እናንተ ፍረዱኝ!ክብሬን ዝቅ አድርጎ የፈታሁት ባሌ ልጃችንን ለማየት ውሽማ ሁኚኝ አለኝ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 175

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 4 дня назад +12

    አይዞሽ እህቴ ዘሀራ አታልቅሽ እምነትሽ እንዳለ ሆኖ ጠበል አንቺም ልጅሽም ሂዱ እህቴ ለውጡን ታይዋለሽ ትድናላችሁ እግዚአብሔር መሀሪ ነው፡፡ አይዞሽ ሰው ፊት ለፊት ያለውን ገጽታሽን ልብስሽንና ሰውነትሽን ነው የሚያየው ፈጣሪ ግን ልብና ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ነው እሱ ይርዳሽ፡፡

    • @samiraahmed9324
      @samiraahmed9324 4 дня назад +1

      Just shut up. You need to take advantage on her faith due to her pain. She have Islam she don’t need tsebel

  • @togethertube9655-l5w
    @togethertube9655-l5w 5 дней назад +46

    ልጅቷ እሱ ጋር መሄድ ከፈለገች መንገዱን ጨርቅ ያድርግላት ::
    አንቺ ጤናሽን ጠብቂ እህቴ.....

    • @mekdeskifle9077
      @mekdeskifle9077 5 дней назад +1

      Exactly 👍

    • @MandRGeneralplc
      @MandRGeneralplc 4 дня назад +6

      ልጅዋንማ ታሣድግ ራስዋ ቢደፍርባትስ?? ውስጡ ባለጌ የስነምግባር ጉድለት ያለበት ይመስላል።

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 5 дней назад +17

    የኔ ደርባባ አይዞሸ በርታ በይ የሚጠብቅ እግዚኣብሔር ነው

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 5 дней назад +24

    ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ውዶቼ❤❤❤❤🙏🙏እኔንም አበረታቱኝ😢😢

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 5 дней назад +27

    ልጅቷ ከፈለገች አባቷ ጋር መሄድ ትችላለች ።አንቺ ከተመለሽ ይገልሻል ከትላንት ተማሪ።ትልቅ ልጅ ናት ማገናዘብ አለባት ።18ሊሞላት ጥቂት ነው የቀራት ።ሊገድልሽ ይችላል ።ለራስሽ መቆየት አለብሽ።ሴትነትሽ በራሱ ክብር ነው😢አይዞሽ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 5 дней назад

      ችግር ይህ እድሜ መጥፎ እድሜ. ነው የሰው ንግግር ማንሰማባቸው እድሜ ክልል ናች

  • @meditajc
    @meditajc 5 дней назад +35

    መቼነዉ የሴት ልጅ እንባ የሚቆመዉ ?ሴትን የሚትበድሉ ወንዶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣቸዉ የዝህች እህት እንባ ፈሶ አይቅር

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 5 дней назад +1

      Amen😢😢😢😢

    • @Mehretwondimu
      @Mehretwondimu 4 дня назад

      amen amen amen😢😢😢

    • @AhmedK-x6e
      @AhmedK-x6e 14 часов назад

      Masi nureeeee10000000000000000000❤❤❤

  • @danielalemu9333
    @danielalemu9333 4 дня назад +6

    መሲ እባክሽ ከ EBS አዲስ ህይወት ፕሮግራም ላይ አገናኛት

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 3 дня назад +2

      አዲስ ምራፍ ወይስ አዲስ ህይውት

  • @zufantessam
    @zufantessam 4 дня назад +3

    የኔ እናት አበሻ ሁሌም ነገራችንን ከመቆሻሻ ጋር እውነትሽን ነው እናደዳለሁ ሲቆሹሹ ጎበዝ እንዳትቆሽሽ አንደበትሽ እራሱ ሲጣፍጥ እድሜ ይስጥሽ ከጤና ጋር የኔ እህት

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 4 дня назад +6

    የኛ የሴች እባ እና ሰቆቃ መቸነው እሚቆመው ኧረ ፍትህ ወደት ነሽ ሴቶችዬ በኢኮኖሚ እራሳችን ሳችል በወድልጅ እጅ አንውደቅ እራሳችን እናስከብር የኔ እናት

