EMS Special የሸዋ የውጊያ ውሎ እና ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ Sun 04 Aug 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 133

  • @nanotube5390
    @nanotube5390 2 месяца назад +2

    በትክክል።

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 месяца назад +12

    ቀጥታ ሥርጭት ላይ ቃለ መጠይቅ ማድረግ ለፋኖ መሪዎች አደጋ ነው:: ባይለመድ !

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku 2 месяца назад +13

    የጋሼ ልጆች እንዲህ አኩሩት አባታቹሁን💪ድል ለናንተ ይሁን ክፋ አይንካቹሁ ከቁጥር አትጉዶሉብን🎉🎉🎉

  • @johonyebyo9956
    @johonyebyo9956 2 месяца назад

    ኣይዞች ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astewlagumas
    @astewlagumas 2 месяца назад +2

    ለምን ግን ቀጥታ ስርጭት ላይ የሚቀርቦችው ይህ ነገር እኮ አስጊ ነው ለህይውታች አደጋ ነው እና እንዲህ አይነት ነግር ጥንቃቄ ያስፈልጋል ፣ አይዞችሁ እድል ከናተ ጋር ይሁን ጀግኖችችን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 месяца назад +6

    Thank you Wondemagenge for the interview. God bless you all

  • @TalgtaBaszne
    @TalgtaBaszne 2 месяца назад

    በርቱ የጋሸ ልጅች ኢንጅነር ደሳለኝ በጀግንነት እደቀጠለ ነው💪

  • @asemaasemasebre4386
    @asemaasemasebre4386 2 месяца назад +6

    በርቱ

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 2 месяца назад +4

    እውነት ያሽንፋል ❤❤❤ አማራዬ ድሉ ያንተ ነው

  • @Userb223
    @Userb223 2 месяца назад

    አስማረ ዳኘ የሚባለውን ስም ስሰማ የሚሰማኝ ደስታ፣ ብዙ ካልተነገረላቸው የአማራ ህዝብ ምልክት መሀከል ከሆኑ ሰዎች ውስጥ ነው።

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 2 месяца назад +5

    የምን አባቱ መደራደር ነው አማራ ያለምንም ጥርጥር በጠንካራ ልጆቹ ነፃነቱን ያስከብራል ድል ለጀግኖቹ ፋኖ!!!💪💪💪🐯🐯🐯💪💪💪🔥🔥🔥

