የላምሮት ዳኞች ብሌን ዮሴፍ እና አቤል ሙሉጌታ ሽኝት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • #ፋና_ላምሮት #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV

Комментарии • 221

  • @abher-
    @abher- 3 месяца назад +26

    ብሌኖን የሚወድ በላይክ

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie4224 3 месяца назад +37

    ብሌን የሌለችበትን ፋና ላምሮት እንዴት ልንለምደው ነው ? ብሌኗ ❤❤❤

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 3 месяца назад +1

      Belana selelalche yidebergale abal gn behadebete ayikenaw yiha mekga kotete achebechabi bata mngeste yihide yabeyen eger yiteb

  • @almazakalu
    @almazakalu 3 месяца назад +9

    ብሌንዬ የኔ ቆነጆ በጣምነው የምወድሽ አሁንም ጥሩ ጥሩ ነገሮችሽ ይብዙልሽ ሁሌም መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ።

  • @minasbelay9579
    @minasbelay9579 3 месяца назад +3

    ብሌን የዳኝነት ሚዛን
    የአርጋታ ምሳሌ
    ብሌን የስብዕአና ምንጭ
    የሴትነት ኣርማ
    ስላምሽን ይብዛ

  • @mhommdemudine
    @mhommdemudine 3 месяца назад +5

    በፍፁም መልቀቅ የሌለባቸው ሰዋች ነበሩ በጣም አዝኛለሁ።ለነሱ ግን መልካም እድል።።

  • @tibebumeseret1740
    @tibebumeseret1740 3 месяца назад +16

    ብሌን ልዩ ነበረች ግን ምርጡን የበፊቱን አማኑኤል መተካቱ መልካም ነው ።

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 3 месяца назад +11

    ብሌን እኮ ብሌን ነች ። ያውም የዐይናችን ዋናው ክፍል ። መልካም ነገር ሁሉ ለአንቺ እመኛለሁ።

  • @user-ju1lh2hf1i
    @user-ju1lh2hf1i 3 месяца назад +5

    አቤል እጅግ በጣም እወድሀለሁ ብሌንም የዉነት እንባተናንቆኛል
    ያለምወርቅንና በአምላኩን የቃኛችሁ

  • @user-fu6tq6zz6z
    @user-fu6tq6zz6z 3 месяца назад +2

    ሁለቱም ድንቅ ዳኞችና ፋና ላምሮትን ፋና ለአምሮት ያሰኙ ናቸው። ክብርና ምሥጋና ይገባቸዋል ።❤❤❤❤ Indeed they are best & Lovely .I appreciate them to the extent I can.❤❤❤❤

  • @adisalem1512
    @adisalem1512 3 месяца назад +8

    ብሌን የፋና ላምሮት ድምቀታችሁ ነበረች እሷ ከሌለች የማይ አይመስለኝም አዝናለው

  • @tsegayeabie4356
    @tsegayeabie4356 3 месяца назад +4

    ብሌኗ የኔ እህተ አንቺ እጅግ በሙያሽ ብቁ ነሽ። ስሜትሽ አንቺነትሽን በደንብ ይገልፃል። ምችት ይበልሽ።

  • @rahelasefa3598
    @rahelasefa3598 3 месяца назад +5

    ያለ ብሌን በጣም ከባድ ነው በጣም ነው የምወድሽ ብሌኔ ❤❤❤❤

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 3 месяца назад +8

    ከነዚህ ዳኞች ያሬድ ነጉ ስርዕትም፣ዕውቀትም ቢወስድ መልካም ነው፥፥መልካም እድል ይሁንላችሁ፥

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 3 месяца назад

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ

    • @abher-
      @abher- 3 месяца назад

      ወይ ድምፅ የለው ወይ ስራአት የለው ያሬድ

  • @son-no4pt
    @son-no4pt 3 месяца назад +7

    ብሌኗ በጣም ነው የምወድሽ አንቺ ሁሌም ብትኖሪ ደስታዬ ነው

  • @haregitugetachew1322
    @haregitugetachew1322 3 месяца назад +31

    አቤል አና ብሌን ከለሉ ፋና ጥንቅር በል ቻው ቻው ባይ ባይ

    • @abebawmulat
      @abebawmulat 3 месяца назад +3

      አሽቃባጭ
      ፋና ላምሮት አማን እያለ የነበረውን ያህል ተመልካች አሁን አለው?
      እንዲያውም አማንን የመለሱት ተመልካች ስላጡ ለመሰብሰብ ነው::

    • @akjulan7084
      @akjulan7084 3 месяца назад +2

      ቻው አብራሻቸው ጥንቅር በይ አሽቄ😂😂😂

    • @zelalemtesfaye6875
      @zelalemtesfaye6875 3 месяца назад +1

      ጎረቤታቸው ቤት ተከራይ፣ ሰው አታምልክ የሚበልጡ መጥተዋልና

    • @tomhabtamu138
      @tomhabtamu138 3 месяца назад

      Segete

  • @kiyyanafyad9201
    @kiyyanafyad9201 3 месяца назад +7

    አቤል እና ብለን የራሳችሁን ታሪክ ጽፋችሃል። እናመሰግናችሃለን። መተካካት ጥሩ ነው። መልካም ዕረፍት!

