@@melatdemessie808 esh tnx ena lela degemo 1teyaky plz setenageri semecalhu berget ena tegury kemigebaw belay eyetnkele new tiroyd alben ena men laderge balfew befor 5 month hospitale hege tayecew neber ena menm medehanit yesetshm hormonsh tekekel new belewn neber gen ahun samnt alfew ena betam sasa yenekakelal
ገና ትላንት ያየሁሽ የምታሳይው ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ አንቺ ማየት ማቆም አልቻልኩም !!የምትሰጭው አማራጭ ጥሩ ነው : ሳላደንቅ የማላልፈው ጸጉርሽ በጣም በጣም የሚገርምና የሚያምር ነው ..እኔ በቋሚነት እየተጠቀምኩ ያለሁት ቀይ ሽንኩርት ነው ግን ይህን የአብሹን ሞክሬ ውጤቱን እነግርሻለሁ አመሰግናለሁ! !
እውነትሽነው ሆርሞን መቀያየር ነው ልክነሽ የኔ ፀጉር ማቆሚያ የለውም ይነቃቀላል በጣም ስስ ነው ምንም አይነት ቅባት አይስማማኝም በቤቱውስጥም ቲሪትመት እጠቀማለሁ ግን ወፍ የለም ያውነው ግዴታ ሀኪም ያስፈልገኛል ማለት ነው እሱን ደሞ አገሬ ስገባ እግዚአብሔር አምላክ ለዛ ያብቃኝ እናመሰግናለን እህታችን
በጣም ጎበዝ ነሺ በርቺ
ተባረኪ አዲስ ነኘ ለቱዩብሽ በጣም እናመሰግናለን እህታችን በርቺ
Amazing video as always
የአብሹ ዘይት በጣም ሀሪፍነው በኦሊቭ ኦይል ተመችቶኛል
እንዴት ሰራሺው መልሺልኝ ተቀብተን መተው ይቻላል
እኔም ሰርቻለሁ ተመችቶኛል
I don't know when do you starting i i got your video a few days ago..i will never seen like you..you're very detail and oriented !!!
የኔ ቆንጆ ኣንደበትሽ ለራሱ በቂ ነው ክበርልኝ እህት
በጣም ጎበዝ ነህ ከእርጋታ ጋር
የፀጉር መነቃቀል መላጣ ሊያደርገኝ አለድሜየ ሽበትን አትርፌአለሁ ግን ፀጉሬ እሬት ከተቀባሁ ትንሽ ይሻላል ግን አሁን የቀረኝ አቼቶ ከውሃ ጋር ያልሽውን መለቃለቅ ልሞክረውና ሳመሰግንሽ ልኑር
Malu betam new modsh ena leteyqesh yeflkut negr yesat lej mahchen lemachdat men bentekem yishalal
Great tips! 👍👍👍
selma ene perogrameshn bekrb new mektatel yegemrkut tsegure betam yenkakela Dr check aderkug hulun yetna hunta selam new gen menkaklu ketlual
i like the fenugreek soak water spritz more
ትክክል ነሽ እህቴ እኔ አሞኝ ኪም ቤት ኤጆ ታይሮድ አለብሽ ብለው መዳኒት ሰተውኛል መጥሮ ነገር ነው
በጣም እናመሰግናለነ
Enameseginalen konjoo
አመሰግናለሁ እህት
እነመሠግናለን
Enameseginalen malariye bizu timihirt new ytemarinew berche ❤❤❤❤
Betam enamesegenalen ehete
አንቺ ጎበዝ ነሺ በርቺ
Thank u
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ !!
