ትዳር ይታመማል፤ ትዳር ይታከማል፤ ልትጋቡም ልትፋቱም ያሰባችሁ ሁሉ ልትሰሙት የሚገባ ወሳኝ ምክር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • ትዳር ይታመማል፤ ትዳር ይታከማል፤ ልትጋቡም ልትፋቱም ያሰባችሁ ሁሉ ልትሰሙት የሚገባ ወሳኝ ምክር

Комментарии • 30

  • @fatumamehemmed4142
    @fatumamehemmed4142 7 лет назад +9

    በነገራችን ለላይ አልሐምዱሊላ ብቸኝነት ይሻላል ከማሖን ትዳር ለግዜው ሰላም ሕይወት እየኖርኩ ነው ግን ምን አይነት ሰው ወደሕይወቴ እደማሥገባ እደምችል አላወቅም ከባድ ነው ሠው ማመን

    • @meronnigatu1885
      @meronnigatu1885 6 лет назад

      Fatuma Mehemmed awo yana fekere achakuye fatare yalaw nawe yamehonaw

  • @adenmola2835
    @adenmola2835 6 лет назад +2

    እኔ ተዋዶ የተጋባ በሁለቱም በኩል የመጋባት ፍላጎትና ሃሳብ መቶ የተጋቡ ኣይቼ ኣላውቅም እንደማይፈልጋት በብዙ መንገድ እያሳያት ግዴለም ኣይዞህ ትወደኛለህ ወደህ ሳይሆን በግድህ ትወደኛለህ ብላ በነ ታምራት ገለታ ረዳትነት ደግሳ ያገባች ወይ እሱም እንደዛው በነ ታምራት ረዳትነት ወይ ድህነትዋን እና ድሆች ቤተሰቡዋን ረዳቱ ኣድርጎ ያገባ ነው የማውቀው በብዛት ተጋባን የሚለው ህዝብ በእንደዚ ኣይነት መንገድ ስለሆነ ጥሩ መፍትሄ ና ህዝብ በተሻለ መንገድ ህይወቱን እንዲመራ የሚረዳው ውይይት ፍች ለምን ይበዛል እንዳይፋቱ ምን መደረግ ኣለበት ሳይሆን ተጋባን ይሉና ሲፋቱ ይገኛሉ የእውነት ተጋብተው ነበር ወይ ግንኙነታቸው እንዴት ነበር በምን ምክንያት ተጋቡ ፍቃደኝነቱ ከሁለቱም ሃሳብ የመጣ ነው ወይ ሲሆን በቂ መልስ እናገኛለን የሚቀጥለው ውይይታችን ኣንድ ሰው የሚፈልገው ኣይነት ሰው ካላገኝ ባያገባ ምን ችግር ይኖረዋል ያው ተጋብቶ ሲፋታም ሲንግል ነው ክርመጀመርያውም ካላገባ ሲንግል ነው የሚል ሃሳብ ይመጣል በኣካባቢያችን ኣግብተው የማያውቁ ፈላጊ እንደሌላቸው ስለሚቆጠሩ የሚለው ሃሳብ ኣንዱ ሰው ያመጣል እንደዚ እንድዚ ጥሩ ሃሳቦች ይመጣሉ ደካማ ኣስተሳሰብ ይጠፋል ማለት ነው ብዙ ግዜ ኣበሻ ችግሩን ስለሚያመጣው ሳይሆን ስለ ችግሩ ነው የሚወራው ስለዚ መልስ ኣይኖረውም ችግሩ ቀልድም ቢሆን እንደዛው ለምሳሌ የክበበው ገዳ ቀልድ ብዙ ሰዎችን ኣሳቁዋል ያሜሪካ የሚኖሩ ኣበሻ ሴቶች ማድያት በስቶባቸው በቀዳዳ ኣሾልከው የሚያዩ ይመስላሉ ማድያት የሚመጣው ባካባቢህ የሚኖረው ሰው እሬት ሲሆን ነው ኣይደል? ስለዚ ማድያት ስላለባቸው ሴቶች ሳይሆን ባካባቢያቸው ስለሚኖሩት ሰዎች ቢቀልድ ሰው መፍትሄ ያገኝ ነበር ያልነቃውም ይነቃ ነበር እና የምላችሁ ገብቱዋችሁዋል ብዬ እገምታለው ስለ ችግሩ ሳይሆን ችግሩን ስለሚያመጣው ነገር ስናወራ 2in 1ጠቃሚ መልክት ኣስተላለፍን ማለት ነው

