Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከእብድ ጋር እንዴት ሰው ይወያያይ እዮባ ዘመንክ ይባረክ ጎበዝ
ዬሀዴ ተባረክ የሆዴ
እዬባ ተባረክ
በርቱልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ጴንጤዎች ግን የሆነ የዘለላቸው ክትባት አለ
የትኛውንም አልተከተቡም ። ይሄን ድንዛዜ የሚመጣው የአበል ክትባት ነው ። ጴንጤ ቤት ብቻ የሚገኝ
😅😅😅😅😂@@MeniTadesseMeniTadesse
😂😂😂😂
በርቱልን❤❤❤❤❤❤
ጌታ እንዲህ ይላችኋል ጴንጤዎች: እነሆ በቶሎ እመጣለሁ ለእያንዳንዱ እንደየ ስራው እሰጠው ዘንድ ዋጋየ ከእኔ ጋር አለ።ራዕይ 22:12
ዜድ የምትባለው መጀመሪያ ስርዐት መያዝን ተማር ግብረ ገብ የለህም
ፔንጢወች ግን ከዉቀትም ከስርአትም ነፃ ናቸዉ በስመአብ ምድነዉ ወከባ እዮባና እዮሐዴ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤❤
በጣም የሚገርመው ነገር የኦርቶዶክስ ሲሆን ድምፁን ይቅራረጣል
እዮባ የእኛ ጀግና ከነዚህ ጋር ውይይት አያስፈልግም ስርሐት ስለሌላቸው እያጭበረበሩ ማለፍ ነው የሚፈልጉት አይ መናፍቅ ከእውቀት ነፃ ምን አይነተሰ የተረበሸ ቤት ነው ቤታቸውነሰ የማያስከብሩ
ም 3 “እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን፤” ““ከወገናችንም ያሉት ደግሞ ፍሬ ቢሶች ሆነው እንዳይቀሩ፥ የግድ ስለሚያስፈልገው ነገር በመልካም ሥራ እንዲጸኑ ይማሩ።” - ቲቶ 3፥14 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ዮሐዴ ሀቀኛ❤❤❤❤የዉይይት ህግ እንኳን አያዉቁም
አይ በለጠ የመደር ወሬ ያወራል አሜተኛ ወንድሞቼ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
እንግዲህ ሐሰተኛው ክርስቶስ ሲመጣሐሰተኛው ነኝ እንደማይል ሁሉ ፕሮቴስታንቶች ልክ ዜድ የሚባለው የበግለምድ ለብሶ እንደመጣው /አባታችንን ፕሮፋይሉ አድርጎ / ጌታ በማቴ 24 ከነዚህ እንድትጠበቁ ብሎናልና ክርስቲያኖች ተጠንቀቁ።✝️✝️✝️
ም 2 ሽማግሎች፣ አሮጊቶች፣ ቆነጃጅት/ወጣት ሴቶች፣ ጎበዛዝት/ ወጣት ወንዶች ባሪያዎች/ሠራተኞች፡ ለሰው ሁሉ የተገለጠው የእግዚአብሔር ፀጋ ራሳችንን በመግዛትና በፅድቅ እንድንኖር ያስተምረናል።✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
የቲቶ መልዕክት የመዳን ትምህርት ነው፦ እምነት + ጥምቀት + መልካም ሥራ= በጸጋው ጸድቀን በዘላለም ሕይወት ተስፋ ወራሾች ነን” እባካችሁ ሶስቱንም ምዕራፎች አንብቡ!!! ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ቲቶ 3ምዕራፎች አሉት፤ ሶስቱም 1 “የማይነቀፍና የአንዲት ሚስት ባል የሚሆን፥ የሚያምኑም ልጆች ያሉት፥ ስለ መዳራትም ወይም ስለ አለመታዘዝ የማይከሰስ ማንም ቢኖር፥ ሹመው።” - ቲቶ 1፥6 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
እውነተኛ ት/ት ሲመጣ ይቆራረጣል ይሀ የማን ስራ ነው? መልሱልኘ።
ፔንጤዋች ከላይ ከላይ ብቻ ነው እንዴ ፣ እረ አንብቡ እባካችሁ።😂😂😂
ወይኔ pro ግን😭😭😭😭 ጌታ ከዚህ ይሰዉር ።ለ ጌታ ይዋሹለታል
Bettam 😢😢😢😢 wendemoche akateluachew eko
የተዋዶ ወንድሞች ያባቶቻቸው ልጆች ናቸው xrt ያለ መልስ ከመጻፍ kidus xegaw ይብዛላችሁ 🥰🥰😂
የኦርቶዶኮስ ልጆች ስትናገሩ ድምፃችሁን ያቆራሩጡታል ።