  • @TutuEshetu
    @TutuEshetu 5 дней назад +9

    ሰው እንዳይቀርብሽ መተት አድርጎ ሊሆን ስለሚችል ፀበል ብትሂጂ መልኳም ይመስለኛል ያደረኩትን አድርጊያለሁ የሚለው መተት ይሆናል

  • @TutuEshetu
    @TutuEshetu 5 дней назад +8

    በእውነት ይህቼን እህታችንን ልንረዳት ግድ ይለናል ልብ ይሰብራል ልጁ ላይ መስተፋቅር እንድትወደው እሱን ብቻ እንዲታስበው መተት ያረገባት ይመስለኛል ምክንያቱም ሌላ አግብቶ አይረዳት ስለበሽታዋ አይጨነቅ እንዴት አቧታን በመጥላት ፋንታ ልታስበው ትችላለች ሰርቼልሻለሁ የሚለውም ይህ ይመስለኛል

    • @MandRGeneralplc
      @MandRGeneralplc 4 дня назад

      ገሃነም ይውረድ እንዳልል አምላክ ይቆጣኛል...አይይይ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 5 дней назад +4

    አብሽሪ እናቴ አላህ ሁሉንም ያስተካክልሽ አላህ የሚወደዉን ባርያ ነዉ የሚፈትነዉ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 5 дней назад +9

    አላህ ይርዳሺ እህቴ ለልጆችሺ ኑሪ እራስሺን ጠብቂ
    ሴትን በድለው የሚያስለቅሱ ወንዶች አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
    ምን አልባት ውሺማ ያልሺው ሁለተኛ ፈልጎሺ ይሆናል ግን ለባለየ ለክፉ ወንድ ሁተት ቀርቶ አንድ ሚስት አትገባውም ።
    አንችንም ልጆችሺንም አላህ አፋያችሁን ይመልስላችሁ ዋናው ጤና ነው አላህ ጤና ይስጠን
    እንጀ በሀይማኖታችን አቅም ካለው በድኑ ጎበዝ ከሆነ ይፈቀዳል

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 5 дней назад

      በምን እናግኛት ?
      የት ነው ያምውቅሺ ግን የማቅሺ የማውቅሺ መስለኝ አይዞሺ

    • @KedirAli-w4d
      @KedirAli-w4d 5 дней назад

      ​@@myoutube1806እቪዶወው ላይ አለ ስልክ ቁጥሯ ደውሎ ማረጋገጥ ይቻላል

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 4 дня назад +2

    አይዞሽ የምታምኝ ፈጠሪ አለሽ አታልቅሽ በሰዉ አስመክርያት እራስሽን ጠብቂ አች ስትኖሪ ነዉ ልጅሽ የምትረጅ አባትየዉን ልቡን ያራራዉ እንፀልያለን አችም ፀልይ ፈጣሪ አገራችን ጠብቅልን

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 5 дней назад +4

    እህቴ እንደዚህ አይነት ፈተና ያለ ፀሎት ምንም ልታረጊ አትችይም ምክንያቱም አሁን ያለሽበት ገንዘብ ብቻ አይደለም የውስጥ ቁስልም አለብሽ እና መጀመሪያ በምታምኝው ሀይማኖት ውስጥሽ ን አዳምጭው ሴት ልጅ ደሞ ለአባትዋ ምንመ ትሁን ያርጋት ቀኝ እጅ ናት ለፈጣሪ አልቅሰሽ ተማፀኝ አይዞሽ አላህ አለሁ ይበልሽ በያላችሁበት ሰላም ይስጣችሁ

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 5 дней назад +14

    ወይኔ ስታሳዝን በጣም ተጎድታለች ውስጧ ህመም አለ

  • @MisraQader
    @MisraQader 5 дней назад +5

    አይዞሽ የኔእህት አላህ ፍረጃ ያመጣርሻል ግፍኝች የጃቸውን ያገኝሉ አብሽሪ

  • @ዘሀራZ
    @ዘሀራZ 5 дней назад +2

    አላህ ይርዳሸ እህቴ እሱ አላህ የሰራወን ይሰጠወ አንች ጤና አለመኖርሸ ሰርተሸ ልጆችሸን አለማሰተዳዴርሸ ነወ የጎዳሸ አላህ አፈያ ያርግሸ ልጂሸንም አንችንም

