Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መዳን እሚቻለው በየሱስ ክርስቶስና ብድንግል ማርያም ብቻ ነው ክብር ልድንግል ልጂ ይሁን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን💝💐💐💐
ቁጥሩን የምታቁ ተባበሩኚ
እውነት ነው እህቴ
ለኒ አባት ልንጸልይ ይገባል አምላክ ረጅም እድሜ አንዲያድልልን አሳቸው የሚሉትን ብንሰማ የኛ መከራ ያልቅ ነበር የኢትዮጵያ ተሰፋ መምህር ግርማ
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን አቤቱ ህዝብህን አድን😭😭😭😭😭😭😭
Yet hager nw betkersetyanu
አሜን፫🙏🙏🙏
አባዬ በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን እኛም ከስደት መልስ ለደጁ ያአብቃን በእጅዎት የምንባረክ ያአደረገን የተፈውሳቸሁ እህት ወንድሞች እናት አባቶች እንኳን ደስ አላቸሁ
አመሰግናለሁ ።እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።እባታችን።እረጅምእድሜከጤና።ጋርይስጥልን።እሜን እባታችን።እባታችን።እሜንንን
አሜን
የኛ አባት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሁ አባታችን በርከትሁ ይድርሰን ፀጋውን ያብዛልሁ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ከጤና ጋር
@@sarayalew7717 እኔጃ እናት የት ቤተክርስቲያን እንደሆነ አላወኩትም አለተፃፈም
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ልዩ አባየ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ይስጣቸው
አባየ የት ነው የሚጀውስበት ቤተ ክርስቲያንኸረ የምታቁ በማርያም ንገሩን
በናታችሁ የኣባታችን የኣባግርማ ስልክ ቁጥር ታባበሩኝ
@@biritukanjenere3549አዲስ አበባ አረር ስላሴ
አባ ዘላለም ይኑሩልን የኛ መድሃኒት እየሱስ ክርስቶስ ባባታችን ላይ አድሮ ያድነናል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ 👏👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
መምህር ግርማ እባኮትን እግሬ ተፈቶ እርሶጋ እንድደርስ አመተጻድቅ ሰይፈ ሚካኤል ብለዉ ጸሎት ያድርጉልኝ እባኮትን በድንግል ማርያም ስም
subscription orthodox amanjochee dese mile channale new #ዋይዜማ_በእንተ_ቅዱስት_ሥላሴ_ለጥር_፯_ #በመዝሙረ #ማኅሌት #በመምህር #ሲራክ #አዘጋጅ ፦#በዲ/ን ሱራፊruclips.net/video/5qT1rm5WZzg/видео.htmlruclips.net/video/5qT1rm5WZzg/видео.html
Aba agelglot mestet jemeru wey
እውነት ነው መዳን በድንግል ማርያም ልጅ በእየሡስ ክርስቶሥ ብቻ ነው እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ፈውስ ላበቃቸው ወገኖቻችን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የዘመናችን ሐዋርያ በርስዎ ተጠቅሞ ሥንቱን አዳነው አምላካችን እየሡስ ክርስቶሥ ክብር ለሡ ይሁን።
Banatsh yet nachu aba gin mawek felkunga
@@kopay7639 የካ አባዶ ኮንዶምንየም መድሃኒ አለም ቤተክርስቲያን ሁል ጊዜ እሁድ ያገለግላሉ ቦታው ጣፎ አደባባይ ወርደሽ ባጃጅ የሚይዙትን ስትጠይቂ ማንም ሠው ያሳይሻል እህቴ ።
@@shameershami1017 አመሰግናለው በጣም እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏♥️
እናተ ነካአ ያረጋችዋል ልበል እየሱስ አንዴ ሠው ሲላችው አምላክነው ትላላችው ግራአ አታጋቡን
@@iftaharulislam7275 እውነት ለመናገር ነካ ያረገህ ወይም ያረገሽ አንቺ ነሽ ይህ ጤነኛ ሰው አይመስለኝም ይልቅስ ወገኖቻችሁ እየዳኑ እያያችሁ ነው ሄዳችሁ ተፈወሱ ይህን ቃላት የተናገረ ችግር ያለበት ስለሆነ ከናተ ውስጥ ካለው መንፈስ ጋር ንትርክ አስፈላጊ መስሎ አይታየኝም እራሣችሁን ፈትሹ መዳን ካልፈለጋችሁ መዳን ለሚፈልጉ ወገኖቻችሁ እንቅፋት አትሁኑ።
አባ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦት
Yeni enat
የእኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ሰጭ ነውና
ተባትክ አንች ጥሩ ልጂ ነሽ
Gobezeamanamenamen
እንባዬን አመጣሽው ንፁህ ሰው ነሽ
እኔ ሙስሊም ነኝ መምህር ግርማን በጣም ነው የምወዳቸው እስላም ክርስቲያን አይሉም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰቦችዎ ይስጦት አንድ ቀን ባገኛቸው እያልኩ የዘወትር ፀሎቴ ነው
የእሳቸው ስራ ሰውን ማዳን ነው ሰው ከዳነ እምነት ይኖራል እምነት የሚኖረው ሰው ሲኖር ነው እስላም በይ ክርስትያን ሰው ሰው ነው ስለዳኑ ደስ ይለናል
Fatari yirdesh Ehete.
@@manorebantenewkristos3837 Amen
@@emamaethiopia5992 በጣም ነው እንጂ ደስ የሚለው እኔም በስልክ ባገኛቸው ደስ ይለኛል ስልካቸውን ባውቀው አሜሪካ ተመልሰው ይመጣሉ ብለን ነበር ይሄ ሰይጣን በሽታ መጣ በምን እናግኛቸው ካወቅሽ እባክሽ ንገሪኝ አመሰግናለሁ
@@lalaside9094 የኔ ውድ ስልካቸው አንኳን የለኝም ምናልባት ልጃቸውን ሀይለመለኮትን ጠይቂው ብሱ ሊሰጥሽ ይችላል
አባታችን እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ኣባታችን በስደት ነው ያለውት በጾሎትወት ይሰቡኝ ወለተ ስላሴ
እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏እናቴ ኪዳነምህረት የናቁሽ ሁሉ እግርሽ ስር ወድቀው ይስግናሉሉ 👏👏👏👏👏እባታችን እረጅም እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን🙏🙏ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን🙏💒
አባታችን እንኮን ደና መጡልን እድሜ ጤና ይስጥልን እግዛብሄር
አቤቱ የድንግል ማሪያም ልጅ. ቸርነትህ እኮ. ብዙ ነው የኔ ጌታ. ይህን እንዳይ ስላደርክን. ተመስገን ለዘላልም. የአባየን እድሜ. እንድማቱሳላ ያርዝምልን. ኑሩልን. የኔን እድሜ ቀንሶ. ለእርሶ ይስጥዎት. ለእናንተ የደርስ ለእኛም ይድርስልን.