  • @grseshiree-ek6hc
    @grseshiree-ek6hc 2 месяца назад +1

    Victory to fano

  • @Malkmu-s3f
    @Malkmu-s3f 2 месяца назад

    አድስ ዜና

  • @MahamedAli-t3z
    @MahamedAli-t3z 2 месяца назад +1

    Salaam yalam ethoipia wist

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 месяца назад +1

    እኔ ግን ፋኖና የፋኖ መሪዎችን በሚድያ እንዲ ማቅረብ ከደህንነታቸው አኳያ ጥንቃቄና ማድረግና ባይቀርቡም ጥሩ ነው።

  • @esmailibrahim642
    @esmailibrahim642 2 месяца назад

    ፋኖ ነው ይህን የሚያድርግ እንጂ መከላከያ ይህን አያደርግም ውሽት

  • @ጉዱወጣ
    @ጉዱወጣ 2 месяца назад

    የሚነጋገረው የህፀናት ብልት አይን አደ ቁራ አይን እያወጣ ነው እረ ንቃ አማራ ደዝዘሃል ታጋይ ፋኖአችንን እናግዝ

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 месяца назад +1

    አብደላ አፌ ቁርጥ ይበል። ድርድር ወንጀለኛ ለፍርድ ሲቀርብ ብቻ ነው።

  • @cruzmiseal
    @cruzmiseal 2 месяца назад

    ውጭ ላይ ሁናችሁ የምትሰሩ ሰዎች እባካችሁ በገንዘብ አትገዙ ትክክለኛውን ነገር አስተላልፉ! ህዝባዊ ሀይልን ደግፉ

  • @TarikYimeles
    @TarikYimeles 2 месяца назад

    እናትህ ትዉለድ እንደዚህ አይነት ጀግናን ይዞ መኖር በራሱ ትልቅ እርካታ።እሱ እኮ እያሾፈ ነዉ

  • @awolumussa3714
    @awolumussa3714 2 месяца назад

    👍👍👍👍👍

  • @EtsubKelemewrok
    @EtsubKelemewrok 2 месяца назад

    Sew asechersu weragna hulaaa

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 месяца назад +3

    God bless you, Fano Dr Abdela Be victorious

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 2 месяца назад

    በስመአብ እንዴት ይዘገንናል አይናቸዉ አወጡት የሚለዉ ንግግር በጣም ያስደነግጣል

  • @hdud1093
    @hdud1093 2 месяца назад +1

    በውጪሑናቺሑአማራሲሞትሲገደልሑልሕምአግድመሕአትዩደልለፋኖ

  • @hailemicael4782
    @hailemicael4782 2 месяца назад

    ወንድም አገኝ እንዴት እንዲህ ያለ የጂል ጥያቄ "ልጆቹ ተገድለው ስለተፈጸመባቸው የአውሬ ሥራ የፎቶ ማስረጃ ትጠይቃለህ፡፡ ለመሆኑ ፎቶውን ማን አነሳው ብለህ አስበህ ነው እንዲህ ያለ የጂል ጥያቄ የምትጠይቀው፡፡ እያስተዋል ተናገር፡፡

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie 2 месяца назад

    ቀጥታ ኢንተርቪው አታድርጉ የፋኖ መሪዎች ጥንቃቄ።

  • @ጥቁርሕዝብ
    @ጥቁርሕዝብ 2 месяца назад +1

    ያሳዝናል!!!

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 месяца назад +3

    አብይ ድሩየ ፋኖን አለያያለው ብሉ አስብ ነው ግን አብይ ድርየ ያልተረዳው ፋኖ ከያዳዱ የአማራ ህዝብ ማህፀን የወጣ ነው ስለዚህ የአማራ ህዝብ አማራ ብሉ ተነስተዋል ማንም አይታለልም

  • @gudenatola
    @gudenatola 2 месяца назад +2

    ስለዚህ ትምርት ከቆመ፣ ኢኮኖሚው ከቆመ፣ ህዝብ ካለቀ ጦርነቱ መቀጠሉ ምን ጥቅም አለው? ድርድር የተሻለ አማራጭ አይደለም?

  • @michaelgebremariam9232
    @michaelgebremariam9232 2 месяца назад

    DEIL LEFANO JEGNA FANO JEGNA FANO AHMARA YASHENEFALE ETHIOPIA 🇪🇹 LEZELALME TENUR 🇪🇹 ETHIOPIA 🇪🇹 TASHENEFALECH TEKEDEMALECH 🇪🇹 🇪🇹 EGEZABEYR GULEBETUN AHELUNE TENAWENE YESTACHUE AMEN AMEN AMEN 🙏

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 месяца назад +4

    😢😢 አማራ ክልል በመከላከያ ሥም የገባው የሺመልሥ አብዴሳ ሺፍታ የኦሮም ልዩ ሀይል የባእድ አገር ሺፍታ ነው።

  • @user-YohannesTigabu
    @user-YohannesTigabu 2 месяца назад +4

    እናመሰግናለን EMS !!!

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 месяца назад

    ከዚህ አገዛዝ መገላገል የሚቻለው ነው በሥር ነቀል ለውጥ ነው ።መደራደርም ካለ አገዛዙ ሥልጣን የሚለቅ ከሆነ ብቻ ነው።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 месяца назад +3

    Welcome Jegnoch

  • @Confidential1235
    @Confidential1235 2 месяца назад +1

    Fano is ahead!