    • @mengeshakebede989
      @mengeshakebede989 3 месяца назад

      አቤል አይችልም ደንቆሮነዉ ይሄ አሸርጋጅ

    • @kiyyanafyad9201
      @kiyyanafyad9201 3 месяца назад

      @@mengeshakebede989 ያንተስ ኤክስፖርት ስታንዳርድ ደንቁርና በምን ይገለጻል። አጎዛ!

    • @mengeshakebede989
      @mengeshakebede989 3 месяца назад

      @@kiyyanafyad9201 ከስምህ በስተጀርባ ከተራራ የገዘፈ ድድብና እና ድንቁርና እዳለ ይሰማኛል ባለግዜነን የምትሉማ ኋላ ቀር ማህይም አናንተ ናቹሁ ሰዉየዉ አድርባይ ስለሆነ ለባለግዜ ለተረኛ ስለሚያሽቃብጥ ያስጠላኛል

  • @user-ti5um4vg6q
    @user-ti5um4vg6q 3 месяца назад +6

    ብሌንየአቤልየ እንወዳችሃለን

  • @Makda_is_bae
    @Makda_is_bae 3 месяца назад +2

    መልካም እድል ብሌን እና አቤል መልካም ነገር ሁሉ እመኛለሁ።

  • @user-ks5qb3zs4j
    @user-ks5qb3zs4j 3 месяца назад +4

    ወይኔ ብሌኒሻዬዬዬ አስለቀሽኝ እመቤቴን እዉነት አንች የሌሌሸበት አይለመድም ሌላ ፊት ሳይ ማላቀዉ ፍና ላምሮት ሆነብኝ;ብቻ አንች ምርጥ ነሽ ብዙ ፍሬ አፍርተሻል በሄድሽበት ይቅናሽ የኔ ሴት❤ ጥሩ ሁሉ ላንች ይገባሻል🌹🌹 በጣም ነዉ ምወድሽ ፈገግታሽ ዲምፕልሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ ሁሌ ይታየኛል😘 መልካም ሁሉ ያጋጥምሽ ብሌንሻ✋✋🌹🙏

  • @YemataKassa
    @YemataKassa Месяц назад

    ኦረ በናተ ነው ሚያምረው ብሌንና አቤሉ ቆዩልን

  • @Zewudituabeite
    @Zewudituabeite 3 месяца назад +2

    ብሌን በጣም የምትገርም እንስት ነች ዉዷ ብሌን የምትናገረው ነገር ከእውቀቷ እና አስተዋይነት ጋር ከምስጋና የምትሰጠዉ አስተያይት እንኳን ለድምፃዊያኑ ለተመልካች ልብን ይማርካል። እና ብሌኗ ፋና ላምሮት ያላንቺ አይታሰብም።

  • @mengeshakebede989
    @mengeshakebede989 3 месяца назад +2

    ብሌንሻ ጀግና ፍትሀዊ የጥበብ ሰዉ ነች ክብር ለብሌንሻ🙏

  • @geremewkefyalew5720
    @geremewkefyalew5720 3 месяца назад +1

    Thanks both! Bye the I very admire obbo Admasu, FANA BC CEO!

  • @wondmengesha858
    @wondmengesha858 3 месяца назад +3

    I HOPE, Abel is working with BEREKET DEMOZ, a most gifted and talented guy!!! Bereket has that GOD given blessing to serve the existing and the coming generations!!!!

