Комментарии •

  • @meseretgetahun602
    @meseretgetahun602 4 года назад +1

    አባ ለኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿ ለዘላለም ኑሩላት ምክንያቱም እንደርሱዎ አይነት አባት ያስፈልጋታልና ፡፡

  • @nonaldr1139
    @nonaldr1139 4 года назад

    አባታችን ዝማሬ መልእክት ያሠማልን እኔሥ የእናተን ደጂ የምረግጥበት ቀን ናፍቆኛል

  • @አቤቱህዝብህንአድንርስትህ

    የ የ የ መድኃኒአም ስለእኔ ሙተሀል የ የ የ አማኑኤል ስለእኔ ሙተሀል ቀራንዮ አደባባይ ደምህን አፍስሰሀል እህህህህህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ተመስገንአምላኽሆይአምላኽ

    ዬዬዬ መድኃኒና ኣለም ስለኔ ሙተሀል
    ኣማኒኤል ብቅራንዮ ኣዳባባይ ኪርያላይሶን
    ኪርያላይሶን
    ኪርያላይሶን ማሓረና ይቅር በልን አሜን ፫

  • @wubetfalake1673
    @wubetfalake1673 5 лет назад

    በቀን በቀን በቀን ስልስማው የማሏል መዝሙር
    Kalehiwet ያሰማልኘ

  • @የማርያምንእግዚአብሔርልጅ

    Amen amen amen kalh hiwet yasmlen

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    ዝማሬ መላእክትን ሠማልን አባ አሜን አሜን አሜን

  • @hienlo3110
    @hienlo3110 4 года назад

    Amen

  • @haymanoitaskenie5506
    @haymanoitaskenie5506 7 лет назад +53

    አባ ደጀህን እሻለሁ ከታስርኩበት ማስሪያ የምፈታበት ቀን ናፈቀኝ አባ እንወዶዋታለን ስላመ እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ይሁን አሜን

    • @asaddgd2813
      @asaddgd2813 5 лет назад +2

      ወንቅሸትገብሬልለሀገሬአብቃኝአባየእድሜናጤናይሥጥልኝከቤተሠቦቸጋረበሠላምአገናኘኝ

    • @asaddgd2813
      @asaddgd2813 5 лет назад

      ገብርኤልዋሥጠበቃሁነኝ

    • @asaddgd2813
      @asaddgd2813 5 лет назад

      ጥላቴንጉድጓድጣልልኝገብርኤልዋሥጠበቃሁነኝ

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 4 года назад

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @زهرةمحمدعثمانامحموديورزاز
  • @FozeahFoz
    @FozeahFoz 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @webiwebi1130
    @webiwebi1130 6 лет назад

    amane amane anane

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +4

    አባ እረጅም እድሜ ተመኝሁ ለደጃችሁ ያብቃን ከሰደት መለሠ🙏

  • @alemtadese4658
    @alemtadese4658 7 лет назад +28

    ባንተ ቁስል እኔ ተፈውሻለው አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋው ያብዛሎት ሁልጊ መዝሙርዎትንም ሆነ ስብከትዎን ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል መቼ ይሁን ይህ ወንቅሼትን ሚረግጠው

    • @mesiabel5938
      @mesiabel5938 6 лет назад

      Amen amen amen
      Eeeeeeeellllllllllpl
      Eeeeeeeelllllllllll
      Eeeeeeeeelllllllll
      ZIMARE MELAEKITIN YASEMALIN abatachinin tsegawin abizito yisitilin medehenialem DINIGIL MARIAM ENATE MEMEKIYAYE titebikiwet yetalaku abatachin tselot ebawet legna sidetegna ligochiwet berikus menifes letaserinew yifitan abatachin

    • @alamalam-gj5ve
      @alamalam-gj5ve 6 лет назад

      አሜን አሜኅ አሜን

    • @hasanalfata8912
      @hasanalfata8912 5 лет назад

      Alem Tadese h

    • @ዝማሬመላእክትያስማልንእል
      @ዝማሬመላእክትያስማልንእል 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @haleselemon8506
    @haleselemon8506 5 лет назад +10

    አባታችን መዝሙሮ ሳዳምጥ ሆዴ ይሞላል ጠጋውንና እድሜ ያድልልን በፅሎቶ ያስቡኝ ከላየ ያለ መንፉስ እንደጉም ተኖ ይጥፋልኝ

  • @ሔዋንየድንግልልጂየድንግል

    የየየ መድሃኒ አለም ስለኔ ሙተሃል ቀራኒዮ አደባባይ ደምክን አፍስሰሃል 😭😭😭 በአይሁድ ሸንጎ በአደባባዩ ምነውሰዎች እውነቱን ቢያዩ 😭😭😭