  • @leilaibrahim5953
    @leilaibrahim5953 2 месяца назад +3

    Leboch yetem Atedersum

  • @calebd9456
    @calebd9456 2 месяца назад +4

    ወደድክም ጠላህም ድርድር ግዴታ ነው ይሄ የጦርነት ህግ ነው ለአማራ ህዝብ ያሰበ ይደራደራል በዚ ኑሮ ውድነት ገበሬው ለታጣቂወች ከርስ መሙላት ሰልችቶታል ሰላም ለኢትዮጵያ

    • @abiyadefris8473
      @abiyadefris8473 2 месяца назад

      ምን ጣለህ ዝም ብለህ የእራስህን ሆድ ሙላ አሳማ ሆድ እንጂ ጭንቅላት የሉውም እንዳንተ ያለው ማለት ነው

    • @calebd9456
      @calebd9456 2 месяца назад

      @@abiyadefris8473ትልቅ አሳማ አንተ ነህ ለሀገር የማታስብ አሲዳም

  • @michaelgebremariam9232
    @michaelgebremariam9232 2 месяца назад

    DEIL LEFANO AHMARA YASHENEFALE YEFASHESTU YAREMENWE. YEKOSHASHWE. ARWETE YEBELEGENA. ARWETE. ENA YBANDA SEBESEB YEWEDEMALU YETEFALU AMEN YETEFU AMEN YETEFU AMEN YETEFU AMEN YETEFU AMEN

  • @abdelabedasohirpho1775
    @abdelabedasohirpho1775 2 месяца назад +1

    shilingii haadharaawu

  • @Seadajesus-zd1ik
    @Seadajesus-zd1ik 2 месяца назад +3

    Ayiiiiiiiiiiiii wushetttttt

  • @grseshiree-ek6hc
    @grseshiree-ek6hc 2 месяца назад

    Tigray will be a country

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 месяца назад

    እነዚህ አይን አጥፍተው ብልት የሚሰልቡ አረመኔዎች በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈፅሙትን ግፍና በደል ለአለም ህዝብ በቪዲዮ ቀርፆ በማጋለጥ የስርኣቱን ፋሽስትነት ማሳወቅና እነዚህን ግፈኛ ወታደሮች ያለርህራሄ እያነቁ እንዳይመለሱ መቅበር የግድ ነው።

  • @IbsaGutema
    @IbsaGutema 2 месяца назад +2

    what is happening in Gishe Rabel? definitely, i heard fano fighters are negotiating with government forces. there is no fighting there. what is happening? things are not clear for me.

  • @grseshiree-ek6hc
    @grseshiree-ek6hc 2 месяца назад

    Oromuma beligyna geday government

  • @DeerMoose
    @DeerMoose 2 месяца назад +7

    ወንድማገኝ በህይወቴ እንደ አብይ አህመድ ጨካኝ መሪ አይቼ አላውቅም!! ሌላ የምለው ነገር ሰልችቶኛል!!!

  • @JabulaniMahlangu-lm9tn
    @JabulaniMahlangu-lm9tn 2 месяца назад +1

    ብፆት ነዉ እንጅ እንፎርሜሽን አይዴሌም

  • @AliMohamed-gi1tt
    @AliMohamed-gi1tt 2 месяца назад +2

    Ayi ye bere welede kentu politica !!!

  • @ጥቁርሕዝብ
    @ጥቁርሕዝብ 2 месяца назад +1

    አብይየኦሮሞንሕዝብ ከኢትዮጵያህዝብጋርደምእያቃባነውእባካችሁይሄስርአትመወገድአለበት ከአማራሕዝጎንተሰለፉ

  • @grseshiree-ek6hc
    @grseshiree-ek6hc 2 месяца назад +1

    Ye ethiopia tesfa fano new

  • @AbbaateAbbaas
    @AbbaateAbbaas 2 месяца назад +2

    የ15 እና የ16 ዓመት ልጅ ያልከው መረጃ ሲሰጡ ነበሩ፣ ባንዳ በእድሜ አይወሰንም፣ስለዚህ ሀገሩ የከዳና እናቱን የበዳ አማራ ይረሸናል።

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 2 месяца назад

    chefchafewoch befired adebabaye sayekerbu mederader bewndenochacheien dem mesalek new yemehonew

