ትዌድሶ መርዓት ወትብሎ | የክርስቲያኖች ሰርግ | Twédso Mer'at Wetblo | Orthodox Tewahedo Christians' Wedding

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 56

  • @EOTCOrthodoxChannel1
    @EOTCOrthodoxChannel1  7 лет назад +8

    SUBSCRIBE to our Channel (የቻነላችን አባል ይሁኑ)→ goo.gl/DJTQOX

  • @qidsiti.maryamwadilo7812
    @qidsiti.maryamwadilo7812 7 лет назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰስሊ ተዋሕዶ የዘላዓለሙ ትኑር አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @አመተመስቀልየአርሴማልጂ

    ይች ናት ውብ እምነቴ እልልልል እዴት ደስስስስስ እደምትሉ መልካም ጋብቻ!!!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ

    *ውይ በአዛኝትዋ ሲያምሩ ትዳራችሁ የአብርሀምና የሳራ ይሁን ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ጌታ ኢየሱስ እኔንም ለዚክ ክብር ያብቃኝ እልልልልልል*

  • @jibonkhan2451
    @jibonkhan2451 7 лет назад +1

    እግዝአብሔር ይመስግን እንድት ደስስስስስስስስ ይላሉ የተዋህዶ ልጆች ከእነዚህ መማር እንችላለል ስረአት ሰርግ መንፈሳዋ በውነት እግዝአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላሽሁ ለእኛም በረከታችሁ ይደርብን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya1306 7 лет назад +5

    orthodox tewahedo lezlalem tinur
    sile hulum negr egziabeher yimsgen
    amen amen amen amen amen amen

  • @ቲጂሙሉጌት
    @ቲጂሙሉጌት 7 лет назад +3

    እደት ደስ ይላል ጋብቻችሁን የአርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ውበታችን የማንነታችን ቁልፍ ናት አቤት ማማር መታደል እኮ ነው
    ያላገባችሁ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃችሁ !

  • @መዓዛጊዮርጊስ
    @መዓዛጊዮርጊስ 7 лет назад +15

    በጣም ደስ ይላሉ ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ኩራቴ ነች።

  • @ጉዞእመብርሀንይዞእግዚአብ

    መልከም ጋብቻ ይሁን ለችው የስራ የቅፍር እግዚአብሔር ትደራችሁ ይበርክላችው ቤቱ ያፅናችሁ አሜን አሜን። የኦርቶዶክስ ማሆን ማታደል ነው ክብር ላድንግል ልጅ ይሁን አሜን

  • @yetnayetgassa5758
    @yetnayetgassa5758 7 лет назад

    ለንሠአ ሞትና ለዚህ ክብር ያበቃኝ ድንግል ልጅ ኦርቶዶክስ መሆን መረጥነው እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርከው

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 7 лет назад +4

    አው እደዚነው የኦርቶዶክስ። ስርሀት እግዚአብሔር። ይስጣቹ ይባርካቹ በጣም አስደሰታችሁኝ አስቀናቹሁኝ እልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክትን ያሰማልን አሜን

  • @weletemariyamimariyami2357
    @weletemariyamimariyami2357 7 лет назад

    እኔ መቸ ይሁን የማገባው እደው
    የአብርሃም እነ የስሃራ ይሁንላቸሁ

  • @kidaszemaremelaketenyasema3724
    @kidaszemaremelaketenyasema3724 7 лет назад +1

    Elelelelele tedaracheue yabereham yesara yuine egege betame yamerale

  • @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊነ

    አሜን ያብርሀምና የሳራን ያርግላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mdtubeyidnglemaryamlig5214
    @mdtubeyidnglemaryamlig5214 6 лет назад

    የአብራሀም እና የሣራ ያድረግላቹህ ደሥ ሥትሉ ከመመረጥ በለይ መመረጥ ነው እኮ ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንትናት የናትና አባቴ አሜን(3)

  • @selehulumnegeregzeabheryem6179
    @selehulumnegeregzeabheryem6179 7 лет назад

    elelelelelelelelelele elelelelelelelelelele elelelelelelelelelele elelelelelelelelelele elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏dess stlu yabrham yesara yehun gabchachehu zmare melkitn yasemachu

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም

    እንዴት ደስስ ይላል መልካም ጋብቻ ያአብራሃምና የሳራ ይሁን ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር ♥♥♥

  • @muluasefa6670
    @muluasefa6670 7 лет назад +2

    እግዚአብሔር ትዳራቹ የኣብራሃም እና የሳራ ያድርግላቹ እሰይይ መታደልእመብርሃን ትግባ በቤታቹ እልልልልልልል

  • @heymanotmesret6824
    @heymanotmesret6824 7 лет назад +2

    Melekam gabecha yunelachew egezabaher yebarekachu lezeh yabekachu Amelak egezabaher yemesegen zemara melaket yasemalen oretodhox lezelalem tenur aman aman aman

  • @heymanotmesret6824
    @heymanotmesret6824 7 лет назад +2

    Egezabaher yemesegen bewenet des yelale yesara ena yAberehamen gabecha yaderegelachu weledachu samu elllllllllllellllllllelllllllllellllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💓💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💓