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 5 дней назад +5

    አላህ ቀልብ ይስጠን ወዴት እየሄድን ነው

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 5 дней назад +5

    ልጄትዋ መረዳት አለባት ቢያንስ16ሆኖታል እናት አንቺ ጥንክሪ ሁኒ ሴት ልጄሽ ትሄድ አባትዋ በፈለገች መንገድ ታገኘ ግን ቤትሽ አይምጣ ይህ ትቀበል ከቻለ እዛ ሂዳ ያሳክማች ግን ጥሩ አባት አይሆንም የባስ ልጄሽ ሁለተኛ ልጄሽ ይጎዳል

  • @Subbbbbbbbbbbbbbbbbbb
    @Subbbbbbbbbbbbbbbbbbb 4 дня назад +1

    እግዚአብሔር ጤናችሁን ይመልስላችሁ ዋናው ጤና ነው

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 5 дней назад +5

    It’s good you are out, men need to think, about how God is watching everything

  • @Zulfaahmed-s1v
    @Zulfaahmed-s1v 5 дней назад +3

    የኔ እናት ልጅሽ ምንም አትሆንም ያቺ ህመም ይብሳል አላህ ይድረስላቹ

  • @asterkassa9476
    @asterkassa9476 5 дней назад +1

    እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሰማሽ እህቴ! ልጅሽንም እግዚአብሔር ይማራት አንቺንም እግዚአብሔር ይማርሽ! አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ!🙏🙏🙏

  • @aminaabdo-xs3qn
    @aminaabdo-xs3qn 4 дня назад +1

    ዛህርዬ እስቲ ቁርአን እላይሽ ላይ አስቀሪ አላህ አንቺንና ልጅሽን አፍያችሁን ይመልስላችሁ አላህ ይድረስላችሁ ሰላትሽን በሰገድሽ ቁጥር ቁልአኡዙቢረቢናስ ቁልአኡዙቢረቢልፈለቅ እና ቁልአላሁአሀድ እና ሀያተልኩሲን እራስሽ ላይ እና ልጆችሽ ላይ ቅሪ አብሽሪ የኔ እህት አላህ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @seidaawel3201
    @seidaawel3201 4 дня назад +1

    አይዞሽ እላህ ይድረስልሽ እህቴን። ልጅቷ ግን ያላሳደገሽን ሰው አባቴ ብለሽ መከራሽን ስታይ እናትሽ እንዳታመልጥሽ ተይ ተመለሽ። እሱን ተይው በቃ አባትሽ ሊሆን አይችልም። ልጃችሁን ክዳችሁ የምትኖሩ ውንዶች ሁሉ የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 5 дней назад +4

    እሱ እርግጠኛ ሚሆነው ሽርክ ነገር አድርገው እንዳይሆን በልጄትዋ ሰበብ እናቱ ለማግኘት ግን እናት ከምንም በላይ ሞኝ አትሁኚ ልጄ እናትሽ ናች ስትኖር ደስታሽ ምትፈልገው አባትሽ ለእናትሽ ቢላዊ ያዝጋጅ ለአንቺ አይራራም ተይ ህመምሽ ተከሚ

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 5 дней назад +3

    የኔ ደርባባ አይዞሸ በርታ በይ የሚጠብቅ እግዚኣብሔር ነው ልጅሸ አባታን ትጠይቅ ኸአንቺ ፍቃድ ውጭ አንቻ የሱ ባርያ አይደለሸም

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 5 дней назад +4

    አይዙሽ አንቺ ጠንካራ ሁን ሰው ይፍርዳል ግን ሀቅሽ ዋጋ ያስከፍለቸዋል አንቺ ስትኖሮ ነው ሁሉ መኖር ሚቻለው ግን ክብርሽ ዝሙት ቦታ መቼም አትስጢ የልጄሽ ትሄድ እሱ ጋር እንቢ ካለ ተዩ ልጄትዋ ዞሮ ትረዳለች አንቺ ግን ለዝሙት ለህልናሽ ኑሩ