  • @milikyasrobel6959
    @milikyasrobel6959 2 месяца назад

    How can you fight all mighty defense forces lol

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 2 месяца назад

    EMS ለምንድነው በተናጠል ኢንተርቪው የምታደርጓቸው? ዘመነ ካሴ ወጥቶ ከሀ እስከ ፐ ተናግሯል ለምን ትከፋፍሏቸዋላችሁ እናንተ ናችሁ ትግሉን እያስበላችሁ ያላችሁት እረፉ

  • @tube-xv2dv
    @tube-xv2dv 2 месяца назад

    ጠቅላዩ የሞት ፍርድ የሚገባው ሰውዬ ነው። በርቱ ፋኖዎች የሄን ነብስ ገዳይ ወበዴ ለፍርድ የሚቀርብበት ግዜ ከመቼውም ግዜ በላይ ቀርባል።
    ድል ለፋኖ ! ድል ለአማራ!

  • @solomonyenesu8778
    @solomonyenesu8778 2 месяца назад

    ለምንዶነው፡የአማራ፡ፈኖ፡አመራ፡ሰታረደ፡ለመንዶነወ፡የረደውን፡ዘረ፡ፈርዶ፡ጠክር።ያሰፈለጋልጋል፡፡ጨከኝ፡መሁን፡ያሰፈለጋል፡ወጋላይ፡አናተ፡የምታረጉተ፡ነገረ፡የማሰደሰት፡ነገረ፡አይደለም፡የሸዋ፡ፈኖ

  • @TezeraTeklemariam
    @TezeraTeklemariam 2 месяца назад +2

    ጦርነት ናፋቂ ነገ አኸምሮህ ይዋጋሀል

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa 2 месяца назад +1

    Afer bla, Ay nech. EYaya te keteet Alachue, Ante belo AMHARA MAFERYA, MAHAYEM KOREKORO RAS

  • @Et_sapien
    @Et_sapien 2 месяца назад +2

    ትምህርት ተቋርጧል ትላለህ እንዴ ደሞ አታፍርም ? ትንሽ እንኳ ወራዳነት አይሰማህም ? እናንተ አይደላችሁ እንዴ አይደለም መማርና ለፈተና በመኪና ሲሄዱ "እኛ እየተዋጋን የምናባክስ ፈተና ነው" ብላችሁ የረሸናችኋቸው ? መምህራን ትምህርት ለማስጀመር ለስብሰባ ሲሄዱ እያገታችሁ ስትገሉ የነበራችሁ እናንተ አይደላችሁም ? ምን አይነት ታሪክ ይቅር የማይለው አይነ ደርቅነትና ውሸት ነው ? ማንን ልትሸውዱ ነው ? በጣም ያሳዝናል። መጨረሻችሁን ግን ልንገራችሁ፣ ወይ ተደራድራችሁ ወደሰላማዊ ህይወት ትመለሳላችሁ ፣ ወይ መከላካያ የአይጥ ጉድጓዳችህ ውስጥ ገብቶ ልካችዉን ያገባችኋል ፣ አሊያም እጃችሁን እያንከረፈፋችሁ ለመንግስት ትሰጣላችሁ።
    የአማራ ህዝብ ይፋረዳችኋል !!

  • @birhanubasazin
    @birhanubasazin 2 месяца назад +1

    ወንድማገኝ ከቻላችሁ እስክንድርን ጠይቁት ።

  • @mulukenseyoum7929
    @mulukenseyoum7929 2 месяца назад

    News man, this guy is telling you what is going on. It's good to fact check but use another source to do so.

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku 2 месяца назад +2

    የጋላ ታሪክ ነው ለምን ይገርማል🤔በ16 ክ/ን ጀምሮ

    • @AliMohamed-gi1tt
      @AliMohamed-gi1tt 2 месяца назад

      Homo erectus of the day !!!!

