5

    Support great news China and Russia together 💟🤝💪❤💪❤💪❤💪❤may God protect him military Russia and Putin 💟💟💟💟👑💪💪❤💪❤

    • @azmerawerat7473
      @azmerawerat7473 Год назад

      አርቂጥ ሰገራቂጥ ስራፈት ጥንብቂጥ🐒🤧🤮

    • @azmerawerat7473
      @azmerawerat7473 Год назад

      እዉርደንባራ ዶማ ስራፈት🤧🇪🇹#🇪🇹#🇪🇹🐒)🤮🇪🇹)🤮 በዘር የገማች አገርይዘሕ አማራን ለኦሮ እያሳአድሕ ሩሲያ ወረዳ🤧🐒🤮(🤮🐒🇪🇹🐒👎👎

    • @MrJackhammer10
      @MrJackhammer10 Год назад

      ​@@azmerawerat7473 )

  • @americaneagle76
    @americaneagle76 Год назад

    😮

  • @Aelaf5
    @Aelaf5 Год назад

    የኛው ጉድ አለ

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 Год назад

    We all world( 🌎 ) need, new world?because population is high, the products are lower so not balance?

  • @TG-44
    @TG-44 Год назад +1

    Thank you so much good great working wooooww 👏fans

  • @TG-44
    @TG-44 Год назад +3

    Stand with Russia 💪💪💪❤❤❤👏

    • @azmerawerat7473
      @azmerawerat7473 Год назад

      አርቂጥ👎🐒🇪🇹🐒🤮🇪🇹🐒👎#🐒🇪🇹🤮🤧😭

    • @kalabaregawi1050
      @kalabaregawi1050 Год назад

      as usual Ethiopians are with invaders just like they stand with invader shabiya

  • @peteraga4041
    @peteraga4041 Год назад

    When we make war we close school, hospitales, human right organisation

  • @peteraga4041
    @peteraga4041 Год назад

    Stop war competition must be on sport this is modern world not the old style of winning

  • @brahanugetuassefa5453
    @brahanugetuassefa5453 Год назад +1

    ባይደን እባክህ ከሴጣንነት ወደ ሠውነት ተለወጥ ምን ያደርግልሀል በደም የተገኘ ብር ይህንን ጦርነት 100% እርግጠኛ ነኝ በአጭር ግዜ ሪሲያ ታሸንፋላች ዘለንስኪ እንደ አይጥ ጉርጓድ ለጉርጓድ መሸሎክሎኩ ከራሺያ አይምሬው ሚሳየል አያመልጥም እመኑኝ በቅርብ አይጡ ይምታል ባይዶንም ለጥቂት ነው ያመለጠው ድል ለ RUSSIA

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Год назад

    ታላቁ ትስስር የቻይናና የሩሲያ ነው ጊዜውም የነሱ ነው ምክንያቱም የአሜሪካንና የአውሮፓ የበላይነት በህዝብ ጥላቻ እያከተመ ነው ስለዚህ አለምን ለመታደግ ታሪካዊ ሀላፊነት ተጥሎባቸዋል

  • @peteraga4041
    @peteraga4041 Год назад

    Wake up

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 Год назад

    😭🇪🇹😭🇪🇹🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮🐒🇪🇹😭🤮🐒👎🇪🇹🤮🐒

  • @Daniel-dw4fc
    @Daniel-dw4fc Год назад

    AQATTARI!!

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 Год назад

    ምነው ሕዝቡ ዝም አለ ስውዬውን ይዞ አያስሩትም አሜርካን ያመን.....የዘገነ አባባል አያውቅም እንደት ዓይነት ፍንዳታ ነው ጃል.. ሕዝብ እያለቀ ፉክክር ጉድ ነው...ወይ ዘለንስክ...ዘለህ ግባ ነው

  • @gebermichaelgudeta
    @gebermichaelgudeta Год назад

    ጆ ባይደን ፡ይዩክሬንን፡ቶሎ፡እንድትጠፋ፡እሳቱን፡የመራገብ፡ስራ፡ተጠምዳለች፡፡
    አስማራሪ፡ቃላ፡መዝነብ፡አብዝቷል፡፡

  • @derejebeyene8600
    @derejebeyene8600 Год назад

    God be help Russia, I wish Russia Win

  • @peteraga4041
    @peteraga4041 Год назад

    When we close human right organisations, hospitales, schools we will go to back to our pre history life believe me it was savage life x+y =7 what will be the value of x and y?