  • @Justice01-l2v
    @Justice01-l2v 3 месяца назад +3

    The Legendary Musician and great music analysit Abel Mulugeta🎉🎉🎉

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 3 месяца назад +2

    መልካም እድል ብሌን እና አቤል...❤❤❤❤❤,

  • @faniyoo6555
    @faniyoo6555 3 месяца назад +2

    ብሌን የሌለችበት አይጥም እዚህ አገር የሚሰራ አይወደድም ብሌን አቤል አደንቃችሁ አለሁ ሰዉ ጥሩነር ይወዳል😢😢😢😢😢

  • @SureSureefel-pq2pp
    @SureSureefel-pq2pp 2 месяца назад

    በሌኔ የኔ አንበሳ ኑሪልን አይዞሽ እዳች የሚዳኝ የለም ከታሪክ ጋራ ነው የምታቀርቢው ህይወት የምትዘሪበት አንችነሽ ። ከድሬድዋ ሱራፌል

  • @DeraMan-tt5zg
    @DeraMan-tt5zg 3 месяца назад +3

    ብሌን ሴት ናት የሀገሯ ምርጥ ልጅ አበል ጀግና ነህ ፋና ላምሮት ደስ የሚል አይመስልኝም

  • @HenaCr7-qz8ln
    @HenaCr7-qz8ln 3 месяца назад +2

    Abel mulugeta ❤❤❤❤ mirt sew tehut sew neh blenyosef melkam sew nesh tehut sew nesh ❤❤❤❤

  • @selamtatube8426
    @selamtatube8426 3 месяца назад +1

    Fana tv thank you selakayarachuwachaw damo addisoch btam das yelalu

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 3 месяца назад +2

    ብሌን ❤ አቤሎ በጣም ነው የምንወዳችሁ የምናከብራችሁ ሰራችሁ ምክራችሁ ይለይል

  • @negasewteshome4782
    @negasewteshome4782 3 месяца назад +10

    ብሌን ምርጥ ዳኛ ፈጣሪ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 3 месяца назад +2

    ብሌንየ ስወዳት

  • @user-ry3oj1ct6v
    @user-ry3oj1ct6v 3 месяца назад +2

    መልካም ነገሩን ሁሉ እመኝላችሀለሁኝ ብሌንና፠አቤሎ❤አታልቅሺ ብሌንየ ለማን ብለሺ እባሺን አታሳይ❤

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 3 месяца назад

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር

  • @eyobGirema
    @eyobGirema 3 месяца назад +5

    ብሌንንንንንን ብሌንንንንንንንን ብሌንንንንንንንሻ አረ ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @tigi1869
    @tigi1869 3 месяца назад +2

    ብሌን ከሌለች ይደብራል የኔ መልካም ፋናዎች ውበታችሁ ነበረች 😭😭😭

  • @Hanna-fc3ut
    @Hanna-fc3ut 2 месяца назад

    Betame yasazenale abel and bilen thank u

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 месяца назад +3

    ብሌንዬ ዬሴፍ የሌለችበት ፋና ላምሮት
    ባይ ባይ ከዛሪዋ ስአት .. ደቂቃ .. ቀናት ጀምሮ :: ብሌንዬ የፋናላምሮት ድምቀት ::
    ከብሌን ውጭ ፋናላምሮት ወደ ውጭ ::
    🥹🥹🥹🥹🥹🥹

  • @bayewterefe5930
    @bayewterefe5930 3 месяца назад

    We thank you so much #Abel and #Bilen for your contribution on music🎤🎤🎧👋👋👋

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 3 месяца назад +1

    ፋና ላምሮትን የማየው ብሌን ዮሴፍ፣ አቤል እና ብሩክ እነዚህ ዳኞች የሚዳኙትን ፍፁም ፍትሀዊ የሆነ ዳኝኘት ለማየት ነው። ተወዳዳሪዎች ብቁ ባለሙያዎች እንዲሆኑ አድርገዋል። ተወዳዳሪዎችን እያንዳንዱን ስህተታቸውን ልቅም አድርገው ሙያዊ በሆነ ስነምግባር ስለሚነግሯቸው በቀጣዩ ሳምንት ራሳቸውን አሻሽለው እንዲመጡ ይረዷቸዋል። ለምሳሌ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን ውድድር በማይበት ጊዜ ይገርመኛል። የተወሰኑ ዳኞች ከሙያቸው ውጭ ኮታ ለማሟላት የገቡ አሉ። እነዚህ ዳኞች ምን አይነት ተወዳዳሪ ነው የሚያፈሩት? ምናለበት ሙያን ለሙያተኛ ብንተወው?( The right person at the right place) መቼ ነው ወደዚህ አይነት አሰራር የምንገባው? መቼ ነው ከዚህ ማጥ ውስጥ የምንወጣው?

