አፈርሳታ (አውጫጭኝ)1 ማሩ ባላገሩ አፈርሳታ መሀል ተገኘ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 26

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 6 месяцев назад +1

    ያረቢ ለምን ለፍቶለፍቶ አቃጠለዉ ቢካፈሉት❤ ሽማግሌባለበት

  • @የሉእልናየዘላለምአድናቂ
    @የሉእልናየዘላለምአድናቂ 6 месяцев назад +1

    ያገርሽማግሌደስሲል❤❤❤❤

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Год назад +2

    የሀገር ሽማግሌ ክቡር ነው በሀገራችን። በጣም ደስ ይላል። ድራማ ነው ግን የመሰለኝ። ማሩዬ ባላገር ተከታታይ ድራማ ለምን አትጀምርም ግን?❤

  • @lubabaahmed3304
    @lubabaahmed3304 Год назад +1

    "የአቡጦ ዳፋ ወደ አጦ ተዳፋ" ክክክክ እዛው ተወልጀ አድጌ ሰምቼው አላቅም😂😂😂

  • @NaemaahmdAhmd
    @NaemaahmdAhmd 6 месяцев назад

    የኔ የዋህ ህዝብ ማሩየ ቀጣይ ካለ ልቀቅልን

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂 ቢለቅልን ጥሩ ነበር

  • @shibreyimam
    @shibreyimam 5 месяцев назад

    ኧረ ቀጣይ በአላህ😂😂❤❤❤

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu Год назад

    ምን ጉድ ነዉ ማርየ አስደነገጥከኝ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @እኔሥወሎየነኝሲቀጥልአማራ

    ምኖቴነበርይሄባይቀርማሩየመሽአላህደሥይላል❤❤❤

  • @AhmedyimerEndris
    @AhmedyimerEndris Год назад

    ከሁሉም እርፍ ያዢ ሺማግሌው ደስ ሲል ነጭ ኮፍያ ያደረገው

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ

    ግን ቀልድ ነው ተምር ጎበዝ? የኔ የዋሆች ረጂም እድሜና ክብር አላህ ይስጣችሁ በቃ ውብ ናችሁ

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 6 месяцев назад

    ቀጣይ😂😂

  • @erahmatabye7014
    @erahmatabye7014 Год назад

    እ ምድነዉ አፈርሳታ

  • @hulegebtube6089
    @hulegebtube6089 Год назад

    ቡርቱ

  • @Rawdawenduwendu
    @Rawdawenduwendu Год назад

    ግን የምርነዉ መሠል ሰወቹን አሠባሰባቸዉ ❤

  • @AhmedMohammad-yk3gk
    @AhmedMohammad-yk3gk Год назад

    ማሩዬ

  • @መሳይመሳየ
    @መሳይመሳየ Год назад +1

    መሩምርጥአጫዋችነህየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 6 месяцев назад

      ግን አሳ ቀኝ አዉቆ አደለም እዋአላቸዉ😂

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 6 месяцев назад

      አዉቆይመሥለኝነበርበፊትኮ ሐቁንአፈረጠለት

  • @jamalsalma2843
    @jamalsalma2843 Год назад

    አጠረብን

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 6 месяцев назад

    ምናባቱ እያደርገነው ሀገራችን ላይ. ደሞ ምንም ብርማያቁት. ስውችን እየቀርፀ እሚድያላይ. እሚለቀው. ምን አገባው

  • @Rawdawenduwendu
    @Rawdawenduwendu Год назад

    አፈርሳታ አቃለሁ ወይኔ በተለይ በኛ ሰፈር ሁለየም የከለ ክምር ተቃጠለ የከሌ ቤት ታጠረ የከሌ ቤት ቦብ ፈነዳ እረ ስንቱ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 6 месяцев назад

      አዎ በተለይ ያለን ወጣት አሥቸግረዋል

  • @احمدالحبشي-ر1غ
    @احمدالحبشي-ر1غ Год назад

    አእረማሩ አልተቻልክም

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 Год назад

    እውነት ነው ወይስ 😢?