አደራ ክፍል ሁለት ተከታታይ አገርኛ ድራማ ተለቀቀ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 окт 2024

Комментарии • 80

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ

    እዉነትም ወልዴ ሰንበት አቤት ትህትና ምነው ድራማ ባይሆን ኑሮ

  • @ፋኖነፍጠኛው
    @ፋኖነፍጠኛው 2 года назад +3

    ይህ ፊልም የተሰራው ባልሳሳት ተኩለሽ ይመስለኛል።
    እኔ ደግሞ የወንዳች በር ልጅ ነኝ ተኩለሽን በደንብ አውቀዋለሁ።
    ዘወልድ አይዟችሁ በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የወንዜ ልጆች።ፃፉልኝ።

  • @hayat555hayat8
    @hayat555hayat8 2 года назад +5

    የኔውድ ጓደኛ ነፂዩ ካች ብዙ እጠብቃለሁ ሁላችሁም በርቱ

  • @dnbddnb745
    @dnbddnb745 2 года назад +1

    ምርጥ ስራ ነው የምትሰሩት እማ ሀገሬ አንችኮ ትለያለሽ በተረፈ በርቱልን የሀገሬ ልጆች

  • @asefumoges2997
    @asefumoges2997 2 года назад +6

    ደቂቃ ይጨመር 🙋
    በተረፈ ያምራል በርቱ

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ Год назад

    ወልድ ሰበተ መሰኪን ነህ አይ ታላቅ ወድም መሆነ ኮ ችግር ነዉ በርታ🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @MedinaAhmed-ip4oi
    @MedinaAhmed-ip4oi 22 дня назад

    አቤት የሀገሩ ውበት እራያ ውስጤ ነው ባል ፈልጉልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @የማርያምልጅነኝ-ዠ6ፀ

    ድሮም የሴት ጓደኛ 😂😂

  • @የድግልማሪያምልጅነኝ-ኸ6ለ

    እየሩስወይ የኔ ውድ እህት

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Год назад

    ወልደ ሰንበት ትግስት 👌👌👌እግዚአብሔር እዳንተ አይነት ልብ ይስጠን

  • @ራያጎሊናዩቱብ
    @ራያጎሊናዩቱብ 2 года назад +5

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የወንዜ ልጆች

  • @ندينامحمد
    @ندينامحمد 2 года назад +3

    የኔ መልካሞች ብረቱልኝ
    ነፃ ሞላ የኔ ተነፈቂ
    ቲጀዋ የኔ ፀባየ ሰነይት እደት ነችሁልኝ እህቶች

  • @KsasamsongksaKsasamsongksa
    @KsasamsongksaKsasamsongksa 6 месяцев назад

    ወይነ ደስ ሲል በርቱ ያገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gltube4471
    @gltube4471 2 года назад +1

    በርት በጣም ነዉ የምወዳቹህ አብሬያቹህ ብሰራ ደስ የለኛል

  • @ዚኑወሎዬዋዚኑወሎዬዋ
    @ዚኑወሎዬዋዚኑወሎዬዋ 2 года назад +2

    የኔወድም አህመድዬ ቀጥሉበት

  • @alihsali3149
    @alihsali3149 Год назад

    ወልደ ሠንበት የኔ ጌታ ወይ ትግስት እንዳንተ ትግስት ለሁላችን ይደለን

  • @selemonhailu8565
    @selemonhailu8565 2 года назад +3

    ነጲ የኔ ኮለምላማ መጣሽልኝ ደግሞ ሳምንት እስኪደርስ በሀሳቤ ልለምሽ እንጂ

  • @ፍቅርወለተማርያም-ሠ8ፐ
    @ፍቅርወለተማርያም-ሠ8ፐ 2 года назад +2

    የኔ ውዶች በርቱልኝ 😍😍💘💘💘💘

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Год назад

    የጎብየው 🙄🙄 በርቱ

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 2 года назад +4

    እደወልደ ሰንበት አይነት ባል ፍልጉልኝ አቤት ሰራት

  • @samirayoutube4123
    @samirayoutube4123 2 года назад +3

    በርቱልን ያምራል

  • @ابوعلي-ج9ز6د
    @ابوعلي-ج9ز6د 2 года назад +1

    ሞገስ ደጀን ምርጥ ሰው በርቱ

  • @fatimahussain6287
    @fatimahussain6287 Год назад +1

    እኔግን የልገባኝነገር ኩሌ ማለት የሰው ስምነው ትረጉሙ ምዲነው

  • @yioalways8043
    @yioalways8043 Год назад +1

    አደራእዳታቋርጡትየራያትዝታአይይበርቱያገሬልጆች🙏🙏🙏💚

  • @seasea3347
    @seasea3347 2 года назад +1

    Wow betam harifa now🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 27 дней назад +1