  • @Eleen-fy7
    @Eleen-fy7 5 дней назад +1

    አይዞሽ የኔ እናት አታልቅሺ

  • @TameratGutema
    @TameratGutema 5 дней назад +3

    ልጅትዋን ትሒድ ትሒድ የምትሉ ሰዎች ተረጋጉ ልጅትዋም ልሒድ አላለችም እንደማንኛውም ልጅ አባትዋን የመፈለግ ተፈጥሮአዊ መብትዋ ነው ።ሲቀጥል እናትም ዘጠኝ ወር ከማርገዝ ባሻገር ወልዳ አጥብታ አሳድጋ አሁንም እያስተማረች እያስታመመች ነው ይሕን እና ሌላም ተጨማሪ መከራ እንኴን ቢመጣ ለልጇ ስትል የምትጋፈጥ ነች ይህ ሁሉ ስቃይ ይምታይባትን ልጅዋን ትሒድ ጥርግ ትበል አይነት ንግግር የምትናገሩ የወላድን አንጀት የማታውቁ እናትነት ማለት ተራ ነገር የሆነባችሁ ልጅ የቤት ጥራጊ አይደለም ተጠርጎ አይወረወርም እና ዝም በማለት ተባበሩ እንደረዳችሁ እንቆጥረዋለን

    • @MandRGeneralplc
      @MandRGeneralplc 4 дня назад

      የቤተሠብ ህይወት የተወሣሠበ ነው, ልጅትዋ በጣም ታሣዝናለች, አምላክ የማይገባ ፍቅር ከላይዋ ላይ ያንሣላት ,ህመምዋን ይንቀልላት, ልብዋን ይመልስላት ለናትየዋም እረፍት ይስጣት ጤና ይስጣት ...አምላኬ እንቆቅልሻችሁን ይፍታ ሠላም ይስጣችሁ ምህረትና ቸርነት ያርግላችሁ። ጸልዩ። እየሱስ ክርስቶስ ያድናል።

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ 5 дней назад +2

    እግዚአብሔር አማላክ ከናተጋ ይሁን😢

  • @samiraahmed9324
    @samiraahmed9324 4 дня назад +1

    Where are our Muslim brothers and sisters??? How come he did this to her and live peacefully??

  • @zufantessam
    @zufantessam 4 дня назад +1

    እናቴ አንቺ ኑር አባት ገደል ይግባ አንቺ ስለኖርሽ ነው የኖረችው እውነትሽን ነው በዚህ ዘመን አይ ሴት ናት ነገ እሷም ነገ አድጋ ታየዋለች እናትነትን

  • @AmyAmy-g7k
    @AmyAmy-g7k 3 часа назад

    የእኛ ኢትዮጵያኖች የእውት መርገምቶች እኮነን በገዛ የልጆቻችን አቦቶች ስቃይ የምናይ እኛ ኢትዮጵያኖች ብቻ እኮነን ደስ የሚለው ያልፋል መከራው ስቃዩ ጠንካራ ስለሆንን የኔው እግዜአብሔር ሁሉን አሞልቶ ደልቶት እየኖረ ሳይበላ ቀማኛ ቀማው እሱም ወደ ሲኦል ሄደ

  • @medinaahmed8176
    @medinaahmed8176 4 дня назад +1

    አላህ ይደረሰ ላተቺሁ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 5 дней назад +6

    ☝🏿🤔እኔ ምለው አንች እናት እንዴት በ አዑን ግዚ ለ አባት ምትተያት አንችን ለመበቀል ልጁን ቢደፍርስ 🤔እንዴት አስብሽ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 4 дня назад +1

    በቃ ሴትን ማስለቀስ ብቻ ሆነ የኢትዮጵያ ወንድ የሚያቀው አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥሽ

  • @najahtn809
    @najahtn809 4 дня назад +1

    የእናት አይዞሽ ያልፍል😭😭😭😭

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 5 дней назад +2

    አሏህ ያሽራት ልጅሽን የኔ እናት 😢😢

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplc 4 дня назад +1

    የኔ እናት ምስኪን እርስዋ ሴት ልጅዋን ትወዳለች በጣም ትሣሣላታለች ልጅትዋ ደግም እናትዋን ብትወድም ወይኔኔ እኔ የልጅትዋ ስቃይ ይገባኛል ምስኪን ልጅትዋን አምላክ ያድናት...