የእኔ አባት ሁሌም አዲስ ኑት እድሜና ጤና ይስጡት ኑሩልን ለእኛ ለደካሙቹ ለጠፋነው ፀጋውን ያብዛሎት ኪደነምህረት ሁሌም ከእርሱ ጋር ናት ።
ይህን የመሰሉ አባት ስለሰጠኸን ክብርና ምስካና ያንተ ይሁን አምላከ እስራኤል
አባታችን እንኳን ደህና መጡልንእርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
Yet new yamigalagaluti?
Yet new yalut
where is the place to be blessed
በእውነት እኔ ቃል የለኝም አባቴ በእድሜ በጤና ያኑርልን አባቴ ይፀልዩልኝ
የኪዳነ ምህረት ምስክርነት ሲያወራ አልልልልልልልልልልል በሉ የተዋህዶ ልጆች
እልልልልልልልልልልል ክብር ለናታችን🙏🙏🙏
ስልካቸውን ካወቅሺ ላኪልኝ
መምህር አባ ግርማ እንደ ኤልሳዕ የኤልያስ መንፈስ መእሮሶላይ ያለው መንፈስ ቅዱስ በኔና ቤበ ቤቴ ይደር። በስሞት ሀይል ይሁንልኝ ከመነፈስቅዱስ ጋር። አሜን አመሀ ገብርኤል ና ወለተ ስላሴ
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን በረከቱን ይድረሰን አሜን ለእህቶቻችን የደረሰ የእስራኤል አምላክ ለኔም ከቤተሰባቸ ጋር ይድረስልን አሜን 👏✝️🤲🤲❤️😭😭
አባ እኔንም በጾለትሁ አስቡኝ ያለሁት በስደት ነው እንቅ እያረገ ያስጨንቀኛል ድግል ማረያምን እየጠራሁ እዝህ ደርሻለሁ ወደፊትም እሷ አለችኝ አባ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሁ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሁ
ሁሌም የምትሳደቡ አንዳንድ ሙስሊም እህት ወንድሞች አሉ እስቲ ከዚህ ድህነት እንማር እግዚአብሔር አምላክ ለአዳም ልጆች ሁሉ ነው የሞተው
ስድብ ያባታቸው ነው
አሁን የት ነው አገልግሎታቸው
@@tihunyilma4347 ዚፍጥ
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን ይፍታ ይበሉኝ በጣም ታሚሜ ነው ያለሁት አባቴ በጸሎትዎ ግዜ ያስቡኝ ወልድ አማኒኤል
ኑሩልኝ አባቴ እምነቴን እንዳዉቃትናእነደወዳት አጥብቄም እንድይዛት ያደረጉኝ መሰቴን ያስተካከሉልኝ የዘመኔ ሐዋሪያ ሺ አመት ኑሩልኝ ቃል አጣሁኝ
አባ እግዚአብሔር አምለክ እድሜነ ጤነ ይስጦት ሌለ ምን ቃል አሌኝ😭👐ለእህት ወንድሞቼ የድርሰ አምለክ ይድርሰልን😭👏
አሏህ አትበይ አንድ እግዚአብሔር ነው ያዳነሽ ለኛ ለሀጺያተኞች የሞተው የሹክ አክሊል የደፋው ለኛ የተስቃየው መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን አሜን ያመነውም ደነናል ድነናልም
ምናባሽ አገባሽ ፈጣሪዋን አወን አላህ 1 አላህ ብቻ ነው ፈጣሪያችን ።ደንቆሮ ንገሩን ባይ። አንችና መሰሎችሽ በዘር በሀይማኖት መከፋፈል ነው ስራችሁ ጉድ እኮነው ጎበስ
@@teybamengstu269 አው አላህ አላዳናትም አንድ ጌታ እግዚአብሔር ነው ያዳናት ምነው አቃጠለሽ ካለብሽ እመኝ ትድኛለሽ
@@ayni2800 ትክክል!!!!!!
ላኢላሀ ኢለሏህየሚያድንም የሚገልም አንድ አሏህ ብቻና ብቻ ነው እሽሽሽሽሽ
@@yalfalhulum5545 የሚያድን እግዚአብሔር ነው አላህ ቢያድናትማ አትመጣም ነበር ከኦርቶዶክስ። ከብር ምስጋና ለመዳኒያለም
አባ የድንግል ማርያም ልጅ አለሁ ይበሎት
ለታመሙት ለተጨነቁት እግዚአብሔር ከእስራታቸው ይፍታቸው ይፈውሳቸው አሜን አሜን አሜን
አባ እግዚያብሔር እድሜ ይስጦት በእውነቱ በእንባ ነው የማያው ሰዎቹን ሳስብ ሥቃያቸውን በዋጋ የማይተመን የፈጣሪ ቸርነት በምን ይገለፃል በእርሶ አድሮ ህዝቦቹን ከዳቢሎስ እሥራት የፈታ ዘላለማዊ ክብር ሁሉ ለእሱ ይሁን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታ ሆይ ልጆችህ ተጨንቀናል ተይዘናል ጠፍተናል ኤፍታህ በለን😭😭😭ማዳንህን አይቻለሁ የኔ መድሀኒአለም እልልልልልልል ምን ይሳንሀል የአለም ቤዛ ክበርልኝ🙏👏
Amen
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እድሜውን እና ጸጋውን አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥሆት አባታችን በጸሎትዎ አስቡኝ አባቴ አስካለ ማርያም ብለው
እግዚአብሔር አምላክ እድሜወትን ይርዝመው እባታችን
የክርስቶስ ልዩ ስጦታችን ነዎት አባ በርከተዎ ይድርሰን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
Yet enagegnachew
ጌታ ሆይ ለኔም እስከ ቤተሰቤ ድረስልን ፈውሰን አሜን 😭😭😭
አባታችን እረጅም እዴሜ ከጤና ጋ ያድልልን አቤቱ አምላኬ የሰራዊት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለአገሬ አብቃኝና ለዚህ ቡሬኬ አብቃኝ እድን ዘንድ እርዳኝ አሜን
አረ እኔም ጋር ያለውን መተትና ሴራ ገፈው ቢያወጡልኝ እንዴት ደስ ባለኝ የእውነት?! የኔ እንኳን በገዛ ቅርብ/ቤተሰብ ሳይሆን አይቀርም የተደረገብኝ ልቤ እንደሱ ነው የሚነግረኝ ብቻ አንድ ቀን ፈጣሪ ብሎ እኝን ሰውዬ ባገኛቸው እንዴት በታደልኩኝ?! መድንዓለምና የሱ ብቻ የሆነችው የተከበረችው እናቱ እመቤቴ ማርያም ይርዱኝ🙌🏾
ደማችንን የጠጣው የክርስቶስ ደም ስሌለበት ነው መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!!
የኢየሱስ ስም ለዘላለም ክብር ምስጋና ይድረሰው በእውነት አባታችን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን ያብዛልዋት አብዝልዋት ጤናው ይስጥልን ትውልዱ እኮ የለም አቤቱ ከስራቴ እኔም መቼ ነው እምፈታውአባቴ ሁሌ በግራ መጋባት ውሥጥ ያለው ስው ነኝ ይጸልዩልኝ የጻዲቁ የአቡነ ሀብተማርያም የጻዲቁ የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከት ይደርብዎት ፡፡
እሙገርመው እየዳኑበት እየተፈወሱበት ሲሳደቡ ሚድያላይግን ስድባቸው ይሄ ሚድያ ሰለወጣ እጅ በየገዳሙ በየፀበሉ ስት አሉእግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አረገህ ሰለፈጠረከኝ
ከዳተኛናቸዉ
አትመፃደቂ እግዚአብሔር ለሚያድነው እህት
ፈጣሪእረጅም እድሜከሙሉጡናጋርይስጥልን መዳኒኣየም
እኔ እምለው እንደው ለሰው እንደዚህ መሰቃዬትን ውድቀትን ለምትመኙና ለምታደርጉ ሰዎች እግዚያብሄር አምላክ የስራችሁን ይስጣችሁ በስመአብስንቶቻችን ነን የአረብ ሎሌ ሆነን የቀረን
መምህራችን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከቶት ይደርብን
አባቴ እንኳን ደህና መጡ እሰይ እንኳን መዳናለም ማራቹ ወደ እዉነቱ ይምራቹ
የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን
አባታችን እንኳን በሠላም መጡሉንእድሜና ጤና ይሥጥልን
አድራሻቸውን የምታውቁ እባካችሁ።
እድሜ ይስጥልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ሁሌም በርሶ ደስ ይለኛል እግዚያብሄር ይመስገን
መስልሙ ክዳና ምህረት ስል እልልል በሉ ሰይጣን ይቃጠል
ሰልክ ላኩልን
እኔምለው እየዳኑበት አላህ የሚሉት ይገርመኛል በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን የኛአምላክ
በነፍስ አልዳኑም እኮ ለዛ ደሞ ማመን አለባቸው ያው እውነቱን ያውቃሉ ግን ቤተሰብ ዘመድ እያሉ ይፈራሉ እግዚአብሔር ግን ምህረቱ ለማያምኑት እንኳን የታመነ ነው ።ክብር ለስሙ ይሁን።
አባቴ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን 👏👏👏
አባታችን በርሶ አድሮ የሚፈውስ አምላክ ስሙ ይባረክ አምላክ ፈቅዶ እኔም ባገኘሆት🙏🙌
እግዚአብሔር እደሜ ይሰጦት አባት ግን ዘናጭ አጋንንት ይገርማል አቤቱ ጌታዬ ከኔ ላይ ቀንሶ እደሜ ይሰጦት ባይኔ ላዮት ሰሰትኮት እግዚአብሔር ብቻ ምን ለበሎት ወዷታለሁ በጣም
የኛ ኣባት እድሜና ጤና ይስጣችሁ፡ ናይ ኣገልግሎት ዘመንኩም ይባርክ እግዚኣብሄር።
አባታችን ሺ አመት ንሩልኝ ፀጋውን ያብዛልን ለእናንተ ይድረስ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስ ን
ፈጣሪ ይመስገን በርሶ ያደረው ፈጣሪ ስንቱን እየፈወሱ ነው ሰው ግን እርሶን ይኮንናሉ ፈጣሪ ይመስገን እረጅም እድሜ ይስጦት
እኔም በቀደም ስከትፍ መስቀል አየሁ በቲማቲሚላይ ድንቅ ነዉ አባዬ በፀሎት አስቡኝ የኔም ተዋርዶ ለምስክርነት ያብቃኝ
ያብቃሽ
ያብቃሽእህቴ
አባዬ እረጅም እድሜ እናጤና ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚክህል ነኝ
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️ በረከቶዎ ይደርብን። እናንተ የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን
❤💯💯💯💯😭 Abbatachin rajim Edeme yisitolen .Ameeeen Ameeen Ameeen
አልሀምዲላአለቺ💕💕💕ማሻአላህ
ፀጋዎት ይድረሠኝ አባቴ መምህ ግርማ ረጅም እድሜ ይሥጥዎት
አባቴ የኔስ ቀን መቼ ነው ?እመብርሀን ትጠብቅልኝ
አባቴ እድሚሁን ያርዝምልን የድንግል ማርያም ልጅ የኔ አባት ኑሮልን
እማ ፍቅር እናቴ ኪዳነምህረት አንችን የያዘ ማን ያፍራል። ክብር ምስጋና ይገባሻል!!!
ዲራማው ተሳክቶላቺሆል እደጰጤወቺ ብር እየከፈላቺሁ ሙሰሊምእያሰመሰላቺሁ የሙሰሊምነ ልብሰ እያለበሳቺሁ
@@user-ee1vp5mk6m ልቦና ይስጥሽ
እማየ ኪዳነ ምህረት አችን ያመነ የተማፀነ ከቶ ማነው ያልዳነ ማነው ያፈረ ኪዳነ ምህረት አችን ያመነ መላው ዳነ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ኪዳነ ቃላ ለኔም ስደተኛ ልጅሸ አይኔን የጋረደኝ መንፈስ ሟጥጠሸ አውጭልኝ አሜን 👏✝️🤲🤲❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አባታች እንኳን ደህና መጡልን ስደተኛ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት እህት ወንድሞቼ
አባታችን የአብርሃሙ ስላሴዎች ከኔላይ እድሜ ቀንሶ ይስጦት
መታደል ነው እኮ ማምህር ግርማን የምያገኝ የተደላ ፋጣሪ የምወደው
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህራችን መካሪያችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን
አቤት አባቴ ምነው አንድ ቀን ላይን ባበቃኝ መዳንያለም ከልብ ነው የምወዶት የማከብሮት ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ይሳካልሽ በሉኝ እስቲህ እድሜዋትን ያርዝምልኝ አባቴ !!
እግዚሔብር እድሜ ያጨምርንልን እኛንም ለፈውስ ያብቃን ለፈውስ ያብቃን
የሰው ሀጥያት ሲበዛ የአግዚአብሔር ጽድቅ በርሳቸው ተገለጠ ግን የተሠጠንን አላወቅንም ከዚ ሒዱ ከዛ ውጡ እየተባሉ በስተርጅና የሰው ፍቅር ይዟቸው ይንገላታሉ
የምወዶት አባት መምህር ግርማ እድሜና ፀጋ ይብዛሎት ኑሩልኝ
አይይይይይይይይይይ. አሁንሥ መኖር. ጠላሁ አባቴ ሽ አመት ኑሩልን. እናንተ ባትኖሩ ምን እንሆንነበር
እግዝቤር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን ❤❤❤
የስጋ ፍውስ ችግር የለውም ባታምኝም ትፈወሻለሽ በስሙ ሀይል የነፍስ ድህነት ግን በእግዛአብሔር ማመን የዘላለም ህይወት ነው እግዛአብሔር በቸርነቱ ያስብሽ
አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የኔ አባት መፅናኛዬ ናችሁ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅመ እድመ የስጥልን አሜን/3/ ሶዎ ስፈወስ እኔ እንደ ተፈወሱሁ እየመሰለኝ ነው ተመሰገነ አምላክይ🙏🙏🙏😂😂😂😂
እርሶን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአሄር ይመስገን ኧረ አባየ እኔ ሀጢያተኛነኝ እንደ ምድር አሾዋ ሀጢያቴ የበዛነው በጶለታችሁ አስቡኝ እኔ ልጃችሁ ወልደ ሰንበትነኝ
አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን የአገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ስለቴን ይሰማኝ ይሆን ቤተሰቦቼን ሰብስቤ እርሶ ጋ በመምጣት እበቃ ይሆን እፍፍፍ 💚💛❤😭😭😭😭
ኣባታችን ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም እግዚኣብሄር።
እግዚአብሔር አሁን አሁን ፀጋዎን ያብዛልዎት
በእወነት አባዬ እድሜ ከጤና ይስጠው ተዋህዶ ሃይማኖት ትኑር 👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሸምሽያዋ ለናትሽ ፈጣሪ ስለደረሰልሽ ከዚህ ፈተና ያወጣልሽ እግዝአብሔር ይመስገን
Shskuran Kidanwa Amen Amen
አባታችን በረከት ይደርብን የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ከጠናጋ ያድልልን
እየሱስ ከርሰቶሰ የደግል ማርያም ልጀ ክቡር ላንተ ይሁን አሜን አሜን አሜን
አባ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኔ በጣም ደካማ ነኝ በጸሎት አስቡኝ
አባይ ለነሱ የደረሰ ምህረቱን ለኔ ይድረሰልን
Amen amen amen
አሜንንን
Esu yerdaa😭
Wanaw yelb nsehna ydersa sely
አፈረብላ ስምህ ሙሀመዲ ያለህዉ ቅራቅቦ በታ ቱ
አባ ኑረልን አባታችን እየሱስ ሂወትነው እመኑበት ሙስሊሞች እየዳናችሁም አታምኑም አይናችሁን ግለፁ
እፁብ ድቅ ነው አባየ ሺ አመት ኑርልን
አባየ ረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጠዎትየአመ ብርሃን ልጅ መድሀንያአለም ለእኛም የድህነት ቀን ይስጠን አሜን አሜን አሜን
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
አባ እወድወታለሁ እድሜ ይስጥውት አረብ ሃገር ሁኘ እከታተሎዎታለሁ ለሷ የደረስ ለእኛም ይድረስ እኳን ጤናሽን ሰጠሽ
ላ ኢላሀ ኢለሏህ በሉ ለዘላለም ትድናላችሁ
አይዞሽ ማንም እስልምናን አይቃወምም እዝህ ዋናው ተዳቢሎስ መፈታት ብቻነው
ቃልህውይት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እግልግሎታችው ይባርክ እሜን እሜን እሜን #ሙሉ ወሉተ ሃይማኖት ነኝ ብፆሎታች አስብኝ
Hasbun Allaah wanwan wakil Abbet yenate nagar xawoyoch
ከጅን ማስለቀቅ ሀይማኖት አይደለም
@@muhammadhussien228 enante kejin miyagaba new haymanot yemtlut
@@abeloabebaw2990 ሀይማኖት ፈጣሪን በብቸኝነት መገዛት ትዛዛቱን ማክበር ነው እንጅ ጅን ማስለቀቅ ምንም ሀይማኖት የሌላቸው ሽናሻም ያስለቅቅልሀል ከሀይማኖት ያፈነገጡ ደብተራዎችም ጅንን ያሸክሙሀልም ያስለቅቁልሀልም አራባአራት እንጨት ከማምለክ አንድ ፈጣሪህን በብቸኝነት ተገዛ
@@muhammadhussien228 እናንተ ጋር እኮ መፍትሔ አጥተውና በጅን ሲስቃዩ ከርመው ነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ወደዚ መጥተው እግዚአብሔር በአባታችን ላይ አድሮ የፈወሳቸው :: እነዚህን ሁሉ ሰዎች አይቶና አዳምጦ ያለማመን መብትክ ነው። ግን ርትዕት ሐይማኖታችንን መሳደብክ ትንሽነትክን ያሳያል።
