Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወገኖቼ የዛሪው ሶስት ሳምንት እጄን እሞኛል ፀልዩልኝ ብዬ ነበርና ፣ እግዛብሄር ይመስገን አሁን ድህና ሆኛለው በፀሎት ያሰባቹኝ ሁሉ በሰማይ ቤት እሱ ያስባቹ ፣
አግዚአብሆር የመሥገን አካንም ተሻለሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሻለሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ቸሻለሽ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተሻለሽ
amen amen amen
መዝሙረ ዳዊት Psalms 22፡(23)።የዳዊት፡መዝሙር።1፤እግዚአብሔር፡እረኛዬ፡ነው፥የሚያሳጣኝም፡የለም።2፤በለመለመ፡መስክ፡ያሳድረኛል፤በዕረፍት፡ውሃ፡ዘንድ፡ይመራኛል።3፤ነፍሴን፡መለሳት፥ስለ፡ስሙም፡በጽድቅ፡መንገድ፡መራኝ።4፤በሞት፡ጥላ፡መካከል፡እንኳ፡ብኼድ፡አንተ፡ከእኔ፡ጋራ፡ነኽና፥ክፉን፡አልፈራም፤በትርኽና፡ምርኵዝኽ፡እነርሱ፡ያጸናኑኛል።5፤በፊቴ፡ገበታን፡አዘጋጀኽልኝ፡በጠላቶቼ፡ፊት፡ለፊት፡ራሴን፡በዘይት፡ቀባኽ፥ጽዋዬም፡የተረፈ፡ነው።6፤ቸርነትኽና፡ምሕረትኽ፡በሕይወቴ፡ዘመን፡ዅሉ፡ይከተሉኛል፥በእግዚአብሔርም፡ቤት፡ለዘለዓለም፡እኖራለኹ።
አሜን ለዘላለም በቤቱ ያኑረን
አሜን አሜን አሜን
አሜን ያኑረን እደሀፆታችን ሳይሆን እደቸርነቱ
ቃለ ህወት ያሰማልን እህታችን አሜን ንንን ያኑረን
አሜን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ❤
ይሄ ይሉኝታ በጣም ሰውን ይጎዳል በእውነት እኔም ሰው ምን ይለኛል በማለት የሰዎችን ፍላጎት ብቻ ለማድረግ ፍላጎት ሳይኖረኝ ብዙ ተጎድቻለሁ በእውነት ይሄ ነገር እኔም አጋጥሞኛል ብዙ ነገር አጥቻለሁ ከገንዘብም ከምንም አልፎ አካሌን እስከ ማጣት ሁላ ደርሻለሁ መምህር ከዚህ ትምህርት ብዙ ነገር ተምሬያለሁ የምታቀርበው ገጠመኝ ሁሉ እያንዳንዳችን ህይወት ላይ ያለ ነገር ነው መንፈስ መሆኑን ባለማወቅ ብዙ ተጎድተናል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጠላታችንን አውቀነዋል ላንተም ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን፫
መምህራችን እንኳን መጡልን እኔ ከዚህ ገጠመኝ ቡዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልንእኔንም በፆለታችሁ አስቡኝ ሁለተ ሰንበት ነኝ አረብ ሀገር ነዉ የምኖረዉ ሀገሬ ገብቸ ለንስሀሞት እንዳበቃ ፀልዩልኝ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር መቼም መደጋገም አይሁንብኝ እንጂ በአንተ ጸጋ እየቀናሁ ነው ምን ያህል ሰውን እየቀየርክ የተረጋጋ ህይወት መኖር እንደጀመሩ ስመለከት ጸገውን ያብዛልህ ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ ብቻ ነው የምለው
awo ke ene jemro bezu sew eyetelewete new memhrye ye melake menkrat memher germa fire fetari tegawen yabzalhe...
AMEN (3)
መምህርዬ በጣም እናመሰግናለን የሁላችንም ታሪክ ነዉ
ኤፍታህ ተከፈች በለኝ ያህዌ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ በጣም ጠቃሚ ገጠመኝ ነው ወድማችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
_ቃል ህይወት የሰመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልካ እግዚአብሔር ኣምላኽ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ💖💖💖_
ቃል ህይውት ያስማልን መምህረ እድም ጤና ይስጥልን👏👏👏👏👏
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማል መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ገጠመኙን ሰምቼ ሀሳብ እሰጣለሁ እራሴን እፈትሻለሁ መምህር ይሉኝታ የለብኝም ግን በፈጣጣው ነው እምጋፈጠው 50% ይቀበሉታል 50% አይቀበሉትም ግን ሰው ምን ይለኛል ብዬ አልጨነቅም የሚጎዳን ነገር ግን ማስታወል አለብን ብዙ ሰው የሰራበትን ደመወዙን ለመቀበል እራሱ የሚፈራ አለ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ የሂወት ገጠመኝ ነው
ጎበዝ ሶሊያና እህቴ
እውነት ነው ሶሊየ እኔ በይሉኝታ ጌታን ተቀበይ ስባል እሽ ነው ያልኩት ልክ እንዳልሆነ እያወኩ ነው ለጓደኞች ብር ሰጥቸ ግን መቀበል እፈራለሁ።
@@atimengstie2719 አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
Tekekele soliyana ena yelota bexame yaxeqanale beteleye bedemozema teyewe kalesexune zemenewe melewe mene bichegerene alexeyeqeme bere abedera erasu asebewe kalemelesulene zemenewe melewe yelota bexame yegudale
@@tshayetogu149 egzabiher yerdan kebadi new kelale nageir yemslnail enjiy kebadi new
ኤፍታህ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ከድያብሎሰ እሰራት ይፈታአን ኑ እንደኔ በመምህር ትምህርት የተለወጣችሁ በጉጉት የምትጠብቁት ኑ እንለወጥ እንሰገድ እንፁሙ እንፀልይ እንማር ።
ይሂ ገጠመኝ የኔም ነው በይሉታ ብዙ ነገር ሆኛለሁ አሁንም አለቀቀኝም ለሰው ብየ የማላምንበትን ነገር አደርጋለሁ በሃይማኖት ሳይቀር በርግጥ በሃይማኖቴ በኩል አልደራደርም አሁን እድሜ ለመምራት ተስፋዬ አበራ!!! ሊለውንም በስግደት ይለቃል ከዚህ በኃላ ማንም አይሸወድም።
እግዚኣብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህረየ በስላሴ ስም እንዲህም አለ ቃል ሂወት ያስማልን ይህን ስምተን እንድንማርበት ስለ ፈቀዳችእግዚኣብሔር ያክብርልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐💐💐
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን🙏የእግዚአብሔር ልጆች ገባ ገባ በሉ ላይክ ማድረጉን ደግሞ አትርሱ🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የሰመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልካ እግዚአብሔር ኣምላኸ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
መምህር በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔም ወደራሴ እየተመለስኩ ነው
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋዉ ያብዛልህ የኔ አባትበይሉኝታ በጣም ተጎድቻለዉ የህወቴ ንሮ ትቸ ለማን እየነሩኩ እንዳለሁ ጠፋኝ አሁን ኣረብ ሃገር ነዉ ያለሁት ሰትያዉ ብር ኣትሰጠኝም ነጌ ነጌ ትለኛለች እሽ ችግር የለዉም እያልኩ 5ወረ ሞላ እዴ ትሰጠኛለች ሰለለላት ነዉ እያሉኩ ዝም እላለሁ እህቴ በጣም ትቆጠኛለች ብሩ ያስፈልገኝል ብለሽ ንገርያት እኔም እሽ ስይነግራት አሁን የለኝም ኣለችን ብየ እነግራት አለሁ እኔ ኮ ግሪም የምለኝ ነገር ልነግራት ብየሀይጀ ከፍትዋ ነዉ ምመለሰዉ ምን ብየ ልነግራቹ ብዙ ነዉ ብስልክ የምዳዋወለዉ ፊቅረኛ አለኝ በጣም ኣፈቅሪሻለዉ ካላንች ሞኖሪ ኣልችል አለኝ ብዙ የፈቅር ቃላቶች ተናገረና እኔም በጣም ነዉ ማከብረዉ እንጅ ኣልወደዉም ግን እሽ አልኩት በይሉኝታ ብዙ ብዙ ኣያልቅም የኔ ማለት ነዉ እባካቹ በፆሎታቹ ኣስቡን ሁላቹ ወገነቼ ወለተ ፃድቃን እያላቹ ከዝህ ህወት እንድ ወጣ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑአብረን እንማማር እና እንለወጥ 😍💚💛❤️
ሰሙ ሰሙ ሲሰሙ ሰሙ ሙሴ ሙሴ ሰሙ ሙሴ ሳሱ ሙስና ሳሙ ሙሴ ሙሴ ሙሴ ሙሴ ሙስሊም ሙስና ሰሙ ሲሰጥ ሙሴ ሰሙ ሙሴ ሙስሊም
ሰሙ ሙሴ ሙሴ ሰሙ ሙሴ ሙሙሙሙሙሙሜ
አው የነብሳችን ምገብ
ቀና ላረግክ ቀን አለው እግዝአብሔር ለውሉም እግዝአብሔር ይመስገን ከማት ወደይወት ስለመለሳቹው ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለእወት ይሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ አሜንንንን 💚💛❤️
መምህር ኮሮና ይዞኝ በናፈቆት ሳልሰማ የቆየዉትን ሁሉ እየሰማዉ ነዉ በዉነት መምህር እድሜ ይስጦት ሰላሞት ይብዛ ከነቤተሶቦ
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ብዙ እየተማርን እየተለወጥን ነው እግዚአብሔር ከጎንህ ይቁምልህ እኛም እንጠንክር ወገን የመምህራችን ልፋት እና ድካም ውጤታማ እናድርገው
ሰላማችሁ ይብዛ የመምህር ተስፍዬ ልጆች እንዴት ናችሁ በፀሎት አሱቡን እኛ ሰፈር ሸዋ ብዙ ሰዉ ሞታል ብዙ ቤት ተቃጥላል ሕፃናት እናቶች አልቀዋል አሁን በሰቀቀን ላይ ናቸው ብዙዎች ቤታቸውን ዘግተዋል ኦ ጌታ ሆይ እራራልን
እዉነት ነዉ መምህር ይሉምታ የሚጎዳዉ ይበልጣል እኔ የደረሰብኝ በዙ ችግር አለኝ ገንዘብ ዉስደዉ አይመልሱም ጭራሽ ሰደበዉኝ ነዉ የምመጣዉ በጣም ይሉምታ ይጎዳል የደረሰበት ነዉየሚገባዉ
መምህራችን እንኳን ደህና መጡ እየጠበኩ ነበር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንፈስን ለሚያድስ መዝሙርህ ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን🙏🙏🙏ግሩም ትምህርት ነው ለካ ይሉኝታም መንፈስ ነው ለራስ ዋጋ አለመስጠት ከባድ ነው
Wowwwwwww በጣም ነው ደስ የሚለው ሁሉም በመቁረባቸው እግዚአብሔር አምላክ ምንም አይሳነውም እኛንም ለስገ ደሙ ፈጣሪ ያብቃን ቤተሰቦቼ አሜን በአሉ
አሜን እግዚአብሔር ያብቃን
አሜንንንን
እኔ እምነቴ ጠፍቶብኛል መምእር ፈጣሪ አለ ፈጣሪ ያያል ይፈርዳል ይክሳል የሚለው እምነቴ ጠፍቶ ግራ ገብቶኛል እምነቴ እዲመለስ ምን ላርግ መኖር ሰልችቶኛል ሌላ ሌላው ችግሬን ትቼ 3 ዓመት አረብ አገር ሰርቼ አስቀምጪልኝ ያልኳት የገዛ እናቴ ብሬ ካደችኝ ተመልሼ እኳን እዳሌድ ምንም ነገር የለኝ ምን እደማረግ እራሱ ማሰብ እራሱ ደክሞኛል እናንተን የሚሰማ የምታምኑት አምላክ እዳላብድ ትግስቱን እዲሰጠኝ በፀሎታችው አስቡኝ ይሄን ኮመት የምታነቡ ሁሉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን አብዝቶ ይስጦት ፈጣር
በአዉነት መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን
ኤፍታህ ተከፈት ብይ ጀመርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ዛሬ አንደኛ ነኝ የመምህር ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ
አሜን
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለካስ ዩልኝታ ሰይጣንም ያሰራል እኔ በዩሉኝታ ማደርጋቸው ነገሮች በሙሉ ቢጎዱኝም ግን ፅድቅ ነው ብየ ነበር ማሰበው ወይ መምህር እዴው ፀጋውን ብዝት ያድርግልክ ቃላት የለኝም አነቃኽን
ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን ቃለኽይወት ያሰማልን ብዙ ነገር ተምረንበታል እናመሰግናለን መ ምኽር🙏🙏🙏
መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን ትምህርቶችህ ሁሉም አስተማሪ ናቸዉ የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርእኔ ግርም የሜለኝ 1እስከ 153 የለው ታሪክ (ገጠመኝ)የኔ ህይወት አለበት ይገርመኛል ስሰማው የሆነ ቦታ እኔ ላይ የደረሰብኝ ችግር ሰታውሩት ሰማለው ይገርመኛል ግን ዳቢሎስ እቃቃ ተጫወተብን እውነት የኔም ታሪክ ብነግርህ 24ሰዓት አይብቃህም መምህርብቻ እግዚአብሔር ይጣብቅህ ለውጥከኝ