    • @طلالمحمد-ح2ر
      @طلالمحمد-ح2ر 5 лет назад

      እባካችሁስልክቁጥርየምታቁሰለአባ፡እልልልአሜን

  • @tigtig3096
    @tigtig3096 4 года назад +3

    የወንቅሸት በር በናፍቆት ሊደፉኝ ነው አይ ስቃይ አየ መከራ አይ ስደት ዝማሬ መልእክት ያሰማልን አባታችን ስጦታችን ለአዳም ልጅ ሁሉ አባት እድሜና ጤና ይስጠወት አባ ዩሀንስ ተስፉ ማሪያም♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @እግዝአብሔርይመስገን

    ዬዬዬ መድኀኒአለም ስለኔ ሙተሀል ዬዬዬ አማኑኤል ስለኔ ሙተሀል ቀራንዮ አደባባይ ደምሕን አፍስሰሃል ጌታ ሆይ ሁሉን እየቻልክ እራስሕን ዝቅ አርገህ ሞታችንን የሞትክልን የማይከፈል ውለታህ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን

    • @beletebelaylakew1080
      @beletebelaylakew1080 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜንንንንን

    • @asaddgd2813
      @asaddgd2813 5 лет назад

      መድሃኔአለም ሥለኔሙተሀልደምህንአፍሠሀል

    • @asaddgd2813
      @asaddgd2813 5 лет назад

      አድሥገብርኤልከስደትመልሠህከቤተሠቦቸደብልቀኝአንተከጥላትዳቢሎሥአንተውበተኛሁበትከሥደትአገርአገሬመልሠኝ

  • @dengelamebetedreshilen6165
    @dengelamebetedreshilen6165 4 года назад +1

    Aba edme tena yestot KAL hiwet yasman betelot yasubun😂😂😂😂😂😂😂 welete tekele haymanot

  • @ሔዋንየድንግልልጂየድንግል

    አየስቃይ አየ መከራ አባታችን ኑሩልን አባ እወድዎት አለሁ አባየ በፀሎትዎ አስቡኝ ጎብኙኝ ስደተኛዋ ልጅሁ በአረብ ሃገር እገኛለሁ መምህር 😭😭😭

    • @ااااا-ث9ت8ظ
      @ااااا-ث9ت8ظ 5 лет назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ይባረኩ ኣባ

    • @beletebelaylakew1080
      @beletebelaylakew1080 5 лет назад

      እግዛብሄር በአለሽበት በሄድሽ በት ተከትሎ ይጠብቅሽ እህትየ

  • @wtwt1935
    @wtwt1935 5 лет назад +1

    ውይ ስደት ለኔ ህይወትን መንገድን አባቶቼን እንዳውቅ አደረገኝ ከፈተናው ይልቅ ስለ እምነቴ ግንዛቤ እንዲኖረኝ አደረገኝ አባቴ እርስዎን ሳላውቅ ኢትዮጵያ ያሳለፍኩት ረጅም አመት ምነው ዛሬ በሆነ አባዬ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ የኛ የስደተኞች አባት ክፉ አይንካብኝ ጠላታችሁ ዳቢሎስ ከመሬት ይውደቅ መጥቼ በእጅዎ እስከምባረክ ውድድድድድድድድ አባቴ በመንፈስ ቅዱስ ባርኩኝ ጠላታችን ይፈር

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet8972 6 лет назад +3

    ጌታ ሆይ አንተ ስለኔ ሞትክልኝ እኔግን አንድም አንተን የሚያስደስት አልሰራሁም እና ይቅር በለኝ አንተ መሀራ ነህና
    አባታችን ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን....

  • @ሔዋንየድንግልልጂየድንግል

    ዝምአልልም ልጁ ልናገር እኔን ያየ ይደነቅ ሃገር እውነት ነው አባ ታሪክ አይተናል በርስዎ የእግዚአብሔርን ማዳን እድሜዎት ይርዘምልን አባ

  • @kedusdmkkidu
    @kedusdmkkidu 5 лет назад +4

    ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ልጅ ዉይ ያምላክ ስራ እፁብ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለገናናው ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን ለሱ ምን ይሳነዋል

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ

    በእውነት እንባዬ መጣ አባትችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንንንን♥♥♥♥

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 3 года назад

    አባዬ,ቸሩመዳኒአለም,እረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,አብዝቶ,ይስጥልን,ሽ,አመት,ኑሩልን,ዝማሬ,መላእክት,ያሰማልን