@@muhammadhussien228 ay kebt neger neh endia eski bedenb asbew esua muslim nech esachew yt awkewat new emiyasotalat silezih bedenb asbew
የኛ አባት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያባታችን በረከትና ፀጋውን ያብዛልን
አባ በፀሎት አሥብኝ እኔሥ ተሠቃዬሁ በህልሜ አየዎታለሁ ያሥብኝ በፀሎት
Eht anchim berchi turu halm new yiyeshewu
Welete birhan bileshe asibgni beselotshe ehta
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን በረከታችሁ አይለየን በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ🎚
መዳን እሚቻለው በየሱስ ክርስቶስና ብድንግል ማርያም ብቻ ነው ክብር ልድንግል ልጂ ይሁን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን💝💐💐💐
ቁጥሩን የምታቁ ተባበሩኚ
እውነት ነው እህቴ
ለኒ አባት ልንጸልይ ይገባል አምላክ ረጅም እድሜ አንዲያድልልን አሳቸው የሚሉትን ብንሰማ የኛ መከራ ያልቅ ነበር የኢትዮጵያ ተሰፋ መምህር ግርማ
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን አቤቱ ህዝብህን አድን😭😭😭😭😭😭😭
Yet hager nw betkersetyanu
አሜን፫🙏🙏🙏
አባዬ በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን እኛም ከስደት መልስ ለደጁ ያአብቃን በእጅዎት የምንባረክ ያአደረገን የተፈውሳቸሁ እህት ወንድሞች እናት አባቶች እንኳን ደስ አላቸሁ
አመሰግናለሁ ።እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።እባታችን።እረጅምእድሜከጤና።ጋርይስጥልን።እሜን እባታችን።እባታችን።እሜንንን
አሜን
የኛ አባት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሁ አባታችን በርከትሁ ይድርሰን ፀጋውን ያብዛልሁ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ከጤና ጋር
@@sarayalew7717 እኔጃ እናት የት ቤተክርስቲያን እንደሆነ አላወኩትም አለተፃፈም
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ልዩ አባየ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ይስጣቸው
አባየ የት ነው የሚጀውስበት ቤተ ክርስቲያን
ኸረ የምታቁ በማርያም ንገሩን
በናታችሁ የኣባታችን የኣባግርማ ስልክ ቁጥር ታባበሩኝ
@@biritukanjenere3549
አዲስ አበባ አረር ስላሴ
አባ ዘላለም ይኑሩልን የኛ መድሃኒት እየሱስ ክርስቶስ ባባታችን ላይ አድሮ ያድነናል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ 👏👏👏👏👏
አሜን
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
መምህር ግርማ እባኮትን እግሬ ተፈቶ እርሶጋ እንድደርስ አመተጻድቅ ሰይፈ ሚካኤል ብለዉ ጸሎት ያድርጉልኝ እባኮትን በድንግል ማርያም ስም
subscription orthodox amanjochee dese mile channale new
#ዋይዜማ_በእንተ_ቅዱስት_ሥላሴ_ለጥር_፯_ #በመዝሙረ #ማኅሌት #በመምህር #ሲራክ #አዘጋጅ ፦#በዲ/ን ሱራፊ
ruclips.net/video/5qT1rm5WZzg/видео.html
ruclips.net/video/5qT1rm5WZzg/видео.html
Aba agelglot mestet jemeru wey
እውነት ነው መዳን በድንግል ማርያም ልጅ በእየሡስ ክርስቶሥ ብቻ ነው እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ፈውስ ላበቃቸው ወገኖቻችን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የዘመናችን ሐዋርያ በርስዎ ተጠቅሞ ሥንቱን አዳነው አምላካችን እየሡስ ክርስቶሥ ክብር ለሡ ይሁን።
Banatsh yet nachu aba gin mawek felkunga
@@kopay7639 የካ አባዶ ኮንዶምንየም መድሃኒ አለም ቤተክርስቲያን ሁል ጊዜ እሁድ ያገለግላሉ ቦታው ጣፎ አደባባይ ወርደሽ ባጃጅ የሚይዙትን ስትጠይቂ ማንም ሠው ያሳይሻል እህቴ ።
@@shameershami1017 አመሰግናለው በጣም እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏♥️
እናተ ነካአ ያረጋችዋል ልበል እየሱስ አንዴ ሠው ሲላችው አምላክነው ትላላችው ግራአ አታጋቡን
@@iftaharulislam7275 እውነት ለመናገር ነካ ያረገህ ወይም ያረገሽ አንቺ ነሽ ይህ ጤነኛ ሰው አይመስለኝም ይልቅስ ወገኖቻችሁ እየዳኑ እያያችሁ ነው ሄዳችሁ ተፈወሱ ይህን ቃላት የተናገረ ችግር ያለበት ስለሆነ ከናተ ውስጥ ካለው መንፈስ ጋር ንትርክ አስፈላጊ መስሎ አይታየኝም እራሣችሁን ፈትሹ መዳን ካልፈለጋችሁ መዳን ለሚፈልጉ ወገኖቻችሁ እንቅፋት አትሁኑ።
አባ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦት
Yeni enat
የእኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ሰጭ ነውና
ተባትክ አንች ጥሩ ልጂ ነሽ
Gobezeamanamenamen
እንባዬን አመጣሽው ንፁህ ሰው ነሽ
እኔ ሙስሊም ነኝ መምህር ግርማን በጣም ነው የምወዳቸው እስላም ክርስቲያን አይሉም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰቦችዎ ይስጦት አንድ ቀን ባገኛቸው እያልኩ የዘወትር ፀሎቴ ነው
የእሳቸው ስራ ሰውን ማዳን ነው ሰው ከዳነ እምነት ይኖራል እምነት የሚኖረው ሰው ሲኖር ነው እስላም በይ ክርስትያን ሰው ሰው ነው ስለዳኑ ደስ ይለናል
Fatari yirdesh Ehete.
