አሜሪካ ገብቶ የጠፋው ዶክሌ ከጆሲ ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ Jossy In The House

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Jossy In The House Interview With Comedian Dokle
    Ethiopia: አሜሪካ ገብቶ የጠፋው ዶክሌ ከጆሲ ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ

Комментарии • 117

  • @fetadailyanalysis
    @fetadailyanalysis  7 лет назад +20

    ሰላም ጤና ይስጥልን የፈታ ዴይሊ ቤተሰቦች ለተጨማሪ የተወዳጅ አርቲስቶችና ታዋቂ ሰዎች ቃለምልልሶች በተከታታይ እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ፣ ላይክ ወይም እና ኮሜንት ያድርጉ እናመሰግናለን

  • @abebazegeye50
    @abebazegeye50 7 лет назад +1

    ጆሲ በጣም ነው የምነመስግንህ እነዚህን በማቅረብህ ገና ሳያችው ነው ሳቄ የምመጣው በጣም ጎበዞች ነችው እግዚሐብሄር ይባርክህ እነዚህን በማቅረብህ።

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 6 лет назад +3

    ጆሲ ተባረክ በጣም የምወዳቸውን ኮመዲያኒችን ስላቀረብክ

  • @cbcncnxnddjfnfmfcjfk3470
    @cbcncnxnddjfnfmfcjfk3470 7 лет назад +11

    ጆሲ አምላክ እድሜና ጤናን ይስጥልን የልጅ አዋቂ ኑር ለዘላለም

  • @እናቴብርታቴ-ቸ7ዐ
    @እናቴብርታቴ-ቸ7ዐ 6 лет назад +4

    ጆሲ የህዝብ ልጅ አምላክ በጥበቡ ያኑርህ አንተ የፍቅር ሰው በኪራይ ቤት እያለህ ለተቸገረ ቤት ትስጠጣለህ እረ እንደው ፈጣሪ ብርክክክክ ያድርግህ ሰላምህን ያብዛው

  • @bezaworkhailu5168
    @bezaworkhailu5168 6 лет назад +3

    Dokle really your wonderful comedian 100%

  • @rahelnigatu7187
    @rahelnigatu7187 7 лет назад +1

    Wow l appreciate you guys. Specially , your concern about your family. I respect you.

  • @tiyonymaryamlijalhamadi8424
    @tiyonymaryamlijalhamadi8424 7 лет назад +9

    ዶክሌ እግዚአብሔር ይማርክ ሁለታችሁም እወዳቸዋለሁ ገራጅ ስራ በጣም ከባድ ነው ኡፍፍፍ አንድ ቀን ፍቅረኛ የመኪና ሞተር ሲቀይር ጣቱን ቆርጦት ስቃይ ነበር የበላው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ግን ድናል በስራችን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ከባድ ነው

  • @mariamawithabtamu6676
    @mariamawithabtamu6676 6 лет назад +2

    dukele number 1 comedian

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 5 лет назад

    Wayine Dikile manim metamemihin alaweqem.Ibakihin Josy go fund me programme kifetilet innaa irdata innaadirgilet.Beterefe Dokilen bexam sileminiwedew isun maxat anifeligiminnaa tebabiren liniredaw yigebal. Thanks

  • @tube896
    @tube896 2 года назад +1

    ነፍስ ይማር አቶ ወንደስን በጣም ያሳዝናል

  • @jshshs.abebakassahshshsabs8906
    @jshshs.abebakassahshshsabs8906 6 лет назад

    ክክክክክክክክ የኔ ምርጦች ስወዳችው እንደናተ አይነት ኮማኪዎች እያላችው ፍልፍሉ ምንድነው ከምር እናተን ነው እምወደው በጣም ነው ምታስቁኝ

  • @hayatmohamed1895
    @hayatmohamed1895 6 лет назад +2

    ዶክልዬ አብሽር አላህ ይማርክ

  • @solomontessema8387
    @solomontessema8387 6 лет назад +1

    Dekulea you are the best

  • @binyamgebremedhin8623
    @binyamgebremedhin8623 7 лет назад +1

    Temesgen betam yastelal aychilm i love dokle

  • @hayatmohamed1895
    @hayatmohamed1895 6 лет назад +1

    ጆሲዬ ሰላም ይብዛ ምርጥ ሰዉ

  • @bettyalemu4901
    @bettyalemu4901 7 лет назад +2

    Love you guys

  • @melakuweldegebrile5415
    @melakuweldegebrile5415 6 лет назад +1

    docle & josi temectacungale yemecacu

  • @arestewowwowwowaresteahede8352
    @arestewowwowwowaresteahede8352 7 лет назад +1

    ዋው ይመችህ የጨርቆስ ልጂ

  • @ያረቢእባክህአደራአገሬንጠ

    ጆሲየ የኔ ምርጥ ወድም

  • @mdntsis395
    @mdntsis395 7 лет назад +3

    አመሰግናለሁ በጣም ደስ ይላል ፈታ አድርጋችሁኛል ።

  • @hanitube7298
    @hanitube7298 7 лет назад +12

    2ቱ ልቤን በሳቅ ነው የሚያፈርሱት

  • @yohannesyigrem8311
    @yohannesyigrem8311 2 года назад

    Wherem....

