Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሳሚ አላህ ይጠብቅህ😥😥መልካም ሰው ከክፋው ይጠብቅህ ያረብ መልካም ስራዎች የምትሰሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን አላህ ይጠብቃቹህ እኔ ዛሬ ነው ያየሁክ 😍😍😍🌹🌹🌹
እግዚያብሔር ይባርክህ ወድሜ የተቸገሩትን መርዳት ምንኛ ጥሩነው በርታ ቀጥልበት ፈጣሪ ይርዳህ
ወድማችን ቸሩ መዳኒሀለም ይጠብቀክ ሰላምክ ብዝት ይበል እህታችን እመቤቴ ማርያም እንኳን ከዝ መከራ አተረፈችሽ በሰላም ለአገርሽ ታብቃሽ አሚን / ስለ እውነት ወድማችን አንተን የመሰለ መልካም ወጣት በቤሩት በማግኘታችን መታደል ነው በርታልን የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቀክ አሚን / ወድማችን ሳሚ ቸሩ መዳኒሀለም ዪጠብቀው ሰላሙ ይብዛልን አሚን 🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው እና የሰማይ አምላክ ብድርህን ይመልስልህ ወንድሜ በርታ
ውድ ውድሞቻችን እደናተ አይነቶቹን ያብዛልን ሳሚ መልካም ሰው ነው አተም እደዛም ሰላምችሁ ብዝት ይበልልን
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው አያችሁ በስደት እደት እደምንተባበር እግዚአብሄር ፍቅርን ሰላምን ያድላን ሊላ ቃል የለኝም
Thank you so much brother Thank you jesus my father jesus 💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰😭😭🇪🇹🇪🇹I love Ethiopia
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህት ስደት ከባድ ነው ወድም እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ኢትዮጵያዊ ማለት እንዲህ ነው
አይዞሺ እህቴ በቤሩት አገረ መከራነው ከመከራ ያውጣን አይዞሺ እህቴ አሁንም ቢሆንም ሰራም ታገኘለሺ አይዞሺ አሹ ተባረክ ሳሚ ዘመኑ ይባረክ እደነተ አይነት ያብዛልን የሳሚማ ይለያል እውነት ወድም እኳን ይሰለቻል የሰት እቶቻቺን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Tebareku Ethiopia people all tebareku 💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍Tebareku Ethiopia I love Ethiopia
ኢትዮጵያ የ ብዙ ለልጆችሽ የሚቆሙ ብዙ ወጣቶች ልጆች አሉሽ ቃላት አጠርኝ😭😭የደስታ እምባ ነው
በመደም ቤት የምትሰቀዩ ቅመሞች በአለ ተስፈ አትቁረጡ አድ ቀን የልፍልነል ወድም እድሜነ ጤነ ተመኜሁል በርተ
እሺ ውዴ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ ወንድም😘😘እህታችን እኳን ሰላም ወጣሽ