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    😭😭😭😭😭😭😭 ፈጣሪ እረድቶኝ ለደጅህ ያብቃኝ አባ እድሜና ጤና ይሥጠወት

  • @bereketcheay5190
    @bereketcheay5190 4 года назад +1

    egzi abiher be aynu mehretu yetemtena

  • @titijojo8219
    @titijojo8219 4 года назад +1

    Wow በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው
    አባ ዝማሬ መላክ ያሰማልን ፡

  • @Minda-wf9nj
    @Minda-wf9nj 4 года назад +1

    Amén.amen.amen

  • @hana-gb6zq
    @hana-gb6zq 4 года назад

    አባቴ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እኔስ ነፍሴ ተናውጣለች በአሀዛብ አገር እምነቴን እዳላጣት ፈርቻለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @wediwedi3584
    @wediwedi3584 3 года назад

    አባየ. የኔ. በፆለተወ ያስቡኝ. አባየ ያችን ለምለም ከተማ የማይበት ቀን ናፈቀኝ አባየ ወቅ እሸትን የማይበት ቀን ናፈቀኝ

  • @hhhi8534
    @hhhi8534 5 лет назад +7

    አይይይይ እስኪ ተመስገን ልበልህ አይይ አሁንስ በጣም ግራ ገባኝ

  • @studio1920
    @studio1920 Год назад

    Yene Medehanealem Mezemuru hule besemahut kuter yaseleksngal ...nefse wuste ...yegebal...Ye Ye Medhanealem Sele Ene Mothehal ...Keranyo Adebabye...Demhn Afeseshal. ..

  • @habibatasfaye7804
    @habibatasfaye7804 5 лет назад +1

    አቤቱ ገታየ ለስው ልጅብለህ የሞትከው የተስቀልከው ክብርና መስጋና ይገባሃል

  • @hawiitashoomaa4143
    @hawiitashoomaa4143 4 года назад +1

    Ameen Ameen Ameen

  • @gfdgxx1752
    @gfdgxx1752 5 лет назад +1

    ወይይይይይይይ አባ በአረብ ሀገር ላለንው ፀሎታቸሁ አይለየን

  • @arsamaenatekedmikafita6756
    @arsamaenatekedmikafita6756 5 лет назад +1

    አባቴ እወደዎታለሁ ስደተኛዋ ልጂወት ነኝ ወለተ ማርያም ብለው በፆለትዎ ያስቡኝ በድሜ ይጠብቅልን

  • @ኣዙጋልራዩማ
    @ኣዙጋልራዩማ 3 года назад

    ዝማሬ መላእክት የሲማሊን ፀጋዉ በረከቱ ያቢዛሊህ ኣባትየ

  • @dribadarega9652
    @dribadarega9652 5 лет назад +2

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልክት ያሰማልን

  • @ambaymoulanech7466
    @ambaymoulanech7466 5 лет назад +4

    ብሠማው።ብሠማው።የማይጠገብ።መዝሙረ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭👈

  • @eyeruseyerus4688
    @eyeruseyerus4688 7 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መልአክትም ያሰማልን
    አባታችን እርጂም እዲሜና ጤና እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 года назад +1

    አባየ የኛ የስደተኞች አባት ዘላለም ኑረልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @kedusdmkkidu
    @kedusdmkkidu 5 лет назад +2

    ከምድር ንግስታት አንዳች አትጓጊ
    እትዮጵያ እጆችሽ ወደ እግዝአብሔር ዘርጊ
    ምግብን የሚሰጥሽ አምላክሽ ታማኝ ነዉ
    ሰላምሽ እግዝአብሔር አግዝአብሔር ብቻ ነዉ
    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ሰላምህን ስጠን

    • @asaddgd2813
      @asaddgd2813 5 лет назад

      የየየሰለኔሙተሀልቀራኒወአደባባይ

    • @asaddgd2813
      @asaddgd2813 5 лет назад

      አባየእድሜናጠናይስጥልኝዝማሬመላእትያሠማልን

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ

    ዬዬዬ መድሀኒያለም ስለኔ ሞተሀል አደባባይ ደምህን አፍስሀል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ አባዬ የስደተኞች ተስፍ ሺአመት ኑሩልን

  • @asterabrham8470
    @asterabrham8470 4 года назад +1

    አባ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ኃጢአተኛ ነኝ እርስዎ እግር ስር ቢጥለኝ መታደል ነበር