Madamet bcha waga endelelew mechem tawkiyalshi kesu ltwechi gdylal eht alem
ትክክል ነሽ ልክ እንደኔ እውነት ነው
ይህ ማለትኮ ሁሉም ሰው ሁሉንም ደካማ ህይወት ተሳትፎበታል ማለት ነው
@@memihirtesfayeabera መምህራችን እጅግ በጣም ነው ምናመሠግን በአንተ ትምህርት ብዙ አወቀናል ብዙ ተቀይረናል በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት እኛም በሠላም ለሀገራችን በቅተን ለመገናኛት ያብቃን
@@memihirtesfayeabera መምህር በፀሎትህ አስበኝ እማ ፍቅር ይዘሀለው እህተ ገብርኤል ብለህ
እግዚአብሔር ይመሰገን ።መምህር ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ። እማ ፍቅር ትጠብቅ በርታ። በጣም ብዙ ነገር እየተማርን ነው በየቤቱ ሰንት ችግር አለ። ጌታ እየሱስ ኤፍታህይበለን እንጂ 😢
መምህር በድጋሚ አንድ የምጠይቅህ ከገጠመኞችህ ወስጥ ካለ ብታቀርብልን በጣም ደስ ይለኛል አንዳንድ ሰዎች ሌላ ስው አንዲያመሰግናቸው ስለነሱ ብቻ እንዲወራ ጎበዞች አንዲባሉ ራስቸውን በድለው ጎድተው ለስማቸው በለው መሰወአት የሚከፍሉ ባጠቃለይ ጥሩ ሰው አንዲባሉ የሚፈልጉ አሉ ይሄስ መንፈስ ነው ወይ የሚጫወትባቸው ይሄን በተመለከተ ገጠመኝ ካለህ ብታቀርብልን በእግዚአብሄር ስም እጠይቃለሁ
በዚህ ጉዳይ ገጠመኝ የለኝም ግን ይህ ፀባይ የመንፈስ ነው የሚያስብለው ጥሩ የሚያደርጉ ሰዎች በደጋፊዎቻቸው ሙገሳ ሲወዱቁ የሚፈጠር ፀባይ ነው
አመሰግናለሁ መምህር ጸጋውን ያብዛልሀ
መምህር መልካም ትምህርት ይሄ የኔ ነው ካለበተክርስቲያን ሰዉ ቤት ሀልገባም ሕግዛብሄር ይስጥልን 🙏
እውነት ነው ይሉንታ ሁሉን ነገር ያሳጣሀል ግን በአንተትምህርት ሕወታችን ተቀየረ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን መምህር ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ድህና መጣክ አዳምጭ እመልሳለሁ
የእኔም ታሪክ ነው ይሉኝታ ዋጋ ያስከፍላል ይህን ኮመንት አንብቡት ትማሩበታላችሁ በጣም ይገርማል ከገንዘብ ስጥቶ ካለመቀበል አልፎ ጭራሽ ሃይማኖት እስከ መቀየር እኔንም አድርሶኛል ከመጀመሪያው ልጀምር የእኔም ችግር ይሉኝታ ያጠቃኛል በጣም ከባድ ይሉኝታ አለብኝ ከልጂነቴ ጀምሮ ማለትም ከ4ኛ ክፍል በኃላ ጀምሮ ጎልቶ የታየብኝ ፀባይ ነው የትምህርት መፅሐፍ ጠፍቶኝ ማን እንደ ወስደው እያወቁ አምጣው የእኔ ነው አልልም እከፍላለሁ እስክብሪቶ ማንኛውም ነገር ስጥቼ መልሱልኝ አልልም ከሆቴል ምግብ ስው አዞ በልቶ ሳየው ምስኪን ከሆነ ብር አልቀበልም ያሳዝኑኛል ከዛ እናቴ ትቆጣለች ለመጣው ሁሉ ጋባዥ ማን አደረገሽ ይሉኛል ዱቤ የወስዱ ስጡኝ አልላቸውም ከዛ ታናሼ ጎበዝ ናት ከስው ፊት አፋጥጣ ትቀበላቸዋለች እናቴ ለስው ብር አበድራ ሂጂና አምጭው ብላኝ ከስዎች ቤት ደርሼ እመለሳለሁ እኽ ምን አሉሽ ስትለኝ የለኝም ሳገኝ እስጥሻለሁ ብለውሻል እላታለሁ ከቀናት በኃላ ሴትዮይቱን ገበያ ላይ አግኝታት ስትጠይቃት አረ በፍፁም አልመጣችም አለቻት ገርሟት ስጠቻት ከቤት መጥታ ተቆጣችኝ መቼ ነው ልብ የምታደርጊው ለስው ስጭ ስልሽ ብቻ ትሮጫለሽ አምጭ ስልሽ አይሆንልሽም ብላኝ አዝና ዝም አለች የማይረሳኝ ጓደኞቼ ከትምህርት የጥልፍ ዲዛይን አምጡ ብለውን አጣን ሲሉኝ ማርክ ሊቀነስብን ነው ሲሉኝ ቆይ ጠብቁኝ ብየ የእናቴን የቀሚሷን ጥልፍ በመቀስ ቀድጄ ስጠኃቸው ማርክም ከተሞላላቸው በኃላ ለእናቶቻቸው ተናገረው እነሱም ለእናቴ በመናገር አስደበደቡኝ መልካም ባደረኩኝ ዋጋ እከፍላለሁ በዚህ አልማርም ቤታችን ሆቴል ስለሆነ ዘይት ሽንኩርቱ ሁሉም በብዛት ስለሚመጣ ከሌላ ሃገር ተስደው የሚመጡ ተማሪዎች ሲቸገሩ ሳይ ለትንሽ እህቴ ብር ስጥቻት እንዳትናገሪ ብየ ሽንኩርቱን ዘይቱን ትንሽ የጤፍ ዱቄት ጨው ሳይቀር አንስቼ በጓሮ ዙሬ እስጣቸዋለሁ እነሱም አንቀበልም አይሉኝም ይቀበሉኛል እኔም ልቤ ደስ ይለዋል እንደገና እህቴ ተናግራ ታስቆጣኛለች እናቴም ይች ልጂ ችግር ይኖርባት ይሆን ብላ ፀበል አስጠመቀችኝ ህክምናም ሄድኩኝ ምንም ችግር የለም ከብዙ በጥቂቱ የልጂነቴ ይህ ነው
ከዛ በስደት አለም ያው ነው ይሉኝታ ባስብኝ ይበልጥ ስደትን ሳይ እዝነቴ ጨመረ ለስው ብር ስጥቼ አይመለስልኝም እኔም ስጡኝ አልልም እነሱም እንች አይሉኝም ሁኔታውን አይቼ ተልመጥምጨ ይስጡኛል ገንዘብ ያበደርኩት ስው መንገድ ላይ ካየሁት እኔ ደንግጨ ሌላ መንገድ ቀይሬ እሄዳለሁ ልክ እኔ እንደተበደርኩ የሚገርመው ብድር ጥሎብኝ እፈራለሁ ቢቸግረኝም ስጡኝ አልልም ችግሬን እንደምንም አልፋለሁ እንጅ አስፈላጊ ቢሆንም እንኳ አልቀበልም በተቃራኒው እኔ ለስው ስጥቼ ስዎቹን ሳይ ልክ እንደ ተበዳሪ መንገድ ስብሬ እሄዳለሁ ለዛውም እግዚአብሔር ይስጥሽ አልባልም እጄን ቆርጨ ብስጥ አልመስገን ኡፍፍፍ ለዛ እኔም ከስው ብዙም አልቀርብም እንደ ቀልድ በቅንነትና በመልካምነት የተናገርኩት ይገንብኛል ወሬየ አይጥማቸውም ቁምነገር እያወራሁ እሾፋለሁ ስሚ አጣለሁ ከባለቤቴ ጀምሮ ቁምነገር እያወራሁ ቀልድና ማሾፍ ይገባል ሃሳቡን ስብስቦ የሚያዳምጠኝ አላገኝም እኔ ያልኩት ይሁን የእኔ ትክክል ነው ይሉኛል በኃላ ግን እኔ ያስብኩት ሚዛን ይደፋል አይ ነግረሽኝ ነበር እባላለሁ እኔ የምኖረው አውሮፖ ነው ለወረቀት መልካም ነው በመናፍቃን ስም ስጡ ብለውን እኔ ተወልጄ ያደኩት ስሜን ጎንደር ነው በዘመኔ ስደት እስከምወጣበት ድረስ ጴንጤ የሚባል እምነት በአይኔ አላየሁም እምነት ይሁን ምን አናውቅም እስቲል እስከአሁን በገጠሩ ክፍል አያውቁም ኦርቶዶክስ ሙስሊም ነው ያለን በብዛት ኦርቶዶክሶች ነን ለዛ ምን ጥቅም አገኛለሁ ጴንጤ ነኝ ብላቸው ስል ፖስፖርት ይስጡሻል አሉኝ ግራ ገባኝ የሚረዳኝ ስው ለእኔ ብሎ የተለያዩ ለኢንተርቪ የሚሆን መልሶች ይዞ ለእኛ ብሎ እየደከመ አሳዘነኝ ከኦርቶዶክስ ና እስልምና ውጭ ደግሞ ሃይማኖት መኖሩ ለእኔ ግርምት ፈጥሮብኛል ጴንጤ ማለት በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምኑ ክርስቲያን ናቸው አሉን እኔም ገርሞኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ካመኑማ ክርስቲያን ናቸው ማለት ነው ብሎን በጴንጤ ኬዝ ስጠን ከጊዜ በኃላ ማን እንደነገራቸው አናውቅም የጴንጤ አገልጋዮች ቤታችን መተው ሁልጊዜ ቅዳሜ ማታ ጉባኤ አለ ብለው ወስዱን እኔ እርጉዝ ነበርኩ ወራቴ ቀርቦ ነበር በመኪና ይዘውን ሄዱ ከዛ ኖርማል ግቢ ነው አንድ ትልቅ ቤት እንደ ቤተክርስቲያን መስሎኝ በስመአብ ብየ ስንገባ ምንም ስዕለአድኖ የለ ባዶ ቤት ሴቶቹ በቁምጣ በሱሪ ነጠላ የላቸውም ግራ ገባን ሴቱ ወንዱ አንድ ላይ ውሃ እየጠጡ ኩሽና አጠገባቸው አለ ሆ እኔ ደግሞ ማዕተቤን ገጭ አድርጌ ደረቴላይ የመዝሙር መፅሐፍ ይዤ የሄድኩኝ እንደ አደኩበት ስንበት ትምህርት መስሎኝ ሀሀሀሀ በቃ ይህ ነው እምነታቸው ወደ ቤት እሄዳለሁ ብየ ስነሳ ሃበሾች ነበሩ ተረጋጊ ብለው አስቀመጡኝ ተጀመረ ሁካታና ጩኽት ብቻ ያለቅሳሉ ይንፈራገጣሉ እኔም ሳይገባኝ እነሱ የሚያደርጉትን አይቼ በማላውቀው ቋንቋ እየተዘመረ ሁኔታቸው ልቤን ነክቶኝ አለቀስኩኝ ግን ጥያቄ ሁኖብኛል ለምን አይናቸው ይጨፍናሉ ለምን ቅዱሳንን አይጠሩም ለምን ነጠላ የላቸውም ለምን•• የሚሉ ብዙ ጥያቄ ያ ቀን አለፈ ደግሜ አልሄድኩም እኔም ወንድ ልጅ ወለድኩኝ በወሩ ገና ክርስትና ሳልነሳ ስዎቹ መጡ ይዘውን ሄዱ እንደለመዱት ተንጫጩ ሲጨርሱ ፖስተሩ ወደ እኛ መጣና ህፃኑን ባለቤቴንና እኔን እጁን ጫነ አይቼ ስለማላውቅ ግራ ገባኝ አብራን ያለችው ጓደኛየ ጴንጤ ናት መደናገጤን አይታ ሊፀልይላችሁ ነው ብላኝ እኔም በውስጤ ከምን ጉድ ነው ያመጣሽኝ እመቤቴ እያልኩኝ ገርሞኝ እጁን ጩኖ አይኑን ጨፍኖ በህፃኑ ላይ ለፈለፈበት እኔና ባለቤቴ በቋንቋችን ቀስ ብለን አባታችን ሆይ አልን ወደላይ ቀና ብለን አይናችን ሳንጨፍን ስዎቹ የምንወድቅ መስሏቸው አይናቸው ከእኛ ላይ ነው ወፍ የለም ወሬያቸው ሁሉ ኢየሱስ ብቻ ግራ ገባኝ ያሳደገኝ ስንብት ትምህርት በህሊናየ መጣብኝ ሆዴ ባባ የምድር ሲኦል ያለሁ መስለኝ ብቻ ያ ቀን አለፈቤት ከገባን በኃላ ውስጤ ስላም አጣ ጥያቄ ሆነብኝ ህፃኑ የሌለ ፀባይ አመጣ ማልቀስ ነው እያለ ክርስትና ተነሳን ህፃኑ 1አመት ከ3ወር እስከሚሆነው ማታ ሲሆን ይጥለው ጀመር ይተኩሳል 1አመት ከ7ና8 ወር ሲሆን ማማ መጣብኝ ይኼው በሩ ጋ ቆመ ደግሞ ያስፈራል ና እያለኝ ነው ማለት ጀመረ . ደረቅ ሆድ ቁረጠት ስቃይ እኛ ምንም አልሆንም ልጃችን ተስቃየ ደግመን አልሄድንም ከቸርቻቸው ከዛ ግራ ሲገባኝ ዝም ብየ ዩትብ ገብቼ ጴንጤ ማለት ምንድን ነው ብየ ማሰስ ጀመርኩ ምንም አልመጣልኝም እመቤቴ ግራ ገባኝ ፍችው ምን ጉድ ነው ብየ አሁንም የእነሱ ዘፈን ብቻ ነው ከዛ የመናፍቃን ሴራ ብየ ስፈልግ እንደ አጋጣሚ የአባ ግርማ vcd 9 እንደ አሁኑበደንብ ባይስማም ስማሁት በቁሜ ስልኩን ለቀቁት ጭራሽ. እመቤቴን አንወድም ሃስተኛውን ክርስቶስን የምናምን ሲል መንፈሱ ኡኡኡኡ አልኩኝ ከስዕሏ ፊት ለካ ለዚህ ነበር ልቤ የሚረበሸው በህሊናየ የማትጠፊ በህልሜ የወርቅ ሞስብ የተሽከመች ሴት ስማያዊ ቀሚስ የለበስች አፋፍ ላይ ሁኜ ነይ ውጭ ይህ ቤትሽ አይደለም ብላኝ እጇን ይዛ አወጣችኝ በወቅቱ አልገባኝም አሁን ገባኝ እያልኩኝ አለቀስኩኝ ተመስገን ያሳደግሽኝ ኪዳነምህረት እያልኩኝ በዩሉኝታ ሃይማኖቴን ክጄ ነበር እኛ ስንጠፋባቸው እነሱ ቤታችን መምጣት ሲጀምሩ ምነው እመቤቴ አልኳት እግር አበዙ አንድ ቀን የአባ ግርማን እያየሁ በራሱ የአባ ዮሐንስ መጣልኝ ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ስለሞን የሚል መዝሙር እንዴት ደስ ይላል ብየ ቻናሉን ስብስክራይቭ አድርጌ መከታተል ጀመርኩና ስልክ ቁጥር አለና ደወልኩላቸው የዛሬ አምስት ወይ ስድስት አመት ይሆናል እሳቸው አነሱልኝና ልክ እንደ ንስሐ እያለቀስኩኝ ይህን ሁሉ ነገርኳቸው በሉ ንስሐ ግቡ ወዳችሁ አይደለም በይሉኝታ ነው አይለመዳችሁ ማንም ነገር ሳታጣሩ እሽ አትበሉ ብለው ከዚች ቀን በኃላ ማንም መናፍቅ አይመጣባችሁም እኔ በጾሎት አሳስባለሁ አሉኝ እኔም አልገባኝም እሽ ብየ የህፃኑን የክርስትና ስሙን ስጥቻቸው ደረቅ ቁርጠት እንደሚያመው ተስቃየ.ብየ ነግሪያቸው አይዟችሁ እኔ ደካማ ነኝ ልጄ ታናሽ ደካማ ነኝ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ብለው አቤት ትህትና አይ እንዴት ያሉ አባት ናቸው ከዛ ልክ በሶስተኛ ቀኑ ህፃን በሄዱ ትልቅ ጥቁር ድንጋይ የሚያክል ወጣለት ከዛ በኃላ አይደለም ሆዱን ጉንፋን ይዞት አያውቅም እነዛ መናፍቃኖቹም እንዳሉት ስድስት አመታቸው ቤታችን መጥተው አያውቁም አንዷ የዛሬ አመት መንገድ ላይ አግኝታኝ ለምንድን ነው ከእናንተ ቤት ልመጣ ሳስብ ልቤ ይታወካል ያቃጥለኛል ብዙ ጊዜም ከእናንተ ቤት ልመጣ አስቤ አልፌ ሌላ ስፈር እሄዳለሁ ምንድን ነው ግራ ገባኝ አለችኝ ተሎ ትዝ ያለኝ ከዚህ በኃላ አይመጡባችሁም ያሉኝ አባ ዮሐንስ ኪዳነምህረት እየረዳችን መሆኑን አስቤ ምንም ሳልመልስላት ቤቴ መጥቼ አለቀስኩኝ በደስታ ይህን ያህል ከባድ ነው በይሉኝታ ነው ይህ ኩሉ ችግር ብዙዎች የኦርቶዶስ ልጆች ከዚህ ጴንጤ ሁነዋል ጭራሽ ፖስተር የሆኑ ሃበሾች አሉ እግዚኦ ነው እኛም ለሁሉም ንስሐ ገባን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አሁንም በተለይ በገንዘብ ዙሪያ ምንም አልተወኝም እስጣለሁ አይመለስልኝም እኔም ስጡኝ አልልም እነሱም አስበው አይስጡ
Yena melikam gin yigodashal wuda
@@afomiyatube3638 ውይ ገጠመኝሽ ያስተምራል በርቺ እኔም የሰረሁበትን ለመቀበል ፀሎት አድርጌ ነዉ በጣም እፈራለሁ አፌ ይያያዛል ስጡኝ ስል ይገርመኛል ምን ላድርግ
@@afomiyatube3638 እኔም ገንዘብ ላይ እንዳንቺ ነኝ እየቸገረኝ እየፈለኩት አልጠይቅም ሰው ትርፍ ሲወስዱብኝ ባለማወቅም ይሁን በማወቅ አልናገርም ቅጥል እያልኩ አልፋለሁ ያንቺ መልካምነትም አለበት እኔ ከድሮው ትንሽ ተሻሽያለሁ አሁንም ግን አለብኝ እግዚአብሔር ይፍታልን
በጣም ይገርማል!!!
