Hawi yene eht esti kawekish nigarign eht ethiopia new yalechew enam joredan let hed viza asarit naber ena ahun alihedim bila set kareq giza dalalaw lela hager endat heji 1amet ke6 were tiqacalesh alat ewunat new ende ethiopa wusxi endazeh yale hig ale ebakish nigaregn be mariyam
በኮፒ ፖስፖርት ማዉጣት ይቻላል ወይ
መኩሸዋ በርችልን እናመሰግናለን ለሰጠሺን መረጃ ከኔንም ቤት ብቅበይ ውዴ ቤተሰብ እሁን
ሁቢ ቁጥርሽን እዚህላዬ አስቀምጪልኝ በጣምእፈልግሽአለሁ ዱባይነኝ አችአለሽበት
ውደ ዚህ መለስ ይቻላል አይቻልም የሚለውን ጠይቀሽ ንገሪኝ ሂዊ ከዚህ ሀገር መግባት ባይቻል ውደ ሌላ ሀገር መሄድ ይቻላል???????
ሰላምሽይብዛልሽን ለሰጣሽን መረዳ እናመሰግናለን ውዴ
ሰላማችሁ ይይብዛ
እር እኔም ኢቃማ ማሠራት እፈልጋለሁ የሥድሥት ወር ቤዛ ቀራማ አለብኝ
ውደ እኔ ቫስቮረት. አለኝ. ወደሀገሬ መግባት እችላለሁው ወይ
በፈጠርሽ ቁጥርሽን ላኪልኝ ሠወቸ አይድ አላሠሩልኝም ምን ላድርግ1አመት ሁኖኛል
Hawiiyee yanekonjoo indatalfigaa.basborta.gizew salka new sayalka new masadas yamichalaw .tawaksh nigarinya
ሂዊ የኔ ጥያቄ ቪዛ አልቆብኛል ፓስፓረቴ ሊያልቅ 6ወር ነው የቀረው ማሳደስ ችገር አለው
ሳያልቅ ሚቻል አይመስልኝም
@@tube1169 demiry pls
ሂዊ እኔ ቀራማ አለብኝ ሶስት አመት ማሰራት እፈልጋለሁ ቁጥርሽ አስቀምጭልኝ
0567717491
@@tube1169 አቺይቃማአለሽእድ
@@የናቴናፋቂማሚ demiry pls
ውዴ እኔ ቁጥሩ ነው ያለኝ ሄጄ ፓሥፓርት ይሠጡኛል ከጠፍው 7ወሬ ነው
ሂዊዬየኔውድ👍👍👍💕💕💕
ዋው ህዊ ጥሩ መረጃ ነው
ማሂ እኔ ኡማን ነኝ እናም ዱባይ መምጣት እፈልጋለሁ ኮትራቴን ከ 1 ወር ቦሃላ እጨርሳለሁ ጥሩ ስራና ቤት ፈልጊልኝ ቶሎ ኮትራቴ ስላለቀ እባክሽ ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እሺ ካልሽኝ ስልኬን እሰጥሻለሁ
Ine be vizit metiche hulet amat limolegn new kerama wusti kagabahugn
2400አካባቢ ቀራማ አለው ግን ልያከሉልሽ ይችላል ከአሁኑ አስተካክል
ውድ የመዳም ቅመሞች እንደማመር
ዋው ቦታው ያምራለ
በናትሽ በልታደሰ ፋስፎርት መሳፈር ወደሀገር መግባት ይቻላል በጌታ እዳታልፍ መዳሜ አልወስድሽ አለችኝ ሁሉት ወረአለፈኝ ካለቀ ምንማድረግ አለብኝ በናትሽ አመትጨረሻለሁ ገናአመት ይቀረኛል
ምርጦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ
ሰብስክራይብ አርጊኝ እርስ በእርስ እንተባበር
ሂዊ እደነሽ እኔም ትላት ኢባሲነበርኩ እደት አተገላኝንም🖤🖤❣️❣️❣️💙💙💙
