እንቅልፉ በዝቷል ...ገና ብዙ ነገር አለ | "ሕይወታችን ገብረን ትጥቁን ይውሰዱት" | አርበኛ መሳንት ተስፉ እናከልጃቸው ጋር ልዩ ቆይታ |Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • #Ethiopia #Yegna_Tube
    እንቅልፉ በዝቷል ...ገና ብዙ ነገር አለ | "ሕይወታችን ገብረን ትጥቁን ይውሰዱት" | አርበኛ መሳንት ተስፉ እናከልጃቸው ጋር ልዩ ቆይታ |Ethiopia
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #gobeze_sisay #ጎበዜ_ሲሳይ #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና #ሸዋ_ሮቢት #shewa_robit #kobo
    #woldiya #Raya #Wektawi #ወቅታዊ

Комментарии • 697

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 года назад +4

    የኔ ጀግኖች ፈጣሪ ከፊት ከኋላ ይጠብቃችሁ በድል ተመለሱ 💚💛❤️👍👍

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 2 года назад +34

    አይ ማሮቼ አማራ ጠላቱ ብዙ ነው እቤተመንግስት ጀምሮ ኦሮሙማ ነው ያለው አይ ወገኖቼ እግዚያብሄር ይነሳልን ወንድሞቸ
    😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤👈👈👈

  • @satenaw.gonderaw
    @satenaw.gonderaw 2 года назад

    ጀግናው መሴ የአማራ ኩራት ውዱ አባታችን ክፉ አይንካህ

  • @radihilal375
    @radihilal375 2 года назад +1

    የኛ ጀግኖች አላህ ከናተጋር ይሁን

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 года назад +6

    የአማራ አለኝታዎች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 💚💛❤️💪💪💪🙏🙏

  • @addisugetnet5601
    @addisugetnet5601 Год назад

    ለአማራ የድንግል ማሪያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ፋኖን ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር ??ፋኖ ፋኖ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።።

  • @እተኢላህልብ
    @እተኢላህልብ 2 года назад

    አባቴከነልጅህአላህይጠብቅህ

  • @هقهقتبنب
    @هقهقتبنب 2 года назад

    ፋኖ ጀግና

  • @ethio1775
    @ethio1775 2 года назад

    Yene sebela egzabeher ye tebkachw antenem abatehenem 🙏💚💛❤

  • @muhammedyesuf8306
    @muhammedyesuf8306 2 года назад +1

    ፋኖ ይኑር መሰልጠንብቻ ሰይሆን ክላሽ አስገቡ እባካችሁ

  • @fanoforum360
    @fanoforum360 2 года назад

    ያሉበት ቦታ እና ምን ማድረግ እንደሚፈልጉ እቅዳቸው ለምን መግለጽ አስፈለገ

  • @mmTube-7
    @mmTube-7 2 года назад

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ የኔውድ ሀያምስት አመትህ በአስራ ስምንት አመት ጀምረህ የኔ ከርታታ😢😢😢😢💚💛❤💝💝💝💝💝 ውይይይይይይይ

  • @ermwor8524
    @ermwor8524 2 года назад

    አልማዞቻችንና ፤ ቅዱሳን ፡ ኢትዮጵዮቻችን ፡ """ፋኖቻችን"" ፡ ድንቅ ፡ ምክራችሁ ፡ ይዋሃደን ።

  • @ghfh649
    @ghfh649 Год назад

    ሀሊማ

  • @መርሳዩቱብ-ጀ7ኈ
    @መርሳዩቱብ-ጀ7ኈ 2 года назад +83

    ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ የአማራ ልጆች

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ

    የፋኖወቻችን መብት እድከበር ህዝቡ ግልብጥ ብሎ መሠልጠን መታጠቅ አለበት

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 2 года назад +61

    የኛ ውድ ጀግኖች እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @habtamugashaye719
    @habtamugashaye719 2 года назад +132

    አባት እና ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ከሁሉ ነገር ለኢትዮጵያ ሲል ይጠብቃችሁ።

    • @one-ek8gt
      @one-ek8gt 2 года назад

      ክክክክክክክክ😂😂😂😂ለኢትዮጵያ ሲል አረ ባክህ‼️ ለኢትዮጵያ ሲል ፈጣሪ ቢደፋው አይሻልም ????