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ብዙ ትምህርት ተምረናል በጣም እናመሠግናለን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችየዛሬው ገጠመኝ ደግሞ በስመአብ በጣምእሚገርም ነው አስተማሪም ነው እኔ ተምሬበታለሁ ይሄ ይሉኝታ እሚባል ነገር የሁላችንም ችግር ነውበይሉኝታ ምክንያት ሳይፈልጉ የተጎድ ብዙ ሰዎችአሉ እኔ ለምሳሌ ማዳሜን ደመዎዜን ስጭኝ ለማለት በስት መከራ ነው እየተቀጠቀጥኩ ነበረ እንዳውም አንዳንዴ ዝም ሲሉኝ አለቅስ ነበር ይሉኝተኝነት ከባድነው እኔም አውቃለሁ ለቤተሰቦቿ ብላ የማትፈልገውን ሰው ያገባች እና ሀይማኖቷን የቀየረች ልጅ አለች በቤተሰብ ምክንያት ማለት ነው
ውዶቼ ተባረኩ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ ፀልዩልኝ ቤተሰቦቼ ሀይማኖታቸውን ከቀየሩ 10አመት ሆናቸው ወደቀድሞ ሀይማኖታቸው ይመለሱ ዘንድ ፀልዬልኝ
እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ ወደሆነው ተዋህዶይምራቸው❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይሄ ይሉንታ የሚሉት ነገር እኔጋም አለን እየጎዳኝ ነው ከዛሬ ጀምሮ አስተካክለላው እንኳን እግዚአብሔር ወደቤቱ መለሳቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እኔ በይሉኝታ ነበር እስከ ዛሬ የደረስኩት ምሳሌ ጓደኛዬ አንድ ሀሳብ ካመጣችልኝ እሽ ነው የምላት ባይመቸኝም እንኳን ምክንያቱም እንዳትከፋብኝ እያልኩ ፍቅረኛዬንም እንደዚሁ የሆነ ነገር እናድርግ ካለኝ እሺ እለው ነበር ግን ካሁን በሗላ የማይሆን ላለማድረግ ወስኛለሁ አመሰግናለሁ ደስ የሚል ትምህርት ወስጄበታለሁ ይህን የመሰለ ትምህርት ስላቀረብክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን🙏 እንደምን ሰነበታቹ ውድ እህት እና ወንድሞቼ ይሄንን ገጠመኝ ከማዳመጤ በፊት እንዳረሳው በመጀመርያ ያየውትን ህልም ላጋራቹ። ዛሬ መምህሬን የነብሴን መጋቢ መምህር ተስፍዬ አበራን በህልሜ አገኘዋቸው ያኔ ከወገብ በላይ እራቁቴን(እርቃኔን) ነበርኩኝ እንጀራ የሚሸጥበት ቤት ይመስለኛል በዛጋ ሳልፍ ድምፅህን ሰማውት እያስተማርክ ነበር ድምፅህን የሰማውት እናም እንዴ መምህር ብዬ ደስ ብሎኝ እየፈለኩት እዚሁ አገኘሁት ብዬ እየሮጥኩኝ ልገባ ስሞክር አንዲት በእድሜያቸው ገፍ ያሉ አሮጊት አትገቢም አይነት ፊት አሳዩኝ እኔም መምህሬ ጋር አትገቢም ብሎ ማን ሊከለክለኝ በሚመስል አይነት እይታ አይቼአቸው ዘው ብዬ ገባው እና መምህር ተስፍዬ መምህርዬ ስልህ አቤት አልከኝ ከዛ ልክ ለመናገር ስሞክር አንደበቴ ተዘጋ ምንም ማውራት አልቻልኩኝም በገጠመኝ ላይ እሰማሀለው እናም ዲያቢሎስ ነው እንዳልናገር አንደበቴን የዘጋው ብዬ እጅግ ተናደድኩኝ ንዴቱም ሀሳቡም በልቤ ነው እናም በእጄ እስኪርቢቶ ስጡኝ ሀሳቤን እንድፅፍ ምልክት በጄ አሳየው ነገር ግን ያንን ምልክት እንዳሳየው እጄ እንዳይፅፍ እንዳይሰራ ሆኖ ተቆላለፈ የሚገርመው ልክ የእንጨት ሚዶ ነበር የሚመስለው ምልክቱ ሳይሆን የእጄ መልክ አቆላለፉም ቅርፁም ይቀያየር ነበር እኔም እንዴ እያልኩኝ በመደነቅ እየው ምልክቱን እልካለው ግን ደንገጥ ያልክ መሰለኝ በልቤ ያኔ ምን አሰብኩኝ ውይ በቃ የደነገጠው ከወገብ በላይ እርቃኗን ስለሆነች ነው ብሎ ነው ምናልባትም እብድ መስዬው ይሆናል ብዬ አሰብኩኝ። ነገር ግን መምህሬ አንተም ልክ እንደኔ ሆነክ ነበር የታየከኝ አንተም ከላይ ምንም አይነት ልብስ አለበስክም ነበር ኦ ብቻ ይገርማል መምህሬ ውዝግብ ብያለው በኋላ ግን ቀና ብዬ በደንብ ሳይክ ለብሰክ ነበርከዛ እጄ ላይ ያለው የተቆላለፈው እጄ ወይም ምልክቱ አንዴ በሀይል ይሽከረከር ጀመር እናም ከመሬት አንድ ትልቅ የዝምብ አይነት መልክ ያለው እባብ ከየት እንደመጣ አላውቅም አጠገቤ ይሽከረከር ጀመር እናም ከእጄ ላይ ይመስለኛል የሆነ ነገር ስቦ ወሰደና ልክ እንደተነፍ ፊኛ ትልቅ ሆኖ በመሽከርከር ይተነፍስ ጀመር ያንን የሚያክል እባብ ትንሽዬ እና ነጭ ሆነ ምንድነው መምህሬ ይሄ ነገር ብዬ ስጠይቅህ የሆነ መልስ መልሰህልኛል ግን እርግጠኛ ባለመሆኔ ልለፈው መሰለኝ ግን ይቅርታ በጣም የቤተሰብ (ከቤተሰብ የመጣ)የምትለዋን ብቻ አስታውሳታለው ከዛ ያንን ትንሽዬ የሆነን እባብ በቆንጨራ ይመስለኛል ቆረጥከው ነገር ግን የተቆረጠው ቁራጭ ወደኔ ላይ እየወጣ ያስቸግረኝ ጀመር እንዴ ተቆርጦም አይሞትም ብዬ በጣም ተናደድኩኝ። እናም ከዛ ወጣው ወደ ውጪ ስወጣ የመሸ ይመስለኛል አንድ የማላውቀው ሱቅ አጠገብ ፍራሽ አገኘው እና ጋደም ለማለት ወሰንኩኝ ብዙ ሰዎች ተሰብሰበዋል ትንሽ ጋደም እንዳልኩኝ አጠገቤ አንድ ግዙፍ ጥቁር ሰውዬ መቶ ይተናኮለኝ ጀመር ሰዎቹ ያዩታል ግን ምንም አይሉትም በልቤ እርዳታ እፈልጋለው ነገር ግን እያዩት ዝም ይሉታል ሊደፍረኝ ይታገለኛል ትግሉ በህልሜ ቢሆንም የእውነት ልክ በውን የሚሆን ያክል ይሰማኝ ነበር ሳየው መልኩ ወንድ ነው ድምፁ ግን ሲያወራኝ የሴት ነው እንዳይስመኝ አፌን በእጄ ጥብቅ አድርጌ ይዤው ነበር ከምር ግን ትግሉ ከባድ ነበር😢መምህሬ እኔ በሂወቴ እንደዚህ አይነት ህልም አይቼ አላውቅም ከዛ እየታገለ የሚለምነኝ ይመስለኛል በማርያም አለኝ ልክ ስሟን ሲጠራት ልቤ ውስጥ በማርያም ተወኝ በይው የሚል ስሜት መጣብኝ እና እንደው ተወኝ በቅድስት ድንግል ማርያም ስለው(ልክ እንዳልኩት ነቃው) መምህሬ የሚጠቅም ሆኖ ባይሰማኝም እንዲቀለኝ ለመናገር ወይም ለመፃፍ ወሰንኩኝ ሁሌ ትምህርትክን ገጠመኞችን እከታተላለው አንድ ቀን ግን አስተያየት እና የተማርኩትንም ሆነ ለውጤን አላጋራዋቹም ነበር ምናልባትም የስራ ጫና ስላለብኝ ይሆናል ወይም የሆነ የሚያሰንፈኝ እንዳልመሰክር የሚያደርገኝ ሀይል አለ ለዛሬ ይሄንን ካልኩኝ እንዳይበዛባቹ ልተወው ልክ መምህሬን(የዩቱብ ቻናሉን)እንዳገኘውት የትኛውን ት/ት ሳዳምጥ ምን እንደተፈጠረ ቀጥዬ እፅፍላቹዋለው መምህሬ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥክ🙏 ከኔ የበረታቹ እህት ወንድሞቼ መምህሬ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ ብላቹ የስደት እህታቹ ሲበዛ እኔ ደካማ ነኝ
እግዚእብሔር ከንቺ ጋር ይሁን፣እመቤቴ ከንቺ ጋር ናት፡፡
ወለተ ዮሐንስ ቅዱስ ሜካኤል ይረዳሽ ይጠብቅሽ ፀልይ በርች እኔም ገጠመኙን እከታተላልሁ ለመመስከር አስባለሁ ከዮቱብ ስሉክን ወስጀ ብደዉል ስልክ ሊስራልኝ አልቸልምበህልሚ ይየሁት ትልቅ የስብሰባ አዳራሽ ይመስላል ቀይ ቀይ ወንበር ነዉ አንዲት ሴት ነጭ ፈርጀ 50አመት ዕድሜ ይላት ትመስላልችእኔ ከዳራሽ ለመዉጣት በሩን ሁለት በሮች አሉት እነሱን አመለከታለሁ ለመዉጣት ስሞክር ምንገዴን ትዘጋብኝልችሚስጥራችነን ለታወጣ ነው እይልች ምንገዴን እየዘጋች ከንቅልፊተነሳሁትላንንት እራሱ ከምሽቱ 2 ስዓት ነው ደጋግሚ ስደውል ስልኩ ትክክል አደልሽም ቢዚ ነው አልስራልኝ አል ተስፋ አልቁርጥም ተረኪን ገጠመኝን እነገራለሁ ስውች ይማሩበታልእግዚአብሔር ይመስገን ከደርስብኝ ችግር የደርስልኝ እግዚአብሔር ይበልጣልስልክ ቁጥራ 05 44526645 ዱባይ ም/ር ተስፋዮ ከገጠመኝህ ብዙ ተምራበታልሁ ላገኝህ በስልክ ላወራህ እፈልጋለሁ ከላይ ቁጥራን አስቀምጫለሁ ኢሞ ዋትሳብ ሁለቱን እጠቀማልሁ ባለህ ስህት ምልክት ምነልባት ተሳስች ከሆነ አልስራልኝ ይለው ቁጥርህን ብታስቀምጥልኝ እጠይቃለሁ እግዚአብር ፈቃዱ ይሆንልኝ
እውነት ነው መምህር በይሉኝታ ብዙ ነገሬን ተቀምቻለሁ የእውነት አስተማሪ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
መምህራችን ቃልህይወት ያስማልን በእውነት በጣም ጠቃሚነው እኔም በውልታ ተጎድቻለሁ። አሁን ግን እንድጠነቀቅ አድሪጎኛል
እግዚአብሔር ይመስገን. እኔም. በይሉኝታ. ተጎድቻለሁ. ዉይይይ. በጸሎታችሁ አስቡኝ. እህተ ማርያም በሉና. መምህር.