  • @ወለተእየሱስየራምየልጅ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎዎት አባየ

  • @adenaadena1115
    @adenaadena1115 6 лет назад +1

    ዬዬዬ መድሀኒያለም ስለኔ ሙተሃል አማኑኤል ስለኔ ሙተሃል ቀራኒዬ በአደባባይ ደምህን አፍሰሃል

  • @fatrihoyebetsabochenhadara7366
    @fatrihoyebetsabochenhadara7366 5 лет назад

    Ameen
    Ameen
    Ameen zameri malekt yesaman kedsa geberal la dagachu yebekn ragemi edeme ka tenna ga yestotet ""'Abateee"""""👏👏👏👏💚❤💛

  • @yasminyasmin9681
    @yasminyasmin9681 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሩልን ሽአመት በፁሎት አስብን ስደኝ ልጅሁት ነኝ ውለተ ህውሪያት እያልሉ

  • @genetmamo433
    @genetmamo433 4 года назад

    Abatchin ergime edema ketana gare yesetln egezyabehar tegawen yabezalhu zemara melaketn yasemaln aman

  • @etagegnetagegn2655
    @etagegnetagegn2655 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @አደንአድሴቅድስትአርሴማእ

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልመዉን ዝማሬ እድሰማ የፈቀደ አምላከ አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም የመሰገነ ይሁን አባታችን ተባረክ እድሜ ይስጥህ ኑርልን ታስፈልገናለህ

  • @talileewsillasee4169
    @talileewsillasee4169 4 года назад +1

    Amen.amen.amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @salamhalkno8873
    @salamhalkno8873 4 года назад

    Amen amen amen allllllllllllllllllllllllll lewenkshet medres ybkagn abakachu amen belulgn

  • @hulagerishlegesseteshome1689
    @hulagerishlegesseteshome1689 4 года назад

    Abatachin zemari melaykt yasemalin Amen Amen Amen Amen

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 3 года назад

    አባታችንእድሜከጤናጋይስጥልን

  • @hanahana9880
    @hanahana9880 4 года назад +1

    አባታችን እድሜውን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ መቸም ብሰማው
    የማልጠግብው መዝሙር ነው

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 6 месяцев назад

    አባታችን ዝማሬ መላህክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 4 года назад

    ረጂም ጤናና ዕድሜ ለአባታችን ይሁን

  • @The-zu9bk
    @The-zu9bk 7 лет назад +1

    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen zamare Maleket yasmalen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selammengstu1943
    @selammengstu1943 2 года назад

    አባ ኑሩልን በርከትወት ይድርሰን አሜን አሜን

  • @Rema-ie3gn
    @Rema-ie3gn 4 года назад

    Amen Amen Amen qelhiwetn yasemnen abetcnencn

  • @tigiestlarni5785
    @tigiestlarni5785 4 года назад

    Amen Amen Amen
    Ziimare malakitn yasamaln. hbaatA

  • @bizuneshyemaramljcell2113
    @bizuneshyemaramljcell2113 5 лет назад

    Amennn slena yemotewu edet enresalen ellllllllll zmare melkun yasemaln aba yehens edme tenawetn yarzmln

  • @desikebedi2767
    @desikebedi2767 4 года назад

    Ameen Ameen Ameen 😭😭😭😭😭😭😭😭😔😔😔😔😔

  • @mekedesmulugeta2888
    @mekedesmulugeta2888 3 года назад

    Amin3 👏 👏 👏 kale heywete yasemalen

  • @HabetamuAlemu-ue1xs
    @HabetamuAlemu-ue1xs Год назад

    አባ ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ

    Zmara melaekt yasemaln amen amen amen

  • @habtamutadlo1321
    @habtamutadlo1321 4 года назад

    Aba egziabher else mtsat ytebkln

  • @ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን

    ቃለሂወት ያሳማኝ አሜን

  • @adisamada3603
    @adisamada3603 4 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 4 года назад

    Abatahin kale hiywot yasemalen

  • @בוסנהאטביאו-נ2צ
    @בוסנהאטביאו-נ2צ 4 года назад

    Amen amen aba rejme edmyna tena yestlne aba

  • @salaammar4154
    @salaammar4154 4 года назад

    Ledejek abikag kedus yewonkeshetu gebirel

  • @lyla1255
    @lyla1255 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @belayneshasechalwasechslw3857
    @belayneshasechalwasechslw3857 5 лет назад +1

    amen amen😭😭😭😭 lene eko new ehe hulu mekera abaye lante men yesanehal kber mesgana yegebahal yedegl leg amen amen zemarey melact yasemaln abatach::