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie 5 дней назад +9

    እባክሽ መሲ ልጅትዋ መዳን ትችላለች ወደ Etio familj የተፈጥሮ ሕክምና ዶክተር ታምራት ጋር ትውሰዳት እኔ ምስክር ነኝ ኢንሱሊን የጣሊ ሰዎች አለን 🙏

    • @MandRGeneralplc
      @MandRGeneralplc 4 дня назад

      ውይ አምላክ ይርዳት ልጅትዋን...የኔ እናት የኔ ምስኪን ልጅ አምላክ ይርዳት...እግዚአብሄር ያድናት🙏🙏🙏 እባክሽ ደውይና ንገሪያት እኔም የቻልኩትን እረዳታለሁ።

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf 5 дней назад +2

    ከፈለገች አባታጋር ❤ለትንሸግዜትሞክረዉ ሳይሆንሲቀር ❤🎉ይቆርጥላታል❤ደሞእናትነዉየምትመጣዉ❤🎉❤

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 4 дня назад

    አብሽሪ የኔ እሕት አላሕ ይርዳሽ

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 4 дня назад

    የኔ ደባበ አይዞሽ በርቺ በይ 😢😢

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 5 дней назад +1

    አይዞሸ አላህ ይይልት የኔ ወድ አታልቅሺ😢😢😢😢

  • @fathiyafathya7587
    @fathiyafathya7587 5 дней назад +1

    አላህ ይርዳሽ የኔ እናት

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 дней назад +1

      ነገር ግን ፥
      - ሴቶቻችሁ ለእናንተ እርሻ ናቸው ፤ በፈለጋችሁት ሁኔታም እረሷቸው ፤ እናንተም ተገናኝዎቹ (በወሲብ) መኾናችሁን እወቁ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁ. ፪፻፳፫)።
      📖👈🏾🫢
      በአንፃሩ ደግሞ ፥
      - “ሚስት ያገኘ በረከትን አገኘ ፤ ከእግዚአብሔርም ሞገስን ይቀበላል።” ይላል (መጽሐፈ ምሳሌ ም. ፲፰ ቁ. ፳፩)።
      👉🏾📖🤔

  • @halimacamil9167
    @halimacamil9167 4 дня назад +2

    ክፉ ወንዶች የሴት እንባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳችሁ

  • @MisraQader
    @MisraQader 5 дней назад +1

    አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 4 дня назад +1

    ፈጣሪ አምላክ እንባሺን ይብሰዉ

  • @Dunia_ali
    @Dunia_ali 5 дней назад +1

    አይዞሽ እእቴ አላህ ካቺ ጋር ነው

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 5 дней назад +1

    እናትየው ስታሳዝን አይእናት ጤናሽን ጠቤቄ አንቼ መጀመሬያ ከፈለገች አባቷን ዎጋለሌለው ተያት ትሄድ አታልቅሼ እህቴ ዎጋ እየከፈልሽ ያለሽው አንቼነሽ ፈጣሬ ይማርሽ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 5 дней назад +3

    ስህር አርጎብሽ ከሆነ በቁርአን በርቺ

  • @NebatHassen
    @NebatHassen 5 дней назад

    Ayezosh,yehem seqay yalefal Allah wakil yesetesh.

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 4 дня назад

    Ayzosh atlkesh yena ehet Egzabher yefredbet

  • @YabutiNeja
    @YabutiNeja 4 дня назад +1

    እየሰደባት ምን ጉድ ናት ህፃን አይደለችም እኮ ማገናዘብ ትችላለች ያንቺን ልብ ስላወቀች ነው

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 5 дней назад +4

    ምን ማረግ ይሻላል ሆ ብለን እን ነሳ እንዴ ሴቶች በሁላቺን እኮ ነው ይህ ነገር 😭😭ከፈቱ በኃላ መርገጥ 😭

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 дней назад +1

      ነገር ግን ፥
      - የምትፈሯቸውንና የማይታዘዟችሁን ሴቶቻችሁን ተቆጧቸው ፡ መኝታችሁን ለይታችሁ ምቷቸው ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶች ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፴፬)።
      📖👈🏾🫢
      በአንፃሩ ደግሞ ፥
      - “እንዲሁም ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዷቸው ይገባቸዋል ፤ የገዛ ሚስቱን የሚወድ ራሱን ይወዳል።“ ይላል (ወደ ኤፌሶን ም. ፭ ቁ. ፳፰)። 👉🏾📖🤔
      * ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ ፡ ለሴቶች ክብርና ሞገስን ያስገኛል። 🤔