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እሰይ እዴት ደስ ይላል ሁሉም መቁረባቸው ለኛም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ይህ ቤተሰብ በጣም እድለኟች ናቸው እግዚአብሔር ከቤቱ አይለያቸው ለኔም ቤተሰብ የዚህ ክብር ያበቃን ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን በጸሎታችሁ አስቡኝ አጸደ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አስተማሪ ገጠመኝ ነው ይሄ የኔ ታርክ ነው በይሉምታ ብዙ ነገሮቼን አጥቻለሁ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር አድስ ሰው አድርጎኛል
የዛሬው ገጠመኝስ በእውነት በጣም አስለቀስ እኔን ለስደት የዳረገኝ በይሉኝታ እንደ ትዕዛዝ ቆጥረው እራሴን አሳልፌ ለሚ ጎዳኝ ነገርም ተዳረኩኝ እናም ተስፋ ቆርጨ ከሀገሬ ወጣሁ አሁንም በይሉኝታ በምግብና በስራ እራሴን እየጎዳ ሁት ነው ምን ይሆን መፍትሄው ውይ እናት አባት ማጣት እንዴት ይጎዳል
አይዞሽ ውዴ ፈተና ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ
@@afomiyatube3638 አሜን እህቴ አመሰግናለሁ የአንችም ገጠመኝ በጣም ያስተምራል የየዋህነትሽ ፈተና ከባድ ቢሆንም እንኳን እግዚአብሔር ከፈተና አወጣሽ የእኛም ልፋት እግዚአብሔር ይመልከተው
አይዞኝ 😘እኽት አለም እት አለሞ እግዚአብሔር ይርዳሽ
አይዞኝ ማር
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር መሃሪ እና ይቅር ባይ ነው ስሙን የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ፣ መምህራችን የሱንቱ ሂወት ቀይርሃል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ እኔ ህዌቴ ዝብረርቅ ያለና ራሴን ማላውቅ ብዩኑንታ የተሸነፍኩን ሰው ነበርኩኝ ያንተ ትምህርት ማዳመት ከጀመርኩኝ እለት ጀምሮ ማነቴ ኣገኘሁኝ ህወቴን እንደብርሃን በራ። የናታችን የድግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን፣ በስደት ኣለም ያለነው ለንስሃ ሞት ያብቃን ኣሜን ፣
እና አንዴት ነኛ የተነገረኩት ያስጨንቀኛል ቤተስበቹ ጋር አጣለቱኛል እግዚብሔር ይመስገን ,አሁን ሰለክህ አስቀመጥልኛ መምህር 👏👏
መምህር እናመሰግናለን ይሉኝታ የብዙዎችን ህይወት የመሰቃቀለ ነው በጸሎት አስቡኝ ይሄን ሰሞን እያመመኝ ነው አስካለ ማርያም ብላችሁ
መምህር ቃለ እይወት ያሰማልን ተባረክ በፀሉትክ አሰበኝ አሰካለ ማርያም
በእውነት የኔም ቸግር ነው እራሴዬን አሰላፌዬ ሰጥቼዬ መምህር ተሰፋዬ አበራ ይሉታ በጣም የሚገርም ነው እግዜያብሄር ይጠብቀን እውነት የኤቴዬጰያኖቼ ቸግር ነው ማሰተዎልን ያድልን
ሐይለ ገብረኤል ጸልዩሊኝ
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በይሉኝታ ምክንያት አልኮል የጀመርኩበት አጋጣሚና ከጎረቤት ጋደኛዬ በመንገድ ሽኝት ምክንያት የመናፍቃን ቸርች የገባሁበት ጊዜ ነበር በይሉኝታ የማልፈልጋቸዉን ብዙ ነገር ያደረኩበት ጊዜ በጣም ብዙ ነው ይሔ የአብዛኛዎቻችን ችግር ነው ግን ከመናፍስት አንፃር አናይም ብዙ ዎቻችን አናዉቀዉም በይሉኝታ አብዛኛዎቻችን ጥሩ ያልሆነ መንገድ ተጉዘናል ይሔ የማይካድ እዉነት ነው
አሜን አሜን አሜንእግዚእብሔር ይመሰገንመምህርች ለዚች ቀን ያድርሰንቤተሰብች በፀሎት አሰቧኝቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋውንያብዛልክ ሰለማይነገር ስጦታው የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰገንይሆን በእውነት እግዚእብሔር የሁልችንም ታሪክ የቀይርሁልችንም ማሰታዋሎን ያሰጥንወለተ እየሱስ ነኝ ይሉኝታበጠም የከበድል እኔ ዛሬም ህይዉትተመሳቅሎል ግን ዛሬም እዚወንነኝ አለኝ የሚልው ሁሎ አሰጠቱኝል😭😭
ይሉኝታ ተፅእኖ አሳድሮብኝ ያውቃል። ከዚህ በኋላ ግን ነቅቻለሁ አመሰግናለሁ መምህሬ ዘመንህ ይባረክ!!
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen zemaramalaykitneyasemamalen 💚💚💚
ቃለህወት ያሰማለን ዉድ የመምህር ተሰፋየ ተማርዎች በቀደም ትንሽየ መኪና እንግዛለት ብየ ነበር እናም አረሳሁትም ሰዎች እስከሚጠራቀሙ ነዉ ምክንያቱም እስካሁን ፍቃደኛ የሁኑ 223 ናቸዉና ስለዚህ ሌሎችም ፍቃደኛ ሁነዉ እስኪመጡ ድረስ እየጠበኩ ነዉ ብዙ ሁነን ከተስማማን በሃላ መምህር ተስፋየን ፍቃዱን እንይቃለን ከዛም አካዉንቱን ይልክልናል ከዛም ያቅማችንን እናስገባልን ነገር ግን አሁን እሺ ያለኝ ልጆች223 ብቻ ናቸዉና ስለዚህ በደንብ ይጠራቀም እናተም እህት ወንድሞች በኮመንት ለሎች አካፍሉ
የት ነው የተሰባሰባችሁት
@@T27-r2x ባለፈዉ በኮመንት ላይክ አድርጉኝ ፍቃደኛ የሆናቹሁ ብየ ነበረ ከዛም 223 ሰዎች ላይክ አድርገዉኝ ሀሳቡም ደስ እንዳላቸዉ እየገለፁልኝ ነዉ እናም ወደ 500 እስከ ሚሆን እየጠበቅን ነዉ
@@aynalemageze8592በ WhatsApp ግሩፕ ከፍቶ ሊንኩ ቢቀመጥ እና እዛ ብንሰባሰብ
@@T27-r2x እንዳልሽዉም ጥሩ ነዉ ግን ስልካችንን እንዴት እንለዋወጣለን እዚህጋ ስልካችን መፃፍ አይከብድም በፈይስ ብክ ጥሩ ነበር
@@aynalemageze8592 እሱ ነው እንደውም የሚሻለው ፣ልክ ነሽ
በጌታ እኔም ከባድ ይሉኝታ አለብኝ የኔ ይሉኝታ ብናገር ወይም ይህን ባደርግ ሰው ምን ይለኛል ብዬ ከራሴ ይልቅ ለሰው እጨነቃለሁ መናገር ያለብኝን ነገር እንኳን ሳልናገር አልፋለሁ. ግን ቢጎዳኝም አንዳንዴ ደግሞ ይጠቅማል ግን ጉዳቱ መዝኖብኛል ይባስ ብሎ ከድሮ የባሰ አይናፋርነት መጣብኝ. ይገርማል በእያንዳንዱ ገጠመኝ እራሴን ያላገኘሁበት የለም. እድሜ ከጤናጋር ያድልልን መምህራችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋውን ክብሩን ያድልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በአሉታ ብዙ ተጎድተናል እግዚብሔር አምላክ ይባርክሀ
መምህር ይህ የኔ ችግር ነው ሁሉም ነገር አለ ከኔ ላይ
መምህር ይህ እኔው ራሴን አገኘሁት ከዚ ገጠመኝ ሃይማኖቴን ግን አላሰነካሁም ድንግልናየን ኑሮየነ ትዳሬን ሁሉ ነገር ግን እግዚአብሔር ይመሰገን በሥጋ ወደሙን በድንገት እግዚአብሔር ባለው ሳይገባኝ አክብሮኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ከዛሬ 8ዓመት በፊት ሸክፎኛል ተመስገን አንተን የመሰለ ወንድም መካሪ መምህር ግርማን የመሰለ አባት የሰጠን!!!🤲🤲🤲
እግዚኣብሔር ይመስገን መጨሩሻዊ ስያምር ይሉኝታ የኣብዛኞቻችን በተለይ የኢትዮጵያውን ፀባያችን ነው ግን ምን እንደምያስከትልልን ኣናስተውለውም እንጅ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን
መምህር በእዉነት ይሉታ ይህን ያህል ጎጂ ከሆነ ብዙወቻችን ተጎተናል በየዋህነትም በትዳርም በቤተሰብም አረ ስቱ ፈጣሪ ይቅር ይበለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን እማፍቅር ትጠብቅልን እዉነት እያንድ አንዱ ገጠመኝ ዉስጥ የኔ ሂወት አለበት የዛሬዉ ገጠመኝ የኔ ነዉአወ እኔ በጣም ይሉይታ አለብኝ በጣም ተጎድቻለሁ አሁንም እየተጎዳሁ ነዉ 😥ምንም ነገር ማንንም እሺ እንጂ እንቢ ማለት አላዉቅበትም😥 ከነ ቤተሰቦቸም እህ እና ከቤተሰብ የመጣ ነዉ😥በጰሎት አትርሱኝ እህት ወንድሞቸ ስርጉተ ስላሴ ብላችሁ
እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህር ሠላምህ ይብዛልን አድምጨ እመለሳለሁ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁዉዶችዬ
መምህር እኔ ከባድ የይሉንታ ባህሪ ነበረብኝ: በጣም ኣስቸጋሪ እና የማልወደው ፀባዬ ነው:: በዚህም የተነሳ ከማይሆኑ ጏደኞች ጋር ገጥሜ ብዙ ደስ የማይል ነገሮችን ኣድርጊያለሁ:: ገና ለገና ሰው እንዳላስቀይም እያልኩ ማለት ነው:: ግን ኣሁን እየጠነከርኩ እና ቆራጥ እየሆንኩ መጥቻለሁ:: በርግጥ በእግዚአብሔር ቸርነት እና ጥበቃ የከፋ ነገር ኣልደረሰብኝም:: ግን ባጠቃላይ እኛ ኢትዮጵያውያን በይሉንታ ትንሽ እንጠቃለን::
መምህር እንኳን ሰላም ምጣክ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እሺ እሺ እሺ እያልኩኝ በጣም ነው የተጎዳውት እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ግን ያንተን ትምህርት መስማት ስጀምር ሕይወት ተለወጠ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ይሉኝታ በጣም ከባድ ነው እሺ በማለት የእግዚአብሔር መንገድ አፈረስኩኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ወደኔ መጣ እኔ ስሸሸው እሱ ግን አልተውኝም አሁን ከአለማዊ ነገር ወጣው እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆን ከቲንሽ ወረት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ገባለው የክርስቶስን ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን እንድ ቀበል በፀሎት አሰቡኝ እህት ወንድሞቼ አስካለ ማርያም
ቃለ ሕይውትን ያስማልን ወንድማችን በሚገርም ሁኔታ በእያንዳንዱ ገጠመኝ ዉስጥ እኔን እስከ ቤተሴቤ አገኘዋለሁ ገጠመኞቹ ሲያልቁ በጣም ዉስጤን ይከፋዋል የሚቀጥለዉን እስክትለቅ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ በእዉነት በጣም ይገርማል የመቃብር አፈሩ አንድርብ ደርሶብናል መተት አሁንም ድረስ አልጠፋም ብቻ ገጠመኞችህን አለማመን አይቻልም እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ አንድ ቀንም የእኔን ታሪክ የእግዚአብሔርንም ሥራ ትመሰክርልኝ ይሆናል በስመ አብ በይሉኝታማ እንዳልነሳ ሁነን ተንኮታኩተናል ብዙ ነገር አጥቻለሁ እግዚአብሔር ግን ጥሎ አልጣለኝም እንጅ ብቻ በጸሎታቹህ አስቡኝ ያዉ ፈተናዉን ታዉቁታላቹህ #ገብረማርያም እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ከዉስጥም ከዉጭም ያሉትን ጠላቶቻቸዉን ከእግራቸዉ በታች ያስገዛልን ሠላሙን ያዉርድልን !