እኔም፣ቤሩት፣ነኝ፣ያለሁት፣ቤሩት፣በጠም፣ችግር፣ውስጥ፣ነው፣ያሉት፣ልጆች፣እኔ፣ግን፣እግዝአቤሔር፣ይመስግን፣በሰለም፣ልሄድ፣ነኝ፣ኮንትረቴን፣ጨርሸለሁ፣ትኬት፣ይመጠል፣አሉ፣።
እውነት በምን አማርኝ ልግለፃችሁ አንተንም ሳሚንም ብቻ እንደነተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን ወንድሞቸ 🙏 አሁን ይሄ ድስላይክ ይደርጋል አቤት አምላኬ ሰው መሆነችሁ ያጠራጥራል🤔🤔
አይዞሽ እህቴ አንትንም እግዛቡሄር ይስጥክ ሳሚም ወንድማችንም. እድሜ ክፅጋ ጋር ይስጣችሁ
እግዛቢሄር ይመስገን እህቴ እኳን በሰላም ከወገኖቻችን ተደባለቅሽ ያልፋል አይዞሽ ሳሚ አተም አብርሽ ፈጣሪ ይባርካችሁ
አላህ ዉለታህን ይክፈልህ ወንድማችን እህታችንም እንኮን በሰላም ወጣሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንካን ደስ አለሽ
Ashuya zamanshewe yebareke enat yanorele
እ/ር እንኳን በሰላም ተፍታሻቸው እኒህ ጨካኞች
እዴት አመሸህ አሹ ወድሜ ዛሬበጣምደስ ብለኛል እህቴ ምንም ሳትሆንስለደረስክላት ቸሩመዳናለም ይድረስልህ አሹዬ ሣሚከዱባይ ላተምጭምር አተበማገኝቴ ካሹ ወድሜ ያገናኝኸኝ ከልብ አመሠግናለሁ ቃላት የለኝም ለተቸገረ ወገኖቻችን እደምደርሱ ለናተ ፈጣሪ ይድረስላቹ ደህና እደሩልኝ
በጣም ጎበዝ ነህ
ውንድሞችቸን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችው። እህታችንም እንኳን ደስ አለሽ ካለሽበት። ባታ በስላም ስለውጣሽ። አይዛሽ ሁሉም። ነገር ለበጉ ነው ያልፈል። መታግስ ዋጋ አለው👍🌹😙
ኡነታቸውነዉ የኛ ኢምባሲ እኛ ለማዳን ሳይሆን ለማሳረድ ነዉ ኣንገታችን የሚያስደፋን ኢምባስያችን ነዉ።።።።
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እግዚአብሔር ላንች። ጠንካርውን የሠጠሽ የድንግል ማርያም ልጅ ለእኛ ጠንካራ ወን ይስጠን አሜን አሜን አሜን
Egziabher yaxbqhe yane wandema 🙏🙏
አይዞሽ እህቴ መከራዉ በዛ ግን ስልክን ብትሰጣን አሪፊ ነበር ተባረክ ወንድማች 😭😭
አሹየ እግዚአብሄር አምላክ እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ እስከ ቤተሰቦችህ እንዳንተ ያለውንና እንደ ሳሚ ያለውን ያብዛልን
እ/ር ለሁሉም አለሁ ብድራችሁን ይክፈልችሁ
አምሳሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ለአምሳ ሰው ጌጥ ዋው መተባበር ደስ ይላል አንኳን ፈጣሪ ደረሰልሽ
አሹዬ ፈጣሪ እስከነ ቤተሰውክ ይጠብቅህ ማሻአላህ
በጣምደሰይላልእግዚአብሔረአንተንም በፀጋያኑረህ እሳንምእግዚአብሔረ ለአገረሸያበቃሸ
ፈጣሪ ይባርክህ ኢትዮጵያዊነት ማለት ይሄነዉ
ፈጣሪ ይባርክህ ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ነው
እግዚአብሄርይጠብቅህ👏👏👏👏😥😥😥😥😥😭😭🙏🙏🙏
እንኳን በደህና ክወንድማችን ተገናኝም በእውነት በምን ዓይነት ቃል ልግለፃችሁ ውገኖቻችንን በየቦታው እባ እምታብሱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