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 5 дней назад

      ​@@TruthEz
      አንች የሰይጣን ወንድም እስልምናን ለመተቸት ሽኮመንት ብትገቢ የሚቀየር የለም እስልምና ሴትን ልጅ ያከበረ ነው በእናት እግር ስር ጀነት የሆነ የሴት ምዐራፍ ያላት ለሴትም ለወንድም እኩል ምንዳ ያላት ናት
      ከሴት ሰጭ የወንድ ንፉግ ይሻላል ሴት የእግር ቁርጥማት ናት ሴት እርኩስ ናት ኸረ ስንቱ መማር ከፈለገች ባሏን ብቻ ትጠይቅ የሚል መፅሀፍ እያመንክ እስልምናን ልትተች

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 5 дней назад

      ​@@TruthEz
      የሰይጣን ወንድም እስልምና ያከበራት እንጅ ከሴት ሰጭ የወንድ ንፉግ ሴት የግር ቁርጥማት ናት እርኩስ ናት የሚል ኸረ ስንቱን ይዘህ በስሟ ምዕራፍ ያላት ለእናት 75 ለአባት 25 የበላይ ያደረጋት ናት

  • @SaraBedrSara
    @SaraBedrSara 4 дня назад +1

    ስተሰዝን በአለህ እነት እንደዚህ ስተለቅስ የማል

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 4 дня назад

    Ayzosh yena enate wendoch balgewach nachew

  • @letomdebretsion
    @letomdebretsion 5 дней назад

    አጆሽ እህቴ

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 5 дней назад

    Minalebat abatua eyemekerat yihonal anchi lay endemeta chana yemtaregibet. Ayizosh egeta yirdash🙏

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 4 дня назад

    እኔን አይዞሽ እህቴ እንደ እናት ህመምሽ ይመኛል 😢ወይ ወንድ ልጅ ተዉ ተዉ የሴት ልጅ እንባ ለእናንተም ጥሩ አይደለም ነገ የእንባ ዋጋ ትከፍላላቹ ተዉ ፣እናት የምትችለው ጉድ የለም ውይይይ😢

  • @medinashifa436
    @medinashifa436 4 дня назад

    Allah ftoron ayresam,Allah yredash amiiiiiiiiin.Ere tosesh ywesed,Allah trowen Allahen yemeferawen le lejochesh abat yemehonewen ysetesh amiiiiiiiiin in sha,Allah.

  • @KiyuKiyu-u8n
    @KiyuKiyu-u8n День назад

    ሰው እንዳትሆኚ ያደረኩትን አድርጌያለሁ አለሽኮ የህመምሽ ምንጭ እሱ ነው ፀበል ግቢ እህት ሞኝ አትሁኚ ሀይማኖታችን አይፈቅድም እንዳትይ

  • @HayuLove-f6c
    @HayuLove-f6c 5 дней назад +3

    እኔ ግን አንዳንድ ታሪኮችን ወደ ሚድያ ከማውጣታችን በፊት በእምነት አባቶች ብታስለምኗቸ /ቢያስማማችሁ እላለሁ ቢያስማሙችሁ ስል ግን የግድ እርቅ አይደለም ያው ይሄን ስል መፍረዴ አይደለም በእርግጥ ሰው ከአቅም በላይ ሳይሆን ሚድያ አይወጣም ብቻ በመካከላችሁ ያለውን ልዮነት አላህ ይፍታላችሁ ❤❤❤❤❤

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 5 дней назад

      አይደረስ ነው አይሰሙም ሽማግሌ አይሰማሽም 😭

    • @rozakebede2610
      @rozakebede2610 5 дней назад

      Letasish teyikesh lerasish melesh, bebila leyardat yetenesana lela felego yageba bale gar min masimamat yasifelegal?

    • @Explorer_cities
      @Explorer_cities 5 дней назад

      አባት/ሽማግሌ ተብዮችሁማ ዛፍ ላይ አስረህ ግረፋት አሉት አልሰማሽም?? ህጻንና ሴቶችን ደፋሪና ገዳይ ሃገር አተራማሽ ወንበዴዎች እንኳን እንዲህ በአደባባይ ፍርድ አልተፈረደባቸው!!