    አገሬ እዴት እደናፈቀኝ 😢😢😢

  • @abenitubekobo9014
    @abenitubekobo9014 2 года назад +1

    ምርጥ ስራ ነው በርቱልኝ ጓደኞቸ አምሬ ጌችዬ በርቱልኝ

  • @yabatoliji6143
    @yabatoliji6143 2 года назад +1

    የኔ ውድ ነፂየ በርቺ ትችያለሽ❤️❤️❤️

  • @سعيدعلي-ش4ح
    @سعيدعلي-ش4ح 6 месяцев назад

    ዉይ ገጠባ ጨዋታ ትዝታ😢😢😢

  • @ራያጎሊናዩቱብ
    @ራያጎሊናዩቱብ 2 года назад +2

    ሰብሰክራይብ አድሩጉኝ የዘወልድ ዩቱብ ቤተሰቦች

    • @netsanettube862
      @netsanettube862 2 года назад +1

      Ok

    • @Arsobelemedia21
      @Arsobelemedia21 2 года назад +1

      ገኒዬ አንቺንማ አለማድረግ መረገም ነው ውዴ

    • @ራያጎሊናዩቱብ
      @ራያጎሊናዩቱብ 2 года назад

      @@Arsobelemedia21 አመሰግናለሁ አርሶብለው እና ዘወልድ ዩተብ ሼር አረጉልኝ👈 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @Marm-nv6gg
    @Marm-nv6gg 10 месяцев назад +1

    ዋዉ

  • @boyeddiejacob1046
    @boyeddiejacob1046 Год назад +1

    በሪቱ የገሪልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ

    በርቱ እነሸጋ 😍😍😘😘

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 Год назад

    ዋው ምርጥ ስራ ነው በርቱ ያገሬ ልጆች

  • @ገኒነኝየተዋህዶፍሬ

    በርቱልን ያገርልጅ❤️💘

  • @sarasarra6485
    @sarasarra6485 2 года назад +1

    አገሩ የት ነዉ ሰፈሩ

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg 2 года назад +2

    በርቱ

  • @zaa4689
    @zaa4689 Год назад

    ደቂቃ ጨምሩልን በተረፈ በርቱ አሪፍነዉ

  • @wayinashatwayinashat3062
    @wayinashatwayinashat3062 Год назад

    አይይይ ትዝታ 😌😌

  • @tsadkangalabrha1682
    @tsadkangalabrha1682 Год назад +1

    ይህ የሃገር ሳይሆን የክልል ነዉ ለማንኛዉም ሰላም ለሁላችን የሰዉ ፍጡሮች በሙሉ ሰላማችን ይመልሰዉ

  • @ገንዘብወሎየዋ
    @ገንዘብወሎየዋ Год назад

    በረቱ ጥሩነዉ

  • @ube8060
    @ube8060 Год назад +1

    በርቱ 🤩ፀባይ አለኝ የቆቦ ልጅነኝ ባል ፈልጉልኝ እንደ ወልደ ሠንበት ያለ🥰🥰🥰

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 2 года назад +1

    በጣም አስተማሪነዉ ቀጥሉበት ከመጽሐፍ ቅዱስ የበለጠ እርስት የለም

  • @Rahma-px2fs
    @Rahma-px2fs Год назад

    በርቱ 😍😍😍😍

  • @ፍሬህይወትከወሎ
    @ፍሬህይወትከወሎ 2 года назад +2

    በርቱ ዛሬ ነው ያየሗችሁ ያምራል😍

  • @ኧዠገገደጰ
    @ኧዠገገደጰ 5 месяцев назад

    ጎረቤቶቼ❤❤❤❤❤❤

  • @GoGo-cf6vm
    @GoGo-cf6vm 2 года назад +1

    አምሬ ማኛ ሸጋ ሠው

  • @gamalgamal5452
    @gamalgamal5452 2 года назад +1

    በርቱልኝ የአገሬ ልጆች ❤

  • @مرضيالشمري-ل5غ
    @مرضيالشمري-ل5غ 4 месяца назад

    wow❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ندينامحمد
    @ندينامحمد 2 года назад +1

    ዉድ የሀገሬ ልጅች ሰላምችሁ ይብዛልኝ

  • @mulgetadesale7508
    @mulgetadesale7508 2 года назад +1

    Telyalachihu gena kezih belaym entebekaln kenat

  • @s..weloyewa9332
    @s..weloyewa9332 Год назад

    በርቱ 🥰🥰🥰

  • @ኢትዬጵያትቅዴም
    @ኢትዬጵያትቅዴም Год назад

    በርቱ ያገሬ ልጆች 🤩🤩🤩

  • @JemilaHusain
    @JemilaHusain 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @yeMoslemYouTube
    @yeMoslemYouTube Год назад

    ደሰ ሰሉ በጌታ

  • @ራያጎሊናዩቱብ
    @ራያጎሊናዩቱብ 2 года назад +2

    🥰🥰👌🥰

  • @boyeddiejacob1046
    @boyeddiejacob1046 Год назад +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenb2268
    @edenb2268 2 года назад +1

    Stebkachu. Neber wudocheye

  • @selemonhailu8565
    @selemonhailu8565 2 года назад +2

    እስኪ ምክር ስጡኝ

  • @wedzalabesa
    @wedzalabesa 2 года назад +2

    በውነት አትጥፉ ቶለቶለ ብቅበሉ

    • @zewoldtubmedia8741
      @zewoldtubmedia8741  2 года назад +1

      እሺ ወዳጀ ደግሞ ስለ እየሩስ ያልከውን አታስብ ከፈለክ በስልክ ከፈለክ በላይቪ ከፈለክ በጋብቻ እዳታስብ አንተ እሚጠበቅብህ ማዘዝ ብቻ ነው በተረፈ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ !!!

  • @baha3024
    @baha3024 2 года назад +1

    Yene adegna netsi hulum .neger temechitognall

  • @GoGo-cf6vm
    @GoGo-cf6vm 2 года назад +2

    በርቱ

  • @lbabah3785
    @lbabah3785 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @wedzalabesa
    @wedzalabesa 2 года назад +2

    በውነት አትጥፉ ቶለቶለ ብቅበሉ