  • @kemilamohammed6153
    @kemilamohammed6153 6 лет назад +2

    አንዲኛዉ የሚወስነዉማ ስለተጎዳ ነዉ

  • @mironmirone8360
    @mironmirone8360 Год назад

    ሰላም

  • @fatumamehemmed4142
    @fatumamehemmed4142 7 лет назад +1

    እኔ ከባልተቤቴ ጋር ተፋተናል ትክክል አብሮ መተኛትን ቤት ውስጥ መግብ አይጠቀምም ነበር ጧት ማታ ጭቅጭቅ ነገር አስቀያሚ ቃለላቶች

  • @amennahmohammed4743
    @amennahmohammed4743 6 лет назад +2

    አፈፈፈፈ አስከፋን ለናቱ ነጋገረ ሐሸይ ወሸተማ አየተ ጨመለቀ ጨመለቀ ሐሸይ ሀተፈ ዓዘፈ ወጀዓ አረ ወዲዘ አይጥ ሕማማት

  • @fatumamehemmed4142
    @fatumamehemmed4142 7 лет назад

    ትክክል

  • @አደራልጄንሚዲያ
    @አደራልጄንሚዲያ 2 года назад

    እር በጣም ተቃጥያለው እኔ ሀሌም እንለያይ ነበር አሁን ግን አሁን እኔ እፈልጋለ?

  • @fitumafituma2025
    @fitumafituma2025 2 года назад

    አር፡የኔ፡ታሪክ፡ነው፡የስማውት፡እውነትም፡ለስራ፡ምክነያት፡3አመት፡በመቆይቱ፡ካለው፡ፍላጎት፡በመቀንስ፡ምክንያት፡ስደት፡ምርጫለው፡አውን፡ግን ለፈቼ፡እራሴንአዘጋጅጃለው።

  • @fatumamehemmed4142
    @fatumamehemmed4142 7 лет назад +1

    የችግሩ ባልተቤት መለያየትን አይፈልግም ጥፈቱን ያውቃል

  • @fatumamehemmed4142
    @fatumamehemmed4142 7 лет назад +1

    ወላሒ ብዙ ነገሮች አሉ ተበዳዪ ነው ፍቹን የሚፈልገው

  • @birkeetaddse4150
    @birkeetaddse4150 6 лет назад

    Selam selami ebakachuu eski silkiiquxurachuu alkulngiii bexami sew yaselgengalii chigri husxii nengiii

  • @rtrffc9512
    @rtrffc9512 7 лет назад +1

    Enis magebat ferawhou sew selew afer afer sele sewo ywhounbenagle men laderg

  • @hyamanothyamanot3502
    @hyamanothyamanot3502 6 лет назад

    Kaledanshi takmo

  • @user-wm3ou7ip9x
    @user-wm3ou7ip9x 6 лет назад

    Eny sedate ly nagne gen tedaryn lefata new ...baka 5amte noranl sedat ly hult amty newu batkaly 7amte honane gen baka alhonlgnm dakomognl..

  • @Sa-mx6yy
    @Sa-mx6yy 7 лет назад

    አረዳትዳር በጣም ይከብዳል ሠላምከለለ ዋናው መተሣሠብ ነው መተማመን ከለለትዳሩትዳር አይሆንም

  • @rimahusen757
    @rimahusen757 7 лет назад

    Arif program new bartu

  • @fatumamehemmed4142
    @fatumamehemmed4142 7 лет назад

    ወላሒ ያሣዘዝናል እጅ አያሥቅም

  • @meronnigatu1885
    @meronnigatu1885 6 лет назад

    Yabasha wande naw quality time yameyakaw este 😂😂😂😂15 sate beyanes basamenti atedekamu ebakachu😏😏

  • @hasnaadm7461
    @hasnaadm7461 6 лет назад

    የትዳር.ትርጉሙንየምታወቀው.በፍች.ነው...ብቻ.መልካሙን..ይስጠን

  • @mahaalkaabi8741
    @mahaalkaabi8741 7 лет назад +1

    Arif. Mikirnew betam enamesegnallen

  • @haytjagu98
    @haytjagu98 6 лет назад

    Bale malate taramotenawe

  • @shewitkebede6472
    @shewitkebede6472 6 лет назад

    Pless kuterachun