  • @rodasasefa4048
    @rodasasefa4048 3 месяца назад +7

    ብሌን እና አቤሎ መልካም እድል። እናከብራቹሀለን🙏🙏🙏

  • @azebe858
    @azebe858 3 месяца назад +2

    ወይኔ እኔግን በጣም ነው ያዘንኩት ብሌን በመውጣቷ ተመልሳ ብትገባ እራሱ ደስ ይለኛል

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 3 месяца назад +1

    መልካም እድል በለን እና አቤል❤❤❤❤❤

  • @abayneshfekadu9091
    @abayneshfekadu9091 3 месяца назад +3

    ውይ በጣም ይከብደናል ብሌንሻንና አቤሎን ከፋና ላምሮት ማጣት ከባድ ነው እውነት ዘላለም እነሡ ዳኛ ቢሆኑ ፍላጎታችን ነው ብቃታቸውን በደንብ አይተናል ሁለታችሁም በምትሄዱበት ሁሉ መንገዳችሁ ያማረ ይሁን ያሠባችሁት ይሣካላችሁ እወዳችኋለሁ

  • @selamawitalemayehu1156
    @selamawitalemayehu1156 3 месяца назад +6

    ብሌን ግን ደስተኛ አትመስልም ምን ይሆን ከጀርባ ያለው ነገር?

  • @hdrbhddhd6302
    @hdrbhddhd6302 3 месяца назад +2

    ብሌን እና አቤል ከለሉ ጥንቅር ይበል

  • @sisayhaile8288
    @sisayhaile8288 3 месяца назад +2

    ቃላት የማይገኝላት የጀርባ አጥንታቹ ነች ብሌን እሷን ማሰናበት በጣም ይከብዳል ዳኝነቷ በራሱ ውበት ነው

  • @tgze2435
    @tgze2435 3 месяца назад +2

    ብሌንዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ የዋህ

  • @almaze214
    @almaze214 3 месяца назад +1

    አቤልስ እንኳን ወጣህ ለተወዳዳሪ ሞራን የለለህ ቢሌን ግን ስትናገርኳ ያላት ትህትና

  • @user-xy4cy9oy7y
    @user-xy4cy9oy7y 3 месяца назад

    ብሌን ከለለች ፋና ላምሮት አይጥምም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በእኔ በኩል አልከታትልም

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 3 месяца назад +1

    የብሌን አሻራ ከፍ ያለ ነበር።
    የአቤልም ቀላል አልነበረም።
    መልካም የስራ ግዜ ይሁንላችሁ።
    ለአዲሶቹም መልካም የዳኝነት ጊዜ።
    መዳኘት በጣም ከባድ ነው።። በጣም ከባድ!!!
    ሽኝቱም የሚመጥናቸው እና ጥሩ አሰራር ነው።
    💚💛❤

  • @sefergebre5977
    @sefergebre5977 3 месяца назад +1

    ብሌን አቤል እወዳቹህ አለሁ

  • @aghaagha5903
    @aghaagha5903 3 месяца назад +9

    ብሌን ተመልሳ ብትዳኝ ምኞቴ ነው

  • @haymanotandualem7549
    @haymanotandualem7549 3 месяца назад +1

    ብሌኗ ጎፈሬሽ ይናፍቀኛል ። በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 3 месяца назад +1

    Wayne wayne way way ወንድሞቻችን መልካም እረፍት

  • @yewubneshmoti9112
    @yewubneshmoti9112 3 месяца назад

    አቤል አና ብሌን ከለሉ ፋና ጥንቅር በል ቻው ቻው ባይ ባይ

  • @gedioneshetu1124
    @gedioneshetu1124 3 месяца назад +1

    Hagere tidaren semichelishalew Bilenua!!! We will really miss you!!! You are the flavor of this program!!?

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 3 месяца назад +8

    ቢሌን እወድሻለው አትጥፊብን አቤሎ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤

  • @MulieAbaba-hq1su
    @MulieAbaba-hq1su 3 месяца назад +1

    i don't really think i have enough words to describe how Blen great is !!

  • @user-wk4cs3hh6e
    @user-wk4cs3hh6e 3 месяца назад

    አቤል ከልቡ እንዲበቁ ሲከታተል ነቀፌታም የሚችል በልዩ ገፀባህሪው አይደልን ያደምቅ ነበር ግን የተሻለ ነገር እንጠብቃለን

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 3 месяца назад +3

    ውይይይ ብሌን እና አቤል ከሌሉ በጣም ያስጠላል እያዋዙ ያስተምሩ ነበር

  • @azebaberham2166
    @azebaberham2166 3 месяца назад +3

    ያል ብሌን ፋና ላምሮት ያስጠላል

  • @homework9692
    @homework9692 3 месяца назад +1

    Hard to miss both team members, they were Fana lamrot Icon. Sorry to miss both.

  • @linamoges2367
    @linamoges2367 3 месяца назад +1

    አቤላ ና ብሌንሻ መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ እወዳችኋለሁ ።❤❤❤ብሌንሻ ግን በጣም በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እኔም ከብሌኗ ