በጸሎት ችግር አልፈታ ላላችሁ። Kesis Ashenafi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 190

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ሰለ ቃሉ የአእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን ። መምህር ትክክል ብለሀል የኔ ጥያቄ መልሰሀልኝል ከልብ አመሰግናለሁ ፀጋውን ያብዛልህ እወቀቱን ጥበቡን ከነቤተሰብህ ሁሉ ያድልህ ረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥልን ወንድሜ አፀደ ማሪያም ነኝ በፀሎታችሁ አሰቡኝ ። እገዚአብሔር ይሰጥልን። አሜን(፫) ይቆየን ❤❤❤

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 4 дня назад +15

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ የኔ መድሃኒአለም የኔ ብቻ የሆንክ እስኪመስለኝ ምትከታተለኝ ምትመክረኝ ምታበረታኝ የሚያስፈልገኝን ምክር ሳብሰለስል የምትሰጠኝ ምን ብዬ ለመስግንህ ታስበኝ ዘንድ እኔ ማነኝ ቤቴስ ምንድነዉ በፊትህ መቆምን ያልከለከልከኝ በየትኛው ስራዬ ቅድስናዬ ነዉ ያለ ምክንያት መወደዴስ ኦ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እሙየቅዱስሚካኤልልጅ-ረ2ወ

    አሜን ቀሲሰ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @MisrakAleka
    @MisrakAleka 3 дня назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ ! እግዚአብሔር ልቤን ይጠብቅ በቸርነቱ በይቅርታው ያስበኝ

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 4 дня назад +1

    አሜን ፫ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 4 дня назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 4 дня назад +1

    🙏Amen, amen, amen ነገርን ዉብ አርገህ በግዜዉ የምትመልስ አምላክ ስምህ ይባረክ Stay blessed Kesis 🙌

  • @AAABBB_14
    @AAABBB_14 4 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ለኔ ያደረከሁን ለማን አደረክ ተመስገን🙏

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 3 дня назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ ♥️🙏♥️

  • @ManaleAgonafer
    @ManaleAgonafer 4 дня назад +3

    ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ። ከሁለት ቀን በፊትም ደውዮ ነበር ፀለቴ በመዘግየቱ። በየቀኑ እኔን የሚመለከት ትምህርት ነው የምታስተላልፈው። ስህተቴንም ተምሬበታለሁ።
    በየቀኑ ከፀሎት በኋላ በአን ትምህርት ነው ቀኔን የምጀምረው። እግዚያብሄር ይባርክልኝ

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 4 дня назад +2

    አሜን
    ጸሌቴን ያልከለከለኝ ምህረቱን ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meazawondimu7266
    @meazawondimu7266 4 дня назад +5

    Amennnn, ጌታ ሆይ የቆምኩበትን እንዳስተውል እርዳኝ። ውዱ መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 4 дня назад +1

    ተመስገን የኔ ቸር ጌታ አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bizhuauehutilahun1059
    @bizhuauehutilahun1059 4 дня назад +4

    ቃለሂወት ያሰማልን ቀሲስ እደኔ ተቀድሶ ከመርከስ አምኖ ከመካድ ከፈተና ይሰውራችሁ አስብኝ በፀሎታችሁ

    • @Hapase-bp5go
      @Hapase-bp5go 4 дня назад

      ❤❤❤❤

    • @fikertefentahun9800
      @fikertefentahun9800 4 дня назад

      @@bizhuauehutilahun1059 አይዞን ዋናው ተፀፅቶ በንስሃ መመለስ ነው እግዚአብሔር መሃሪ ነው! ድንግል ማርያም አብራሽ ትሁን!

  • @yesus_goytayu1233
    @yesus_goytayu1233 4 дня назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልነ መምህራችን 🙏✝️❤️

  • @judydes
    @judydes 4 дня назад +2

    አሜን አሜን ምስጋና ይድረሶት
    የማስገቢያዉን አድራሻ ይላኩልኝ, እናመሰግናለን

  • @RahelGualTewahdo
    @RahelGualTewahdo 4 дня назад +1

    ከብዝዎቹ የዚህ ጥያቄ ባለቤት አንዷ ነኝ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ትዕግስቱን ያድለኝ
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን አባታችን

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 4 дня назад +1

    ልብን የሚያርስ ድንቅ ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማዎት አባታችን!