    • @merig627
      @merig627 2 года назад +3

      እኝህ ጀግና የሳተላይት ስልክ አልያዙም ! እንደአማራ ማፈር አለብን !!

    • @ማክዳ-ተ3ጀ
      @ማክዳ-ተ3ጀ 2 года назад +1

      @@one-ek8gt ጥላታችን ድፍትይመል 🤔

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 2 года назад

      @@one-ek8gt anchin yedefash ye areb kula te biyyy.yesheremuta lij🐜🐖🐜🐜🐜🐜😁👈enatesh tebeda yezash ye zinjero lij🦍

    • @AkAk-vj3pj
      @AkAk-vj3pj 2 года назад +3

      @@one-ek8gt አች፡ወይምአተን፡ዲፋትያርጋችሁ፡ፋኖለዘላለምይኑር፡ፋኖ፡ሀቅይዞየሚኖር፡የሰውየማይፈልግነው፡ክብር፡ለፋኖ

  • @alukonjo3561
    @alukonjo3561 2 года назад +34

    ፋኖ የአማራ አይኖች ናችሁ እግዚሀብሄር ከናተ ጋር ይሁን💓💓💓💓💝💝💝💝💪

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 2 года назад +46

    ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ወርዶ እናንተም ኡፍይ በሉልን ለህዝብ ብዙ መስዋዕት እየከፈላችሁ

    • @helenlemma4514
      @helenlemma4514 2 года назад +2

      እፎይ ማለት እውነት ነው ስንት አመት ደከሙ
      እግዚአብሔር ይርዳን

    • @zeynebwello4685
      @zeynebwello4685 2 года назад +1

      @@helenlemma4514 አሜን የእኔ ውድ

    • @nuredinalarebi1274
      @nuredinalarebi1274 2 года назад +1

      ሙስሊም ሆናችሁ በነዚህ የኢስላም ጠላቶች ስር እየገባችሁ የምታሽቃብጡ ቆሻሻ ናችሁ።
      እነሱ ለኦርቶዶክስ እየታገሉ የአማራን ሙስሊም እየገደሉ እያዳከሙ ለአላማ እየኖሩ ነው።
      ሙስሊሙ ግን አሁንም የነዚህ ገረድ ሆናችኋል ለምን..!?
      ከውስጣቸው አንድ ሙስሊም የለምኮ
      ይህ ሰውዬ ትላንት #ሙስሊም_መሪ_አይሆንም ሲል ነበር!!
      ከዚህ ስር ገብታችሁ ነው አላህ ይጠብቃችሁ የምትሉት...!?
      ኢናሊላሒ ወኢና ኢለይሒ ራጂዑን

    • @zeynebwello4685
      @zeynebwello4685 2 года назад

      @@nuredinalarebi1274 ስማ ይህ ስለ ሀገር ጉዳይ እንጅ ስለ ሀይማኖት አይደለም ስድብን በእስልምና የፈቀደው ማነው ????
      ጦርነቱ ሀይማኖት ለይቶ ነው እንደ የተጀመረው ???ለሁሉም ቦታ አለው ባልጠየኩበት አልፃፍኩም ።

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 года назад +31

    ፋኖዎቻችን. ፈጣሪ. ሃይልና. ጉልበት. ይሁናችሁ. ከአገር. ከሃዲ. ከተባዮች. ከሰዉ. በላዎች. ከሆድ. አደሮች. ፈጣሪ. አብዝቶ. ይጠብቃችሁ.