  • @brahanugetuassefa5453
    @brahanugetuassefa5453 Год назад

    Jobayden Es el diablos del siglo XXI

  • @user-sx6cq8fu9r
    @user-sx6cq8fu9r Год назад

    እዉነተኛ ጋዜጠኛ ከሆናችሁ ስለ አገራችን አምባገነን አብይ እዉነተኛ ዜና አዉሩ ስለ ሩሲያ ከምታጎበድዱ😢😢

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe Год назад

    የአዲስ አበባ ህዝብ በግዴታ ኦሮመኛ አይማርም 👈👈👈👈👈

  • @zebibreshidreshid6589
    @zebibreshidreshid6589 Год назад

    ዪክሪን የተባለች የሚሪካ ቡችላ መጥፋት ፈልጋለች

  • @adbe5876
    @adbe5876 Год назад

    ዩክሬይን ከምድረ ገጽ መጥፋት አለባት

  • @wubeshif8356
    @wubeshif8356 Год назад

    Yesew ager wero memetsadeq ale ende?

    • @solomonweldehana4368
      @solomonweldehana4368 Год назад

      ማነው ወራሪው ኔቶ ና አሜሪካ ከሆኑ ልክ ነህ ሩሲያ ቅድመ መከላከል ነው የያዘችው

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Год назад +2

    አገራች ብዙ አሥከፉ ነገር እያለ አታፍርም ሥለሌላ አገር ሥታወራ የራሦ አሮ የሠው ታማሥላለች አለ ያገሪ ሠው 😭😭😭😭😭

    • @solomonweldehana4368
      @solomonweldehana4368 Год назад

      የቲቪ ዜና ላይ የውጭ ዜና እንዳለ አታውቅ ይሆን

    • @illubaabseead9067
      @illubaabseead9067 Год назад

      በግድ ስማ አላሉህም ! በቃ ማሳለፍ እና ሌሎች ስለ ሀገር ውስጥ ብቻ የሚናገሩትን ማየት ።

    • @fayahabesha
      @fayahabesha Год назад

      @@illubaabseead9067አታሽቃብጥ ….ቅማል

    • @alemhi8570
      @alemhi8570 Год назад

      አናንተ ሸቀናም አታሽቃብጡ የአንድ ክልል ፈርሦ ላላው ይቀራል ብላቹህ ተሆነ ደሮሥ ከደንቆሮ ምን ይጠበቃል አለቅላቂ አዝናለሁ የአገራቹህ መፍረሥ የወገናቹህ እንግልት የማይገባቹህ ተከፋይ ባንዳ

  • @chalachewmelaku4547
    @chalachewmelaku4547 Год назад

    በጥረቅራቃ ሰለሀገርህ እውነቱን አታወራም እንጅ ለውጭ ማራገብ ስራችሁ ነው

  • @abeshelemo3145
    @abeshelemo3145 Год назад

    ምነው ፋናዎች እና ዋልታዎች በባለፈው የኦርቶዶክስ እምነት ላይ የተፈጠረውን ችግር ተንተርሳችሁ ዶክመንተሪ ፊልም ዘገባ ዘገያችሁ አፈጥኑት እንጂ ልክ በሙስሊሙ ላይ ለመስራት እንደምትቾክሉት

  • @selemonsele8368
    @selemonsele8368 Год назад

    ስሜን ኮርያስ ወዲት ረሳቻት እንድያውም ይሚፈራ ሰሜን ኮርያን ነው የምን ኣሜሪካ ትላለህ

  • @kirubela-2896
    @kirubela-2896 Год назад +3

    ስለ 20 ሚሊዪን የተራበ እየሞተ ያለ ህዝብ እዉራ ስለ ራሽያ እና አሜሪካ ጦርነት ጠግበው በልተው ነው የሚዋጉት።

  • @tibebetibebebizuneh3702
    @tibebetibebebizuneh3702 Год назад

    Sle alem were afkin tkeftaleh leager wust afhin tzegaleh????