  • @MaheletDejene
    @MaheletDejene 4 дня назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዛብሔር ያስቸማረኝ ያክል ይሰማኛል ሁል ጊዜ ትምህርትህን እከታተላለሁ

  • @HewanhewanHewan
    @HewanhewanHewan 4 дня назад +1

    ቀሲስ ቃል ህይወት ያሰማልን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይሰጠን አሜን❤

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 4 дня назад +2

    አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንቀሲስቃልህይወትያስማልን

  • @EmnetMulugeta-o1s
    @EmnetMulugeta-o1s 4 дня назад +3

    እግዚአብሄር ለኔ ያደረገልኝ ብዙ ነው የተመሰገነ ይሁን

  • @mesi557
    @mesi557 4 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀስስ አሸናፊ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥዎት 🤲🙏🙏እግዚአብሔር ሆይ ልቦናችንን ክፈት ቃልህን እንሰማ ዘንድ የሰማነው እንተግብረው እርዳን🤲❤❤❤

  • @Bethlehemtariku
    @Bethlehemtariku 4 дня назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @TitiNguse
    @TitiNguse 4 дня назад +1

    እግዚኣብሄር ይመሰገን የኔ ጎይታ እየሱስ ክርስቶስ ተመሰገን ኣምላኽ ይመሰገን ቃል ህወይት የሰመዐልና 🙏

  • @Saba-7
    @Saba-7 4 дня назад +1

    እግዚአብሔር ፊት ለፀሎት መቆሜ ብቻ በምንም የማይተካ እጅግ ትልቅ ነገር እንደሆነ ተምርያለው

  • @BizuayehuKaasa
    @BizuayehuKaasa 4 дня назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልዎት አባታችን 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @webet2273
    @webet2273 4 дня назад +1

    😃አሜን አሜን አሜን በእዉነት የእግዚህአብሄርን ፍቅርበበለጠ ያወኩበት ትምህርትነዉ ብዘረዝረብ ብዙነዉ ጌታዬ ሁሌ ፈላጊዬ አይኖችህ ከአይኔ ላይ መቼ ተነቀሉ ልሂድ ልሂድ ስልህ ዘመኔን በሙሉ ክብር ምስጋና ይድረስህ የኔ ዉድ ድቅ አምላኬ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @simerabe
    @simerabe 4 дня назад +1

    እኛ ሁሌ ጌታ ፊት የምንቆመው በለቅሶ ብቻ ነው አምላኬ እባክህ በአፌ ምስጋና ብቻ ሙላልኝ

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 4 дня назад +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @tube5986
    @tube5986 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤አባታችን❤❤❤

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ፀሎታችንን ይሥማን እግዚአብሔር ቃለሕይወት ያሠማልን ቀሢሥ

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስን ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 4 дня назад

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአቤሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @saragetachew5155
    @saragetachew5155 День назад

    Amen Amen Amen Memrachn Kalehiwet Yasemalne eregem edeme ketenagar ysetlen ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @meliff2083
    @meliff2083 4 дня назад

    ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤❤❤

  • @wswd5859
    @wswd5859 4 дня назад

    እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋ ይስጥልን ቃለህ ህይወት ያስማልን አሜን 🙏❤😊

  • @AdeyTadesse-v1z
    @AdeyTadesse-v1z 4 дня назад

    ተጠቅሜአለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ቃልፕህይወት ያሰማልን❤

  • @smret5569
    @smret5569 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቀለ ህይወት ያሰማልን

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 4 дня назад

    ትክክል አንዷም እኔነኘ ፀሎቴ ለምን አይሰማም እያልኩ ብዙ እላለው አንዳውም አንዳንዴ በቃ ለመንሽ አልተሰማሽም ሌላ መፍትሄ ልቤ ይወሰውሰኛል ደሞ እንደገና አምላኬን አፈራለሁ ግን ገርሞኛል ትምህርቱ በመስማቴ ሁልግዜም የእርሶን ትምህርት ሳላዳምጥ አላድርም🙏

  • @milonmilon6338
    @milonmilon6338 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤

  • @blienguley3037
    @blienguley3037 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ZemenWebetu
    @ZemenWebetu 4 дня назад

    ቃለ ሂወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @amanKassahun-x9l
    @amanKassahun-x9l 4 дня назад

    አሜን ❤

  • @dehnatube
    @dehnatube 4 дня назад

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ!