  • @AkAk-vj3pj
    @AkAk-vj3pj 2 года назад +14

    ጀግናው፡መሳፍት፡ደስታህ፡የልብህበቅርብቀን፡አላህ፡ያርግልህ፡ከምንምበላይየናፈቀኚ፡ሀብት፡ንብረት፡ቤት፡ኑሮህ፡አርፈህ፡የቤትህን፡እጀራ፡ስበላማያት፡በጣምነውየናፈቀኚ፡ስጠፋ፡በጣም፡አስባለሁ፡ሰላምህይብዛ፡አላህይጠብቅህ፡የአማራ፡አባት፡እኔም፡እናተጋርአዲሰአት፡በቆምኩ፡ደስታውንአልችለውም፡የሁኑመግስት፡ሆዳምነው፡አማራ፡የዋህነው፡አማራ፡ንቃ፡ንቃ፡ክብር፡ለፋኖ

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb 2 года назад +34

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖች እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላሙን ያቀረበልን። 💚❤️💛

    • @kdjushs8357
      @kdjushs8357 Год назад

      አባት እናልጅ እመቤቴማርያም ከናተ ትሁን መደሀኔአለም ይርዳችሁ በርቱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 года назад +22

    ክብር ለአማራ ጀግኖቻችን
    ድል ለኢትዮጲያ ሀገራችን
    አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖች

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 2 года назад +26

    አባት እና ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የአማራ ለኝታዎች 💚💛❤⛪🙏🙏🙏

    • @EskedarWorknhe
      @EskedarWorknhe 11 месяцев назад

      አባትና ልጂ ናቸው እንዴ ?😢 እፉፉ

  • @AkAk-vj3pj
    @AkAk-vj3pj 2 года назад +20

    አባት፡ልጂወልዶል፡አላህይጠብቃችሁ

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 2 года назад +9

    መታደል ነዉ ከናተ መፈጠረ ማረያምን ዘደሮ ከናተ ባልፈጠረ ታንቄ እሞት ነበረ እመቤቴን አማራነት ኩራት ነዉ 💪💪💪💪💪እግዚአብሔረ ይጠብቃችሁ

  • @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ጀግኖቻችን አይዟችሁ እውነት ስለያዝን እናሸንፋለን ድል ለአማራ እና ለአፋር ሕዝብ

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 2 года назад +11

    የኛ መኩሪያዋች የኛ ጀግኖች አወ አማራው ማንንም ማመን የለበትም አገር የጋራ ነው ሲፈልጉ ፍቱ ሲፈልጉ ታጠቁ የሚለው እራሱን በራሱ ነው ማን አልቆ ለማን ትሰጣለች ሀገር ፋኖ ከሌለ አማራ የለም አማራው መንቃት አለበት ለህልውናው

  • @rahmafano8915
    @rahmafano8915 2 года назад +17

    አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች ያለናንተ ሀገር ባዶ ናት

  • @selamyoutub
    @selamyoutub 2 года назад +20

    አይዞችሁ አማራ ተስፍአ አትቁረጡ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @samahal2269
    @samahal2269 2 года назад +13

    እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን ወገኖቻችን ድል ለእምየ ኢትዮጵያ ድል ለፋኖ

  • @rewdaabdela2530
    @rewdaabdela2530 2 года назад +13

    እርጂም እድሜ ጀግናው አርበኛ ፋኖ መሳፍት ተስፉ

  • @imamhabashi6593
    @imamhabashi6593 2 года назад +14

    ጀግናውመሳፍትአቦይመችህ

  • @amazingboskoy2836
    @amazingboskoy2836 2 года назад +8

    አባቴ በደንብ ነው የተናገሩት በጣም እንጂ መብላት መተኛት ሆኗል ስራችን እባካቹሁ እንዳንፀፀት እጃችን ላይ ባለው እንሰማራ

    • @yemsida1758
      @yemsida1758 2 года назад +2

      እውነት ነው በኋላ የሚተርፈን ባርነት ነው እሱም ከመገደል ከተረፍን አሁኑኑ መታገል ነው ግማሽ ቢሞት ግማሹ በነፃነት ይኖራል

    • @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ
      @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ 2 года назад