Tnx.As usual very helpfull
እናመሰግናለን እህት
አድስ ገቢ ነኝ
ጎበዝ እንኳን መጣሺልን ።።።አድናቂሺ ነኝ።።።በርቺ
ማር በርቺ
እማ የኔ መልካም
Mewofer felige neber min bateg yishalan abishi bixexa chiger yamexal ede bemaram melshilesngi
selam ehte kehina ga abshun bintekemew chigir alew
Can we stal the hole night after using the olive with fleexseed mix
Really very helpful video ever,
የተፈጨውን አብሽ መጠቀም እችላለሁ
እናመሰግናለን ውዴ
እናመስግናለን፣እህት፣በርቺ
Betam enameseginalen 🙏🙏❤
Abesh eko yeshetal
በርቺ ጎበዝ
ሜሉ እኔ ቆይቻለሁ አብሽ እና ጥቁር አዝሙድ ዘይት እሰራለሁ ይመቸኛል ሻዩን ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ እስቲ ፊት ላይ እንደሽፍታ ቡጉር ወጥቶ ጥቋቁር ጥሎ ሲሄድ በምን እናጠፋለን ለሽፍታስ ምን እንጠቀም አክብረሽ ስለምትመልሽልኝ አመ ሰግናለሁ ተባረኪ
እናመሰግናለን ስለ ቅቤ ምን ትያለሽ ?
2 Abishu Yee Tamaseno
Enamesgenlene
ከባልትና የተገዛ አብሽ ቢሆንስ የተፈጨው ማለቴ ነው እናመሰግናለን
ጥራቱን ማመን ትንሽ ይከብዳል ፍሬውን ብትገዢ ይሻላል
@@melatdemessie808 የኔ ውድ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናል በርቺ 🙏🙏
ሰላም እኔ ፎሮፎር በጣም ነዉ ያስቸገረኝ የመሀል ፀጉሬ ሳስቷል አጠባለሁ ከዛጋር ተያያዥነት አለው አመሰግናለሁ
ስለ ፍሮፎር የሰራሁት ቪዲዮ አለ ብዙ መረጃ ታገኝበታለሽ
የፀጉር መሳሳትም ከማጥባት እና ከሆርሞን መቀየር ጋር ይገናኛል የአይረን እጥረት እንዳይኖር ከሀኪምሽ ጋር ተማከሪ
የወሊድ መከላከያ ፀጉር ላይ ተፅኖ አለው እንዴ ?
Betam dess ylal
ጥሬው አይሆንም ወይ
Bewnt adekshelehu bzu tuberoche mnm siyakebu lewche agerat lalut bcha new asab ymisetut anchi gn welem vidoeshen saye selagershe Ethiopia new yemtsebihu yagegnal weyem aygegnm eyalshe egziyabher edamena tena ysetshe brchi
Ename etakmalhu batam aref New
የሀብሽ ጥቅም ምንድን ነው
በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው ያለሽ ከልብ እናመስግናለን በርቺ እሞክራለሁ ውጤቱን እነግርሻለሁ ።ስላም ሁኚልን።
ለምድነው ግን ሚጠቅመው እና ላስት ሳኣት ነው ማናቀየው
በምግብ ዘይት ይቻላልወይ እህቴ እባክሽ ንገሪኝ😢😊
በዘዘይቱን ወይም በኮኮናት ዘይት ወይም በምትጠቀሚው ፈሳሽ ቅባት መስራት ትችያለሽ በምግብ ዘይት ግን ይሆን አይመስለኝም
ተቀብቶ ብናድር ችግር አለው ወይ
Gobez berchi
ሙዝ በረዶ ላይ ሲቀመጥ ችግር አይሆንም ወይ ወይስ ለ ሰንት ጊዜ ይቀመጣል በረዶ ውስጥ
ሀይ ሠላምሺ ይቢዘልኚ አዲሥ ገቢ ነኚ በራቺ ጎበዝ
ከሌላ ዘይት ጋር ቀላቅሎ መጠቀም ይቻላል ወይ?? E.g like moringa oil ,castor oil ??
አብሹን ከሆነ መቀላቀል የፈለግሽው አዎ ትችያለሽ ካስተር ኦይል ላይ ግን በጣም ጥንቃቄ አድርጊ በጣም ወፍራም ስለሆነ በሾርባ ማንኪያ 1 በቂ ነው
አብሽ ይትቅላ ነው ውይስ ጥርውን እንደት ነው ሙጥቅም ይምችለው አልገባኝም ገልፀ አደርገልን ይኔ ውደ
enemokerewalen enamesegenalen
yebshi Zeytu zeyti algn asun lteqemi ?
yenti gemchu
👍
ሜላት አረ ጠፋሽ ምነው በሰላም ነወይ ?