    • @nebiatmehari9838
      @nebiatmehari9838 5 дней назад

      yabeza shmagele yahaymanot abatoch set leaj hakecha shmglna atgechem maxket alebat now yamelu weda wondoch yadelalu

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 4 дня назад

      Ya Yedero Zemen new Degu Ahune Ye Seyexan Teweled Manenm Yemayesema Wenjelegna Gefegna Yemisakalet Netsu Yemiseqayebet Geze New Hegum Alechalem

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 5 дней назад +1

    እኔ ወንድልጅ በጣም ነው የምጠላው የጠላውትም እደው ባለሰልጦን ቡወን ወንዱዱን እደዜ በሴት ላይ የሜበዶለት በአንድ ቦታ አጉሬ በበዜል አርከፍክፌ ቦቃጥላቸው ደሰ ይለኝ ነበረ ግን ምን ዋጋ አለው ሰልጣን የለማ ዕግም የለማ😢😢😢😢

  • @medinashifa436
    @medinashifa436 4 дня назад

    Yerasachewen noro eyenoro setochen yemeiasekayo wendoch allah afo aybelachew.Allah kelaish lay yarekelesh.Allah ketebeday gar yhon amiiiiiiiiin in sha Allah❤

  • @ferebayesa8455
    @ferebayesa8455 3 дня назад

    የኛ ህዝብ በልብስ ያምናል እኮ ሰው ልብስ ስለለበሰ እኮ ችግር የለበትም አይባልም በተለይ በዚህ ዘመን ልብስ ለብሶ መለመን ሼም ይዞት የሚራብ ስንት አለ?ለሀሉም አምላከ ቅዱሳን ይማርሽ

  • @MarkiyaEshetu
    @MarkiyaEshetu 5 дней назад

    Endiy yemen mchmalk new helaas temperatuur tadiy Abatwga anchiy ehetiy tinasne tebkiy yezmn ljochiy erswdad nachw!!!!!!

  • @RahimaDermolo
    @RahimaDermolo 5 дней назад

    Abshiry yne Ehti Allahi yerdashali

  • @medinashifa436
    @medinashifa436 4 дня назад

    Lejetewa enatewan madamet meredat alebat.Allah afeia yadergat.

  • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
    @ቦሩሜዳBoruMedaTube 2 дня назад

    በጣም የሚገርመኝ ኢትዮያ ከበዳው በላይ የአካባቢው ሰው ጫና ለተበዳይ እደመቆም ለበዳይ መቆም ሰምኑን በወሎ ኩታበር የተሰራው ግፍ በሺማግሊ ተብየዎች የአንድት ስደተኝ እህት ባሎ አግብቶ ወልዶ ነው የጠበቃት በእሶዎ ገዘብ እደገና የለፍችበትን ቤት እድካፈል ማድረግ ይህ ግፍ አደለም ወላሂ ምንም አምሰትም ሳቲም ሳይጨምር አተ ምን ጨምረሀል ተብሎ አይጠየቅም

  • @firaoltegenu6812
    @firaoltegenu6812 3 дня назад

    ወደእየሱስ ቅረቢ የመዳንና የመፍትሄ አባትነው።

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 5 дней назад +4

    ለልጅቷን ትሂድ አትረብሸሸ እንቢ ካለች አንቺ መኖር አለብሸ

    • @MandRGeneralplc
      @MandRGeneralplc 4 дня назад

      ለልጃ ያላት ፍቅር ብዙ ነው እርስዋ ምታ ልጃ ብትኖር የምትመርጥ አይነት እናት ናት። በጣም ነው የምትሣሣላት።

  • @ferebayesa8455
    @ferebayesa8455 3 дня назад

    እግዚአብሔር አንቺንም ልጅሽንም ይማርልሽ

  • @imalemi9650
    @imalemi9650 5 дней назад

    egizyabeher yerdashe ehete ayzoshe hulum yalfal setlijin lemit godu wondoch lebona yestachu