      ትክክል በውጭ ያለን በገንዘብ እናግዝ እባካችሁ መዘናጋቱ ይብቃ ከዚህ በላይ ዋጋ ያስከፍለናል

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    ምን አለ ከናተ ጋር ውሀ ባቀብል ጀግኖች የልቤ ሰው አማራየ.
    የድንግል ማርያም ልጅ ከናተ ጋር ይሁን አርበኛው ሻለቃ መሳፍንት ተስፉ ልጅ ሻበል መሳፍንት 💚💛❤💪💪💪

  • @hayahsaeed9855
    @hayahsaeed9855 2 года назад +10

    እፍ ደምቼ አላህ ይጠብቃችሁ ይህን ዘረኛ አራጅ መንግስት አላህ ያሳልን ያረብ ፍጣሪ ከናተጋ ይሁን ያረብ

  • @alimokonin9183
    @alimokonin9183 2 года назад +19

    የኛ ጀግኖች ሁሉም አማራ ከጎናችሁነን 100% የአማራ አንገቱ አንድነው። አንድ አማራ ፋኖ ደሜነው ፋኖማንነቴነው። 💚💛❤️👌👍💪💪💞💞💕💯💯💯💯💯💯💯💯💞💞💕💕💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 2 года назад +4

    የኔ እምላችሁ መመኪያወቸ ክፉ አይንካችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 2 года назад +9

    ኢትዮጵያዊ የሆንን ሁላችንም ፋኖን እንረዳ ግዴታ አማራ መሆን አይጠበቅብንም ለሀገራችን ስንል እናተንም እግዚአብሔር ይጠብቅቹ

  • @hawwamohammed643
    @hawwamohammed643 2 года назад +21

    የእውነት እናተን ለመቅለጺ ቃላት ያሰኛል አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባትና ልጅ የሀገር የወገን ደራሽ

  • @አማራነኝየፋኖልጅ
    @አማራነኝየፋኖልጅ 2 года назад +5

    ፋኖወች ፈጣሪ ይጠብቃቹህ አባቴ እኛስ መተዉ እስኪያርዱን ተኝተናል የአማራን ህዝብ ምን እንደነካዉ አላቅም ይሄ ሰይጣን መንግስት ፈጣሪ ያጥፋልን😡😡😡😡

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 года назад +6

    አባትና ልጂ እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን ድሉ ከእናተ ጋር ይሁን 💪🇲🇱

  • @saifahmed4184
    @saifahmed4184 2 года назад +6

    ያረብወንድሞችአላህይጠብቃችሁፋኖየፋኖየ

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 года назад +13

    ወገኖቼ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከፊታችሁ ይቅደም

  • @gaga320
    @gaga320 2 года назад +25

    ፈጣሪ ሁሌም አብሯቹ ይሁን የዋህነት: ግልፅነት : ፈርሀ እግዚሀብሄር እናንተ ጋር ነው ያለው አምላክ እንዲህ አይነቱን ጥሎ አይጥልም እሱ ይጠብቃቹ!!!💚💛❤

  • @kikikesslerm1673
    @kikikesslerm1673 2 года назад +8

    የኢትዮጵያ አምላክ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል በግራና ቀኝ ይጠብቃቹ አባትን ልጅ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 2 года назад +3

    ፋኖ ኮንዶም አይደለም ተጠቅመህ የምጥለው ምድረ ብአዴን የጃቹሁን ታገኛላቹ

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 2 года назад

      አንች ኮንዶም አፍ አህያ የወለደሽ ዝም በይ

    • @rahelabebe7026
      @rahelabebe7026 2 года назад

      @@fatumara3244 ገና ስምሽን ሳየው ገማሺኝ አንቺ እበት መጀመሪያ እበት ኩበት ለቃሚ ልጅ እራስሽ አፅጂ ግም ራስ

  • @ረዲንፈጠኝዋ
    @ረዲንፈጠኝዋ 2 года назад +7

    እፈ የኘጀግኖች ቀል አጠሁለችሁ እግዚአብሔረ ይጠብቀችሁ💚💛❤💕💞

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ

    ተው አትዘናጉ አማራዘች ቶሎ ተደራጁና ታጠቁ አብይ ጦሩን ወደ አማራ ሊያረግ ነው ትግሬጋ ተደራድሮ ጨርሷል አማራ በግዳጅም ቢሆን አደራጁ ኡፍ

