ወደ አላህ ሽሽት... ለምን? | ኸሚስ ምሽት | ቢስሚከ ነህያ || Khemis Mishit |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
    Copyright @MinberTV
    👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
    📍RUclips 👉 / @minbertv1
    📍Facebook👉 / minbertv
    📍Telegram👉 t.me/minbertv
    📍TikTok 👉 / minber_tv
    📍Instagram 👉 / minbertv
    📍X / Twitter 👉 / minbertv
    📍Website 👉 www.minbertv.com

Комментарии • 92

  • @abulkhlasbest572
    @abulkhlasbest572 Месяц назад +16

    ኡስታዜ በቃ ምንም አልልም አላህ በልጆችህ በቤተሰቦችህ በአጠቃላይ በሚሰራው ሁሉ አላህ ይደሰትብህ 🫶

  • @user-bi1gn4xt4r
    @user-bi1gn4xt4r Месяц назад +11

    አሰላም አለይኩም ከረፈደ ነው የከፈትኩት ኡስታዜ አላህ እድሜህን ያርዝመው ይሔ ኘሮግራም ለኔ ልዩ ነው ህይወቴን ሙሉ ቀይሮልኛል በባለቤቴ ልቤ ላይጠገን ተሰብሮ ነበር አሁን ግን በጀባሩ ተጠገንኩ አሁን የትኛውንም ነገር አቅልዬ ነው እማየው ምክንያቱም የአላህን ስሞች ህይወቴ ላይ አመጣዋለው አሁን ልቤን ታምሜ ሰርጀሪ ልሰራ ነው ዱአ አድርጉልኝ ግን አልፈራም ሰመድን ተጠግቻለው ይሔ ደግሞ ያንተ ወጤት ነው ደህና ሁኜ ከወጣሁ እጽፍላቹሀለው ወደ አሔራ ከሔድኩም ዱአ አድርጉልኝ

    • @SumyaMaru
      @SumyaMaru Месяц назад +2

      أبشري
      لاتقنطي
      منرحمتيالله
      الله يشفكي يارب

    • @fatumamohammed1689
      @fatumamohammed1689 Месяц назад +1

      አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ

    • @kedirseid4532
      @kedirseid4532 Месяц назад

      አብሽሪ ሰው ስለታመመ አይሞትም ላበአስ ኢንሻአላህ አሰአሉላሂል አዚም ረቡል አርሽ አዚም አይ የሽፊኪ አላህ የወንጀልሽ ማጠቢያ ና ወደሱ የበለጥ የምትቃረቢበት ያርግልሽ አሏሁም እሽፊ መርዷና ወመርዷል ሙስሊሚን ፊኩሊ መካን

    • @NejuHomeCookingTube-j1j
      @NejuHomeCookingTube-j1j Месяц назад

      Demirig

    • @asfd5625
      @asfd5625 Месяц назад

      አላህ ጤናሽን የተሻለ አድርጎ ይመልስልሽ ላሀውለወለቅወተ ኢላ ቢላ እና ላሰህላ ኢላ ማጀአልተሁ ሰህላ በይ የተጨነቅሽበትን ሁሉ አላህ ያግራልሽ እህቴ በድጋሜ እናግኝሻለን ኢንሻአላህ ሲሆን ያለ ዶክተር አላህ ይጠግንሽ ሀቢብቲ

  • @GrDgg
    @GrDgg Месяц назад +4

    ሚበር ቲቭ አድ ሚልይን ማስገባት አለብን እኛ ሙስሊሞች

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp Месяц назад +4

    አሰላምአለይኩም ወንድምና እህቶች አህለን ብያለሁ ወደዚህ ምርጥ የሆነ ፕሮግራም እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤

  • @user-gp2ud6ck9p
    @user-gp2ud6ck9p Месяц назад +2

    ጀዛኪላህ ኡስታዝ አለህ እደሜህን ያረዝመዉ እኛም ሰምቶ የምንጠቀም ያድረገን ያረብ

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 Месяц назад +3

    ኡስታዙና አማና ዱአ አድርጉልን ስደት ላይ ያለን እህቶችቻቹ❤❤❤❤

  • @JfuheHdgh
    @JfuheHdgh 5 дней назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ልባችንንም ያፅዳልን ያረብብብ

  • @Nebiha771
    @Nebiha771 Месяц назад +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝ በድሩ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ነዉ ደስ እሚለኝ ዳአዋዉ ሁሉ ጃዛ ካላህ ኸይር