በእወነት ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእደሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እኔም ይሉኝታ አለብኝ ማለቴ በራሴ አልተማመን ይሄ ጥሩ ካሉሽ ይሄ ጥሩ አይደለም ካሉኝ እሽ ነው በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ፀጋዉን ያብዛልህ እነርሡን እግዚአብሔር መጨረሻቸዉን ያሳምርላቸዉ
እንኳን ደህና መጣህ መምህርችን ፅጋውን ያብዛልህ እኔ ልብዙ አመታት ብሉመታ ኑራልሁ ሳስታወስው ያመኛል ይክብዳል ብአንተ ትምህርት ብማዳመጥ ብመማረ እየተስተካክለልኝ ነው አመስገናልሁ
መምህር በእውነት ቃለህወት ያሰማልን ብዙ ተማርኩበት እኔ በይሉታ በጣም ተጎድቻለሁ በተለይ በገንዘብ አሁግን እግዚአብሔርይመስገን መገሱታስሮአል በአባ ታች እድለኛሆኛ አግቻቸው ግን በታምትጋት ይፈልጋለ ውጌው ከባትነው እረእባካችሁ መምህር ሻቂት እምትባል መፍታወራለች የሚኳኤልለትነው የፈነዳችሁ ዛሬም ተናገረች እና ግራተጋባሁ አቻልክመልስልኝ አለበለዛ አባን እጠብቃለሁ
እግዚአብሔር የመስገን መ ምህርራችን ኤፍታህ /ተከፍት
ሠላም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች የሠይጣን ሴራው በጣም አደገኛ ነው እኔ የማሪያም ቀን የቅዱስ ሚካኤል ቀን የባል ወልድ ቀን የቅዱስ ገብርኤል ቀን በጣም ነበር የሚፈትነኝ ለካ አጅሬው በቃ ይህ ሀይማኖት ልከሰ አደለም ቅዱሳን መላእክት አያድኑም በዬ እንድጠራጠር ሁሉ አድረጓኛል አይገርምም ግን ገጠመኙን ስሰማ እህ አልኩኝ ገባኝ ሀይል የግዚአብሄር ነው
ያሰተማረን የመከረን ቸሩ አምላካችን አማኑኤል ይመሰገን ቃለህወትን ያሰማልን ወንድማችን እኔም ብዙም ባይሆን ትንሽ ይሎይታ አለብኝ አሁን ግን እደበፈቱ አደለሁም እግዚአብሔር ይመሰገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ ይሉኝታ ነበረብኝ ግን ሰውን የማክበርና ላለማስቀየም የሚደረግ ነበር ሚመስለኝ እናቴም ብዙ ግዜ ይሉኝታ ይኑርሽ ትል ነበር እሳም ከዚህ አንፃር ተረድታው ነው ሚመስለኝ አሁን ግን ሁሉንም ነገር ባግባቡ ነው ምጠቀመው ስላስተማርከን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣክ መምህር
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እዉነት ይሉታ የመናፍስት ስራ ይኖርበታል ብዬ አለስብም ነበር ብዙ ተምሬእበት አለሁኝ ከዚህ ቤተሰብ ታሪክ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕወትያስማልን ምህምራችን እድሜናጤና ይስጥልን
አሜን እግዚአብሄር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
እንኳን ሰላም መጣህ መምሕር ሁልጊዜ እጠብቅ ነበር ይህ ችግር ያለባቸው ሰዘች ገጠመኝ እደምታቀረብልን ተስፋ አደርግ ነበር እኔም በይሉኝታ ብዙ ነገር አጥቻለው እስቲ ሰምቼ እመለሳለሁ
ስላም ላንተ ይሁን መምህር ይሉኝታ እኔን በጣም ነው የተጫወተብኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመነህን ያርዘመዉ የስንቱን ህይወት እንደቀየረ
የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በአንተ ላይ አድሮ ስንት ነፍስ መንገዳችን አገኘች መምህር በእድሜና ጤናዉን ከነ ቤተሰቦችህ ያድልልን የይሉኝታ ነገር እኔንም ሂወቴን አበላሽቶ ሲበቃ ለስደት ያደረገኝ ነው የጨዋነት ይመስለኝ ነበር ደሞ ስፈራ መገር እንኳን አላቅበትም ትብትትብ ነው የምለዉ እግዚአብሔር ይገሰፅልኝ
በፀሎታችዉ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ይሉታ የኔም ችግር ነዉ እባክህ በፀሌት አስበኝ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት እኔም በጣም ዮልዮታ ያጠቃኛል በዮልታ ግን በጣም እየተጎዳሁ ነው ዛሪ ግን መፈስ መሆኑን አወኩት ሁሉንም ነገር እሽ የምል ልጅ ነኝ ግን የሜጎዳ መሆኑን አሁን ነው ያወኩት በዛ ላይ ደሞ ሁሉንም ነገር በውስጥ አምቆ መያዝ የሜባል ነገር አለብኝ ከማወራ ዝምታን እመርጣለሁ በዜህ የተነሳ ብዙ ፈተናወች ደርሰውብኛል
መምህር እንኳን ደህናመጣህ በእየለቱ አደስ ነገር አደስ ትምህርት እድሜ ይርዘም ጥሩተሞክሮ ከመርጥምክር ጋር በማቅረብህ ደስተንኛነኝ ገና እንማራለን
ቃለህይውት፣ያሰማልን፣እኔ፣በጣም፣ተጎዳቻለው፣በዮልታ፣እንድሜ፣በሙሉ፣በስደት፣አለቀ፣ትምሪበታለው፣አሁን፣መምህር፣እናመሰግናለን፣ጌታ፣ይጠብቅክ።
ወገኖቼ የዛሪው ሶስት ሳምንት እጄን እሞኛል ፀልዩልኝ ብዬ ነበርና ፣ እግዛብሄር ይመስገን አሁን ድህና ሆኛለው በፀሎት ያሰባቹኝ ሁሉ በሰማይ ቤት እሱ ያስባቹ ፣
አግዚአብሆር የመሥገን አካንም ተሻለሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሻለሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ቸሻለሽ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተሻለሽ
amen amen amen
መዝሙረ ዳዊት Psalms 22፡(23)።
የዳዊት፡መዝሙር።
1፤እግዚአብሔር፡እረኛዬ፡ነው፥የሚያሳጣኝም፡የለም።
2፤በለመለመ፡መስክ፡ያሳድረኛል፤በዕረፍት፡ውሃ፡ዘንድ፡ይመራኛል።
3፤ነፍሴን፡መለሳት፥ስለ፡ስሙም፡በጽድቅ፡መንገድ፡መራኝ።
4፤በሞት፡ጥላ፡መካከል፡እንኳ፡ብኼድ፡አንተ፡ከእኔ፡ጋራ፡ነኽና፥ክፉን፡አልፈራም፤በትርኽና፡ምርኵዝኽ፡
እነርሱ፡ያጸናኑኛል።
5፤በፊቴ፡ገበታን፡አዘጋጀኽልኝ፡በጠላቶቼ፡ፊት፡ለፊት፡ራሴን፡በዘይት፡ቀባኽ፥ጽዋዬም፡የተረፈ፡ነው።
6፤ቸርነትኽና፡ምሕረትኽ፡በሕይወቴ፡ዘመን፡ዅሉ፡ይከተሉኛል፥በእግዚአብሔርም፡ቤት፡ለዘለዓለም፡
እኖራለኹ።
አሜን ለዘላለም በቤቱ ያኑረን
አሜን አሜን አሜን
አሜን ያኑረን እደሀፆታችን ሳይሆን እደቸርነቱ
ቃለ ህወት ያሰማልን እህታችን አሜን ንንን ያኑረን
አሜን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ❤
ይሄ ይሉኝታ በጣም ሰውን ይጎዳል በእውነት እኔም ሰው ምን ይለኛል በማለት የሰዎችን ፍላጎት ብቻ ለማድረግ ፍላጎት ሳይኖረኝ ብዙ ተጎድቻለሁ በእውነት ይሄ ነገር እኔም አጋጥሞኛል ብዙ ነገር አጥቻለሁ ከገንዘብም ከምንም አልፎ አካሌን እስከ ማጣት ሁላ ደርሻለሁ መምህር ከዚህ ትምህርት ብዙ ነገር ተምሬያለሁ የምታቀርበው ገጠመኝ ሁሉ እያንዳንዳችን ህይወት ላይ ያለ ነገር ነው መንፈስ መሆኑን ባለማወቅ ብዙ ተጎድተናል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጠላታችንን አውቀነዋል ላንተም ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን፫
መምህራችን እንኳን መጡልን እኔ ከዚህ ገጠመኝ ቡዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልን
እኔንም በፆለታችሁ አስቡኝ ሁለተ ሰንበት ነኝ አረብ ሀገር ነዉ የምኖረዉ ሀገሬ ገብቸ ለንስሀሞት እንዳበቃ ፀልዩልኝ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር መቼም መደጋገም አይሁንብኝ እንጂ በአንተ ጸጋ እየቀናሁ ነው ምን ያህል ሰውን እየቀየርክ የተረጋጋ ህይወት መኖር እንደጀመሩ ስመለከት ጸገውን ያብዛልህ ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ ብቻ ነው የምለው
awo ke ene jemro bezu sew eyetelewete new memhrye ye melake menkrat memher germa fire fetari tegawen yabzalhe...
AMEN (3)
መምህርዬ በጣም እናመሰግናለን የሁላችንም ታሪክ ነዉ
ኤፍታህ ተከፈች በለኝ ያህዌ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ በጣም ጠቃሚ ገጠመኝ ነው ወድማችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
_ቃል ህይወት የሰመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልካ እግዚአብሔር ኣምላኽ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ💖💖💖_
ቃል ህይውት ያስማልን መምህረ እድም ጤና ይስጥልን👏👏👏👏👏
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማል መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ገጠመኙን ሰምቼ ሀሳብ እሰጣለሁ እራሴን እፈትሻለሁ መምህር ይሉኝታ የለብኝም ግን በፈጣጣው ነው እምጋፈጠው 50% ይቀበሉታል 50% አይቀበሉትም ግን ሰው ምን ይለኛል ብዬ አልጨነቅም የሚጎዳን ነገር ግን ማስታወል አለብን ብዙ ሰው የሰራበትን ደመወዙን ለመቀበል እራሱ የሚፈራ አለ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ የሂወት ገጠመኝ ነው
ጎበዝ ሶሊያና እህቴ
እውነት ነው ሶሊየ እኔ በይሉኝታ ጌታን ተቀበይ ስባል እሽ ነው ያልኩት ልክ እንዳልሆነ እያወኩ ነው ለጓደኞች ብር ሰጥቸ ግን መቀበል እፈራለሁ።
@@atimengstie2719 አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
Tekekele soliyana ena yelota bexame yaxeqanale beteleye bedemozema teyewe kalesexune zemenewe melewe mene bichegerene alexeyeqeme bere abedera erasu asebewe kalemelesulene zemenewe melewe yelota bexame yegudale
@@tshayetogu149 egzabiher yerdan kebadi new kelale nageir yemslnail enjiy kebadi new
ኤፍታህ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ከድያብሎሰ እሰራት ይፈታአን ኑ እንደኔ በመምህር ትምህርት የተለወጣችሁ በጉጉት የምትጠብቁት ኑ እንለወጥ እንሰገድ እንፁሙ እንፀልይ እንማር ።
ይሂ ገጠመኝ የኔም ነው በይሉታ ብዙ ነገር ሆኛለሁ አሁንም አለቀቀኝም ለሰው ብየ የማላምንበትን ነገር አደርጋለሁ በሃይማኖት ሳይቀር በርግጥ በሃይማኖቴ በኩል አልደራደርም አሁን እድሜ ለመምራት ተስፋዬ አበራ!!! ሊለውንም በስግደት ይለቃል ከዚህ በኃላ ማንም አይሸወድም።
እግዚኣብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህረየ በስላሴ ስም እንዲህም አለ ቃል ሂወት ያስማልን ይህን ስምተን እንድንማርበት ስለ ፈቀዳችእግዚኣብሔር ያክብርልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐💐💐
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን🙏የእግዚአብሔር ልጆች ገባ ገባ በሉ ላይክ ማድረጉን ደግሞ አትርሱ🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የሰመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልካ እግዚአብሔር ኣምላኸ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
መምህር በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔም ወደራሴ እየተመለስኩ ነው
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋዉ ያብዛልህ የኔ አባት
በይሉኝታ በጣም ተጎድቻለዉ የህወቴ ንሮ ትቸ ለማን እየነሩኩ እንዳለሁ ጠፋኝ አሁን ኣረብ ሃገር ነዉ ያለሁት ሰትያዉ ብር ኣትሰጠኝም ነጌ ነጌ ትለኛለች እሽ ችግር የለዉም እያልኩ 5ወረ ሞላ እዴ ትሰጠኛለች ሰለለላት ነዉ እያሉኩ ዝም እላለሁ እህቴ በጣም ትቆጠኛለች ብሩ ያስፈልገኝል ብለሽ ንገርያት እኔም እሽ ስይነግራት አሁን የለኝም ኣለችን ብየ እነግራት አለሁ እኔ ኮ ግሪም የምለኝ ነገር ልነግራት ብየሀይጀ ከፍትዋ ነዉ ምመለሰዉ ምን ብየ ልነግራቹ ብዙ ነዉ ብስልክ የምዳዋወለዉ ፊቅረኛ አለኝ በጣም ኣፈቅሪሻለዉ ካላንች ሞኖሪ ኣልችል አለኝ ብዙ የፈቅር ቃላቶች ተናገረና እኔም በጣም ነዉ ማከብረዉ እንጅ ኣልወደዉም ግን እሽ አልኩት በይሉኝታ ብዙ ብዙ ኣያልቅም የኔ ማለት ነዉ እባካቹ በፆሎታቹ ኣስቡን ሁላቹ ወገነቼ ወለተ ፃድቃን እያላቹ ከዝህ ህወት እንድ ወጣ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን
በሰላም መጣህ የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑ
አብረን እንማማር እና እንለወጥ 😍💚💛❤️
ሰሙ ሰሙ ሲሰሙ ሰሙ ሙሴ ሙሴ ሰሙ ሙሴ ሳሱ ሙስና ሳሙ ሙሴ ሙሴ ሙሴ ሙሴ ሙስሊም ሙስና ሰሙ ሲሰጥ ሙሴ ሰሙ ሙሴ ሙስሊም
ሰሙ ሙሴ ሙሴ ሰሙ ሙሴ ሙሙሙሙሙሙሜ
አው የነብሳችን ምገብ
ቀና ላረግክ ቀን አለው እግዝአብሔር ለውሉም እግዝአብሔር ይመስገን ከማት ወደይወት ስለመለሳቹው ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለእወት ይሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ አሜንንንን 💚💛❤️
መምህር ኮሮና ይዞኝ በናፈቆት ሳልሰማ የቆየዉትን ሁሉ እየሰማዉ ነዉ በዉነት መምህር እድሜ ይስጦት ሰላሞት ይብዛ ከነቤተሶቦ
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ብዙ እየተማርን እየተለወጥን ነው እግዚአብሔር ከጎንህ ይቁምልህ እኛም እንጠንክር ወገን የመምህራችን ልፋት እና ድካም ውጤታማ እናድርገው
ሰላማችሁ ይብዛ የመምህር ተስፍዬ ልጆች እንዴት ናችሁ በፀሎት አሱቡን እኛ ሰፈር ሸዋ ብዙ ሰዉ ሞታል ብዙ ቤት ተቃጥላል ሕፃናት እናቶች አልቀዋል አሁን በሰቀቀን ላይ ናቸው ብዙዎች ቤታቸውን ዘግተዋል ኦ ጌታ ሆይ እራራልን
እዉነት ነዉ መምህር ይሉምታ የሚጎዳዉ ይበልጣል እኔ የደረሰብኝ በዙ ችግር አለኝ ገንዘብ ዉስደዉ አይመልሱም ጭራሽ ሰደበዉኝ ነዉ የምመጣዉ በጣም ይሉምታ ይጎዳል የደረሰበት ነዉየሚገባዉ
መምህራችን እንኳን ደህና መጡ እየጠበኩ ነበር
ቃለ ህይወት ያሰማልን
መንፈስን ለሚያድስ መዝሙርህ ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን🙏🙏🙏ግሩም ትምህርት ነው ለካ ይሉኝታም መንፈስ ነው ለራስ ዋጋ አለመስጠት ከባድ ነው