  • @tub6528
    @tub6528 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞቻችን ያለ እናንተ የኛ የመኖር ሚስጥራችን እናንተ ናችሁ ፍኖዎች እግዚአብሔር ሀይሉን ብርታቱን ድሉን ለናንተ ይልጎናጽፍችሁ ።

  • @onethiopiatube371
    @onethiopiatube371 2 года назад +4

    እነዚህን ጀግኖች ማይረዳ አማራ አማራ አይደለም

  • @bbhh211
    @bbhh211 2 года назад +5

    አርበኛ መሳፍንት እስቤተሰቦት ጠብቆ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይወት ፈጣሪ አደራውን

  • @zeniataye2682
    @zeniataye2682 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ከፈታችሁ ይቅደም አሜን

  • @saraameda4300
    @saraameda4300 2 года назад +2

    አባትና ልጂ እግዚብሔር ይጠብቃችሁ

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እውነትም እቅልፋሞ በዝቷል አማራ ንቃ ባርነትን የምትፈልግ ካለህ ተኛ

  • @alextigstg3055
    @alextigstg3055 2 года назад +4

    አይ ዐማራዬ ይህ ሁሉ መልካምነታቹ እኮ ነው የሚገርመኝ ለማህበረሰቡ እንሰዋለታለን ምን አለበት መንግስት ለናንተ ሁሉን ነገር ቢያሟላላቹ ምን ይጎዳል አይ የመንግስት ተንኮል ምቀኝነት ካልሆነ በስተቀር እንግዲ የሰራዊት ጌታ እሱ መከታ ይሁናቹ ወገኖቼ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናቹ

    • @adugnatesfaye3280
      @adugnatesfaye3280 2 года назад

      መንግሥት ብዙ ወንጀል ስለሰራ አማራ ኢትዮጵያ ሰላም እንድትሆን አይፈልግም ብአዴን ከህወሓት ጋር ሆኖ አማራና ክፉኛ በድሏል አሁንም የዓብይ አሽከር ሆኖ እየበደለ ነው ። የአማራውም የፌደራሉም መንግሥት የፋኖ ጠላት ናቸው ። ምቀኝነት ሳይሆን ነፍስን ለማዳን ነው ። የህወሓትም ችግር ይሄው ነው ።

  • @sabasolomono5737
    @sabasolomono5737 2 года назад +6

    ውንድሜ. እናት ብትኖሮልን ነው ኢትዩጵያ ያለችው የእውነት አምላክ ይፍርድ እመቤት ማርያም ትጠብቃችው አሜን

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 2 года назад +5

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ 💚💛❤️💪💪💪እድሚያችሁን ያርዝምልን ፈጣሪ አባትን ና ልጅ ያገር ምሦሦ ናችሁ

  • @የዮሐንስወንጌል109
    @የዮሐንስወንጌል109 2 года назад +5

    ቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን
    በቸርነቱ ይጠብቃችሁ::
    ( አባትና ልጅ ኮራውባችሁ)
    ድል ለፋኖ::

  • @yeshiworkalemu7932
    @yeshiworkalemu7932 2 года назад +4

    አወይ ዘንድሮ እባካችሁ ከአሽከሩ ብአዴን እራሳችሁን ጠብቁ እህህ አይ ብልፅግና አፋር እና አማራ እየተጨፈጨፈ መንግስት ድርድር ላይ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @yonasdawitmelese1528
    @yonasdawitmelese1528 2 года назад +1

    Fetari yitebkachu kenezih kebalegize jiboch. Abbey Ahmed Oromo mehonun endatzenegut. Yamaha stelatoch bzunachew. SHIMELIS ABDISA ena Abbey Ahmed Amaran eyasgedelu.