አይዞሺ ውዴ አተም ስለረዳሀት ተባረክ
ወድሜ በረካሁን እኳን ከችግራ አወጣሀት እህቲየ እኳን ሰላም ወጣሽ ምን አዩነት ክፍው ሰውናት
እኔኢኮ አረቦቹ ይገርሙኛል.በጊድ ካልሰራሽ አቴጅም የሚሉትነገር. የሌላዜጋኢኮ በጣም ይፋሩታል እኛኢትዮጵያኖች የዉሃ ሲላሆንነው ምጨወቱብን እንዳዝ ☹️
አሹ ፈጣሪ ይባርክህ ሳሚም ፈጣሪ ይጠብቀው ተባረኩ
Sah
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
Ashuye Edi hum samiye Betam Ameseginalehu wendimocha Egiziabher zemenachu yibarkew
እደነተ አይነት አላህ የብዘልን አንታና ሳሚ ኩፉ አይንከቹ በቅንነት ሰብክረይብ አርጉኝ አንድ ሺህ ሙሉልኝ እበካቹሁ ስላምነቹሁ አይተቹ አትለፉኝ መልከም እናት ለራስ ነው
ሰላም ላተ ይሁን ወድም መልካምነት ለራስ ነው. ፈጣሪ ተክፋ ሁሉ ይጠቅህ
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን እኔም እኮ የአንድ አመት ብር አልተከፈለኝም ሹክ በሉኝ ዉዴቼ
እግዝያብሄረ ይስጣቹ 🙏🙏🙏🙏🙏
አላህ ኸይር ምንዳቹህ ይክፈላቹ ወላሂ እደናንተ አይነት በየ አመቱ መንታ መንታ ይወለድ ሀቂቃ ስንት አይነት ጋጣ ወጥ ወንዶች አሉ አላህ ይርዳህ ወንድም አይዞዋቹሁ ቬሩቶች ከችግር በኃላ በርግጥም ምቾት አለ
Tebareki Bro❤️❤️👍👍
እግዚያቤርይባርክህ
አሹዬ የኔ መልካም ተባረክ
ሠላምህ ይብዛ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው
ሰላም ወንድም ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁህ አላህ ከጎናችሁ ይሁን እስበራሳችኝ እንተባበረ እንጅ ኤንባሲማ የለም አንተም እንደ ሳሚ ሁን ወንድም እዛ ላሉት
Are sint ayent medam alu chekagoch nachew eninm yekolfubgal fetari yesirachewn yestachew
Egzabheri yesthi wedma
አንድ የሰፈሪ ልጅ እየተግዳችነው።ስልክህን ላክልኝ።እድሰጥት።ወረታህን እከፍላለሁ።
እግዚያብሔር ይባርካቹ አንተንም ሳሚንም
እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ።
በእውነት እግዚአብሔር ይሰጥክ ❤
እግዚአብሔር ይረዳቹሁ ወንድሞች
ተባረክ ወድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን ይርዳችሁ
አሹ🙏🙏🙏
አሹዬ ዱባይ ሷስት አመት በሙሙ ደሞዝ አልተከፈላት ቤተሰው እድትጠይቅ አልፈቀዱላትም እሱን እዴት ነው ማግኘት ምችለው የከፊሏ ስልክ አለ በናት እስቲ ንገረኝ
እበክህ፣ወንድሜ፣ስልክ፣ቁጥርህን፣ለክልኝ፣በጓ፣ሥራችሁን፣ጌታ፣ያስበችሁ፣
Masha allha Odema allha yechamereleha
እናመሰግናለን ወንድማችን
Wenedema.egezabher.yesetek.eshie.