  • @endalelemma487
    @endalelemma487 4 года назад +1

    Betam yemiyasek zefen new adnakih negn dokile

  • @amanuelgetu6986
    @amanuelgetu6986 3 года назад +2

    Where ም ብዬ ቁጭ አልኩ 😂😂😂😂😭😭😭

  • @arestewowwowwowaresteahede8352
    @arestewowwowwowaresteahede8352 7 лет назад +1

    ክክክክክክክክክክክክ ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ

  • @zergabachewtemesgen4311
    @zergabachewtemesgen4311 6 лет назад +2

    wooooooooow best

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    ዶክሌማ ኮበለልክ ሃገሬን ጥለህ ማን ይሁን ለ#ኢትዮጵያ የቀራት?

  • @its-mahii9432
    @its-mahii9432 7 лет назад +3

    swedachew be geta.......😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @አርሴማየማርያምልጅወለተስ

    ዶክሌ የሠፈሬ ልጅ አቦ ይመችህ ፈታ አረከኝ

  • @عبدالله-م4ذ9ق
    @عبدالله-م4ذ9ق 6 лет назад +1

    Kkkkkkkkk😂😂😂😂 ገና ሳያወሩ በማየት ብቻ ያስቁኛል #አኪሜነሽ #ሆ መድሀኒቴ ነሽ #ሆሆ 😂😂😂 የሚለው ጭውውት ክክክ ድክም ያረጋኘል😄😄😄😄😄

  • @rukiaredi9193
    @rukiaredi9193 7 лет назад +1

    Dokole enkunse awreto sayawram yasekal

  • @Salemkhabesha
    @Salemkhabesha 7 лет назад +3

    dokeyeeeee n kebewew adekemugn eko😂😂😂

  • @ewnetuyiferdal7273
    @ewnetuyiferdal7273 7 лет назад

    Ye weyane akatari jissy jossy

    • @AbcDef-ey7og
      @AbcDef-ey7og 6 лет назад

      አንሰባ ወደል የጣልያን አህያ ።
      አንሰባ የአንሰባ ልጅ።

  • @mommom-vp7ry
    @mommom-vp7ry 7 лет назад +5

    ድኩሊ ክክክክክ ስውደው

  • @elroisimon8606
    @elroisimon8606 6 лет назад

    Dokela srwedhe

  • @ሐናማርያም-ኘ8ኸ
    @ሐናማርያም-ኘ8ኸ 7 лет назад +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ዶክሌ

  • @HabtamuKebede-s1d
    @HabtamuKebede-s1d Час назад

    dokle mert sw aseqege neh

  • @sabitashibeshi9516
    @sabitashibeshi9516 7 лет назад +11

    ዌር አርዩ ጎይንግ ? ዶክሌ
    ዌርም ሀሀሀሀሀ

    • @ghmgih7425
      @ghmgih7425 7 лет назад

      Weloyewa Ambasel @

    • @Artst_Eshatu
      @Artst_Eshatu 6 лет назад +1

      Weloyewa Ambasel ሀሀሀ ሰላም ነሽ እህት

    • @sabitashibeshi9516
      @sabitashibeshi9516 6 лет назад

      ሰላም ነኝ አልሀምዱሊላሀ

    • @Artst_Eshatu
      @Artst_Eshatu 6 лет назад +1

      Weloyewa Ambasel እሺ ኑርልን እህታችን

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר Год назад

    Hahaha dukile

  • @rawileo3920
    @rawileo3920 7 лет назад

    dokele sewedeh😅😅😅😍😍😍

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte876 6 лет назад

    Betame yazenkut gazetegnaw bemecheresha beneberew interview ke 2tu yekedemona yahune m/r seletaserute gazetegna balederebochachew mene endemiyasebu betekusu balemeteyekachew kere belognale . .....