@@manorebantenewkristos3837 Amen
@@emamaethiopia5992 በጣም ነው እንጂ ደስ የሚለው እኔም በስልክ ባገኛቸው ደስ ይለኛል ስልካቸውን ባውቀው አሜሪካ ተመልሰው ይመጣሉ ብለን ነበር ይሄ ሰይጣን በሽታ መጣ በምን እናግኛቸው ካወቅሽ እባክሽ ንገሪኝ አመሰግናለሁ
@@lalaside9094 የኔ ውድ ስልካቸው አንኳን የለኝም ምናልባት ልጃቸውን ሀይለመለኮትን ጠይቂው ብሱ ሊሰጥሽ ይችላል
አባታችን እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ኣባታችን በስደት ነው ያለውት በጾሎትወት ይሰቡኝ ወለተ ስላሴ
እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እናቴ ኪዳነምህረት የናቁሽ ሁሉ እግርሽ ስር ወድቀው ይስግናሉሉ 👏👏👏👏👏እባታችን እረጅም እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን🙏🙏ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን🙏💒
አባታችን እንኮን ደና መጡልን እድሜ ጤና ይስጥልን እግዛብሄር
አቤቱ የድንግል ማሪያም ልጅ. ቸርነትህ እኮ. ብዙ ነው የኔ ጌታ. ይህን እንዳይ ስላደርክን. ተመስገን ለዘላልም. የአባየን እድሜ. እንድማቱሳላ ያርዝምልን. ኑሩልን. የኔን እድሜ ቀንሶ. ለእርሶ ይስጥዎት. ለእናንተ የደርስ ለእኛም ይድርስልን.
የእኔ አባት ሁሌም አዲስ ኑት እድሜና ጤና ይስጡት ኑሩልን ለእኛ ለደካሙቹ ለጠፋነው ፀጋውን ያብዛሎት ኪደነምህረት ሁሌም ከእርሱ ጋር ናት ።
ይህን የመሰሉ አባት ስለሰጠኸን ክብርና ምስካና ያንተ ይሁን አምላከ እስራኤል
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን
እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
Yet new yamigalagaluti?
Yet new yalut
where is the place to be blessed
በእውነት እኔ ቃል የለኝም አባቴ በእድሜ በጤና ያኑርልን አባቴ ይፀልዩልኝ
የኪዳነ ምህረት ምስክርነት ሲያወራ አልልልልልልልልልልል በሉ የተዋህዶ ልጆች
እልልልልልልልልልልል ክብር ለናታችን🙏🙏🙏
ስልካቸውን ካወቅሺ ላኪልኝ
መምህር አባ ግርማ እንደ ኤልሳዕ የኤልያስ መንፈስ መእሮሶላይ ያለው መንፈስ ቅዱስ በኔና ቤ
በ ቤቴ ይደር። በስሞት ሀይል ይሁንልኝ ከመነፈስቅዱስ ጋር።
አሜን
አመሀ ገብርኤል ና ወለተ ስላሴ
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን በረከቱን ይድረሰን አሜን ለእህቶቻችን የደረሰ የእስራኤል አምላክ ለኔም ከቤተሰባቸ ጋር ይድረስልን አሜን 👏✝️🤲🤲❤️😭😭
አባ እኔንም በጾለትሁ አስቡኝ ያለሁት በስደት ነው እንቅ እያረገ ያስጨንቀኛል ድግል ማረያምን እየጠራሁ እዝህ ደርሻለሁ ወደፊትም እሷ አለችኝ አባ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሁ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሁ
ሁሌም የምትሳደቡ አንዳንድ ሙስሊም እህት ወንድሞች አሉ እስቲ ከዚህ ድህነት እንማር እግዚአብሔር አምላክ ለአዳም ልጆች ሁሉ ነው የሞተው
ስድብ ያባታቸው ነው
አሁን የት ነው አገልግሎታቸው
@@tihunyilma4347 ዚፍጥ
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን ይፍታ ይበሉኝ በጣም ታሚሜ ነው ያለሁት አባቴ በጸሎትዎ ግዜ ያስቡኝ ወልድ አማኒኤል
ኑሩልኝ አባቴ እምነቴን እንዳዉቃትናእነደወዳት አጥብቄም እንድይዛት ያደረጉኝ መሰቴን ያስተካከሉልኝ የዘመኔ ሐዋሪያ ሺ አመት ኑሩልኝ ቃል አጣሁኝ
አባ እግዚአብሔር አምለክ እድሜነ ጤነ ይስጦት ሌለ ምን ቃል አሌኝ😭👐ለእህት ወንድሞቼ የድርሰ አምለክ ይድርሰልን😭👏
አሏህ አትበይ አንድ እግዚአብሔር ነው ያዳነሽ ለኛ ለሀጺያተኞች የሞተው የሹክ አክሊል የደፋው ለኛ የተስቃየው መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን አሜን
ያመነውም ደነናል ድነናልም
ምናባሽ አገባሽ ፈጣሪዋን አወን አላህ 1 አላህ ብቻ ነው ፈጣሪያችን ።ደንቆሮ ንገሩን ባይ። አንችና መሰሎችሽ በዘር በሀይማኖት መከፋፈል ነው ስራችሁ ጉድ እኮነው ጎበስ
@@teybamengstu269 አው አላህ አላዳናትም አንድ ጌታ እግዚአብሔር ነው ያዳናት ምነው አቃጠለሽ ካለብሽ እመኝ ትድኛለሽ
@@ayni2800 ትክክል!!!!!!