    • @derbewhailu7085
      @derbewhailu7085 2 месяца назад

      አንተ ጋላ ትላለህ እነሱ ደሞ ኮቴ ዱዳ ይሉሃል።ምነዉ እራስህን ንፁህ ሌላዉን አቆሽክ።ፋኖ በትክክል የነፃነት ታጋይ ከሆነ ሌላዉን በእኩል አይን ማየት መቻል አለበት አለበለዚያ በከንቱ ነዉ ነፃ ታጋይ ለመምሰል የምትሞክሩት።

  • @teshaleeshetu8852
    @teshaleeshetu8852 2 месяца назад +1

    ጀዝባዎች ከወሬ ዉጪ ለሀገር ጠብታ ዋጋ የላችሁም ።

  • @ZainabZzzz-oj7mo
    @ZainabZzzz-oj7mo 2 месяца назад

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥ድል ለአማራ ህዘብ ፋኖ👑👑👑👑👑👑👑

  • @AbenezerKetema-ii2xe
    @AbenezerKetema-ii2xe 2 месяца назад +1

    ጭምር ሲል አልወደዱም ዜና ከአንድ ወገን ብቻ የሚቀርብ ዜና ሰለቸን ። የልማት ዜና የላችቺ ወይ ?

  • @theuniverse5205
    @theuniverse5205 2 месяца назад +2

    The more I listen to to you guys, the more you give me a headache

    • @woinishetmoulat633
      @woinishetmoulat633 2 месяца назад +1

      So listen more for the remedy

    • @grseshiree-ek6hc
      @grseshiree-ek6hc 2 месяца назад

      Because u are gala aby brother

    • @theuniverse5205
      @theuniverse5205 2 месяца назад

      @@grseshiree-ek6hc keep hating bro

    • @grseshiree-ek6hc
      @grseshiree-ek6hc 2 месяца назад

      @@theuniverse5205 that is what u did to amhara by killing them in wellega

    • @theuniverse5205
      @theuniverse5205 2 месяца назад

      @@grseshiree-ek6hc tell yourself the same thing over and over again until it feels true.

  • @afatujaru1522
    @afatujaru1522 2 месяца назад

    አቤት ውሽት

  • @tafere224
    @tafere224 2 месяца назад +2

    ጅል ጥያቄያቸው አያምር

  • @ethioamericann
    @ethioamericann 2 месяца назад +2

    😱መረጃ አላችሁ ወይ እያሉ ማፋጠጥ ……ትርጉም የለውም ልምንድነው የሚወሽህ? .....ዙፋን ጠባቂዎቹ ትራክረከርዳቸው በቂ መረጃ ነው

    • @AliMohamed-gi1tt
      @AliMohamed-gi1tt 2 месяца назад +2

      Ye wushet Zena lemiwashu bicha new mitekmew !!!!

  • @GenetRobinson
    @GenetRobinson 2 месяца назад +1

    Doma

  • @ZenebeAbebe-t4x
    @ZenebeAbebe-t4x 2 месяца назад

    abiy ebede now schoped abiy beletsgena fuk 😭😭😭😭😭

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 месяца назад +9

    ይሄን የጋላ መከላከያ አንድም እንዳይተርፍ አማራ ክልል ዉስጥ ተጨፍጭፎ ማለቅ አለበት..... ይሄን ህጻናትን በዚህ ደረጃ በአሰቃቂ ሁኔታ የሚገድል ጥቁር የጋላን ሂትለር ምንም ሳይተርፍ የሰው ዘር የሆነ ሁሉ ሊጨፈጭፈው ይገባል

    • @yonasbacha5564
      @yonasbacha5564 2 месяца назад

      ደንቆሮ ዘረኛ

    • @derbewhailu7085
      @derbewhailu7085 2 месяца назад

      የፋኖ ትግል የመውደቅ መገለጫ ባንዲራዉ የወረደ የአንተ አይነት ለ ሌላዉ ብሄርን ዝቅ አድርጎ የማየት እስትራቴጂና የአማራን የበላይነት የማስቀጠል አላማ፣ አማራዉን በኢኮኖሚ የማዝቀጥና በድህነት አረንቋ የመክተት አላማ ያለዉ በመሆኑነዉ።