Wowwwwwww በጣም ነው ደስ የሚለው ሁሉም በመቁረባቸው እግዚአብሔር አምላክ ምንም አይሳነውም እኛንም ለስገ ደሙ ፈጣሪ ያብቃን ቤተሰቦቼ አሜን በአሉ
አሜን እግዚአብሔር ያብቃን
አሜንንንን
እኔ እምነቴ ጠፍቶብኛል መምእር ፈጣሪ አለ ፈጣሪ ያያል ይፈርዳል ይክሳል የሚለው እምነቴ ጠፍቶ ግራ ገብቶኛል እምነቴ እዲመለስ ምን ላርግ መኖር ሰልችቶኛል ሌላ ሌላው ችግሬን ትቼ 3 ዓመት አረብ አገር ሰርቼ አስቀምጪልኝ ያልኳት የገዛ እናቴ ብሬ ካደችኝ ተመልሼ እኳን እዳሌድ ምንም ነገር የለኝ ምን እደማረግ እራሱ ማሰብ እራሱ ደክሞኛል እናንተን የሚሰማ የምታምኑት አምላክ እዳላብድ ትግስቱን እዲሰጠኝ በፀሎታችው አስቡኝ ይሄን ኮመት የምታነቡ ሁሉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን አብዝቶ ይስጦት ፈጣር
በአዉነት መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን
ኤፍታህ ተከፈት ብይ ጀመርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ዛሬ አንደኛ ነኝ የመምህር ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ
አሜን
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለካስ ዩልኝታ ሰይጣንም ያሰራል እኔ በዩሉኝታ ማደርጋቸው ነገሮች በሙሉ ቢጎዱኝም ግን ፅድቅ ነው ብየ ነበር ማሰበው ወይ መምህር እዴው ፀጋውን ብዝት ያድርግልክ ቃላት የለኝም አነቃኽን
ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን ቃለኽይወት ያሰማልን ብዙ ነገር ተምረንበታል እናመሰግናለን መ ምኽር🙏🙏🙏
መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን ትምህርቶችህ ሁሉም አስተማሪ ናቸዉ የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
እኔ ግርም የሜለኝ 1እስከ 153 የለው ታሪክ (ገጠመኝ)
የኔ ህይወት አለበት ይገርመኛል ስሰማው የሆነ ቦታ እኔ ላይ የደረሰብኝ ችግር ሰታውሩት ሰማለው ይገርመኛል ግን ዳቢሎስ እቃቃ ተጫወተብን እውነት የኔም ታሪክ ብነግርህ 24ሰዓት አይብቃህም
መምህር
ብቻ እግዚአብሔር ይጣብቅህ ለውጥከኝ
Madamet bcha waga endelelew mechem tawkiyalshi kesu ltwechi gdylal eht alem
ትክክል ነሽ ልክ እንደኔ እውነት ነው
ይህ ማለትኮ ሁሉም ሰው ሁሉንም ደካማ ህይወት ተሳትፎበታል ማለት ነው
@@memihirtesfayeabera መምህራችን እጅግ በጣም ነው ምናመሠግን በአንተ ትምህርት ብዙ አወቀናል ብዙ ተቀይረናል በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት እኛም በሠላም ለሀገራችን በቅተን ለመገናኛት ያብቃን
@@memihirtesfayeabera መምህር በፀሎትህ አስበኝ እማ ፍቅር ይዘሀለው እህተ ገብርኤል ብለህ
እግዚአብሔር ይመሰገን ።መምህር ሰላመ
ክርስቶስ ይብዛልህ። እማ ፍቅር ትጠብቅ
በርታ። በጣም ብዙ ነገር እየተማርን ነው በ
የቤቱ ሰንት ችግር አለ። ጌታ እየሱስ ኤፍታህ
ይበለን እንጂ 😢
መምህር በድጋሚ አንድ የምጠይቅህ ከገጠመኞችህ ወስጥ ካለ ብታቀርብልን በጣም ደስ ይለኛል
አንዳንድ ሰዎች ሌላ ስው አንዲያመሰግናቸው ስለነሱ ብቻ እንዲወራ ጎበዞች አንዲባሉ ራስቸውን በድለው ጎድተው ለስማቸው በለው መሰወአት የሚከፍሉ ባጠቃለይ ጥሩ ሰው አንዲባሉ የሚፈልጉ አሉ ይሄስ መንፈስ ነው ወይ የሚጫወትባቸው ይሄን በተመለከተ ገጠመኝ ካለህ ብታቀርብልን በእግዚአብሄር ስም እጠይቃለሁ
በዚህ ጉዳይ ገጠመኝ የለኝም ግን ይህ ፀባይ የመንፈስ ነው የሚያስብለው ጥሩ የሚያደርጉ ሰዎች በደጋፊዎቻቸው ሙገሳ ሲወዱቁ የሚፈጠር ፀባይ ነው
አመሰግናለሁ መምህር ጸጋውን ያብዛልሀ
መምህር መልካም ትምህርት ይሄ የኔ ነው ካለበተክርስቲያን ሰዉ ቤት ሀልገባም ሕግዛብሄር ይስጥልን 🙏
እውነት ነው ይሉንታ ሁሉን ነገር ያሳጣሀል ግን በአንተትምህርት ሕወታችን ተቀየረ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን መምህር ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ድህና መጣክ አዳምጭ እመልሳለሁ
የእኔም ታሪክ ነው ይሉኝታ ዋጋ ያስከፍላል ይህን ኮመንት አንብቡት ትማሩበታላችሁ በጣም ይገርማል ከገንዘብ ስጥቶ ካለመቀበል አልፎ ጭራሽ ሃይማኖት እስከ መቀየር እኔንም አድርሶኛል ከመጀመሪያው ልጀምር የእኔም ችግር ይሉኝታ ያጠቃኛል በጣም ከባድ ይሉኝታ አለብኝ ከልጂነቴ ጀምሮ ማለትም ከ4ኛ ክፍል በኃላ ጀምሮ ጎልቶ የታየብኝ ፀባይ ነው የትምህርት መፅሐፍ ጠፍቶኝ ማን እንደ ወስደው እያወቁ አምጣው የእኔ ነው አልልም እከፍላለሁ እስክብሪቶ ማንኛውም ነገር ስጥቼ መልሱልኝ አልልም ከሆቴል ምግብ ስው አዞ በልቶ ሳየው ምስኪን ከሆነ ብር አልቀበልም ያሳዝኑኛል ከዛ እናቴ ትቆጣለች ለመጣው ሁሉ ጋባዥ ማን አደረገሽ ይሉኛል ዱቤ የወስዱ ስጡኝ አልላቸውም ከዛ ታናሼ ጎበዝ ናት ከስው ፊት አፋጥጣ ትቀበላቸዋለች እናቴ ለስው ብር አበድራ ሂጂና አምጭው ብላኝ ከስዎች ቤት ደርሼ እመለሳለሁ እኽ ምን አሉሽ ስትለኝ የለኝም ሳገኝ እስጥሻለሁ ብለውሻል እላታለሁ ከቀናት በኃላ ሴትዮይቱን ገበያ ላይ አግኝታት ስትጠይቃት አረ በፍፁም አልመጣችም አለቻት ገርሟት ስጠቻት ከቤት መጥታ ተቆጣችኝ መቼ ነው ልብ የምታደርጊው ለስው ስጭ ስልሽ ብቻ ትሮጫለሽ አምጭ ስልሽ አይሆንልሽም ብላኝ አዝና ዝም አለች የማይረሳኝ ጓደኞቼ ከትምህርት የጥልፍ ዲዛይን አምጡ ብለውን አጣን ሲሉኝ ማርክ ሊቀነስብን ነው ሲሉኝ ቆይ ጠብቁኝ ብየ የእናቴን የቀሚሷን ጥልፍ በመቀስ ቀድጄ ስጠኃቸው ማርክም ከተሞላላቸው በኃላ ለእናቶቻቸው ተናገረው እነሱም ለእናቴ በመናገር አስደበደቡኝ መልካም ባደረኩኝ ዋጋ እከፍላለሁ በዚህ አልማርም ቤታችን ሆቴል ስለሆነ ዘይት ሽንኩርቱ ሁሉም በብዛት ስለሚመጣ ከሌላ ሃገር ተስደው የሚመጡ ተማሪዎች ሲቸገሩ ሳይ ለትንሽ እህቴ ብር ስጥቻት እንዳትናገሪ ብየ ሽንኩርቱን ዘይቱን ትንሽ የጤፍ ዱቄት ጨው ሳይቀር አንስቼ በጓሮ ዙሬ እስጣቸዋለሁ እነሱም አንቀበልም አይሉኝም ይቀበሉኛል እኔም ልቤ ደስ ይለዋል እንደገና እህቴ ተናግራ ታስቆጣኛለች እናቴም ይች ልጂ ችግር ይኖርባት ይሆን ብላ ፀበል አስጠመቀችኝ ህክምናም ሄድኩኝ ምንም ችግር የለም ከብዙ በጥቂቱ የልጂነቴ ይህ ነው
ከዛ በስደት አለም ያው ነው ይሉኝታ ባስብኝ ይበልጥ ስደትን ሳይ እዝነቴ ጨመረ ለስው ብር ስጥቼ አይመለስልኝም እኔም ስጡኝ አልልም እነሱም እንች አይሉኝም ሁኔታውን አይቼ ተልመጥምጨ ይስጡኛል ገንዘብ ያበደርኩት ስው መንገድ ላይ ካየሁት እኔ ደንግጨ ሌላ መንገድ ቀይሬ እሄዳለሁ ልክ እኔ እንደተበደርኩ የሚገርመው ብድር ጥሎብኝ እፈራለሁ ቢቸግረኝም ስጡኝ አልልም ችግሬን እንደምንም አልፋለሁ እንጅ አስፈላጊ ቢሆንም እንኳ አልቀበልም በተቃራኒው እኔ ለስው ስጥቼ ስዎቹን ሳይ ልክ እንደ ተበዳሪ መንገድ ስብሬ እሄዳለሁ ለዛውም እግዚአብሔር ይስጥሽ አልባልም እጄን ቆርጨ ብስጥ አልመስገን ኡፍፍፍ ለዛ እኔም ከስው ብዙም አልቀርብም እንደ ቀልድ በቅንነትና በመልካምነት የተናገርኩት ይገንብኛል ወሬየ አይጥማቸውም ቁምነገር እያወራሁ እሾፋለሁ ስሚ አጣለሁ ከባለቤቴ ጀምሮ ቁምነገር እያወራሁ ቀልድና ማሾፍ ይገባል ሃሳቡን ስብስቦ የሚያዳምጠኝ አላገኝም እኔ ያልኩት ይሁን የእኔ ትክክል ነው ይሉኛል በኃላ ግን እኔ ያስብኩት ሚዛን ይደፋል አይ ነግረሽኝ ነበር እባላለሁ እኔ የምኖረው አውሮፖ ነው ለወረቀት መልካም ነው በመናፍቃን ስም ስጡ ብለውን እኔ ተወልጄ ያደኩት ስሜን ጎንደር ነው በዘመኔ ስደት እስከምወጣበት ድረስ ጴንጤ የሚባል እምነት በአይኔ አላየሁም እምነት ይሁን ምን አናውቅም እስቲል እስከአሁን በገጠሩ ክፍል አያውቁም ኦርቶዶክስ ሙስሊም ነው ያለን በብዛት ኦርቶዶክሶች ነን ለዛ ምን ጥቅም አገኛለሁ ጴንጤ ነኝ ብላቸው ስል ፖስፖርት ይስጡሻል አሉኝ ግራ ገባኝ የሚረዳኝ ስው ለእኔ ብሎ የተለያዩ ለኢንተርቪ የሚሆን መልሶች ይዞ ለእኛ ብሎ እየደከመ አሳዘነኝ ከኦርቶዶክስ ና እስልምና ውጭ ደግሞ ሃይማኖት መኖሩ ለእኔ ግርምት ፈጥሮብኛል ጴንጤ ማለት በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምኑ ክርስቲያን ናቸው አሉን እኔም ገርሞኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ካመኑማ ክርስቲያን ናቸው ማለት ነው ብሎን በጴንጤ ኬዝ ስጠን ከጊዜ በኃላ ማን እንደነገራቸው አናውቅም የጴንጤ አገልጋዮች ቤታችን መተው ሁልጊዜ ቅዳሜ ማታ ጉባኤ አለ ብለው ወስዱን እኔ እርጉዝ ነበርኩ ወራቴ ቀርቦ ነበር በመኪና ይዘውን ሄዱ ከዛ ኖርማል ግቢ ነው አንድ ትልቅ ቤት እንደ ቤተክርስቲያን መስሎኝ በስመአብ ብየ ስንገባ ምንም ስዕለአድኖ የለ ባዶ ቤት ሴቶቹ በቁምጣ በሱሪ ነጠላ የላቸውም ግራ ገባን ሴቱ ወንዱ አንድ ላይ ውሃ እየጠጡ ኩሽና አጠገባቸው አለ ሆ እኔ ደግሞ ማዕተቤን ገጭ አድርጌ ደረቴላይ የመዝሙር መፅሐፍ ይዤ የሄድኩኝ እንደ አደኩበት ስንበት ትምህርት መስሎኝ ሀሀሀሀ በቃ ይህ ነው እምነታቸው ወደ ቤት እሄዳለሁ ብየ ስነሳ ሃበሾች ነበሩ ተረጋጊ ብለው አስቀመጡኝ ተጀመረ ሁካታና ጩኽት ብቻ ያለቅሳሉ ይንፈራገጣሉ እኔም ሳይገባኝ እነሱ የሚያደርጉትን አይቼ በማላውቀው ቋንቋ እየተዘመረ ሁኔታቸው ልቤን ነክቶኝ አለቀስኩኝ ግን ጥያቄ ሁኖብኛል ለምን አይናቸው ይጨፍናሉ ለምን ቅዱሳንን አይጠሩም ለምን ነጠላ የላቸውም ለምን•• የሚሉ ብዙ ጥያቄ ያ ቀን አለፈ ደግሜ አልሄድኩም እኔም ወንድ ልጅ ወለድኩኝ በወሩ ገና ክርስትና ሳልነሳ ስዎቹ መጡ ይዘውን ሄዱ እንደለመዱት ተንጫጩ ሲጨርሱ ፖስተሩ ወደ እኛ መጣና ህፃኑን ባለቤቴንና እኔን እጁን ጫነ አይቼ ስለማላውቅ ግራ ገባኝ አብራን ያለችው ጓደኛየ ጴንጤ ናት መደናገጤን አይታ ሊፀልይላችሁ ነው ብላኝ እኔም በውስጤ ከምን ጉድ ነው ያመጣሽኝ እመቤቴ እያልኩኝ ገርሞኝ እጁን ጩኖ አይኑን ጨፍኖ በህፃኑ ላይ ለፈለፈበት እኔና ባለቤቴ በቋንቋችን ቀስ ብለን አባታችን ሆይ አልን ወደላይ ቀና ብለን አይናችን ሳንጨፍን ስዎቹ የምንወድቅ መስሏቸው አይናቸው ከእኛ ላይ ነው ወፍ የለም ወሬያቸው ሁሉ ኢየሱስ ብቻ ግራ ገባኝ ያሳደገኝ ስንብት ትምህርት በህሊናየ መጣብኝ ሆዴ ባባ የምድር ሲኦል ያለሁ መስለኝ ብቻ ያ ቀን አለፈቤት ከገባን በኃላ ውስጤ ስላም አጣ ጥያቄ ሆነብኝ ህፃኑ የሌለ ፀባይ አመጣ ማልቀስ ነው እያለ ክርስትና ተነሳን ህፃኑ 1አመት ከ3ወር እስከሚሆነው ማታ ሲሆን ይጥለው ጀመር ይተኩሳል 1አመት ከ7ና8 ወር ሲሆን ማማ መጣብኝ ይኼው በሩ ጋ ቆመ ደግሞ ያስፈራል ና እያለኝ ነው ማለት ጀመረ . ደረቅ ሆድ ቁረጠት ስቃይ እኛ ምንም አልሆንም ልጃችን ተስቃየ ደግመን አልሄድንም ከቸርቻቸው ከዛ ግራ ሲገባኝ ዝም ብየ ዩትብ ገብቼ ጴንጤ ማለት ምንድን ነው ብየ ማሰስ ጀመርኩ ምንም አልመጣልኝም እመቤቴ ግራ ገባኝ ፍችው ምን ጉድ ነው ብየ አሁንም የእነሱ ዘፈን ብቻ ነው ከዛ የመናፍቃን ሴራ ብየ ስፈልግ እንደ አጋጣሚ የአባ ግርማ vcd 9 እንደ አሁኑበደንብ ባይስማም ስማሁት በቁሜ ስልኩን ለቀቁት ጭራሽ. እመቤቴን አንወድም ሃስተኛውን ክርስቶስን የምናምን ሲል መንፈሱ ኡኡኡኡ አልኩኝ ከስዕሏ ፊት ለካ ለዚህ ነበር ልቤ የሚረበሸው በህሊናየ የማትጠፊ በህልሜ የወርቅ ሞስብ የተሽከመች ሴት ስማያዊ ቀሚስ የለበስች አፋፍ ላይ ሁኜ ነይ ውጭ ይህ ቤትሽ አይደለም ብላኝ እጇን ይዛ አወጣችኝ በወቅቱ አልገባኝም አሁን ገባኝ እያልኩኝ አለቀስኩኝ ተመስገን ያሳደግሽኝ ኪዳነምህረት እያልኩኝ በዩሉኝታ ሃይማኖቴን ክጄ ነበር እኛ ስንጠፋባቸው እነሱ ቤታችን መምጣት ሲጀምሩ ምነው እመቤቴ አልኳት እግር አበዙ አንድ ቀን የአባ ግርማን እያየሁ በራሱ የአባ ዮሐንስ መጣልኝ ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ስለሞን የሚል መዝሙር እንዴት ደስ ይላል ብየ ቻናሉን ስብስክራይቭ አድርጌ መከታተል ጀመርኩና ስልክ ቁጥር አለና ደወልኩላቸው የዛሬ አምስት ወይ ስድስት አመት ይሆናል እሳቸው አነሱልኝና ልክ እንደ ንስሐ እያለቀስኩኝ ይህን ሁሉ ነገርኳቸው በሉ ንስሐ ግቡ ወዳችሁ አይደለም በይሉኝታ ነው አይለመዳችሁ ማንም ነገር ሳታጣሩ እሽ አትበሉ ብለው ከዚች ቀን በኃላ ማንም መናፍቅ አይመጣባችሁም እኔ በጾሎት አሳስባለሁ አሉኝ እኔም አልገባኝም እሽ ብየ የህፃኑን የክርስትና ስሙን ስጥቻቸው ደረቅ ቁርጠት እንደሚያመው ተስቃየ.ብየ ነግሪያቸው አይዟችሁ እኔ ደካማ ነኝ ልጄ ታናሽ ደካማ ነኝ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ብለው አቤት ትህትና አይ እንዴት ያሉ አባት ናቸው ከዛ ልክ በሶስተኛ ቀኑ ህፃን በሄዱ ትልቅ ጥቁር ድንጋይ የሚያክል ወጣለት ከዛ በኃላ አይደለም ሆዱን ጉንፋን ይዞት አያውቅም እነዛ መናፍቃኖቹም እንዳሉት ስድስት አመታቸው ቤታችን መጥተው አያውቁም አንዷ የዛሬ አመት መንገድ ላይ አግኝታኝ ለምንድን ነው ከእናንተ ቤት ልመጣ ሳስብ ልቤ ይታወካል ያቃጥለኛል ብዙ ጊዜም ከእናንተ ቤት ልመጣ አስቤ አልፌ ሌላ ስፈር እሄዳለሁ ምንድን ነው ግራ ገባኝ አለችኝ ተሎ ትዝ ያለኝ ከዚህ በኃላ አይመጡባችሁም ያሉኝ አባ ዮሐንስ ኪዳነምህረት እየረዳችን መሆኑን አስቤ ምንም ሳልመልስላት ቤቴ መጥቼ አለቀስኩኝ በደስታ
ይህን ያህል ከባድ ነው በይሉኝታ ነው ይህ ኩሉ ችግር ብዙዎች የኦርቶዶስ ልጆች ከዚህ ጴንጤ ሁነዋል ጭራሽ ፖስተር የሆኑ ሃበሾች አሉ እግዚኦ ነው እኛም ለሁሉም ንስሐ ገባን እግዚአብሔር ይመስገን
እኔ አሁንም በተለይ በገንዘብ ዙሪያ ምንም አልተወኝም እስጣለሁ አይመለስልኝም እኔም ስጡኝ አልልም እነሱም አስበው አይስጡ
Yena melikam gin yigodashal wuda
@@afomiyatube3638 ውይ ገጠመኝሽ ያስተምራል በርቺ እኔም የሰረሁበትን ለመቀበል ፀሎት አድርጌ ነዉ በጣም እፈራለሁ አፌ ይያያዛል ስጡኝ ስል ይገርመኛል ምን ላድርግ
@@afomiyatube3638 እኔም ገንዘብ ላይ እንዳንቺ ነኝ እየቸገረኝ እየፈለኩት አልጠይቅም ሰው ትርፍ ሲወስዱብኝ ባለማወቅም ይሁን በማወቅ አልናገርም ቅጥል እያልኩ አልፋለሁ ያንቺ መልካምነትም አለበት እኔ ከድሮው ትንሽ ተሻሽያለሁ አሁንም ግን አለብኝ እግዚአብሔር ይፍታልን
በጣም ይገርማል!!!