ላኢላሀ ኢለሏህ
የሚያድንም የሚገልም አንድ አሏህ ብቻና ብቻ ነው እሽሽሽሽሽ
@@yalfalhulum5545 የሚያድን እግዚአብሔር ነው አላህ ቢያድናትማ አትመጣም ነበር ከኦርቶዶክስ። ከብር ምስጋና ለመዳኒያለም
አባ የድንግል ማርያም ልጅ አለሁ ይበሎት
ለታመሙት ለተጨነቁት እግዚአብሔር ከእስራታቸው ይፍታቸው ይፈውሳቸው አሜን አሜን አሜን
አባ እግዚያብሔር እድሜ ይስጦት በእውነቱ በእንባ ነው የማያው ሰዎቹን ሳስብ ሥቃያቸውን በዋጋ የማይተመን የፈጣሪ ቸርነት በምን ይገለፃል በእርሶ አድሮ ህዝቦቹን ከዳቢሎስ እሥራት የፈታ ዘላለማዊ ክብር ሁሉ ለእሱ ይሁን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታ ሆይ ልጆችህ ተጨንቀናል ተይዘናል ጠፍተናል ኤፍታህ በለን😭😭😭ማዳንህን አይቻለሁ የኔ መድሀኒአለም እልልልልልልል ምን ይሳንሀል የአለም ቤዛ ክበርልኝ🙏👏
Amen
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እድሜውን እና ጸጋውን አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥሆት አባታችን በጸሎትዎ አስቡኝ አባቴ አስካለ ማርያም ብለው
እግዚአብሔር አምላክ እድሜወትን ይርዝመው እባታችን
የክርስቶስ ልዩ ስጦታችን ነዎት አባ በርከተዎ ይድርሰን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
Amen
Yet enagegnachew
ጌታ ሆይ ለኔም እስከ ቤተሰቤ ድረስልን ፈውሰን አሜን 😭😭😭
አሜን
አባታችን እረጅም እዴሜ ከጤና ጋ ያድልልን አቤቱ አምላኬ የሰራዊት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለአገሬ አብቃኝና ለዚህ ቡሬኬ አብቃኝ እድን ዘንድ እርዳኝ አሜን
አረ እኔም ጋር ያለውን መተትና ሴራ ገፈው ቢያወጡልኝ እንዴት ደስ ባለኝ የእውነት?! የኔ እንኳን በገዛ ቅርብ/ቤተሰብ ሳይሆን አይቀርም የተደረገብኝ ልቤ እንደሱ ነው የሚነግረኝ ብቻ አንድ ቀን ፈጣሪ ብሎ እኝን ሰውዬ ባገኛቸው እንዴት በታደልኩኝ?! መድንዓለምና የሱ ብቻ የሆነችው የተከበረችው እናቱ እመቤቴ ማርያም ይርዱኝ🙌🏾
ደማችንን የጠጣው የክርስቶስ ደም ስሌለበት ነው መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!!
የኢየሱስ ስም ለዘላለም ክብር ምስጋና ይድረሰው በእውነት አባታችን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን ያብዛልዋት አብዝልዋት ጤናው ይስጥልን ትውልዱ እኮ የለም አቤቱ ከስራቴ እኔም መቼ ነው እምፈታው
አባቴ ሁሌ በግራ መጋባት ውሥጥ ያለው ስው ነኝ ይጸልዩልኝ የጻዲቁ የአቡነ ሀብተማርያም የጻዲቁ የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከት ይደርብዎት ፡፡
እሙገርመው እየዳኑበት እየተፈወሱበት ሲሳደቡ ሚድያላይግን ስድባቸው ይሄ ሚድያ ሰለወጣ እጅ በየገዳሙ በየፀበሉ ስት አሉእግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አረገህ ሰለፈጠረከኝ
ከዳተኛናቸዉ
አትመፃደቂ እግዚአብሔር ለሚያድነው እህት
ፈጣሪእረጅም እድሜከሙሉጡናጋርይስጥልን መዳኒኣየም
እኔ እምለው እንደው ለሰው እንደዚህ መሰቃዬትን ውድቀትን ለምትመኙና ለምታደርጉ ሰዎች እግዚያብሄር አምላክ የስራችሁን ይስጣችሁ በስመአብ
ስንቶቻችን ነን የአረብ ሎሌ ሆነን የቀረን
መምህራችን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከቶት ይደርብን
አባቴ እንኳን ደህና መጡ እሰይ እንኳን መዳናለም ማራቹ ወደ እዉነቱ ይምራቹ
የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን
አባታችን እንኳን በሠላም መጡሉን
እድሜና ጤና ይሥጥልን
አድራሻቸውን የምታውቁ እባካችሁ።
እድሜ ይስጥልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ሁሌም በርሶ ደስ ይለኛል እግዚያብሄር ይመስገን
መስልሙ ክዳና ምህረት ስል እልልል በሉ ሰይጣን ይቃጠል
ሰልክ ላኩልን
እኔምለው እየዳኑበት አላህ የሚሉት ይገርመኛል በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን የኛአምላክ
በነፍስ አልዳኑም እኮ ለዛ ደሞ ማመን አለባቸው ያው እውነቱን ያውቃሉ ግን ቤተሰብ ዘመድ እያሉ ይፈራሉ
እግዚአብሔር ግን ምህረቱ ለማያምኑት እንኳን የታመነ ነው ።ክብር ለስሙ ይሁን።
አባቴ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን 👏👏👏
አባታችን በርሶ አድሮ የሚፈውስ አምላክ ስሙ ይባረክ አምላክ ፈቅዶ እኔም ባገኘሆት🙏🙌
እግዚአብሔር እደሜ ይሰጦት አባት ግን ዘናጭ አጋንንት ይገርማል አቤቱ ጌታዬ ከኔ ላይ ቀንሶ እደሜ ይሰጦት ባይኔ ላዮት ሰሰትኮት እግዚአብሔር ብቻ ምን ለበሎት ወዷታለሁ በጣም
የኛ ኣባት እድሜና ጤና ይስጣችሁ፡ ናይ ኣገልግሎት ዘመንኩም ይባርክ እግዚኣብሄር።
አባታችን ሺ አመት ንሩልኝ ፀጋውን ያብዛልን ለእናንተ ይድረስ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስ ን
ፈጣሪ ይመስገን በርሶ ያደረው ፈጣሪ ስንቱን እየፈወሱ ነው ሰው ግን እርሶን ይኮንናሉ ፈጣሪ ይመስገን እረጅም እድሜ ይስጦት
እኔም በቀደም ስከትፍ መስቀል አየሁ በቲማቲሚላይ ድንቅ ነዉ አባዬ በፀሎት አስቡኝ የኔም ተዋርዶ ለምስክርነት ያብቃኝ
ያብቃሽ
ያብቃሽእህቴ
Amen
አባዬ እረጅም እድሜ እናጤና ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚክህል ነኝ
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️ በረከቶዎ ይደርብን። እናንተ የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን
❤💯💯💯💯😭 Abbatachin rajim Edeme yisitolen .Ameeeen Ameeen Ameeen
አልሀምዲላአለቺ💕💕💕ማሻአላህ
ፀጋዎት ይድረሠኝ አባቴ መምህ ግርማ ረጅም እድሜ ይሥጥዎት
አባቴ የኔስ ቀን መቼ ነው ?እመብርሀን ትጠብቅልኝ
አባቴ እድሚሁን ያርዝምልን የድንግል ማርያም ልጅ የኔ አባት ኑሮልን
እማ ፍቅር እናቴ ኪዳነምህረት አንችን የያዘ ማን ያፍራል። ክብር ምስጋና ይገባሻል!!!