    • @derbewhailu7085
      @derbewhailu7085 2 месяца назад

      ብዙ አማሮች ኦሮሚያ ያለንዉን አንተ ና መሰል ሰዎች በልቅ አፋችሁ በምትናገሩት ንቀት ድሮ አብረን የምንኖረዉ አሁን እየተገደልን እየተፈናቀልን ነዉ። ለነገሩ ህዝቡ አሁንም ከተወሰነ ቦታ በስተቀር የእናንተን ንቀትና ጥላቻ እያወቀም ቢሆን በሰላም አብሮ እየኖረ ነዉ ይኖራልም።

  • @ZbibaSisay
    @ZbibaSisay 2 месяца назад +1

    Ems is work for abey why contact with them ems and all bandaaaa stuiped

  • @EliasKebede-g9n
    @EliasKebede-g9n 2 месяца назад +2

    Dil Le Amara hizb ina Le jegnaw fano yihonal

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE 2 месяца назад

    ፋኖ ፈናኖ ል!!!!!!!!!

  • @MhaireWork
    @MhaireWork 2 месяца назад

    ወንድማገኝ.ምነው.አንተም.እደደረጀ.ዶላር.ትወዳለህ.አገር.ይሻላል.እባክህን.ሌላው.ቢቀር.ስትሞት.ኢትዮጵያ.ትመጣለህ.እደዚህ.አይነት.ውሸትን.አታፀባርቅ.ለኢትዮጰያ.አይመጥንም

  • @Mmmm-oi9cu
    @Mmmm-oi9cu 2 месяца назад

    👍😘👌😂😃☝️🤫🤟😡😎👆😉

  • @afatujaru1522
    @afatujaru1522 2 месяца назад

    የከሸፈ ፕሮፓጋንዳ

  • @Birhanu-k6y
    @Birhanu-k6y 2 месяца назад

    ከፋኖ ጋር ቀጥታ የስልክ ንግግር ፋኖዎችን ለአደጋ አያመልጥም ወይ ለነሱ ደህንነት ሲባል ቃለ መጠይቁ ቀጥታ ባይሆን

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 2 месяца назад

    ወንድማገኝ ፋኖን ሲያናግር ፣ በተደጋጋሚ በስጨት የሚያረገው ነገር አልገባኝም።
    የታዳጊዎቹን በአሰቃቂ ሁኔታ መገደልን ፋኖው ሲነግረው ፣ አንተ ውሽታም ማስረጃ አለህ የሚል ቃና ያለው በሚመስል አነጋገር ወንድማገኝ ፋኖውን ጠይቆታል።
    EMS ላይ ትልቅ ጥያቄ አለኝ። የፋኖን የስልክ መስመር ፣ ለአቢይ አህመድ እንዳያቀብሉ ሥጋት አለኝ።

  • @ፍትህእዬተሰቃዬላለውህዝብ

    ያባንዳ አሰግድ

    • @محمدعلي-ي5ض4ج
      @محمدعلي-ي5ض4ج 2 месяца назад

      የዷላሬ. እዝ ግቦቴ አፍክን ዝጋ የሌባ. ጥርቅም የእስክድር. ዳይፐር👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👈

    • @ጌችነኝወሎቦርና
      @ጌችነኝወሎቦርና 2 месяца назад

      @@ፍትህእዬተሰቃዬላለውህዝብ ዶላር እዝ ምንድነው የምትለው ከርሳም አፈር ብሉ

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 2 месяца назад

    ምናል እናንተብይህ ጉዳይ ምታነጋግሩ አቸው ብዙወችን አስጠፍቶአልናለምንአትተውም አይበቃችሁም

  • @sew_hoy_hulum_yalfal
    @sew_hoy_hulum_yalfal 2 месяца назад

    እሱ እኮ ፋኖን ለመከፋፈል እንዲመቸው ነው የተናገረው

  • @EliasKebede-g9n
    @EliasKebede-g9n 2 месяца назад

    Wendimageng trit bale amaringa zena maserachet yih new wedefit teglu yiketilal

  • @milikyasrobel6959
    @milikyasrobel6959 2 месяца назад

    😂😂😂😅😅

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 2 месяца назад

    በረከሀት የጀግኖች ጀግና ናቸቸዉ ነገር ግን ነገሮችን በሰላማዊ መንገድ መፍታት የዘመኑ የጀግንነት መገለጫ ነዉ። ህዝቡን ወደ ድህነት አታስገቡት። from non prosperity and fano group.

  • @Et_sapien
    @Et_sapien 2 месяца назад

    ትደራደራለህ ፣ አሊያም ታልቃለህ። mark my words. ወይ ፍንክች ዐብይ አይሰማችሁም የአቅሙን 10% እንኳን እየተጠቀመ አይደለም። እውን ለአማራ ህዝብ አሳቢ ከሆናችሁ ተደራደሩ ፣ በልማት አግዙን። እኔ ራሱ ጎጃሜ ነኝ ግን በጣም ነው የሰለቻችሁኝ ሁላችንም ጠልተናችኋል ፡ ከመወደድ ባንዴ ወደመጠላት ያደረሳችሁ ደሞ ቀስ በቀስ እያየለ የመጣው የሽፍትነትና የዕረፍት ነሽነት ባህሪያችሁ ነው። በፕሮፖጋንዳና በውሸት የሚወድቅ መንግስት የለም። በክላሽትኮቭ አወርደዋለው ትል እንደሆነ ደሞ በድሮን ትነዳታለህ። በቃ መንግስትን በትጥቅ ትግል መጣል አይቻልም ብትመርም ዋጧት ይችን ሀቅ። ለምንድነው ከሌሎች ክልሎች ወደኋላ የምታስቀሩን ? ከንቱዎች

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 2 месяца назад +1

    Victory to AMHARA-FANO ‼️
    We are all AMHARA-FANO ‼️
    Abiy, is finished.
    He is the biggest liar.

  • @asefaali
    @asefaali 2 месяца назад +3

    አቤት ዉሸት አቤት ዉሸት የኢትዮጽያ መከላከያ ብልት ቆረጠ ስትል አታፍርም ።

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 2 месяца назад +1

      የጋላ ታሪክ እኮ😏ምን ይገርመሃል

    • @TeshomeGetahun-g5h
      @TeshomeGetahun-g5h 2 месяца назад +1

      ጅል፣ጋላ፣

    • @asefaali
      @asefaali 2 месяца назад

      @@ZahraAbdu-cp5ku
      አንች ደደብ አሽቃባጭ እወደድ ባይ አርፈሽ ተቀመጭ የኔን ማንነት አታቂም ። እንደናንተ አይነቶች የሙስሊሞ ጅል ሙስሊሞችን እያሰጠቃ ያለዉ። ከሚገርም የአንችን አማራነት ፋኖ አያምንም ።መጀመርያ መጠመቅ አለብሽ ስምሸንም ቀይሪዉ።

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 2 месяца назад

      @@asefaali ወግዲ ጅል አጎዛ😏ምን ይቀባጥራል አወን አሁን የጋላ ታሪክ ነው ምን ይገርማል

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 2 месяца назад

    አሪዎስ ይፋትም ገነት ት/ቤቱን ሰባብሮ የአስተማሪዎች ንብረት ዱቄት በኦራል ጭኖ የ 14 ዓመት ልጅ ከቤታቸው ገብቶ ገሎ ከሰል የሸጠውን ገንዘብ ከኪሱ አውጥቶ ወስዶ ወደ ሸዋሮቢት ጭኖ ሄዷል። አልተዘገበም አልተነገረም። ይፋት ገነት ት /ቤት ገዳይ ቡድን ነው።

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 2 месяца назад

    የአብይ መከላከያ ሸፍቶ ዘርፎ ሲቀማ
    ሸዋ ተቆጥቶ ተነሳ ሽፍታውን ሊያጠፋ።
    ይህን መላ አማራውን ጠልቶ ንቆ እየጨፈጨፈ
    ጃውሳ በማለት ኦሮሞን በ ኦሮሙማ አስጎሰመ ።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 месяца назад