ፍጣሬ ድሞ በስላም ከቤተስቦችያግናኝሽ እናንተንም ፍጣሬ ይበርክክ ወንድሜ
መልኳም ሰዉ ችን እግዚአብሔ ያበዛልን
የእውነትደስነው ያለኝ ውንድሜ እልልልልልል
ሀይሠላምወንድሜ፣ስለምታደርገውነገርበጣምእናመሰግናለን፣ጉዞንበተመለከተመረጃብሰጠን፣ስለቤሩትኪሎንበተመለከተ
Egeziyabhaier yabertake
እግዚአብሔር። ይሰጥክ
እግዚአብሔር ይመሰገን ከዚህ ከደረሰሸ
ልስማና ኮመት እሰጣለሁ
ወዲም፡አሹ፡ፈጣሪያክብርክ
አልሀምዱሊላህአይሰድትበጠምይከበድልሁሉቸሁምበሰድትያልቸሁአላህይጠበቀቸሁ
Fetari yestik ashu
እግዚአብሔር ይባርክህ አሹ
እግዚአብሔር ይባርካቺሁ በእዉነት አለን እንደገንፎ አያሹኝ 1አመትከ3 ወር ደመወዝ የለምኝም አሳፍሩኝ ሰላቸዉ ሁል ጊዜ ሳምንት ይሉኛል አለሁ በቀን ጨለማ
እህት አላህ ዩሩዳሽ የትነው ያለሽው
የሳሚ ቆጥሩ እች ድባይ ከሁሽ አሌላም ቦታ ከሁሽ ሰው ያገናኝሻል 0509620994 ሳሚ
@@seadatube42 አሜን አሜን አሜን አ መሰግናለሁ እህቴ በጣም ያለሁት ቤሩት ነዉ በኢሞ ካልሆነ ደሞ መደወል አልቺልም የመስመር ቁጥር የለኝም ለማንኛዉም ስልኩን ስፈልግ ነበር አመሰግንሻለሁ
የእግዚአብሔር ሰላም አይለያችሁ እንዴት አመሻችሁ አሹ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ይጠብቅህ ያሰብከውን እመቤቴ ድንግል ማሪያም ትፈፅምልህ ወንድማችን እንዲሁም ሳሚዮ በአንተ ሀይልነው ከዚህ ደረጃ የደረሰችሁ ለሶእንደ ደረስህላት እግዚአብሔር አምላክ ያሰብኸውን ይፈፅምልህ የእግዚአብሔር ቸርነት አይለያችሁ አይዞሽ እህታችን ሁሉም ነገር ለበጎ በጣም አሪፍ ትምህርት እናመሰግናለን ወንድማች አሹ
Alah ystachihu yh new melkamnewt
በችግር ውስጥ ያላችሁ ተስፍ አትቁርጡ እህታችን አመት ሙሉ ስትሰቃይ ተስፍ ብቆርጥ እራሱን ውደሌላ እርምጃ ብትውስድ ለዚህ አደርስም ነበር እግዚአብሔር ጋር ተስፍ ታቆርጡ በፂናት ትግል ወግኖቸ እግዚአብሔር አምላክ በያላችሁበት ክፍ አይካችሁ
ሰላም አሹዬ ኩኪዬ ሰላም ነች ቤቢስ እዴት። ነው
የኔ ማር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ምስኪን እኔን
Bezu ehtochy alu 8 amet 200 mito yemsru 1 amet yelitkflichwe bertochma yesrchwem yesxchwe
አይዞሽእግዚአህቤር መልካምነው
Thank you
ወንድሜ እባክህ እኔም ችግር ውስጥ ነው ያለሁት እርዱኝ
እነደማመርበቅንነት
Salam Lazeh Bete
እንኳን ፈጣሪ ረዳሽ
እህት ወንድሞቼ የእኔ ችግር መዳሜ ዉሽት አስተማረችኝ እውነቱን ከተናገርኩ ብር አሰጠኝም ለዛ ሁሌ እደዋሸው ነው ወላሂ ከአላህ መንግድ ታውጣኛለች ምን ይሻለኛል መላ በሉኝ
መዋሸት ሀራም ነው በያት የኔም ሴትዮ ትዋሻለች በኔላይ ግን እኔ አልዋሽም
ችግሩ ይህ ቤት አንች ብቻ ስትሆን ለወደፊቱስ እህቶቻችን እደት ሊሆኑ ነው
ስላማችው ኢብዛ አሹ ለምስሩት ነገር ሕግ ሕግዚያአብኤር ኢክፈላችው
ብዙወቹ እህቶቻችን ቤትእየተዘጋባቸውነው የቀሩት.