  • @yalteyemariyamleji3008
    @yalteyemariyamleji3008 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh 2 года назад +3

    ጀግኖቼ የናተ ዉለታ በምን ይገለፃል እኔ ልከራተት በረሀ ለበረሀ ጫካ ለጫካ የምትከፍሉት የሂወት ዋጋ ያሰለቅሰኛል

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 года назад +6

    አባትና ልጁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፋኖቻችን ድል ከእናንተ ጋር ነዉ💪💪💪💚💛❤

  • @amazingboskoy2836
    @amazingboskoy2836 2 года назад +2

    አንበሳ ልጅ አንፈልገውም ግን አንድ የምመክራቹ ነገር እርስ በእርስ ተጠባበቁ ማህላቹን እንዳይከፋፍላቹ ብትችሉ አንድላይ ውጡ አንድ ላይ ግቡ መከላከያን አማራ ካለ ለማሳመን ሞክሩ

  • @እስልምናየ
    @እስልምናየ 2 года назад +7

    ጀግኖቻቺን አሏህ ይጠብቃቹህ💪💪💪💪💪💪💪💚💛♥

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 2 года назад +5

    ጀግኖቻችን ከነ ልጆቻችሁ የምትዘምቱ መድሀኒአለም ክርስቶስ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን
    ድል ለኢትዮጵያችን
    ዉርደት ለጠላቶቻችን !!!

  • @getachertedlaethio598
    @getachertedlaethio598 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የአማራ መከታዎች ፋኖ የአማራ መዳኛ ነው

  • @ማንእዴእናት
    @ማንእዴእናት 2 года назад +3

    ምን፣መግስት፣አለ፣አገር፣ላውዴመ፣ሹማምንት፣ሌላ፣ሹመት፣እየሰጠ፣አማራ፣እያስጨረሰ፣መግስት፣የለም፣አብይ፣ዛንዶ፣ነው፣የአማራን፣ሕዝብ፣ውጦ፣ጨረሰው፣አላሕ፣ያጥፍው፣

  • @abaynesh4400
    @abaynesh4400 2 года назад +1

    አምላክለሻለቃመሳፍንትእናምሬእናዘመነንከናቱጋርይጠብቅልን

  • @weinshetadmassu3089
    @weinshetadmassu3089 2 года назад +1

    ጋዘጠኞችን ታዘብኳችሁ ፋኖነ የማላተም ስራ እየሰራችሁ ነው ልቦና ይስጣችሁ

  • @ሉቤየወሎዋቀበጥ
    @ሉቤየወሎዋቀበጥ 2 года назад +3

    አባት እና ልጂ አላህ ይጠብቅልን ያረብ💚💛❤💚💛❤

  • @truugechi9120
    @truugechi9120 2 года назад +5

    ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነት ፋኖ ድል ያደርጋል

  • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር

    አይዞዋችሁ ከጎናችሁ ነን! 💚💛❤

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 года назад +5

    የኛ መከታወች ❤❤❤ ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤🙏

  • @luismesfin3578
    @luismesfin3578 2 года назад +3

    ንቃ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ከተኛ አንበሳ የተልከስከስች ውሻ ላፎ ሊጥ ለወገቦ ፍልጥ አታጣም ይህ ነው ኢትዮጵያዊ ነት 💚💛❤አማራ ንቃ ሆዳም ባንዳ ካጠገብህ አጥራ ይህ ዘመን ከባድ ነው 💚💛❤🙏💚💛❤🙏

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 года назад +4

    ሰላመ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ሃይል የእግዚአብሔር ነዉ እናሸንፍለን 😘😘😘👍🇲🇱

  • @nuredinalarebi1274
    @nuredinalarebi1274 2 года назад +1

    አማራ እያልክ አትደልለኝ #እስላም መሪ አይሆንም እያልክ ስትደነፋ አልነበረም ።
    አንተ የምትሞተው ለእምነትህ ከሆነ እኛም ለኢስላማችን እንሞታለን አብሽር!!
    ትክክለኛ የአማራ ጠላት መሳፍንት ነው።
    አንድ እንሁን ማለት እንደት ነው መስጂድ እያቃጠልክ ሙስሊም በእምነቱ ብቻ እየገደልክ እንደት ነው አንድ አማራ እስኪ በውስጣችሁ ያለውን የአማራ ሙስሊም አሳየኝ !??
    አየህ የአንተ ትግል ሙስሊምን መጥላት እንጂ ለሀገር መሞት አታስተምርም።
    አውሬ ነህ የሙስሊም ጠላት
    አብረን እንድንሆን ከተፈለገ የሙሴሊም ጠላቻህን ከልብህ አውጣ ቆሻሻ!!