  • @torosertoroser6058
    @torosertoroser6058 7 лет назад +2

    ውይ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝእንደዚህ ነው ሁሌ ሀሳቤ
    ሁለተ ማሪያም ነኝ

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ

    እንዴት ደስ ይላሉ ትዳራችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን
    እኔም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ልክ እንደዚህ እሞሸራለሁ ይሳካልሽ በሉኝ

    • @ሀሴትየድንግልልጅ
      @ሀሴትየድንግልልጅ 7 лет назад

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እህቴ መልካም ትዳር ለኛም ባል ፈልጉልን

    • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
      @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 7 лет назад

      ሀሴት የድንግል ልጅ አሜን የኔ እህት ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ 7 лет назад

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ እግዚአብሄር ያሳካልሽ እህት አለም

    • @yeethiopiawegenochehulachu4322
      @yeethiopiawegenochehulachu4322 6 лет назад

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ yasebshiwun cheru medhaniyalem yasakalish ema berchi

    • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም
      @ማሕተሜነሽድንግልማረያም 6 лет назад

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ

  • @heymanotmesret6824
    @heymanotmesret6824 7 лет назад +1

    Zemara melak yasemalen oretodhox lezelalem tenur Agerachenen ethoiopa yebarekelen yetebekelen aman aman aman aman ellllllllllllelllllllllllelllllllllelllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @የማርያምልጅነኝ124
    @የማርያምልጅነኝ124 7 лет назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ አሜን ፫

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 7 лет назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ የብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ ተዋህዶ ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች አሜን

  • @ሀሴትየድንግልልጅ
    @ሀሴትየድንግልልጅ 7 лет назад +2

    ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ንፁህ ነው
    የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ
    እኛንም ለዚች የተመረጠች ቀን ያብቃን

  • @izaramuwandafra3294
    @izaramuwandafra3294 7 лет назад

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @መዓዛጊዮርጊስ
    @መዓዛጊዮርጊስ 7 лет назад +7

    የፍቅር አምላክ ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ

  • @ማርያምእናቴነሽኢየሱስአባ

    ይህ ነው ስርአት ማለት የአብረሀምና የሳራ፡ይሁንላችሁ አሜን

  • @matikinfu1754
    @matikinfu1754 7 лет назад

    እንደ አብርሀምና ሣራ ትዳር ያደርግላችዉ፡ "ስብሐት ለእግዚአብሔር ለዘብጽሐነ ሰዓት እስመ ንትፈሳሕ ኵልነ በዓቢየ ረዲኤቱ፡፡"

  • @josemolla6406
    @josemolla6406 7 лет назад

    am really proud being Christian orthodox

  • @ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ
    @ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ 6 лет назад

    ደስ ሲሉ መልካም የትዳር ዘመን

  • @dineshadinesh2434
    @dineshadinesh2434 7 лет назад +1

    ye abrehamna ye sara yadereglachu sereatu betame dese yelale endezhe New

  • @fekeryashenfalfekeryashenf6104
    @fekeryashenfalfekeryashenf6104 7 лет назад +1

    Des setlu tebarku

  • @tsehaybadi9265
    @tsehaybadi9265 7 лет назад +1

    መልካም ጋብቻ እልልልልልልልልልልልልልል

  • @አለምነሽየድንግልባርያ

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችን ወልዳችሁ ሳሙ

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya1306 7 лет назад +3

    ye orthodox tewahedo lijoch abet sitamru
    egziabeher yitbekachu melikam gabech

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 7 лет назад

    Elelllllllelllllllelllllllll temesggen amelaka

  • @alali8734
    @alali8734 7 лет назад +4

    ጋብቻችሁን አምላክ የድግል ልጅ ይቀድስላቹሁ ዳግም በንወለድ አይቀርም

  • @DanaytDani
    @DanaytDani 7 лет назад

    Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
    Temesgen amelakia ye feker amelak tdarachu ybarklachu esy dessssssss sile ortodox lezelalem tnure amen amen amen

  • @tewodrostesfaye9006
    @tewodrostesfaye9006 Год назад

    you see why I am Orthodox Tewahido

  • @alali8734
    @alali8734 7 лет назад

    መታደል ተዋህዶ ሀይ ማኖት የመሰለች የለችም

  • @ethiolove3598
    @ethiolove3598 7 лет назад +1

    ትዌድሶ መርዓት ወትብሎ/2/
    ወልድ እሁየ ቃልከ አዳም/2/

  • @blaineyeamlak
    @blaineyeamlak 2 года назад +1

    Location: Cairo, Egypt 🇪🇬

  • @munayedengellij9996
    @munayedengellij9996 7 лет назад +1

    Endet yetebarekachu.nachu bemareyam

  • @adeesadees4010
    @adeesadees4010 7 лет назад +1

    መልካም.ጋብቻ

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 7 лет назад +2

    ልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልል
    ♥♥♥♥♥♥♥
    ♥♥♥♥♥♥♥
    ♥♥♥♥♥♥♥
    ♥♥♥♥♥♥♥
    ልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልል
    መልካም ጋብቻአ!!!!!!!

  • @yeeegzeberlijinegn5164
    @yeeegzeberlijinegn5164 7 лет назад +1

    Melkem gebiche yihunilechu

  • @qidsiti.maryamwadilo7812
    @qidsiti.maryamwadilo7812 7 лет назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል