@@melatTUBE በair fryer ሞክሬ አላውቅም ነበር ለችኮላ እሞክረዋለሁኝ! Thank you! you are so creative! እንደኔ በጣም የምትወጂ ከሆነ you better buy a food dehydrator. Besides you can use it for Berbere and Shiro preparation! 😊
Uuu maluyaaa teru new gen endi sewen magwagwat ewenet maluyaaa my mouth is watering 👌👌thank you yena balemoyaa i cant wait until my frozen meat is melting
ዋው ዋው በጣም ቆንጆ ሞያ ነው ያሣየሽን እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ ላይክ ሼር 👍👍👍👍👍👍🥳🤩🥳👍👍👍🙏👍👍🥳🤩👍👍
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የፍርፍር አስራር ነው እኔም የቋንጣ ፍርፍር በጣም ነው የምወደው እጆችሽ ይባረኩሚልዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
ጎራ በሉ ያገሬ ልጆች እንማማር
እንደመር
ሚሚላዬ በጣም የሚያስጎመጅ የቋንጣ ፍርፍር ነው ያሳየሽን የሰሩት እጆች ይባረኩልኝ👌🙏❤
Melu betam yamral betsomu asamershign kuanta bekelal menged asayeshin ejishin yibarkew lela min yibalal 🥰🥰❤❤
You made it in easy way. Thank you for sharing!
You are always the BEST ! You are just gifted! Keep it up girl!!!!! With So so Much respect .
ኦ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
በጣም የምወደው ምግብ ፣ እናመሰግናለን እህት አለም🥰🥰🥰🥰
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ቃልዬ
@@melatTUBE በair fryer ሞክሬ አላውቅም ነበር ለችኮላ እሞክረዋለሁኝ! Thank you! you are so creative!
እንደኔ በጣም የምትወጂ ከሆነ you better buy a food dehydrator. Besides you can use it for Berbere and Shiro preparation!
😊
ሜሉዬ ባለሙያ 👍🏽👏🏽🙌🏽❤️
Konjo aserar meliye ejish yibarek kua nta ewedalehu ene betam bizu seat fejitobingal bestov
Selam awo yeh gelgel new ... Tnx dear
ሜሉዬ ቅመም እኮ ነሽ 🥰🥰ስራሽ ሁሉ ደስ ነው የሚለኝ አስጎመጀሽኝ እኔም አሁን እሰራዎለው ኑሪልን ❤️❤️😘😘
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ጎራ በሉ በቅንናት
Love it great job thank you for sharing sistu ❤
በጣም ነው የምወደው ቋንጣ ፈረፈረ ተባረኪ
ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ ሁሉ የምትሰሪዉ በጣም በጣም ነዉ የምወደዉ እጅሽ ይባረክ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ
እጅሽ ይባረክ!
Ohhhh wow what a good ideas making Konita by Air fryer yay exciting. ደርሶኛል ጉርሻሽ 😉Thank you 😊😘😘😘
ሀሀ እሺ የኔ ቆንጆ
Wow አስጎመጀሽኝ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ👍👍🥰❤️🥰
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Looks so delicious 😋 Thank you for sharing Melu🥰🙏
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
ዋው በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ !!!