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ብዙ ትምህርት ተምረናል በጣም እናመሠግናለን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች
የዛሬው ገጠመኝ ደግሞ በስመአብ በጣም
እሚገርም ነው አስተማሪም ነው እኔ ተምሬበታለሁ
ይሄ ይሉኝታ እሚባል ነገር የሁላችንም ችግር ነው
በይሉኝታ ምክንያት ሳይፈልጉ የተጎድ ብዙ ሰዎች
አሉ እኔ ለምሳሌ ማዳሜን ደመዎዜን ስጭኝ ለማለት
በስት መከራ ነው እየተቀጠቀጥኩ ነበረ እንዳውም
አንዳንዴ ዝም ሲሉኝ አለቅስ ነበር ይሉኝተኝነት ከባድ
ነው እኔም አውቃለሁ ለቤተሰቦቿ ብላ የማትፈልገውን ሰው ያገባች እና ሀይማኖቷን
የቀየረች ልጅ አለች በቤተሰብ ምክንያት ማለት ነው
ውዶቼ ተባረኩ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ ፀልዩልኝ ቤተሰቦቼ ሀይማኖታቸውን ከቀየሩ 10አመት ሆናቸው ወደቀድሞ ሀይማኖታቸው ይመለሱ ዘንድ ፀልዬልኝ
እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ ወደሆነው ተዋህዶይምራቸው❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይሄ ይሉንታ የሚሉት ነገር እኔጋም አለን እየጎዳኝ ነው ከዛሬ ጀምሮ አስተካክለላው እንኳን እግዚአብሔር ወደቤቱ መለሳቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እኔ በይሉኝታ ነበር እስከ ዛሬ የደረስኩት ምሳሌ ጓደኛዬ አንድ ሀሳብ ካመጣችልኝ እሽ ነው የምላት ባይመቸኝም እንኳን ምክንያቱም እንዳትከፋብኝ እያልኩ ፍቅረኛዬንም እንደዚሁ የሆነ ነገር እናድርግ ካለኝ እሺ እለው ነበር ግን ካሁን በሗላ የማይሆን ላለማድረግ ወስኛለሁ አመሰግናለሁ ደስ የሚል ትምህርት ወስጄበታለሁ ይህን የመሰለ ትምህርት ስላቀረብክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን🙏 እንደምን ሰነበታቹ ውድ እህት እና ወንድሞቼ ይሄንን ገጠመኝ ከማዳመጤ በፊት እንዳረሳው በመጀመርያ ያየውትን ህልም ላጋራቹ። ዛሬ መምህሬን የነብሴን መጋቢ መምህር ተስፍዬ አበራን በህልሜ አገኘዋቸው ያኔ ከወገብ በላይ እራቁቴን(እርቃኔን) ነበርኩኝ እንጀራ የሚሸጥበት ቤት ይመስለኛል በዛጋ ሳልፍ ድምፅህን ሰማውት እያስተማርክ ነበር ድምፅህን የሰማውት እናም እንዴ መምህር ብዬ ደስ ብሎኝ እየፈለኩት እዚሁ አገኘሁት ብዬ እየሮጥኩኝ ልገባ ስሞክር አንዲት በእድሜያቸው ገፍ ያሉ አሮጊት አትገቢም አይነት ፊት አሳዩኝ እኔም መምህሬ ጋር አትገቢም ብሎ ማን ሊከለክለኝ በሚመስል አይነት እይታ አይቼአቸው ዘው ብዬ ገባው እና መምህር ተስፍዬ መምህርዬ ስልህ አቤት አልከኝ ከዛ ልክ ለመናገር ስሞክር አንደበቴ ተዘጋ ምንም ማውራት አልቻልኩኝም በገጠመኝ ላይ እሰማሀለው እናም ዲያቢሎስ ነው እንዳልናገር አንደበቴን የዘጋው ብዬ እጅግ ተናደድኩኝ ንዴቱም ሀሳቡም በልቤ ነው እናም በእጄ እስኪርቢቶ ስጡኝ ሀሳቤን እንድፅፍ ምልክት በጄ አሳየው ነገር ግን ያንን ምልክት እንዳሳየው እጄ እንዳይፅፍ እንዳይሰራ ሆኖ ተቆላለፈ የሚገርመው ልክ የእንጨት ሚዶ ነበር የሚመስለው ምልክቱ ሳይሆን የእጄ መልክ አቆላለፉም ቅርፁም ይቀያየር ነበር እኔም እንዴ እያልኩኝ በመደነቅ እየው ምልክቱን እልካለው ግን ደንገጥ ያልክ መሰለኝ በልቤ ያኔ ምን አሰብኩኝ ውይ በቃ የደነገጠው ከወገብ በላይ እርቃኗን ስለሆነች ነው ብሎ ነው ምናልባትም እብድ መስዬው ይሆናል ብዬ አሰብኩኝ። ነገር ግን መምህሬ አንተም ልክ እንደኔ ሆነክ ነበር የታየከኝ አንተም ከላይ ምንም አይነት ልብስ አለበስክም ነበር ኦ ብቻ ይገርማል መምህሬ ውዝግብ ብያለው በኋላ ግን ቀና ብዬ በደንብ ሳይክ ለብሰክ ነበር
ከዛ እጄ ላይ ያለው የተቆላለፈው እጄ ወይም ምልክቱ አንዴ በሀይል ይሽከረከር ጀመር እናም ከመሬት አንድ ትልቅ የዝምብ አይነት መልክ ያለው እባብ ከየት እንደመጣ አላውቅም አጠገቤ ይሽከረከር ጀመር እናም ከእጄ ላይ ይመስለኛል የሆነ ነገር ስቦ ወሰደና ልክ እንደተነፍ ፊኛ ትልቅ ሆኖ በመሽከርከር ይተነፍስ ጀመር ያንን የሚያክል እባብ ትንሽዬ እና ነጭ ሆነ ምንድነው መምህሬ ይሄ ነገር ብዬ ስጠይቅህ የሆነ መልስ መልሰህልኛል ግን እርግጠኛ ባለመሆኔ ልለፈው መሰለኝ ግን ይቅርታ በጣም የቤተሰብ (ከቤተሰብ የመጣ)የምትለዋን ብቻ አስታውሳታለው ከዛ ያንን ትንሽዬ የሆነን እባብ በቆንጨራ ይመስለኛል ቆረጥከው ነገር ግን የተቆረጠው ቁራጭ ወደኔ ላይ እየወጣ ያስቸግረኝ ጀመር እንዴ ተቆርጦም አይሞትም ብዬ በጣም ተናደድኩኝ። እናም ከዛ ወጣው ወደ ውጪ ስወጣ የመሸ ይመስለኛል አንድ የማላውቀው ሱቅ አጠገብ ፍራሽ አገኘው እና ጋደም ለማለት ወሰንኩኝ ብዙ ሰዎች ተሰብሰበዋል ትንሽ ጋደም እንዳልኩኝ አጠገቤ አንድ ግዙፍ ጥቁር ሰውዬ መቶ ይተናኮለኝ ጀመር ሰዎቹ ያዩታል ግን ምንም አይሉትም በልቤ እርዳታ እፈልጋለው ነገር ግን እያዩት ዝም ይሉታል ሊደፍረኝ ይታገለኛል ትግሉ በህልሜ ቢሆንም የእውነት ልክ በውን የሚሆን ያክል ይሰማኝ ነበር ሳየው መልኩ ወንድ ነው ድምፁ ግን ሲያወራኝ የሴት ነው እንዳይስመኝ አፌን በእጄ ጥብቅ አድርጌ ይዤው ነበር ከምር ግን ትግሉ ከባድ ነበር😢መምህሬ እኔ በሂወቴ እንደዚህ አይነት ህልም አይቼ አላውቅም ከዛ እየታገለ የሚለምነኝ ይመስለኛል በማርያም አለኝ ልክ ስሟን ሲጠራት ልቤ ውስጥ በማርያም ተወኝ በይው የሚል ስሜት መጣብኝ እና እንደው ተወኝ በቅድስት ድንግል ማርያም ስለው(ልክ እንዳልኩት ነቃው)
መምህሬ የሚጠቅም ሆኖ ባይሰማኝም እንዲቀለኝ ለመናገር ወይም ለመፃፍ ወሰንኩኝ ሁሌ ትምህርትክን ገጠመኞችን እከታተላለው አንድ ቀን ግን አስተያየት እና የተማርኩትንም ሆነ ለውጤን አላጋራዋቹም ነበር ምናልባትም የስራ ጫና ስላለብኝ ይሆናል ወይም የሆነ የሚያሰንፈኝ እንዳልመሰክር የሚያደርገኝ ሀይል አለ ለዛሬ ይሄንን ካልኩኝ እንዳይበዛባቹ ልተወው ልክ መምህሬን(የዩቱብ ቻናሉን)እንዳገኘውት የትኛውን ት/ት ሳዳምጥ ምን እንደተፈጠረ ቀጥዬ እፅፍላቹዋለው መምህሬ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥክ🙏 ከኔ የበረታቹ እህት ወንድሞቼ መምህሬ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ ብላቹ የስደት እህታቹ ሲበዛ እኔ ደካማ ነኝ
እግዚእብሔር ከንቺ ጋር ይሁን፣እመቤቴ ከንቺ ጋር ናት፡፡
ወለተ ዮሐንስ ቅዱስ ሜካኤል ይረዳሽ ይጠብቅሽ ፀልይ በርች
እኔም ገጠመኙን እከታተላልሁ
ለመመስከር አስባለሁ ከዮቱብ ስሉክን ወስጀ ብደዉል ስልክ ሊስራልኝ አልቸልም
በህልሚ ይየሁት ትልቅ የስብሰባ አዳራሽ ይመስላል ቀይ ቀይ ወንበር ነዉ አንዲት ሴት ነጭ ፈርጀ 50አመት ዕድሜ ይላት ትመስላልች
እኔ ከዳራሽ ለመዉጣት በሩን ሁለት በሮች አሉት እነሱን አመለከታለሁ ለመዉጣት ስሞክር ምንገዴን ትዘጋብኝልች
ሚስጥራችነን ለታወጣ ነው እይልች ምንገዴን እየዘጋች ከንቅልፊተነሳሁ
ትላንንት እራሱ ከምሽቱ 2 ስዓት ነው ደጋግሚ ስደውል ስልኩ ትክክል አደልሽም ቢዚ ነው አልስራልኝ አል
ተስፋ አልቁርጥም ተረኪን ገጠመኝን እነገራለሁ
ስውች ይማሩበታል
እግዚአብሔር ይመስገን ከደርስብኝ ችግር የደርስልኝ እግዚአብሔር ይበልጣል
ስልክ ቁጥራ 05 44526645 ዱባይ
ም/ር ተስፋዮ ከገጠመኝህ ብዙ ተምራበታልሁ
ላገኝህ በስልክ ላወራህ እፈልጋለሁ
ከላይ ቁጥራን አስቀምጫለሁ
ኢሞ ዋትሳብ ሁለቱን እጠቀማልሁ ባለህ ስህት ምልክት ምነልባት ተሳስች ከሆነ አልስራልኝ ይለው
ቁጥርህን ብታስቀምጥልኝ እጠይቃለሁ
እግዚአብር ፈቃዱ ይሆንልኝ
እውነት ነው መምህር በይሉኝታ ብዙ ነገሬን ተቀምቻለሁ የእውነት አስተማሪ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
መምህራችን ቃልህይወት ያስማልን በእውነት በጣም ጠቃሚነው እኔም በውልታ ተጎድቻለሁ። አሁን ግን እንድጠነቀቅ አድሪጎኛል
እግዚአብሔር ይመስገን. እኔም. በይሉኝታ. ተጎድቻለሁ. ዉይይይ. በጸሎታችሁ አስቡኝ. እህተ ማርያም በሉና. መምህር.