  • @miktsegaye05
    @miktsegaye05 Год назад

    እኛ ሥለ ዪክሬን ሣይሀን ብዙ አንገብጋቢ ሀገራዊ አጀንዳ አለ ምሣሌ የቦረናው ድርቅ ሥለ አዲሥ አበባ አዲሥ ሥለተገዙት ባሦች ዋጋ አየአንድ ተራ ዪቲበር ያክል ሠብሥክራይበር የላችሁም ለምን

  • @hawiroth5589
    @hawiroth5589 Год назад

    ሩስያ ለክብሩዋ ትዋደቃለች
    የኛዋ አገር ግን ክብሩዋ በደቡብ ሱዳን እስኪደፈር ድረስ እንኳ ስትዋረድ መልስ ሚሰጥ የለም
    ምክንያቱም ለኢትዮጵያዊነት ሚታገል ሚገደው የለምና
    ስለዘሩ እንጂ ስለአገሩ ግድ የሚለው ማንም የለም
    ግን በዚሁ አይቀጥልም ክብሩዋን የሚመልስ መሪ ይመጣላታል ይሄ አይቀርም

  • @user-px7hr7zo1t
    @user-px7hr7zo1t 2 месяца назад

    የተገዛ ቅጥረኛ የኔቶ ጨርሳቸው እነዚህ ጪራቆቺ ወገባቸዉ ሰበራቸ ለ ሩሰያ አጋሮቺወዋ ሞት ለኔቶ ?

  • @teshomebogale4760
    @teshomebogale4760 Год назад

    አፍንጫህ ስር የሚፈፀውን በደልና ግፍ መፈናቀል እና ግድያ በዚህ አንደበትህ ብትዘግበው እንጅ እኛ ስለ እነሱ እሚዘግብልን ሚሊዬን ሚዲያ አለ

  • @adanemande2912
    @adanemande2912 Год назад +3

    ለጣቢያችሁና ለአብይ ትልቅ ውድመትና ውርደትን ተመኘሁ

    • @illubaabseead9067
      @illubaabseead9067 Год назад

      በሰላም ነው ? እንዲህ አይነት ምኞት ?

    • @fayahabesha
      @fayahabesha Год назад

      @@illubaabseead9067 me too

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 Год назад

    ይኼ ቻናል የኢትዮጵያ ነው ለማለት ይከብደኛል።
    ሁሌም የገዢ መንግስት አቃጣሪ መሆን አይሰለቸውም?

  • @fitsumwelday8229
    @fitsumwelday8229 Год назад

    ምነው የቦረናን ርሃብ እንዲ ብትተነትነው ሀያላኑ መች ተንታኝ አጡ ቦርዴ ነገር

  • @etgaming8291
    @etgaming8291 Год назад

    የራሶ አሮባት የሰው ታወራለች

  • @zeusapollo6524
    @zeusapollo6524 Год назад

    አሜሪካ ነዋሪ ነኝ ባለፈው የኦርቶዶክስ ሚስኪን አባት በጥፊ የመታው የሰው አህያ ለፍርድ አቅርቡልን
    የአብይ መንግሥት በጭንቅላቱ ይተከል
    ለእኛ የምፀልዬ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አባቶችን አትንኩብን
    አንተ አህያ አትለፍልፍ
    ጠብቁ ለፍርድ አናቀርበዋለን
    ይሄንን አህያ ለፍርድ አቅርቡልን

  • @ethio777tube9
    @ethio777tube9 Год назад

    ይሄ ጋለሞታ የሆነሚዲያ ጥፉ

  • @fayahabesha
    @fayahabesha Год назад

    የተመታ ጣቢያ

  • @tediyferede
    @tediyferede Год назад +1

    እድልለሩሳ

    • @Blueman290
      @Blueman290 Год назад

      ሩሲያ አጥፊና መጥፎ ናት። ሽንፈትን መከናነብ ይገባታል።