  • @user-se3jp8mz3b
    @user-se3jp8mz3b Месяц назад

    አላህ እድሜና ጤና ይስጠልን ያርብ

  • @ayshaaysha-xt5cz
    @ayshaaysha-xt5cz 25 дней назад

    ዋሊኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ
    አላህይጠብቃችሁኡስታዝንመካአይቸሀለሁልጠራህብየእየቸኮልክሄድክአላህይጠብቅህ
    የየቲሞችንአባትኡስታዝቱርኪንሰላምብየዋለሁየተሰማኝደስታአላህነውየማዉቀዉአላህይጠብቃቸው

  • @beyanmohammed7601
    @beyanmohammed7601 Месяц назад +1

    Ilove this programme From Minber 📺 Mostly ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawaworkuGetahun
    @hawaworkuGetahun 27 дней назад

    አሚን ያረብ ኡስታዝ ❤❤❤❤

  • @saadas9954
    @saadas9954 19 дней назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወነረካትሁ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Месяц назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ ሁላቺሁንም በጣም ጣፋጭ ብሮግራም ነው ወላሂ በጉጉት ነው የምጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MhirAhmed
    @MhirAhmed 12 часов назад

    ኡስታዝን ማነው እደኔ የሚወዳቸው? ኡስታዝ መጨረሻቸሁን አላህ ያሳምረው።

  • @fetihani8811
    @fetihani8811 19 дней назад

    ያለፈኝን ስኮመክም ይሄም አለፈኝ 😢
    ኡስታዜ ስወድህ እኮ ❤ ربي يعطيك العافيه ويرزقك رزقن طيبه ❤❤❤❤❤🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Месяц назад

    ያኣሏህ ዱዓ ኣድርጉልን ኣሏህ ያስተካክለን

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 Месяц назад

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዙና
    መከባበራቹ አቀማመጣቹ ወላሂ ሁሉም ነገራቹ ማሻ አላህ እኛ እንደወደድናቹህ አላህ ይውደዳቹ ወንድሞቻችን❤❤❤

  • @user-kt8px9ht7u
    @user-kt8px9ht7u Месяц назад

    My role model ❤ustaze yène abate rejm hayate

  • @sumeyasumeya9474
    @sumeyasumeya9474 Месяц назад

    ጀዛኩምሏህ ኸይር

  • @munabryan16
    @munabryan16 Месяц назад

    مشالله جزاكم الله خيرا أللهم امين يارب 🤲

  • @HaAar-ng8bp
    @HaAar-ng8bp Месяц назад

    Jezakelahu yajema dua adrgulgn lalah blachhu benate adebet

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Месяц назад

    በትክክል ጠንካራ መጠግያ❤

  • @bilkisrashid5449
    @bilkisrashid5449 Месяц назад

    ማሻአላህ:

  • @user-gn3oy9vu8o
    @user-gn3oy9vu8o Месяц назад

    አሚንንን

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @user-wx9vc3xm8l
    @user-wx9vc3xm8l Месяц назад

    ጀዛኩሙአላህ ሁስታዝ ሁላቹሁም ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጣቹሁ

  • @user-dw5qc3ue4t
    @user-dw5qc3ue4t Месяц назад

    مشاءالله تبارك الله

  • @user-pi8ic3xx8i
    @user-pi8ic3xx8i Месяц назад

    አላህ ይጫምርላችሁ

  • @zedzed981
    @zedzed981 Месяц назад +2

    አንደኛ ነኝ🎉

  • @user-rd2tt4nc3e
    @user-rd2tt4nc3e Месяц назад

    ማሻአላህ የማይሰለች ፕሮግራም ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር 🎉

  • @UsmanMohammed-g2d
    @UsmanMohammed-g2d Месяц назад

    አሚን

  • @NewNew-pk8nw
    @NewNew-pk8nw Месяц назад

    አላህ ይጠብቃቹ

  • @KemilaAsferachew
    @KemilaAsferachew Месяц назад +1

    ኡሰታዝ አላህ ይጠብህ ድአ አድርግልኝ በነብዩ ሀገር ሆነክ በአላህ ሰም እጠይቅሀለሁ አተ የነቢ ወዳጅ

  • @user-gp4vk9eg4k
    @user-gp4vk9eg4k Месяц назад

    سبحان الله العظيم

  • @LubabaEbrahim-xi1wl
    @LubabaEbrahim-xi1wl Месяц назад

    ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @alisebo4678
    @alisebo4678 Месяц назад

    ኸረ በዲኤስ tvኑልን በአአሏህ!!