ዜድ ተብዬው ለመመኑ ያሰተማረው ሰድብ እና ትችት ሰለሆነ አሁንም በዛው እየቀጠለ ነው ለምን ወደመልሱ አይገባም ለራሱ ጥያቄው ሳይገባው ሰው መተቸት ምን አመጣው መልሰ ሲመለሰ እንኳ መቀበል የሚያቅታቸው ልብ ይሰጣችሁ እናተ ሰለመፅሀፍ ቅዱሰ ሳይሆን ሰለትችት እንዲወራ ነው የምትፈልጉት እንጂ በደንብ እየተመለሰላችሁ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ሌላው እተማረ
NB: አስተውሉ 1. ስራ የሌለው እምነት አለ 2. እምነት የሌለው ስራም አለ conclusion: ሰው ወደ እግዚአብሄር መንግስት ይገባ ዘንድ እምነት ብቻ በቃኝ ካለ ዉሸት ነው እንዲሁም ስራ ብቻ በቃኝ ቢልም ስህተትም ዉሸትም ነው ስለዚህ ሰው እንዴት ወደ እግዚአብሄር መንግስት ይገባል ? መልስ፡ እምነት + ስራ ማለትም አምኖ በመስራት ነው ይህን ህሊናህ እንዴይት መቀበል ያቅተዋል እንግዲህ ያእቆብን በምን ቋንቋ ነው ምታነቡት ወገን እያስተዋልን
please look at the word ብቻ፡ ብቻ እሚል ቃል የት እንዳመጣችሁት ፈታሪ ይወቀው በማመን ድናችኋል ማለት ማመን ብቻ በቂ ነው እንዴት ይባላል ህሊና ያለው ሰው እንዲህ አይሞኝም እውነት
ዮሐዶ እዮባ እባካችሁ ወደነኚህ የኢየሱስ ክርስቶስን ትምህርት የካዱ ጴንዎች ቤት ሁለተኛ አትምጡ; እኛን አስተምሩን‼️
የዮሐድ መቆራረጡ አናዶኛል
ጴንጤዎች በጣም የሚገርሙኝ ሁሌም አንድ አይነት ። ጫጫታ ፣ ፍርሀት ፣ ተስፋ መቁረጥ ፣ የበታችነት ያንፀባርቃሉ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
ምን የተደናቆረ ነገር ነው። መነሻው ሌላ፣ መሀል ላይ ሌላ፣ ቀጥሎ ሌላ ጉዳይ። በነዚህ ክርክሮች ላይ የተረዳሁት ነገር መ/ቅዱስን መረዳት በቂ አይደለም። የንግግር እና የክርክር እውቀት በጣም አስፈላጊ እንደሆነ ነው።
አይ መናፍቅ ሁሌ መልስ የላችውም የሚገርመው ደግሞ ኦርቶዶክስን ስትተቹ ያማል
ዜድ የሚሉትን እንከፍ ማን ነው ታውቃለህ ብሎ ገፍቶ የለቀቀው? እየተዝናናበት ይሆናል ይሄኔ! በየ አደባባዩ ጩኸት እውቀት መሠለው እንዴ?
ዜድ ያበደ ውሻ መርፌ ተወግተዋል እንደእንስሳ ነው የሚያስበው
የጴንጤ ክህደት አይን የለውም::እንካን ደስ ያላችሁ ጴንጤዎች እውር እውርን ሊመራ አይችልም የሚለውን የኢዬሱስ ቃል ተግብራችሃል ::እዮባ "ጠለዘው"😂::ሉላ የተቆራፈደ ርዕስ ነው ምታነሳው::አንዴ እምነት ትላለች አንዴ ጥምቀት አንዴ ስራ ://መፅሀፍ ቅዱስ እምነትና ስራ ሳይሆን :ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ያለ ቃል ነው ::ስለዚህ ሁሉንም ይነካል::የምናምነው መፅሀፍ ቅዱስ እንጂ ስድ ንባብ አይደለም::
አጨበርባሪዎችናችው ፕሮቴስታንቶች
አይጴንጤዋችአጋንትስጫወትባችሁንቁ😂😂😂😂😂😂😂😂
ከቁጥር 5 ቁጥር 2 አይቀድምም እንዴ? አይ z
Beli ምን ቅሞ ነው 😂😂😂
አይ ቤሊ እውቀት የለውም
በሰም አብ🙄😆
ዜድ ያንተ እየሱስ ለብቻህ መሆኑን እንዳትረሳ ? በፀጉራቹ ቁጥር ልክ እየሱስን መክተፋችሁንም አትርሳ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ከእብድ ጋር እንዴት ሰው ይወያያይ እዮባ ዘመንክ ይባረክ ጎበዝ
ዬሀዴ ተባረክ የሆዴ
እዬባ ተባረክ
በርቱልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ጴንጤዎች ግን የሆነ የዘለላቸው ክትባት አለ
የትኛውንም አልተከተቡም ። ይሄን ድንዛዜ የሚመጣው የአበል ክትባት ነው ። ጴንጤ ቤት ብቻ የሚገኝ
😅😅😅😅😂@@MeniTadesseMeniTadesse
😂😂😂😂
በርቱልን❤❤❤❤❤❤
ጌታ እንዲህ ይላችኋል ጴንጤዎች: እነሆ በቶሎ እመጣለሁ ለእያንዳንዱ እንደየ ስራው እሰጠው ዘንድ ዋጋየ ከእኔ ጋር አለ።ራዕይ 22:12
ዜድ የምትባለው መጀመሪያ ስርዐት መያዝን ተማር ግብረ ገብ የለህም