ምን ያህል እንደሚቆይ አ
GENET TEFERI
ከ 1 ሰአት ያላነሰ ማቆየት
አቢሺ መለት ሌላሲም አለሁ አለቀዉም
Thank u is it good for low porosity hair?
hilina fisseha
Yes you can use it on low porosity hair
@@melatdemessie808 thank u ur blessed
ኧረ የተማርሽ ነሽ ጎበዝዝዝዝዝ
እኔ በውሀ ነክሬው አድሬ ተጠቀምኩት ከዛ ፀጉሬን ነቃቀለው
ቅምሻ Teub
ተነክሮ የሚያድረውን ተጠቅሜው አላውቅም
እር እህት አሪፍነው ማስኩ
Yabesh mask beysamentu metkem yecalal ende
Atsede Woldetsadik
በሳምንት 1 ግዜ መጠቀም ይቻላል
❤❤❤
ሰለም በጠም አመሰጊነለዉ ተመቺቶኘል
ሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
እኔ ተላጨሁት ወላሂ ፀጉሬ ተበላሺቶ የምር መፍትሄ ስጡኝ ምን ላርግ 😭😭
Selam yemtetkmiw shampoo medenew??
Hanan Seid
Tresemme and head&shoulder ( አረብኛ ፅሑፍ የሌለውን)
@@melatdemessie808 esh tnx ena lela degemo 1teyaky plz setenageri semecalhu berget ena tegury kemigebaw belay eyetnkele new tiroyd alben ena men laderge balfew befor 5 month hospitale hege tayecew neber ena menm medehanit yesetshm hormonsh tekekel new belewn neber gen ahun samnt alfew ena betam sasa yenekakelal
Enamesgnal
Amesgnalew eht ena huletegna gza new yyehush agelalestsh des ylale
አብሹንቀቅለንነዉወይሥጥሬዉንየምንፈጨዉ
Gjdg Gxhh
አይቀቀልም
ለ 2 ደቂቃ በዝቅተኛ እሳት ( መጥበሻ) ላይ ሞቅ ነው የሚደረገው
እሽ
የሙዙን በአብሽ
ማክስ ተቀብተን ለምን ያህል ሰአት ቆይተን ነዉ መታጥአብ ያለብን ? አመሰግናለሁ
Etaferahu Getachew
45 ደቂቃ - 1 ሰአት
እናመሰግናለን
አብሹን እና ጥቁርአዝሙዱን ቀላቅየ ብጠቀመው ችግር አለው?
Marta Wubayehu
የአብሹ ዘይት ላይ በትንሹ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ማድረግ ይቻላል
ፀጉሬ ብዙ ነው ግን አያድግም ብዛቱ ያናድደኛል እንደውም
ተቀንሶ እሚስጥ ቢሆን እኔ እርዝመቱን አንች ብዛቱን እንካፈል ነበር በቁመቱ እየተመዘዘ እየወጣ ተቸገርኩ
@@smarthabesha3170 ሂና ተጠቀሚው በጣም ጥሩ ነው 👍
ለብቻው አይሆንም
👍👍
ሰላም ሜላትዬ ደምትሪው ሁሉ ይመቸኛል አመሰገናለሁ ግን ሁሉም የሚሠራው ማስክም ሆነ ትሪትመንት ለፀጉር መለስለስ የባላል ለሚበጣጠስ ሐስላሳ ፀጉርስ አንዴት የሁን በተፈጥሮ ሉጫለሆነ ማለቴነው ? አመሰግናለለሁ :::,
Enana Mahi
አልገባኝም ጥያቄው
በየሰንት ጊዜ ነው የምንጠቀመው
በወር 2 ግዜ
Olive oil ሞቅ አርጎ መቀባት ጥሩ ነው ?