  • @amazingboskoy2836
    @amazingboskoy2836 2 года назад +3

    መከላከያው የአማራን ሕዝብ ካልጠበቀ የትኛውን ኢትዮጵያ ነው የሚጠብቀው 90 ፐርሰንቱን ካልጠበቀ

    • @gunbet___.........27yearsa8
      @gunbet___.........27yearsa8 2 года назад

      😂😂 አማራ እኮ 15% ነው የምን 90 ነው

    • @amazingboskoy2836
      @amazingboskoy2836 2 года назад

      @@gunbet___.........27yearsa8 አንተማ ገልብጠኽ ነው የምትሰማው

  • @የሸገሩአራዳ
    @የሸገሩአራዳ 2 года назад +5

    አባትና ልጅ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ❤

  • @AbeliMan-by3my
    @AbeliMan-by3my 3 месяца назад +2

    ጀግኖቻችን ዘላለም ያኑራቹ❤❤❤❤❤

  • @rockergirls6280
    @rockergirls6280 2 года назад +1

    ፋኖ በርቱ 44ታቦት የት ሄዶ ከከፋ ከጎናቹ ነን ከሸገር አባይ ፈጣሪ ይርዳቹ ያማራ ደም መፍሰስ ይቁም በቃበቃበቃበቃበቃበቃ?

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 года назад +2

    የአማራው ጠላት እግሩስር ነው እዳይሰለጥን እዳይደራጂ እዳይነግዲ እዳይከስብ እዳይማር እዳይኖር ያማይፈልጉ ቀደኛ ጠላቶችን አዝለን አሽሩሩ እያልናቸው እደት ትግሉ ጠብ ይበል መልሶቀልሶ።።።።።

  • @batyberhana2217
    @batyberhana2217 2 года назад +2

    ጀግና ቤተሰብ ነው ግን ፋኖ እነዚህ ብቻ አይደሉም፡፡ የቆመው ለኢትዮጵያ አንድነት እንደዚህ በቆራጥነት የቆሙ አባት እና ወንድማችንን የሚተካ ወገን መገኘት አለበት የግል ችግር ቢኖርም ዋናውን ጠላት ከጠፍ በኃላ ጥቃቅን ችግር ይፈታል ፡፡ ስለዚህ በአንድነት ቁሙ አደራ ክፍተት እንዳትፈጥሩ ከአምላክ ጋር ድንግል ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡ ብአዲን እንደሆነ ለአማራ የቆመ አይደለም በዚህ አያያዙ ሰኔ 16 የሞቱትን ጀግና የበላ ጠላት ነው እናንተ ሥራችሁን ሥሩ፡፡

  • @emru2030
    @emru2030 2 года назад +3

    እውነትም የሰው ልጆች በምድር ላይ በሕወይት አሉ
    እነፋኖ መሳፍርት እውነቱን ሲናገሩ ሰምቼ በምድር ላይ ሰው መኖሩን ተቀበልሁ እውነትም ልብ ነው ልብ እንግዛ

  • @kibneshbelay4290
    @kibneshbelay4290 2 года назад +5

    አይዞን ያልፋል ወገኖቼ ፀልዩ

  • @اتنتتاللب
    @اتنتتاللب 2 года назад +1

    ትክክክል መንዛዛት በዝታል ድል ለአማራው ለአፋሩ ለኢትዮጵያ 💚💛❤🇪🇹💪👍

  • @bealemsitayehu261
    @bealemsitayehu261 2 года назад +1

    የሀገር ባላደራዎች ኪዳነ ምህረት በቃልኪዳኗ አሁንም ትጠብቃችሁ

  • @welansawondessen8469
    @welansawondessen8469 2 года назад +5

    እግዛብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ 🤲🤲🙏🙏ሀይል ብርታት ድልን ያጎናፅፋችሁ 😘😘💚💛❤

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 2 года назад +2

    አርበኛ መሳፍንትና ወጣቱ ልጅህ እግዚአብሔር በመንገዳችሁ ይቅደም የአማራ ድል አድራጊነት ከእግዚአብሔር ነው የሚመጣው: አማራዎች እባካችሁ ፋኖን በምንችለው እንርዳ! እናሸንፋለን!

  • @ሥአዳነኝየፍኖዋችእህት

    አይይይይ ሚሪማጣት ጀግንነት ቢባል ቁጅና አይገልጠንም😍 አላህይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @tigosteshete2111
    @tigosteshete2111 2 года назад +2

    አምላከ ቅዱስ ዳዊት አመላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከእናንተ ጋር ይሁን ደሞቼ የቅዱሳን አምላክ አምላከ አበው ይጠብቃችሁ ወድድድድድ ነው የማረጋችሁ ጀግናዎች ናችሁ የጀግናም ጀግና። 💚💚💛💛❤❤💋

  • @elasgetahun9151
    @elasgetahun9151 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ! ፋኖ ለሀቅ እንጂ ለገንዘብ ወይም ለስልጣን አይደለም!ማንም ምንም ቢል ፋኖ ፋኖ ነው!ሌባና አጭበርባሪ ነውየፋኖ ጠላት!!!ድል ለፋኖ።ውርደት ለጠላት! እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን!!!

  • @bisratmelese3633
    @bisratmelese3633 2 года назад +1

    AMARA FANO DEMOCH 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💯💯💯💟💟💟👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @አማራፋኖ-ጘ9ጐ
    @አማራፋኖ-ጘ9ጐ 2 года назад +3

    ጋሼ እድሜክ ይርዘም አባቴ የኔ ጀግና 😔🙏🏽✊👌💝💝💝💝

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 2 года назад +2

    ጀኞቻቼን አላህ ይጠብቃችሁ ይሄን የመከራ ቀን አብቅቶ እርፍ የምትሉበት ባፈቀኝ ያ አላህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢

  • @MmMm-on3ci
    @MmMm-on3ci 2 года назад +2

    የጎደር እናት መህፀን ለምለም የጀግናልጅ ጀግና ነው አማራንት ኪራት ነው ፣ከጎናችሁ ነን

  • @vshs7162
    @vshs7162 2 года назад +2

    ጀግኖች ናችሁ ሲቸግራቸው የሚፈልግ ሲሞላላቸው የሚተቹ መንግስት

  • @db5173
    @db5173 2 года назад +1

    ሚሊዮኖች እየተራቡ ከቀያቸው ተፈናቅለዋል ከአማራ እና አፋር ክልል መንግስት በአሸባሪዎች አውራጃ ውስጥ በትክክል በመገናኛ ብዙሃን ገንዘብ ለማፍሰስ ወሰነ። ከምንም በፊት የመጀመሪያው የሰው ሕይወት አልነበረምን? የዚህ መንግስት አእምሮ እና ሎጂክ የት ነው ያለው? በአብይ እጅ መንግስት ምን ያህል ጨካኝ ሊሆን ይችላል? ለምንድነው የአማራ እና የአፋር ዜጎች ህይወት በመንግስት ንቀት እየተስተናገደ ያለው? ለምንድነው ይሄ መንግስት በአማራ እና በአፋር ላይ ይህን ያህል ጨካኝ የሆነው? የአብይ መንግስት እና ተወካዮቹ የሚያልፉትን ቀይ መስመር ማሳየት አለባቸው። ምክንያቱም መንግስት የአማራ እና የአፋር ህዝቦችን ንቀት እያስቆመ ያለ አይመስለኝም።