  • @imantofik1455
    @imantofik1455 5 дней назад

    Ayzosh

  • @ethiobast
    @ethiobast День назад

    Allah yerdash

  • @hanazewdie
    @hanazewdie 4 дня назад +2

    EBS አዲስ ምእራፍ እባካችሁ አግዟት

  • @የማሜእህትየማሜእህት

    ድግምት አስረቶብሽ ይሆናል ሂወትሽን እንዳበላሸ የተናገረው ቁርአን አስቀሪ ሩቃ ደጋግመሽ አስቀሪ አላህ ይድረስልሽ ከባድ ነው

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 4 дня назад

    ብዙም ባላውቅ ልጅቱ ያለባት የስኮር በሽታ ለዚህ አይነት ባህርይ ይዳርጋታል ወዳ አይደለም ስኮር ብዙ ባህርይ አለው እህት ብዙ ጣጣ አለው

  • @zburamohammed9929
    @zburamohammed9929 5 дней назад

    Absher allah hulum lebegone tesefa endaqrch ehetye

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 5 дней назад

    Amen3 ☝️🤲

  • @MeriNatan-n7y
    @MeriNatan-n7y 3 дня назад

    አረ መሲዬ ታመምኩልሽ አልቅሼ ልሞት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 3 дня назад

      የሳቅ ምልክት አድርገሽ?

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 5 дней назад

    Lijitoha naat Ya anch chigir fiite atisiciyaat

  • @merimahassenmerimahassen8718
    @merimahassenmerimahassen8718 5 дней назад +1

    ቆይላዳምጥ ይሄ ለኔነውትምህርት የሚሆነው የስምትወር ነብሰጡርነኝ እኔም ያችእጣፈታነውያለኝ ካሁኑጀምሮኝአል

    • @ዘሀራZ
      @ዘሀራZ 5 дней назад

      ያአላህ አላህ ይዲረሰልሸ እነሰ በግዜ ተሰነባብተናል እኳንም ከሱ አሎለዲኩ

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 4 дня назад

      Xenkeresh Bejegenenet Asadegi Wendi Gedele Yegeba Anchi Egeziabehere Beselame Yegelagelesh. Eje Atesexu Le Kefuwoch Qorexew Hunu Ateshemelemelu

  • @nemastube44
    @nemastube44 3 дня назад

    ፌሚኒዝም የሚለው ማህበር በዉጪ አለም መኃሉ ላይ የምጨምሩት እላፊ መብት ደበረኝ እንጂ ሴቶች በሆነ ነገር መደራጀት አለብን እስከ መቼ እየተጠቃን

  • @ZabebaMobera
    @ZabebaMobera 4 дня назад

    😢😢

  • @LeenBirhanu
    @LeenBirhanu 5 дней назад

    Ere bakachu Ethiopian wendoch MN honachu newu????

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 5 дней назад +2

    Lelejitua Egziabher masitewalen yistat🙏 edefit yigebatal.

  • @Eleen-fy7
    @Eleen-fy7 5 дней назад

    😢😢💔

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 5 дней назад

    😢😢😊

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 5 дней назад +1

    በቁርአን ሽራይያ በርቲ ቤትሽ አስቀሪበት

  • @fiteleshito5729
    @fiteleshito5729 5 дней назад

    💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ወጊድይሁዳ
    @ወጊድይሁዳ 5 дней назад +1

    ውሽማ ነው ወይስ ሁለተኛ ሚስት????
    በእስልምና ኣራት ሚስት ይፈቀዳል ኣይደል???

    • @ns8691
      @ns8691 4 дня назад +1

      እሱ ሰልም ነበር ያገባት አሁን ተመልሷል አለይ እኮ

    • @የማሜእህትየማሜእህት
      @የማሜእህትየማሜእህት 3 дня назад

      ወደ እምነቱ ተመልሷል ተባልክ እኮ.

  • @suleymabdulhakim9844
    @suleymabdulhakim9844 3 дня назад

    Uffffff dswrut kelall ymeslall aellh yrdash

  • @AsterKf
    @AsterKf 5 дней назад

    🥰🥰🥰🥰😭😭

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 4 дня назад

    Ay wendoch nebsachun yemarew

  • @razanqasem4497
    @razanqasem4497 5 дней назад

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @imantofik1455
    @imantofik1455 5 дней назад

    Baxam yamigrem nager era ALLAH n infera