ዲራማው ተሳክቶላቺሆል እደጰጤወቺ ብር እየከፈላቺሁ ሙሰሊምእያሰመሰላቺሁ የሙሰሊምነ ልብሰ እያለበሳቺሁ
@@user-ee1vp5mk6m ልቦና ይስጥሽ
እማየ ኪዳነ ምህረት አችን ያመነ የተማፀነ ከቶ ማነው ያልዳነ ማነው ያፈረ ኪዳነ ምህረት አችን ያመነ መላው ዳነ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ኪዳነ ቃላ ለኔም ስደተኛ ልጅሸ አይኔን የጋረደኝ መንፈስ ሟጥጠሸ አውጭልኝ አሜን 👏✝️🤲🤲❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አባታች እንኳን ደህና መጡልን ስደተኛ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት እህት ወንድሞቼ
አባታችን የአብርሃሙ ስላሴዎች ከኔላይ እድሜ ቀንሶ ይስጦት
መታደል ነው እኮ ማምህር ግርማን የምያገኝ የተደላ ፋጣሪ የምወደው
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህራችን መካሪያችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን
አቤት አባቴ ምነው አንድ ቀን ላይን ባበቃኝ መዳንያለም ከልብ ነው የምወዶት የማከብሮት ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ይሳካልሽ በሉኝ እስቲህ እድሜዋትን ያርዝምልኝ አባቴ !!
እግዚሔብር እድሜ ያጨምርንልን እኛንም
ለፈውስ ያብቃን
ለፈውስ ያብቃን
የሰው ሀጥያት ሲበዛ የአግዚአብሔር ጽድቅ በርሳቸው ተገለጠ ግን የተሠጠንን አላወቅንም ከዚ ሒዱ ከዛ ውጡ እየተባሉ በስተርጅና የሰው ፍቅር ይዟቸው ይንገላታሉ
የምወዶት አባት መምህር ግርማ እድሜና ፀጋ ይብዛሎት ኑሩልኝ
አይይይይይይይይይይ. አሁንሥ መኖር. ጠላሁ አባቴ ሽ አመት ኑሩልን. እናንተ ባትኖሩ ምን እንሆንነበር
እግዝቤር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን ❤❤❤
የስጋ ፍውስ ችግር የለውም ባታምኝም ትፈወሻለሽ በስሙ ሀይል የነፍስ ድህነት ግን በእግዛአብሔር ማመን የዘላለም ህይወት ነው እግዛአብሔር በቸርነቱ ያስብሽ
አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የኔ አባት መፅናኛዬ ናችሁ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅመ እድመ የስጥልን አሜን/3/ ሶዎ ስፈወስ እኔ እንደ ተፈወሱሁ እየመሰለኝ ነው ተመሰገነ አምላክይ🙏🙏🙏😂😂😂😂
እርሶን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአሄር ይመስገን ኧረ አባየ እኔ ሀጢያተኛነኝ እንደ ምድር አሾዋ ሀጢያቴ የበዛነው በጶለታችሁ አስቡኝ እኔ ልጃችሁ ወልደ ሰንበትነኝ
አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን የአገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ስለቴን ይሰማኝ ይሆን ቤተሰቦቼን ሰብስቤ እርሶ ጋ በመምጣት እበቃ ይሆን እፍፍፍ 💚💛❤😭😭😭😭
ኣባታችን ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም እግዚኣብሄር።
እግዚአብሔር አሁን አሁን ፀጋዎን ያብዛልዎት
በእወነት አባዬ እድሜ ከጤና ይስጠው ተዋህዶ ሃይማኖት ትኑር 👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሸምሽያዋ ለናትሽ ፈጣሪ ስለደረሰልሽ ከዚህ ፈተና ያወጣልሽ እግዝአብሔር ይመስገን
Shskuran Kidanwa Amen Amen
አባታችን በረከት ይደርብን የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ከጠናጋ ያድልልን
እየሱስ ከርሰቶሰ የደግል ማርያም ልጀ ክቡር ላንተ ይሁን አሜን አሜን አሜን
አባ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኔ በጣም ደካማ ነኝ በጸሎት አስቡኝ
አባይ ለነሱ የደረሰ ምህረቱን ለኔ ይድረሰልን
Amen amen amen
አሜንንን
Esu yerdaa😭
Wanaw yelb nsehna ydersa sely
አፈረብላ ስምህ ሙሀመዲ ያለህዉ ቅራቅቦ በታ ቱ
አባ ኑረልን አባታችን እየሱስ ሂወትነው እመኑበት ሙስሊሞች እየዳናችሁም አታምኑም አይናችሁን ግለፁ
እፁብ ድቅ ነው አባየ ሺ አመት ኑርልን
አባየ ረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጠዎት
የአመ ብርሃን ልጅ መድሀንያአለም ለእኛም የድህነት ቀን ይስጠን አሜን አሜን አሜን