Idmeehin yarzimilin wondimee baxam dasyemil nagar nawu
ተባረክ
የሣሚን ቁጥር ብሰጠኛ
ስልክ ቁጥርህንፈልጌ ግን ማግኘት አልቻልኩም እኔም ማማክርህ ነበረኝ ወንድሜ እና ስልኩን ምታውቁት ካላችሁ እባካችሁ ላኩልኝ
+251 94 045 5820
ሳሚ አላህ ይጠብቅህ😥😥መልካም ሰው ከክፋው ይጠብቅህ ያረብ መልካም ስራዎች የምትሰሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን አላህ ይጠብቃቹህ እኔ ዛሬ ነው ያየሁክ 😍😍😍🌹🌹🌹
እግዚያብሔር ይባርክህ ወድሜ የተቸገሩትን መርዳት ምንኛ ጥሩነው በርታ ቀጥልበት ፈጣሪ ይርዳህ
ወድማችን ቸሩ መዳኒሀለም ይጠብቀክ ሰላምክ ብዝት ይበል እህታችን እመቤቴ ማርያም እንኳን ከዝ መከራ አተረፈችሽ በሰላም ለአገርሽ ታብቃሽ አሚን / ስለ እውነት ወድማችን አንተን የመሰለ መልካም ወጣት በቤሩት በማግኘታችን መታደል ነው በርታልን የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቀክ አሚን / ወድማችን ሳሚ ቸሩ መዳኒሀለም ዪጠብቀው ሰላሙ ይብዛልን አሚን 🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው እና የሰማይ አምላክ ብድርህን ይመልስልህ ወንድሜ በርታ
ውድ ውድሞቻችን እደናተ አይነቶቹን ያብዛልን ሳሚ መልካም ሰው ነው አተም እደዛም ሰላምችሁ ብዝት ይበልልን
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው አያችሁ በስደት እደት እደምንተባበር እግዚአብሄር ፍቅርን ሰላምን ያድላን ሊላ ቃል የለኝም
Thank you so much brother
Thank you jesus my father jesus 💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰😭😭🇪🇹🇪🇹I love Ethiopia
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህት ስደት ከባድ ነው ወድም እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ኢትዮጵያዊ ማለት እንዲህ ነው
አይዞሺ እህቴ በቤሩት አገረ መከራነው ከመከራ ያውጣን አይዞሺ እህቴ አሁንም ቢሆንም ሰራም ታገኘለሺ አይዞሺ አሹ ተባረክ ሳሚ ዘመኑ ይባረክ እደነተ አይነት ያብዛልን የሳሚማ ይለያል እውነት ወድም እኳን ይሰለቻል የሰት እቶቻቺን
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Tebareku Ethiopia people all tebareku 💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍
Tebareku Ethiopia I love Ethiopia
ኢትዮጵያ የ ብዙ ለልጆችሽ የሚቆሙ ብዙ ወጣቶች ልጆች አሉሽ ቃላት አጠርኝ😭😭የደስታ እምባ ነው
በመደም ቤት የምትሰቀዩ ቅመሞች በአለ ተስፈ አትቁረጡ አድ ቀን የልፍልነል ወድም እድሜነ ጤነ ተመኜሁል በርተ
እሺ ውዴ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ ወንድም😘😘
እህታችን እኳን ሰላም ወጣሽ
እኔም፣ቤሩት፣ነኝ፣ያለሁት፣ቤሩት፣በጠም፣ችግር፣ውስጥ፣ነው፣ያሉት፣ልጆች፣እኔ፣ግን፣እግዝአቤሔር፣ይመስግን፣በሰለም፣ልሄድ፣ነኝ፣ኮንትረቴን፣ጨርሸለሁ፣ትኬት፣ይመጠል፣አሉ፣።