    • @lamrof
      @lamrof 6 лет назад

      በለው ኣማርኛ

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 6 лет назад

    ደኩሌ ዛሬ ደግሞ አሹ ጋራጅ ቨርጅኒያ ሪችመንድ ውስጥ ይገኛል ብልስ

  • @feredesisay5340
    @feredesisay5340 6 лет назад

    yamral

  • @peacelove2741
    @peacelove2741 7 лет назад

    ተመስገን.. .ባትሪ ነው እንጂ ቅቤው አይደለም

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 7 лет назад +2

    ለ ድኩሌ መልካም ዜና አለኝ ከዚህ በፊት እኔም በከፍተኛ ህመም እሰቃይ ነበር::ናይጄሪያ ካለዉ ነብይ ቲቢ ጆሽዋ ጋር ሄጄ ፀሎት ከተደረገልኝ በሁዋላ ካለብኝ ችግር ሁሉ ነፃ ወጥቻለው:: ወንድሜ በአይን ቀልድ የለም ዛሬ ነገ ሳትል ሂድ ሰውንም ሳታስቸግር ከትኬት ወጪ በቀር ሌላ ምንም ሳትከፍል ድነሕ ትመጣለህ! ለእ/ግር ምንም የሚሳነዉ ነገር የለም::

  • @ትግሰትሰለሞንሰመኦን

    ዶክሌ የምትወድ ላክ ጎጩልኞ

  • @betaneyasefew3583
    @betaneyasefew3583 4 года назад

    Ere sewc ena be jos fekr labd new

  • @tiguidossa4277
    @tiguidossa4277 7 лет назад +3

    sewadachu

  • @mekdifiker827
    @mekdifiker827 7 лет назад

    ውይ ክክክክክ

  • @hanaerco5605
    @hanaerco5605 7 лет назад +4

    Sewdachu eko

  • @wondwosenarega433
    @wondwosenarega433 7 лет назад +1

    ተመስገን ቅጽል ስሙ ቅቤዉ ነዉ ባትሪ?

  • @alhamdulilahal.lilahalheku9177
    @alhamdulilahal.lilahalheku9177 5 лет назад

    Kkk

  • @صادقالرشيد
    @صادقالرشيد 6 лет назад

    kkkkkkkk are betame new fers dokola

  • @sameraesmal2668
    @sameraesmal2668 3 года назад

    🤣🤣🤣🤣

  • @solomontessema8387
    @solomontessema8387 6 лет назад

    Hulatachume temachalachu

  • @rebkaabebe7108
    @rebkaabebe7108 6 лет назад

    Hi

  • @amtachewyeshanehe1287
    @amtachewyeshanehe1287 6 лет назад

    hahahahaha

  • @እናቴእውድሻለውእርጀምእድ

    haha des yilale beretu

  • @kadishakd5693
    @kadishakd5693 6 лет назад

    Kkkkkkkkkk

  • @shegawbanetlay9167
    @shegawbanetlay9167 6 лет назад

    arefe new................................

  • @ኬብሮንኬቢ
    @ኬብሮንኬቢ 7 лет назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @ስደተኛዋከርታተዋነኝ

    hiii

  • @tseyongebrekidan3265
    @tseyongebrekidan3265 7 лет назад

    ይነሥረኛል

  • @rsheedmohammed4297
    @rsheedmohammed4297 6 лет назад

    2ውድድድድድድድድ

  • @hiwotiyedigililiji418
    @hiwotiyedigililiji418 7 лет назад

    kkkkkkkkkk

  • @የኛሰውበደቡብአፍርካ

    ቂቤው ይሰፍሬ ልጅ ይመችክ

  • @abushabera9426
    @abushabera9426 6 лет назад

    Poron

  • @ማነኝቆይይገረማልቱ

    😂😂😂😂😂

  • @miky9450
    @miky9450 4 года назад

    69?

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 7 лет назад +3

    ግም ጉራጌ አንተ ብሎ ጋዜጠኛ

    • @ምህረትየድንግልልጅቲዩብ
      @ምህረትየድንግልልጅቲዩብ 7 лет назад +2

      eman mhomed ali
      እረ አይባልም እህቴ አሁን ምን አደረገሽ

    • @hhazems_
      @hhazems_ 7 лет назад +5

      eman mhomed ali. እሱ ግም ከሆነ እንቺ ምን ልትባይ ነው የእፊር ገንፎ. እልፈልግም ካለ መብቱ ነው::

    • @jamelasade5099
      @jamelasade5099 7 лет назад +4

      eman mhomed ali አይየሰውነገር.ሰውግምአይባልም.የሰውልጂክቡር..ነውከመሳደብ.ይልቅጥፍትካለመምከር.ጆሲ.ደግሞጥሩሰው.ከሱምወዳ.ዬሳዝናል።

    • @መዲናየአላህባረያነኛ
      @መዲናየአላህባረያነኛ 7 лет назад +2

      eman mhomed ali ጭቅላትየለሽምብሄርጠቅለሽ አትሳደቢ
      ምን አረገሽ.ጀሊሉ አጀትሽንያግማው

    • @toybaahmed406
      @toybaahmed406 7 лет назад

      🤔🤔

  • @እናቴእውድሻለውእርጀምእድ

    haha des yilale beretu

  • @እናቴእውድሻለውእርጀምእድ

    haha des yilale beretu

  • @እናቴእውድሻለውእርጀምእድ

    haha des yilale beretu