Dubuay tekfeta eda ema
ሂዊዬ በርቺ ጥሩ ነው
እህቴ እስክ ስልክሽን ስጭኝ
Hawi yene eht esti kawekish nigarign eht ethiopia new yalechew enam joredan let hed viza asarit naber ena ahun alihedim bila set kareq giza dalalaw lela hager endat heji 1amet ke6 were tiqacalesh alat ewunat new ende ethiopa wusxi endazeh yale hig ale ebakish nigaregn be mariyam
ሂዋዬሸወድሸ
ማሂዬ በጣም ነው የምወድሽ
🥰🥰
አህለን ሂዊ❤❤
በእናት ሰብስክ አርግኝ ስደት ሰለቸኝ ገብቼ አገሬ ልስራ😥😥😥🙏🙏🙏😔😞😔
ሰላም አረ ነገሮቹ እየባሰበት ነዉ ምንም ይስተካከላል በጣም ይደብራል እኔ ለሁለት አመት ብዬ ሻገትኩ አንድም የጨበጥኩ ነገር የለም እፍፍፍ እኔም የአፌን ፍሬ እያበላኝ ነዉ አይ ስቃይ😭
በእናት ሰብስክ አርግኝ ስደት ሰለቸኝ ገብቼ አገሬ ልስራ😥😥😥🙏🙏🙏😔😞😔
በናትሸ አናግሪኜ. ስለቲክቶክ አባክሽ
የኔ ቅን
ቁጥርሺን ተባበሪኝ
ቁጥርሺን ስጭኝ ዉደ እፍልግሻለሁ
0567717491
Pasport lemasades yeldet kard yasfelgal emibalew eunet new wey
ምንም ነገር አያስፈልግም ጉርድ ፎቶና ፓስፖርትሽ እና 485 ብር ብቻ
👍🇪🇹👌❤❤
በባስፓርት ኮፒ መሄድ ተጀመረ ደስ ሲል ላሰወጣ ነበር እዳድስ
ማርምንምየለለን ማስውቂያብችየለኝ በተርፍምንምየለኝም ያስተናገድሉወይ
Awo
@@tube1169 እሺእስንትስአትነውየሚክፍተውኢንባስው ማር እኔ ማስቲውቂያ ብችነይሌላምንምየለኝ ፎቶይላለ እኔዱባይነኝ
Hiweya betaseb argig
Wede enne balebeten lameta felege neber shufer new eski yemetawekiwen negerign
ሀይ ሂዊ ዱባይ በጣም ብዙ የታክሲ ሹፊር እየተፈለገ ነው ዮትዮብ ላይ አይቼ ነው ማለቴባልሽ ከፈለገ
አንችእንዳትሆኝ የፈለግሽዉ
@@Zxz07881 demiry pls pls
@@zaramohamad6294 እሽ
እስኪ ውደ ዱባይ.ስራ ፈልጊልኝ ፓስፖርት አለኝ
Memalas ayichalim 5 amat mibalew wushet new ihite 9 amat moltawatel ina megbat atichilem tabalech
እሱ እኮ ሰዎቿ እንዳትገባ አስደርገዋት yhonal
ደምሩኝ ጋደኞቼ
ይቅርታ ፓስፖርት ኤክስባይርድ አድርጎ ውድ ሀገር መግባት ይቻላል ኮትራት ቤት ነኝ ፓስፖርቴ ኤክስባይርድ አርጋል ከአራት ውር በዋላ ውድ ሀገር ገባለው እችላለሁ?
Ltyklsh አስታውሽኝ
ፓስፖርትሽ ካለቀ መሄድ አትችይም እህት ወደ ኢትዮ ኤርፓርት አያሳልፉሽም
ሰልክሽን ውዴ እስቲ ስቃይ ስሞትልሽ
0567717491
እስኪ ረ ሩ ሪ ራ ሬ ር ሮ በይልኝ😂😂
በእናት ሰብስክ አርግኝ ስደት ሰለቸኝ ገብቼ አገሬ ልስራ😥😥😥🙏🙏🙏😔😞😔
❤❤❤❤
Like ❤❤❤❤🌹🌹