  • @amaretesfaye6708
    @amaretesfaye6708 3 дня назад

    አሜን።

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 3 дня назад

    Amen AMEN Amen ❤️ Egziabher ymesgen ❤️ Kalehiwot yasemaln AMEN ❤

  • @BeteMake
    @BeteMake 4 дня назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @Mire-ys1rk
    @Mire-ys1rk 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉

  • @asfawgosho776
    @asfawgosho776 4 дня назад

    አሜን

  • @senaithabtemariam6713
    @senaithabtemariam6713 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @astergebre3893
    @astergebre3893 2 дня назад

    አሜን አሜን❤

  • @hailubamlaku9552
    @hailubamlaku9552 4 дня назад

    አግዚአብሔር ቸርነቱ አዛኝነቱ በጣም ይገርመኛል, ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 4 дня назад

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @RahelAssefa-s2z
    @RahelAssefa-s2z 3 дня назад

    Amen,kalehuywet yasemalen kesese ..........Ena bante Fite yemekomewe ena manenge sayegebange hullu bante teknawene sentune lenager keber temesegenlenge yena medhanyallem 😢

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003 4 дня назад

    አሜን አሜን ፍቃድ ይሁን እጠብቃለው

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 4 дня назад +1

    Egiziabher yemsgen kale hiwet yasmalin memher egiziabher yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @birhanabatemulate4370
    @birhanabatemulate4370 4 дня назад

    Eshi Kesis!!
    Ewnet new!
    Endalkegn adergalehu!!!
    ❤❤❤
    🙏 🙏 🙏 Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 4 дня назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @abelhagos1673
    @abelhagos1673 3 дня назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏

  • @tibletyemane7898
    @tibletyemane7898 4 дня назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @fasikamamo344
    @fasikamamo344 3 дня назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @riyapatummaafilputhanathan2667
    @riyapatummaafilputhanathan2667 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @EdenLovely
    @EdenLovely День назад

    Amen amen amen kela hewoten yasemalen Egezaber yestelen 🙏

  • @fantayewoledu5287
    @fantayewoledu5287 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teddygirma4290
    @teddygirma4290 4 дня назад

    kale hiwot yaswmalen Ye Egzeabher Seme yebarek Amen Amen Amen

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @meronbelachew3426
    @meronbelachew3426 3 дня назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 4 дня назад

    Amen amen amen amen amen amen amen 🙏 ❤❤❤

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v 2 дня назад

    ቃአለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ❤❤❤❤

  • @mezgebumolla1125
    @mezgebumolla1125 4 дня назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን ❤️

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 3 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @HassetMaedot-j8l
    @HassetMaedot-j8l День назад

    AMEN EGZIABHER yimesgen memihirachin tebareklin nurilin

  • @tizutizu4474
    @tizutizu4474 4 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @raheldebrye8612
    @raheldebrye8612 3 дня назад

    Amen memhrya

  • @mesifaris8245
    @mesifaris8245 4 дня назад

    Amen amen amen kale eyewot yasemalin ❤❤❤

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 4 дня назад

    Amen amen amen egzabher yemsegen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 4 дня назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @AsmeretMeresa
    @AsmeretMeresa 4 дня назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏

  • @abebechbogale9150
    @abebechbogale9150 3 дня назад

    አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 4 дня назад +1

    Amen yeabatoche amlak

  • @ShitayeMideksa
    @ShitayeMideksa 3 дня назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን ተምሬበታለሁ❤

  • @sebleamare2916
    @sebleamare2916 4 дня назад

    Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 4 дня назад

    ቃል ህይወት ያስማልን!!!

  • @90God86
    @90God86 4 дня назад

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @genetbaraki200
    @genetbaraki200 3 дня назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 3 дня назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @hannatewelde2092
    @hannatewelde2092 4 дня назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @bruktawitdersse1492
    @bruktawitdersse1492 3 дня назад

    Amen kalehewote yassemalene

  • @abrehettewelde3502
    @abrehettewelde3502 4 дня назад

    Ezgabiher ayen lbonachen yikfetln .
    Kalhiwet yasemalen.Edmena tena yistlen

  • @askaleworku8717
    @askaleworku8717 4 дня назад

    Ameen Ameen Ameen qala hiwoti yasmslin Abbatchin magisita samayati yawrisiliin idem xen yisixiliin❤❤

  • @Saba-7
    @Saba-7 4 дня назад

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiYishak
    @MimiYishak 4 дня назад

    Amen 🙏🏼