    መንግስት አደለም ነዉ ምንላችሁ ወንበዲም ቢሄርንም ኦህደድንም ኦሮሞንም መንግስትም ነይም ባይም ቢሄርንም ኦሮንም ገዳይም ጨፍጫፊይም አስጨፍጫፊይም ፈደራልም ጋርንም አማራም ሚያጠፋም ሚገድልም ድርጅትም ኦህደድንም ኦሮንም ነዉ ህፃናትም ያሳፍናልም አሳግቶንም ይገድላልም ይህንም ኦህወድዉም ጦርንም ስምዉ በዉሸትም መከላካያም ይሆንልም አደገኛም ጥላቻም ያለዉ ጨፍጫፊይም መንግስትም ጦርንም ተብሎም ጨፍጫፊይም አማራም አፋኝንም አማራም ጆነሳይትም ፈፃሚንም ኦህደድንም ድርጅትም ቢሄርንም ኦሮሞንም ነዉ ብልትም ይበላልም ከጭንቅላትዉ ይሰቅላልም ጉበትም እያወጣም ይበላልም ሰዉንም በላም መንግስትም ጦርንም ነዉ ያለም።

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 2 месяца назад +1

    እናንተ ለምን ዘረኛ ትሆናላቹ አንድም ቀን የመንግስትን ጥሩ ጎን ሰትዘግቡ አትታዩም በአብይ ጥላቻ ታውራችኋል ሁል ጊዜ ውሸት ብቻ ለነገሩ የደም ነጋዴ ናችሁ

    • @gashawadino-sk1dm
      @gashawadino-sk1dm 2 месяца назад +1

      የጨፍጫፊውን አብይን ወሬና ፌዝ ነው ጥሩ ጎን የምትለን etv fna walta አንተ ምን ሊሰሩ ነው ደግም ems የአብይን የህዝብ ንቀት የተሞላበት ወሬ ያውሩ እንዴ ምን ይሉን የሚባል ይሉይታ አለ እረ እፈሩ

  • @hdud1093
    @hdud1093 2 месяца назад

    አፋቺሑንአታገሙአተየብልጽግናገረድታውቆባቻወንድልለፋኖአተያብይገረድ

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 месяца назад

    እነዚህ አይን አጥፍተው ብልት የሚሰልቡ አረመኔዎች በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈፅሙትን ግፍና በደል ለአለም ህዝብ በቪዲዮ ቀርፆ በማጋለጥ የስርኣቱን ፋሽስትነት ማሳወቅና እነዚህን ግፈኛ ወታደሮች ያለርህራሄ እያነቁ እንዳይመለሱ መቅበር የግድ ነው።

  • @Et_sapien
    @Et_sapien 2 месяца назад

    ትምህርት ተቋርጧል ትላለህ እንዴ ደሞ አታፍርም ? ትንሽ እንኳ ወራዳነት አይሰማህም ? እናንተ አይደላችሁ እንዴ አይደለም መማርና ለፈተና በመኪና ሲሄዱ "እኛ እየተዋጋን የምናባክስ ፈተና ነው" ብላችሁ የረሸናችኋቸው ? መምህራን ትምህርት ለማስጀመር ለስብሰባ ሲሄዱ እያገታችሁ ስትገሉ የነበራችሁ እናንተ አይደላችሁም ? ምን አይነት ታሪክ ይቅር የማይለው አይነ ደርቅነትና ውሸት ነው ? ማንን ልትሸውዱ ነው ? በጣም ያሳዝናል። መጨረሻችሁን ግን ልንገራችሁ፣ ወይ ተደራድራችሁ ወደሰላማዊ ህይወት ትመለሳላችሁ ፣ ወይ መከላካያ የአይጥ ጉድጓዳችህ ውስጥ ገብቶ ልካችዉን ያገባችኋል ፣ አሊያም እጃችሁን እያንከረፈፋችሁ ለመንግስት ትሰጣላችሁ።
    የአማራ ህዝብ ይፋረዳችኋል !!

  • @ጥቁርሕዝብ
    @ጥቁርሕዝብ 2 месяца назад

    አየይችአገርኧረእባካችሁመላውኢትዮጵያዊይሄንሰውበላመንግስትታገሉ