እውነት በምን አማርኝ ልግለፃችሁ አንተንም ሳሚንም ብቻ እንደነተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን ወንድሞቸ 🙏 አሁን ይሄ ድስላይክ ይደርጋል አቤት አምላኬ ሰው መሆነችሁ ያጠራጥራል🤔🤔
አይዞሽ እህቴ አንትንም እግዛቡሄር ይስጥክ ሳሚም ወንድማችንም. እድሜ ክፅጋ ጋር ይስጣችሁ
እግዛቢሄር ይመስገን እህቴ እኳን በሰላም ከወገኖቻችን ተደባለቅሽ ያልፋል አይዞሽ ሳሚ አተም አብርሽ ፈጣሪ ይባርካችሁ
አላህ ዉለታህን ይክፈልህ ወንድማችን እህታችንም እንኮን በሰላም ወጣሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንካን ደስ አለሽ
Ashuya zamanshewe yebareke enat yanorele
እ/ር እንኳን በሰላም ተፍታሻቸው እኒህ ጨካኞች
እዴት አመሸህ አሹ ወድሜ ዛሬበጣምደስ ብለኛል እህቴ ምንም ሳትሆንስለደረስክላት ቸሩመዳናለም ይድረስልህ አሹዬ ሣሚከዱባይ ላተምጭምር አተበማገኝቴ ካሹ ወድሜ ያገናኝኸኝ ከልብ አመሠግናለሁ ቃላት የለኝም ለተቸገረ ወገኖቻችን እደምደርሱ ለናተ ፈጣሪ ይድረስላቹ ደህና እደሩልኝ
በጣም ጎበዝ ነህ
ውንድሞችቸን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችው። እህታችንም እንኳን ደስ አለሽ ካለሽበት። ባታ በስላም ስለውጣሽ። አይዛሽ ሁሉም። ነገር ለበጉ ነው ያልፈል። መታግስ ዋጋ አለው👍🌹😙
ኡነታቸውነዉ የኛ ኢምባሲ እኛ ለማዳን ሳይሆን ለማሳረድ ነዉ ኣንገታችን የሚያስደፋን ኢምባስያችን ነዉ።።።።
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እግዚአብሔር ላንች። ጠንካርውን የሠጠሽ የድንግል ማርያም ልጅ ለእኛ ጠንካራ ወን ይስጠን አሜን አሜን አሜን
Egziabher yaxbqhe yane wandema 🙏🙏
አይዞሽ እህቴ መከራዉ በዛ ግን ስልክን ብትሰጣን አሪፊ ነበር ተባረክ ወንድማች 😭😭
አሹየ እግዚአብሄር አምላክ እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ እስከ ቤተሰቦችህ እንዳንተ ያለውንና እንደ ሳሚ ያለውን ያብዛልን
እ/ር ለሁሉም አለሁ ብድራችሁን ይክፈልችሁ
አምሳሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ለአምሳ ሰው ጌጥ ዋው መተባበር ደስ ይላል አንኳን ፈጣሪ ደረሰልሽ
አሹዬ ፈጣሪ እስከነ ቤተሰውክ ይጠብቅህ ማሻአላህ
በጣምደሰይላልእግዚአብሔረአንተንም በፀጋያኑረህ እሳንምእግዚአብሔረ ለአገረሸያበቃሸ
ፈጣሪ ይባርክህ ኢትዮጵያዊነት ማለት ይሄነዉ
ፈጣሪ ይባርክህ ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ነው
እግዚአብሄርይጠብቅህ👏👏👏👏😥😥😥😥😥😭😭🙏🙏🙏
እንኳን በደህና ክወንድማችን ተገናኝም በእውነት በምን ዓይነት ቃል ልግለፃችሁ ውገኖቻችንን በየቦታው እባ እምታብሱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
አይዞሺ ውዴ አተም ስለረዳሀት ተባረክ
ወድሜ በረካሁን እኳን ከችግራ አወጣሀት እህቲየ እኳን ሰላም ወጣሽ ምን አዩነት ክፍው ሰውናት