TIGIST DAGNE
አዎ በአነስተኛ እሳት በመጠኑ ሞቅ ማድረግ ይቻላል ሳይበዛ
ስሩን ብቻ ነው የምንጠቀመው ወይስ? እህቴ
የአብሹና የሙዙን ምስል ስሩን ብቻ ተቀብተን እንተወው ?
haymi ye hana ehet haymi ye hana ehet
ከስር እስከ ጫፉ ነው የሚቀባው
ሙቅ ውሀ ነው ምጠቀም ጥሩ አይደለም እንዴ
ፊትንሽምንድነው የምትቀቢው
ሽታ የሌለው አቪኖ ክሬም እና ኒውትሪጅና ፀሀይ መከላከያ ( sunscreen)
Erigatashi Des Yilal Konjo
አብሺ ፀጉር ያሸብታል የሚባል ነገር አለ ምን ያህል እውነት
ሜላትዬ እመሰግናለሁ ለምትሰጭው ትምህርቶች እኔ የምኖረው ቨርጂኒያ ነው ባለፈው እንዳልሽው የውሀውን አይነት አጣራለሁ ፀጉሬ ብዙ ነው አሁን እየቀነሰ ነው እና የፊቱ መሳሳት ጀምሯል እያጠረም ነው ለእድገቱ ከሁሉ ውህድ የትኛው ይጠቅማል ? የአብሹ ውህድ ስሞክረው ፀጉሬን አጠነከረው አልተስማማኝም ማለት ነው? በድጋሚ አመሰግናለሁ
Betty Tsegaye
አዎ ለአንዱ የተስማማው ለሌላው ላይስማማ ይችላል እንዳልሽው በተለይ ውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለፀጉር ብዛት ጥቁር አዝሙድ ዘይት ለብዙ ሰው ለውጥ አምጥቶአል አብሹም ቢሆን ውህዱ ካልተስማማሽ ዘይቱን ሞክሪው
Betty Tsegaye
አዎ ለአንዱ የተስማማው ለሌላው ላይስማማ ይችላል እንዳልሽው በተለይ ውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለፀጉር ብዛት ጥቁር አዝሙድ ዘይት ለብዙ ሰው ለውጥ አምጥቶአል አብሹም ቢሆን ውህዱ ካልተስማማሽ ዘይቱን ሞክሪው
መንታአዉጥቶብኚቁረጬዉአሉኝናከረጥኩትአሁንጨራሽባሠበትእኔምሣበጥርአልበጠረኚሢልመልሸቆረጥኩትያረጌልኛልብየቤለጭራሽከጅረየበላይሆነእናአሁንምመንታአዉጥቷልምንመላትሠጭኚእህቴአሁንሥአሥጠላኚ
Gjdg Gxhh
ከርዳዳ ነው ፀጉርሽ?
@@melatdemessie808 ቡዙምከርዳዳአይባልም
Gjdg Gxhh
መንታ ያወጣውን ብቻ መቁረጥ መፍትሄ የሚሆን አይመስለኝም በየሳምንቱ ትሪትመንት መቀባት ነው ለውጥ የሚያመጣው
እኔ የሙዝ ማስክ ነው የምቀባው ብዙውን ግዜ
አብሽ ከ አቮካዶ ጋር እቀባለሁ
የአብሽ ዘይት
እንቁላል መቀባት ጥሩ ነው
እኔ ጫፉን ከተቆረጥኩኝ በጣም ቆይቻለሁ
@@melatdemessie808 እሽእህትእሞክረዋለሁ
ታጥበሽ ነው መቁረጥ
አድስ ነኝ ለቤትሺ መላ በይኝ
ሰላምነሽ።እህት
አቦቀጥታወደዘይቱአስራር ግቢ።
Gibatu kebad nee
?
እስክ ለሽበት ስር
ወሬ ታበዣለህ ወደ ገደለው ጊቢ
ለሳሳ ፀጉር የሚያወፍር የሚያበዛ እና ከግንባር ለሳሳ ስሪልን እባክሽ
አመሰግናለሁ እህት