ፔንጢወች ግን ከዉቀትም ከስርአትም ነፃ ናቸዉ በስመአብ ምድነዉ ወከባ እዮባና እዮሐዴ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤❤
በጣም የሚገርመው ነገር የኦርቶዶክስ ሲሆን ድምፁን ይቅራረጣል
እዮባ የእኛ ጀግና
ከነዚህ ጋር ውይይት አያስፈልግም ስርሐት ስለሌላቸው እያጭበረበሩ ማለፍ ነው የሚፈልጉት አይ መናፍቅ ከእውቀት ነፃ ምን አይነተሰ የተረበሸ ቤት ነው ቤታቸውነሰ የማያስከብሩ
ም 3 “እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን፤” ““ከወገናችንም ያሉት ደግሞ ፍሬ ቢሶች ሆነው እንዳይቀሩ፥ የግድ ስለሚያስፈልገው ነገር በመልካም ሥራ እንዲጸኑ ይማሩ።”
- ቲቶ 3፥14 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ዮሐዴ ሀቀኛ❤❤❤❤
የዉይይት ህግ እንኳን አያዉቁም
አይ በለጠ የመደር ወሬ ያወራል አሜተኛ ወንድሞቼ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
እንግዲህ ሐሰተኛው ክርስቶስ ሲመጣሐሰተኛው ነኝ እንደማይል ሁሉ ፕሮቴስታንቶች ልክ ዜድ የሚባለው የበግለምድ ለብሶ እንደመጣው /አባታችንን ፕሮፋይሉ አድርጎ / ጌታ በማቴ 24 ከነዚህ እንድትጠበቁ ብሎናልና ክርስቲያኖች ተጠንቀቁ።✝️✝️✝️
ም 2 ሽማግሎች፣ አሮጊቶች፣ ቆነጃጅት/ወጣት ሴቶች፣ ጎበዛዝት/ ወጣት ወንዶች ባሪያዎች/ሠራተኞች፡ ለሰው ሁሉ የተገለጠው የእግዚአብሔር ፀጋ ራሳችንን በመግዛትና በፅድቅ እንድንኖር ያስተምረናል።✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
የቲቶ መልዕክት የመዳን ትምህርት ነው፦ እምነት + ጥምቀት + መልካም ሥራ= በጸጋው ጸድቀን በዘላለም ሕይወት ተስፋ ወራሾች ነን” እባካችሁ ሶስቱንም ምዕራፎች አንብቡ!!! ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ቲቶ 3ምዕራፎች አሉት፤ ሶስቱም
1 “የማይነቀፍና የአንዲት ሚስት ባል የሚሆን፥ የሚያምኑም ልጆች ያሉት፥ ስለ መዳራትም ወይም ስለ አለመታዘዝ የማይከሰስ ማንም ቢኖር፥ ሹመው።”
- ቲቶ 1፥6 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
እውነተኛ ት/ት ሲመጣ ይቆራረጣል ይሀ የማን ስራ ነው? መልሱልኘ።
ፔንጤዋች ከላይ ከላይ ብቻ ነው እንዴ ፣ እረ አንብቡ እባካችሁ።😂😂😂
ወይኔ pro ግን😭😭😭😭 ጌታ ከዚህ ይሰዉር ።ለ ጌታ ይዋሹለታል
Bettam
😢😢😢😢 wendemoche akateluachew eko
የተዋዶ ወንድሞች ያባቶቻቸው ልጆች ናቸው xrt ያለ መልስ ከመጻፍ kidus xegaw ይብዛላችሁ 🥰🥰😂
የኦርቶዶኮስ ልጆች ስትናገሩ ድምፃችሁን ያቆራሩጡታል ።
ዜድ ተብዬው ለመመኑ ያሰተማረው ሰድብ እና ትችት ሰለሆነ አሁንም በዛው እየቀጠለ ነው ለምን ወደመልሱ አይገባም ለራሱ ጥያቄው ሳይገባው ሰው መተቸት ምን አመጣው መልሰ ሲመለሰ እንኳ መቀበል የሚያቅታቸው ልብ ይሰጣችሁ እናተ ሰለመፅሀፍ ቅዱሰ ሳይሆን ሰለትችት እንዲወራ ነው የምትፈልጉት እንጂ በደንብ እየተመለሰላችሁ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ሌላው እተማረ
NB: አስተውሉ 1. ስራ የሌለው እምነት አለ 2. እምነት የሌለው ስራም አለ conclusion: ሰው ወደ እግዚአብሄር መንግስት ይገባ ዘንድ እምነት ብቻ በቃኝ ካለ ዉሸት ነው እንዲሁም ስራ ብቻ በቃኝ ቢልም ስህተትም ዉሸትም ነው ስለዚህ ሰው እንዴት ወደ እግዚአብሄር መንግስት ይገባል ?
መልስ፡ እምነት + ስራ ማለትም አምኖ በመስራት ነው ይህን ህሊናህ እንዴይት መቀበል ያቅተዋል እንግዲህ ያእቆብን በምን ቋንቋ ነው ምታነቡት ወገን እያስተዋልን