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እሰይ እዴት ደስ ይላል ሁሉም መቁረባቸው ለኛም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ይህ ቤተሰብ በጣም እድለኟች ናቸው እግዚአብሔር ከቤቱ አይለያቸው ለኔም ቤተሰብ የዚህ ክብር ያበቃን ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን በጸሎታችሁ አስቡኝ አጸደ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አስተማሪ ገጠመኝ ነው ይሄ የኔ ታርክ ነው በይሉምታ ብዙ ነገሮቼን አጥቻለሁ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር አድስ ሰው አድርጎኛል
የዛሬው ገጠመኝስ በእውነት በጣም አስለቀስ እኔን ለስደት የዳረገኝ በይሉኝታ እንደ ትዕዛዝ ቆጥረው እራሴን አሳልፌ ለሚ ጎዳኝ ነገርም ተዳረኩኝ እናም ተስፋ ቆርጨ ከሀገሬ ወጣሁ አሁንም በይሉኝታ በምግብና በስራ እራሴን እየጎዳ ሁት ነው ምን ይሆን መፍትሄው ውይ እናት አባት ማጣት እንዴት ይጎዳል
አይዞሽ ውዴ ፈተና ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ
@@afomiyatube3638 አሜን እህቴ አመሰግናለሁ የአንችም ገጠመኝ በጣም ያስተምራል የየዋህነትሽ ፈተና ከባድ ቢሆንም እንኳን እግዚአብሔር ከፈተና አወጣሽ የእኛም ልፋት እግዚአብሔር ይመልከተው
አይዞኝ 😘እኽት አለም እት አለሞ እግዚአብሔር ይርዳሽ
አሜን
አይዞኝ ማር
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር መሃሪ እና ይቅር ባይ ነው ስሙን የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ፣ መምህራችን የሱንቱ ሂወት ቀይርሃል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ እኔ ህዌቴ ዝብረርቅ ያለና ራሴን ማላውቅ ብዩኑንታ የተሸነፍኩን ሰው ነበርኩኝ ያንተ ትምህርት ማዳመት ከጀመርኩኝ እለት ጀምሮ ማነቴ ኣገኘሁኝ ህወቴን እንደብርሃን በራ። የናታችን የድግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን፣ በስደት ኣለም ያለነው ለንስሃ ሞት ያብቃን ኣሜን ፣
እና አንዴት ነኛ የተነገረኩት ያስጨንቀኛል ቤተስበቹ ጋር አጣለቱኛል እግዚብሔር ይመስገን ,አሁን ሰለክህ አስቀመጥልኛ መምህር 👏👏
መምህር እናመሰግናለን ይሉኝታ የብዙዎችን ህይወት የመሰቃቀለ ነው በጸሎት አስቡኝ ይሄን ሰሞን እያመመኝ ነው አስካለ ማርያም ብላችሁ
መምህር ቃለ እይወት ያሰማልን ተባረክ በፀሉትክ አሰበኝ አሰካለ ማርያም
በእውነት የኔም ቸግር ነው እራሴዬን አሰላፌዬ ሰጥቼዬ መምህር ተሰፋዬ አበራ ይሉታ በጣም የሚገርም ነው እግዜያብሄር ይጠብቀን እውነት የኤቴዬጰያኖቼ ቸግር ነው ማሰተዎልን ያድልን
ሐይለ ገብረኤል ጸልዩሊኝ
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በይሉኝታ ምክንያት አልኮል የጀመርኩበት አጋጣሚና ከጎረቤት ጋደኛዬ በመንገድ ሽኝት ምክንያት የመናፍቃን ቸርች የገባሁበት ጊዜ ነበር በይሉኝታ የማልፈልጋቸዉን ብዙ ነገር ያደረኩበት ጊዜ በጣም ብዙ ነው ይሔ የአብዛኛዎቻችን ችግር ነው ግን ከመናፍስት አንፃር አናይም ብዙ ዎቻችን አናዉቀዉም በይሉኝታ አብዛኛዎቻችን ጥሩ ያልሆነ መንገድ ተጉዘናል ይሔ የማይካድ እዉነት ነው
አሜን አሜን አሜን
እግዚእብሔር ይመሰገን
መምህርች ለዚች ቀን ያድርሰን
ቤተሰብች በፀሎት አሰቧኝ
ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋውን
ያብዛልክ ሰለማይነገር ስጦታው
የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰገን
ይሆን በእውነት እግዚእብሔር
የሁልችንም ታሪክ የቀይር
ሁልችንም ማሰታዋሎን ያሰጥን
ወለተ እየሱስ ነኝ ይሉኝታ
በጠም የከበድል እኔ ዛሬም ህይዉት
ተመሳቅሎል ግን ዛሬም እዚወን
ነኝ አለኝ የሚልው ሁሎ አሰጠቱኝል😭😭
ይሉኝታ ተፅእኖ አሳድሮብኝ ያውቃል። ከዚህ በኋላ ግን ነቅቻለሁ አመሰግናለሁ መምህሬ ዘመንህ ይባረክ!!
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen zemaramalaykitneyasemamalen 💚💚💚
ቃለህወት ያሰማለን ዉድ የመምህር ተሰፋየ ተማርዎች በቀደም ትንሽየ መኪና እንግዛለት ብየ ነበር እናም አረሳሁትም ሰዎች እስከሚጠራቀሙ ነዉ ምክንያቱም እስካሁን ፍቃደኛ የሁኑ 223 ናቸዉና ስለዚህ ሌሎችም ፍቃደኛ ሁነዉ እስኪመጡ ድረስ እየጠበኩ ነዉ ብዙ ሁነን ከተስማማን በሃላ መምህር ተስፋየን ፍቃዱን እንይቃለን ከዛም አካዉንቱን ይልክልናል ከዛም ያቅማችንን እናስገባልን ነገር ግን አሁን እሺ ያለኝ ልጆች223 ብቻ ናቸዉና ስለዚህ በደንብ ይጠራቀም እናተም እህት ወንድሞች በኮመንት ለሎች አካፍሉ
የት ነው የተሰባሰባችሁት
@@T27-r2x ባለፈዉ በኮመንት ላይክ አድርጉኝ ፍቃደኛ የሆናቹሁ ብየ ነበረ ከዛም 223 ሰዎች ላይክ አድርገዉኝ ሀሳቡም ደስ እንዳላቸዉ እየገለፁልኝ ነዉ እናም ወደ 500 እስከ ሚሆን እየጠበቅን ነዉ
@@aynalemageze8592በ WhatsApp ግሩፕ ከፍቶ ሊንኩ ቢቀመጥ እና እዛ ብንሰባሰብ
@@T27-r2x እንዳልሽዉም ጥሩ ነዉ ግን ስልካችንን እንዴት እንለዋወጣለን እዚህጋ ስልካችን መፃፍ አይከብድም በፈይስ ብክ ጥሩ ነበር
@@aynalemageze8592 እሱ ነው እንደውም የሚሻለው ፣ልክ ነሽ
በጌታ እኔም ከባድ ይሉኝታ አለብኝ የኔ ይሉኝታ ብናገር ወይም ይህን ባደርግ ሰው ምን ይለኛል ብዬ ከራሴ ይልቅ ለሰው እጨነቃለሁ መናገር ያለብኝን ነገር እንኳን ሳልናገር አልፋለሁ. ግን ቢጎዳኝም አንዳንዴ ደግሞ ይጠቅማል ግን ጉዳቱ መዝኖብኛል ይባስ ብሎ ከድሮ የባሰ አይናፋርነት መጣብኝ. ይገርማል በእያንዳንዱ ገጠመኝ እራሴን ያላገኘሁበት የለም. እድሜ ከጤናጋር ያድልልን መምህራችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋውን ክብሩን ያድልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በአሉታ ብዙ ተጎድተናል እግዚብሔር አምላክ ይባርክሀ
መምህር ይህ የኔ ችግር ነው ሁሉም ነገር አለ ከኔ ላይ
መምህር ይህ እኔው ራሴን አገኘሁት ከዚ ገጠመኝ ሃይማኖቴን ግን አላሰነካሁም ድንግልናየን ኑሮየነ ትዳሬን ሁሉ ነገር ግን እግዚአብሔር ይመሰገን በሥጋ ወደሙን በድንገት እግዚአብሔር ባለው ሳይገባኝ አክብሮኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ከዛሬ 8ዓመት በፊት ሸክፎኛል ተመስገን አንተን የመሰለ ወንድም መካሪ መምህር ግርማን የመሰለ አባት የሰጠን!!!🤲🤲🤲
እግዚኣብሔር ይመስገን መጨሩሻዊ ስያምር ይሉኝታ የኣብዛኞቻችን በተለይ የኢትዮጵያውን ፀባያችን ነው ግን ምን እንደምያስከትልልን ኣናስተውለውም እንጅ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን
መምህር በእዉነት ይሉታ ይህን ያህል ጎጂ ከሆነ ብዙወቻችን ተጎተናል በየዋህነትም በትዳርም በቤተሰብም አረ ስቱ ፈጣሪ ይቅር ይበለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን እማፍቅር ትጠብቅልን እዉነት እያንድ አንዱ ገጠመኝ ዉስጥ የኔ ሂወት አለበት የዛሬዉ ገጠመኝ የኔ ነዉ
አወ እኔ በጣም ይሉይታ አለብኝ በጣም ተጎድቻለሁ አሁንም እየተጎዳሁ ነዉ 😥ምንም ነገር ማንንም እሺ እንጂ እንቢ ማለት አላዉቅበትም😥 ከነ ቤተሰቦቸም እህ
እና ከቤተሰብ የመጣ ነዉ😥
በጰሎት አትርሱኝ እህት ወንድሞቸ
ስርጉተ ስላሴ ብላችሁ
እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህር ሠላምህ ይብዛልን አድምጨ እመለሳለሁ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁዉዶችዬ
መምህር እኔ ከባድ የይሉንታ ባህሪ ነበረብኝ: በጣም ኣስቸጋሪ እና የማልወደው ፀባዬ ነው:: በዚህም የተነሳ ከማይሆኑ ጏደኞች ጋር ገጥሜ ብዙ ደስ የማይል ነገሮችን ኣድርጊያለሁ:: ገና ለገና ሰው እንዳላስቀይም እያልኩ ማለት ነው:: ግን ኣሁን እየጠነከርኩ እና ቆራጥ እየሆንኩ መጥቻለሁ:: በርግጥ በእግዚአብሔር ቸርነት እና ጥበቃ የከፋ ነገር ኣልደረሰብኝም:: ግን ባጠቃላይ እኛ ኢትዮጵያውያን በይሉንታ ትንሽ እንጠቃለን::
መምህር እንኳን ሰላም ምጣክ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እሺ እሺ እሺ እያልኩኝ በጣም ነው የተጎዳውት እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ግን ያንተን ትምህርት መስማት ስጀምር ሕይወት ተለወጠ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ይሉኝታ በጣም ከባድ ነው እሺ በማለት የእግዚአብሔር መንገድ አፈረስኩኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ወደኔ መጣ እኔ ስሸሸው እሱ ግን አልተውኝም አሁን ከአለማዊ ነገር ወጣው እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆን ከቲንሽ ወረት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ገባለው የክርስቶስን ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን እንድ ቀበል በፀሎት አሰቡኝ እህት ወንድሞቼ አስካለ ማርያም
ቃለ ሕይውትን ያስማልን ወንድማችን በሚገርም ሁኔታ በእያንዳንዱ ገጠመኝ ዉስጥ እኔን እስከ ቤተሴቤ አገኘዋለሁ ገጠመኞቹ ሲያልቁ በጣም ዉስጤን ይከፋዋል የሚቀጥለዉን እስክትለቅ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ በእዉነት በጣም ይገርማል የመቃብር አፈሩ አንድርብ ደርሶብናል መተት አሁንም ድረስ አልጠፋም ብቻ ገጠመኞችህን አለማመን አይቻልም እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ አንድ ቀንም የእኔን ታሪክ የእግዚአብሔርንም ሥራ ትመሰክርልኝ ይሆናል
በስመ አብ በይሉኝታማ እንዳልነሳ ሁነን ተንኮታኩተናል ብዙ ነገር አጥቻለሁ እግዚአብሔር ግን ጥሎ አልጣለኝም እንጅ ብቻ በጸሎታቹህ አስቡኝ ያዉ ፈተናዉን ታዉቁታላቹህ #ገብረማርያም
እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ከዉስጥም ከዉጭም ያሉትን ጠላቶቻቸዉን ከእግራቸዉ በታች ያስገዛልን ሠላሙን ያዉርድልን !
በእወነት ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእደሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እኔም ይሉኝታ አለብኝ ማለቴ በራሴ አልተማመን ይሄ ጥሩ ካሉሽ ይሄ ጥሩ አይደለም ካሉኝ እሽ ነው በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ፀጋዉን ያብዛልህ እነርሡን እግዚአብሔር መጨረሻቸዉን ያሳምርላቸዉ
እንኳን ደህና መጣህ መምህርችን ፅጋውን ያብዛልህ እኔ ልብዙ አመታት ብሉመታ ኑራልሁ ሳስታወስው ያመኛል ይክብዳል ብአንተ ትምህርት ብማዳመጥ ብመማረ እየተስተካክለልኝ ነው አመስገናልሁ
መምህር በእውነት ቃለህወት ያሰማልን ብዙ ተማርኩበት እኔ በይሉታ በጣም ተጎድቻለሁ በተለይ በገንዘብ አሁግን እግዚአብሔርይመስገን መገሱታስሮአል በአባ ታች እድለኛሆኛ አግቻቸው ግን በታምትጋት ይፈልጋለ ውጌው ከባትነው እረእባካችሁ መምህር ሻቂት እምትባል መፍታወራለች የሚኳኤልለትነው የፈነዳችሁ ዛሬም ተናገረች እና ግራተጋባሁ አቻልክመልስልኝ አለበለዛ አባን እጠብቃለሁ
እግዚአብሔር የመስገን መ ምህርራችን ኤፍታህ /ተከፍት
ሠላም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች
የሠይጣን ሴራው በጣም አደገኛ ነው እኔ የማሪያም ቀን የቅዱስ ሚካኤል ቀን የባል ወልድ ቀን የቅዱስ ገብርኤል ቀን በጣም ነበር የሚፈትነኝ ለካ አጅሬው በቃ ይህ ሀይማኖት ልከሰ አደለም ቅዱሳን መላእክት አያድኑም በዬ እንድጠራጠር ሁሉ አድረጓኛል አይገርምም ግን ገጠመኙን ስሰማ እህ አልኩኝ ገባኝ ሀይል የግዚአብሄር ነው