ለአሜሪካ ፕሬዚዳንትነት አይመጥኑም የተባሉት አዛውንቶቹ እጩዎች- ፋና ዳሰሳ (በሳሙኤል እንዳለ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 июл 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 13

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 4 дня назад +3

    ሳሙኤል እንዳለ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 4 дня назад +4

    በትራንፕ ላይ የተደረገው ክስ በሰይጣን ልጆች የተቀነባበረ ነው ፣ ዲሞክራቶች ምድራችንን በእርኩት የሞሉ የሰይጣን ተላላኪዎች ናቸው።
    ትራምፕ በግልጽ ስለሚያጣጥላቸው አይወዱትምና በክስ ቢያዋክቡት አይገርምም

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 3 дня назад

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 4 дня назад

    ውድ ወንድማችን ድንቅ ትንተና ነው ❤ አመሰግናለው!

  • @user-bk7zz8ou1r
    @user-bk7zz8ou1r 4 дня назад

    My favorite ❤

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 4 дня назад +1

    ለዚህ ፕሮግራምና ጋዜጠኛው ትንታኔ ላይክ አድርጌያለሁ ፋና ከዚህ ውጪ ምንም አይነት ዜናም ሆነ ትንታኔ የማቅረብ ሞራል የለውም ጋዜጠኛው ግን👊

  • @user-rr7pn3xy4p
    @user-rr7pn3xy4p 3 дня назад +1

    አይ ፋና መቸ ይሆን ስለ ቤታችሁ እውነቱን የምትዘግቡ አሜሪካ ክመድረሳችሁ ብፊት

  • @abebeayalew8027
    @abebeayalew8027 4 дня назад +1

    ቆይ ከነዚህየጃጁ ሽማግሌዏች የሻለ ሰዉ አሜሪካ የላትም ማለት ነዉ አዕምሯቸዉ ማሰብ የተሳነዉ በምንም መስፈርት አሜሪካንን ለመምራት አይችሉም እነዚህ ሰዎች ከተመረጡ አለምና አሜሪካ ወደጥልቁ ይወርዳሉ በተለይ አሜሪካ ላይ ቂም የቋጠሩ ሃገራትክዳቸዉ ፈርጣማ በመሆኑቻይና ወይመ ረሰያ ጋር ጦርነት ቢጀመሩ በሰአታት ዉስጥ አሜሪካ ላይ እልቂት ለመፈፀም ቃታ ስበዉ የሚጠብቁ ሃገራት አድፍጠዉ እየጠበቁነዉ

  • @alexsojojo9897
    @alexsojojo9897 4 дня назад

    አቀራረብ ከቅላፄ በሳሙኤል እንዳለ። ❤❤❤

  • @user-te9fn9xm5n
    @user-te9fn9xm5n 4 дня назад

    huletum leamAreka aymetnum😅😅

  • @abazesrael1026
    @abazesrael1026 3 дня назад

    ሽማግሌዎቹ ሳይሆኑ የጃጁት የአሜሪካ ህግና ህዝብ ነው የጃጀው ።

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 4 дня назад

    ግዜው የሴች ዘመን ነው ። በሴቶች የምትመራ ዓለም እርግጥ መሆኑ አይቀርም!