ሜሉየ እኔም በጣም ነው ቋንጣ የምወደው ፍርፍሩ በጣም ያስጎመጃል እጅ ይባርክ ውዴ😍😍😍🙏
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
በጣም ነው ሚያምረው ትባረኪ
ቋንጣ በቀላሉ ዋው እውነት እናመሰግናለን ሚሊ ፍርፍሩም ልዩ ነው👌👌👍👍
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Oh!!! may God!meluye tebakeki😍
እናመሰግናለን ሜሉ እጅሽ ይባረክ በጣም ነው ቃንጣ የመውደዉ እኔም ተባረኪ በተሰጠሽ ጸጋ
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
ጎራ ይበሉ በቅንናት
ግሩም ቋንጣ ፍርፍር የሰሩ እጆች ይባረኩ።
Waw betam areif new konjeya bereche
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Omg i was looking for
This recipes i can't wait to try tnx for sharing
Good job👍
ወይ ሜሉ ለአቅመ ቋንጣ አልደረሰም ኪኪኪኪኪ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ፍርፍር አይቼ ማለፍ አልችልም ያምራል
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Brilliant idea. So delicious looking. Thanks for sharing 👍🙏
ዋዉ እጁሸ ይባረክ
እጅሽ ይባረክ ቋንጣ ፍርፍር በጣም ወዳጅ ነኝ በርችልን ሜልዬ
Bettyee amsegnalew yen konjo
ጎበዝ የኔ ባለሞያ እንቁላል መጨመር አስተማርሽኝ ተባረኪ
Melayeeee tebarekiii quanxaaa machem malselechew thank u so much 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ልክ እንደ እኔ ውይይይ
ወዳጄን ይዘሽ ከች አልሽ ሜሎዬ። ቋንጣ ፍርፍር በጣም ነው የምወደው ቤት ውስጥ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር ከኢትዮጵያ ብቻ ነው የሚመጣ የሚመስለኝ ተባረኪ።
በጣም በጣም ቀላል ነው ሞክሪው በውነት
በቅንናት ቤታቹ መጣሁ ጎራ በሉ እንማማር
@@melatTUBE a global
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ያም❤️🥰❤️
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
እንደመር
😍 betam gobez berchi 100%👍
Melatye, always creative!! ❤🥰
በጣም ጥሩ አሰራር ነው ሜላቴ በርቺ ውዴ
Wow👏
yene gobeze vhenekelateshen saladenek malefe hateyate berchi ejesh yebarek enenem balmuya aderegeshegn eko!!!!!!!!
ቆንጆ ነው በርቺ
እንደመር
Melatye yemiwod megb naw wow
Omg btame dese yelale tebarkilgiy
ጎበዝ አንበሳ
በጣም ጎበዝ ሜላት እጅሽ ይባረክ እንብላ ይባላል እኮ ሀሀሀሀ🌼🌼🌼🌼
አረረረረ እንብላ ።።።።
በጣም: ጥሩ: ነው::
Nam nam😌☺️👍
ጎበዝ ነሽ በጣም ኤርትራ ሀገሬ ስለጠራሽልኝ ደሞ ደስ ብሎኛል እኔ ያለ እንቁላል ነው እምበደው ቆፍጠን ያለ።
ጎበዝ ነሽ በርቺ ምርጥ በለሞልያ ነሽ እህቴ በርቺ
Betam yemiyasegomje kuntawum fifirum😋 meluy balmuyit💞 share
በጣም አመሰግናለሁ
ዋውው በጣምጥሩነው "ደስሢል"በተገኘ"አሁንስ"ጉበዝ ነሽ በርች ማማ♥♥♥♥
You never fail to amaze me with your creativity. May God bless you more and more.
በጣም በጣም አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
በጣም ቆንጆ ነው እጅሸ ያባረክ😋👌👍
ሰላም ለዚህ ቤት በቅንናት መጣሁ አበረታቱኝ ሼር አርጉኝ ተባረኩ
My favorite food kwanta Freire thank you dear 🙏🏾
በጣም እናመሰግናለን ሜሊዬ በአምሮት ምራቄን እየዋጥኩ ነው ያየውት
So good 😊
Wow I love your creative ideas;how you dried the meat. You make me so hungry. I love it great job.
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
ዋው ሜሉ አንደኛ ነው እጅሽ ይባረክ!!