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Месяц назад +1

    አህለን ኡስታዝ

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f Месяц назад

    ኡዝታዝአሏህ❤እረጂምእድሜይስጥህ❤

  • @user-eo5ck1yl8e
    @user-eo5ck1yl8e Месяц назад +1

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @user-ic5vb4hl7s
    @user-ic5vb4hl7s Месяц назад

    አህልንወስህልን 🎉🎉

  • @sitranayeinatuanafaki2942
    @sitranayeinatuanafaki2942 Месяц назад

    Ustaze allah hayathn yarzmln..minber tube belela topicm ustazn bitakerbuln indegena

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Месяц назад

    ኣሚን ያረብ

  • @Muhamed-wollo
    @Muhamed-wollo Месяц назад

    ኡስታዝ ጀዛከላህ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Месяц назад

    ስብሀነላህ

  • @GrDgg
    @GrDgg Месяц назад

    አላሀ ይጠብቅህ ኡስታዝ በድሩ ሁሲን የሚበር ታዳሚውች አላሀ ይጠብቃቹ ያረብ

  • @fewziyasedik6681
    @fewziyasedik6681 Месяц назад

    አሚንንንንንያረብብብ

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Месяц назад

    ኣሏህ ትክክልኛ ሙስሊሞች ሙእሚኖች ያድርግን🤲

  • @mahammadshabaadircom
    @mahammadshabaadircom Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NejuHomeCookingTube-j1j
    @NejuHomeCookingTube-j1j Месяц назад

    Betam yemiwedewe pirogiram new

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp Месяц назад

    አሚን አሚን

  • @user-cw3ku7dk1u
    @user-cw3ku7dk1u Месяц назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d Месяц назад

    أهلا بكم
    أستاذ بارك الله فيك

  • @hamzafaris7504
    @hamzafaris7504 Месяц назад

    اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Месяц назад

    ኣሏህ ከኩራት ይጠብቀን

  • @GrDgg
    @GrDgg Месяц назад

    ማሻአላሀ መጅሊሱ ደስ ሲል አላሀ

  • @zeynuoda8459
    @zeynuoda8459 Месяц назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AminahAd-bn2po
    @AminahAd-bn2po Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @fewziyasedik6681
    @fewziyasedik6681 Месяц назад

    አህለንኡሰታዝ

  • @bilalmitiku2638
    @bilalmitiku2638 Месяц назад

    masha allah bedrachin ye kemis dimketachin ..ke jimma be eshk eyayenachihu new!

  • @Hikma-en6pb
    @Hikma-en6pb Месяц назад

    Minber

  • @KyrieOmar-hi6dh
    @KyrieOmar-hi6dh Месяц назад

    JZK

  • @ZeyibaSeid
    @ZeyibaSeid Месяц назад

    አሰወወ ሚበር አዘጋጆች ስለቡዳ ያዘጋጃችሁት እኔን ከቤተሰብ ከዘመድ ከእህት ከመስጊድ አስገልሎኞል በጥላቻ ትርክት ስሚ ጠፍቶ ቡዳናት ተብየማንምሰው ጋር አልገናኝ የሴት ቁርአን አስቀሪዎቸ ሳይቀሩ ፌታቸውን ተሸፈኑ እስልምና እንደዚህ ነውእንዴብየ ልቤ ወደክፍርናተመኘ እስልምናየን በጣምየምወድ ጠንቃቃ ነበርኩ ምን ትመክሩቸኞላችሁ በጣም አልቅሻለሁ😅

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Месяц назад

    ኣሏህ ይድረስልን

  • @user-ie4lj6ck1g
    @user-ie4lj6ck1g Месяц назад

    Yene wude ustaze

  • @Abdulmejid-js5if
    @Abdulmejid-js5if Месяц назад

    Huletegna❤🎉

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdulahijemal8922
    @abdulahijemal8922 Месяц назад

    ኡስታዝ አለ እንዴ ዛሬ. ኡምራ ንው አይደል

  • @emann7734
    @emann7734 Месяц назад

    አጂብ ብርድ ነው ህ

  • @berhanuahmedmehamed3140
    @berhanuahmedmehamed3140 Месяц назад

    አሰላማለይኩም ከዚህ በፊት እንዳልኩት ዛሬም እደግመዋለሁ ።አዩብ ከማሜ ጋር ቢጣመሩ ኸሚስ ምሽት ያማረ ይሆናል ብዬ አስባለሁኝ።ሁሴኖ' በጉዞ ማስታወሻ ' ላይ ቢጠነክር ጥሩ ነው እንደአስተያየት,,,

  • @NejuHomeCookingTube-j1j
    @NejuHomeCookingTube-j1j Месяц назад +2

    ቤተሰብ ደምሩኝ

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l Месяц назад

    ❤❤❤

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 Месяц назад

    ❤❤❤