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 года назад

    Ye ye ye madanealem sel ene mothale 😭😭😭😭

  • @AhmadAhmad-ix4hx
    @AhmadAhmad-ix4hx Год назад

    አሜንአሜንአሜንአሜነአሜን

  • @etagegnaragawe
    @etagegnaragawe 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @በለጡየጎራው-ፀ8የ
    @በለጡየጎራው-ፀ8የ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @sunibdss8099
    @sunibdss8099 Год назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @teheshfilimon3417
    @teheshfilimon3417 Год назад

    ኣሜንኣሜንኣሜን

  • @hananalghamdi9625
    @hananalghamdi9625 Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @newuser9816
    @newuser9816 3 года назад

    አሜን አባ

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ

    Amen amen amen

  • @zinabzanib5461
    @zinabzanib5461 4 года назад

    Amen Amen Amen

  • @sarakahsay2952
    @sarakahsay2952 4 года назад

    Amen Amen Amen

  • @yabsramegos3160
    @yabsramegos3160 5 лет назад

    አንተ ጎንበስ እኔን ቀና አድርገሃል ባንተ ቁስል እኔ ተፍወስኩ የኔ ጌታ ስምህ ለዘላለም ይክበር ያንተስቃይ ያንተ መከራ ስጋህ ቆ ስሎ አጥንትህ ሲታይአይሁድ ቀና በመልካም ስራህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ቸሩ መድኃንየዓለም እኔ ስደተኛ ልጅህን በችርነትህ ከክፉ ነገር ጠብቀኝ

  • @ጋልትግራይእየፉሎጡኒ27

    Amyen amyen amyen

  • @fatmamohammed9559
    @fatmamohammed9559 7 лет назад +1

    ዝማሬ መላክን ያሰማልን አባታችን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን አመሰግናለሁ

  • @gebrialkudusi5016
    @gebrialkudusi5016 4 года назад

    እል ልል ልል ልል እልልልልልልልል ዝማሪ መላክት ያሰማልን አባታችን የበረሐው መናኝ የስምተኛውሽ አዋርያት መተኪያ የለለህ የወጌል ገበሬው ኑርልኝ በድሜ በጤና

  • @ገኒራያቆቦ
    @ገኒራያቆቦ 4 года назад

    አጁብ እኔ ግራ የገባኝ እግዚአብሔር ልቤን መልስ አቤየ ደጅህን ሉመሩገጥ መቹነው የሚያድለኝ ዝማሪ መላእክት ያሱማልን
    ።።።።

  • @besntethiopia8990
    @besntethiopia8990 4 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችንን ከዚህ ከወረርሽኝ ጠብቅልን መድሀኒአለም በሰው ሀገር ያለነውን ጠብቀን ሀገራችንንም ጠብቅልን ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekuriasewunet7086
    @mekuriasewunet7086 4 года назад

    አባ መዝሙራችሁ ልብ የሚሠብር ነው በእውት የማቱሳላን እድሜን ይስጥልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚያብሔር ይባርክልን በእውነት

  • @daramdaram4063
    @daramdaram4063 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም አባ ዮሐንስ አባቴ ናችሁ በፀሎታችሁ አሰቡኝ ሰደተኛዋ ልጃችሁን ነኝ እግዚአብሔር እድሜሁን ያብዛልን ባላችሁበት እማምላክ ትከትሉሁ በእውነት መንግሥት ሳማያትን ያውርሱልን አሜን አሜን አሜ

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 4 года назад

    የኤ አማኑኤል ቀራኒዎ አደባባይ ደምክን አፍሰሀል አባታችን በውነት ዝማሪ መላእክት ያሰማልን የራማው የወቅሸቱ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን

  • @rubyethiopia362
    @rubyethiopia362 3 года назад

    😭😭😭🤲🤲🤲🤲💛💚❤⛪

  • @marygracenovo8314
    @marygracenovo8314 4 года назад

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

    • @እዩሀበሻዊት
      @እዩሀበሻዊት 4 года назад

      ዝማሪ መላይክት ያሠማልን አባ አድሜ ይስጥልን

  • @masgalshoodi3830
    @masgalshoodi3830 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልአካት ያሠማልን አባይሁኒሥ ሥወድሁ አባይሁኒሥ ለዘለአለም ኑሩልን እግዛአቢሔር ያኑርልን አባይሁኑሥ

  • @ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ

    ኧረ ተው እሳቸው አውግዘዋል ከነሱ ቻናል ውጪ ማንም ሸር እንዳያደርግ ኧረ ተው ተው ተው ወገኔ እንባቸው ይፈርዳል
    😭😭😭✝️💔