እንደመር
ሚገርም ዜዴ + well done 👍 እናመሰግናለን ሜሊቲ🙏
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ጎራ ይበሉ በቅንናት
ዋዉ እንዴት ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ሜሊየ ሼር🥰👌
ሰላም ለዚህ ቤት ቤተሰብ ነኝ ጎራ ይበሉ እኛም ጋር አዲሰ ነኝ አበረታቱኝ ሼር አርጉኝ በቅንናት መጣሁ ተባረኩ
እንደመር
በጣም ቆንጆና ፈጣን አሰራር ነው እናመሰግናለን።
ጎራ በሉ እንማማር
ሜሉዬ እንዴት ነሽልኝ?በጣም ነው የማመሰግንሽ እንደሁልጊዜው ባለሞያዋ እህቴ!ቋንጣ ደግሞ በጣም ነው የምወደው ያንቺን ሳየው ደግሞ አማረኝ አሪፍ ዘዴ አሳይተሸኛል እሰራዋለሁ!አመሰግናለሁ
You’re real cook! 👩🍳
ኦ ማርትዬ አመሰግናለው
እጅሽ ይባረክ ❤
ሜላዬ በጣም የሚገርም የቆንጣ ፍርፍር ነው ያሳየሽን እንግዲህ የነገ ቁርሴ ነው እንድሰራ ሞራሌ አመጣሽው ያስጎመጃል እጂሽ ይባረክ💕🙏share
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
ዋው
ዋው ሜላዬ በጣም ልዩ ነው እጆችሽ ይባረኩ 🥰🥰🥰
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
እኔ ለልጄ ቋንጣ ዱቄት ለመስራት ፈልጌ ግን እንደምፈልገው ሊደርቅልኝ አልቻለም ሜላትዬ ማድረቂያው ግን አሪፍ ነበር የት ማግኘት እችላለሁ ኢትዮጵያ ነው ግን ያለሁት በተረፈ ሁሌም እከታተልሻለሁ የሰራሻቸውንም እቤቴ እጠቀማለሁ ጎበዝ ነሽ በርቺ የእኔ እህት ሌላ የምሰጥሽ አስተያየት የልጆች ምግብ አሰራር ላይ በደንብ ብትሰሪ ደስ ይለኛል፡፡
Uuu maluyaaa teru new gen endi sewen magwagwat ewenet maluyaaa my mouth is watering 👌👌thank you yena balemoyaa i cant wait until my frozen meat is melting
You always makes it so simple and beautiful. Thank you so much for sharing 💯❤
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
እንደመር
Awesome presentation...i enjoyed every moment of it..God bless your efforts Mel. Keep going strongly!
Thanks that Nice good job
Wwe betam gubez berche wedy
Wow edet edemiyamer kemer betam betam yasgomejal bey lenege kurs amaraci tegegne ❤️❤️❤️selasayeshen enamesegenalen meluye 😍😍😍share enadergewalen
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
እንደመር
Woww baxame konjoo new
Watching 👀
You made me so HUNGRY it look perfect
ያምራል።
ቆንጆ ነው ሜልዬ የቋንጣውን ብልሀት ወድጄዋለሁ !
በርበሬማ በጣም የምትወጂው ተባረኪ
ሀሀ አዋ በርበሬ ነፍሴ ነው ።
ዋው ሜላትዬ ድንቅ ነው !!!!
Eije yebrki 🙏
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
ተባረኪ የኔ ቆንጆ
እንደመር
Betam arif zedee new thanks for sharing🤗
Meluyeee # 1
Mekdiye amsegnalew
ሞያ ውበት እርጋት ጨዋነት እውቀት አስተካክሎ የሠጠሽ ውብ ነሽ 🥰🥰
አረረረ በኃላ እንዳይሞቀኝ ።።።ስቀልድ ነው ከልብ አመሰግናለሁ
Wow meluye it's no 1
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ዙፌ
የለቀቅሽው በእረቡ ምንም ልቀቅሽ ነው እንጂ በጣም ደስ ይላል እሞክረዋለሁ የኔ ባለሞያ
ልክ ነሽ ያው ቀድሞ የተሰራ ስለሆነ ነው
Wow 👌👌👌
Wow...🙃👍
ባለሞያ ነሽ ።ሞያ ሳይኖራቸው ለራሳቸው ለመታዬት ብቅ ለሚሉት አስተማሪ ነሽ
Wow, meluye betam yemfelgewn migib zare asayeshign. Betam des blognal egishin ybark . I got my instant pot and air frier i will make it thank you.💕
Pls do try it srniye u will love it
Watching
yum 😋
Yene balemuye sintun kanchi temarkut meseleshi thank you.🙏🙏🙏
Wow maluya leyu new
የሰው ልጅ በሒወቱ የሚሠጠው ነገር አለ አንቺ ደሞ ለባለቤት ውድ ስጦታ ነሽ ምግብ መሥራትሽ ብቻ ሳይሆን ስርሀትሽ ብቻ በቂ ነው እናም ወንድማችን እድለኛ ነው ማሬ አንቺንም በእድሜ በጤና ያቆይልን ቋንጣውን እሞክረዋለው ሜሉ ቆንጆ💋💋💋💋💕💕👌👌👌👌👌👌
ዋዉ👌
I'm watching Meluye konjo 👍
I miss you 😘 konjo thank you for sharing.gobez berchi. Have a blessed day!!!!!!!!🙏
ፂዬ እንዴት ነሽልኝ
እዴት እዳማረኝ ቋንጣ 😒ተባረኪ ሜሉ❤
ይሰራ ይሰራ አምሮሽማ አይቀርም የት አባቱ
That looks delicious yam yam
Beziye amsegnalew