እኔኢኮ አረቦቹ ይገርሙኛል.በጊድ ካልሰራሽ አቴጅም የሚሉትነገር. የሌላዜጋኢኮ በጣም ይፋሩታል እኛኢትዮጵያኖች የዉሃ ሲላሆንነው ምጨወቱብን እንዳዝ ☹️
አሹ ፈጣሪ ይባርክህ ሳሚም ፈጣሪ ይጠብቀው ተባረኩ
Sah
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
Ashuye Edi hum samiye Betam Ameseginalehu wendimocha Egiziabher zemenachu yibarkew
እደነተ አይነት አላህ የብዘልን አንታና ሳሚ ኩፉ አይንከቹ በቅንነት ሰብክረይብ አርጉኝ አንድ ሺህ ሙሉልኝ እበካቹሁ ስላምነቹሁ አይተቹ አትለፉኝ መልከም እናት ለራስ ነው
ሰላም ላተ ይሁን ወድም መልካምነት ለራስ ነው. ፈጣሪ ተክፋ ሁሉ ይጠቅህ
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን እኔም እኮ የአንድ አመት ብር አልተከፈለኝም ሹክ በሉኝ ዉዴቼ
እግዝያብሄረ ይስጣቹ 🙏🙏🙏🙏🙏
አላህ ኸይር ምንዳቹህ ይክፈላቹ ወላሂ እደናንተ አይነት በየ አመቱ መንታ መንታ ይወለድ ሀቂቃ ስንት አይነት ጋጣ ወጥ ወንዶች አሉ አላህ ይርዳህ ወንድም አይዞዋቹሁ ቬሩቶች ከችግር በኃላ በርግጥም ምቾት አለ
Tebareki Bro❤️❤️👍👍
እግዚያቤርይባርክህ
አሹዬ የኔ መልካም ተባረክ
ሠላምህ ይብዛ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው
ሰላም ወንድም ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁህ አላህ ከጎናችሁ ይሁን እስበራሳችኝ እንተባበረ እንጅ ኤንባሲማ የለም አንተም እንደ ሳሚ ሁን ወንድም እዛ ላሉት
Are sint ayent medam alu chekagoch nachew eninm yekolfubgal fetari yesirachewn yestachew
Egzabheri yesthi wedma
አንድ የሰፈሪ ልጅ እየተግዳችነው።ስልክህን ላክልኝ።እድሰጥት።ወረታህን እከፍላለሁ።
እግዚያብሔር ይባርካቹ አንተንም ሳሚንም
እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ።
በእውነት እግዚአብሔር ይሰጥክ ❤
እግዚአብሔር ይረዳቹሁ ወንድሞች
ተባረክ ወድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን ይርዳችሁ
አሹ🙏🙏🙏
አሹዬ ዱባይ ሷስት አመት በሙሙ ደሞዝ አልተከፈላት ቤተሰው እድትጠይቅ አልፈቀዱላትም እሱን እዴት ነው ማግኘት ምችለው የከፊሏ ስልክ አለ በናት እስቲ ንገረኝ
እበክህ፣ወንድሜ፣ስልክ፣ቁጥርህን፣ለክልኝ፣በጓ፣ሥራችሁን፣ጌታ፣ያስበችሁ፣
Masha allha Odema allha yechamereleha
እናመሰግናለን ወንድማችን
Wenedema.egezabher.yesetek.eshie.
ፍጣሬ ድሞ በስላም ከቤተስቦችያግናኝሽ እናንተንም ፍጣሬ ይበርክክ ወንድሜ
መልኳም ሰዉ ችን እግዚአብሔ ያበዛልን
የእውነትደስነው ያለኝ ውንድሜ እልልልልልል
ሀይሠላምወንድሜ፣ስለምታደርገውነገርበጣምእናመሰግናለን፣ጉዞንበተመለከተመረጃብሰጠን፣ስለቤሩትኪሎንበተመለከተ
Egeziyabhaier yabertake
እግዚአብሔር። ይሰጥክ
እግዚአብሔር ይመሰገን ከዚህ ከደረሰሸ
ልስማና ኮመት እሰጣለሁ
ወዲም፡አሹ፡ፈጣሪያክብርክ
አልሀምዱሊላህ
አይሰድትበጠምይከበድልሁሉቸሁምበሰድትያልቸሁአላህይጠበቀቸሁ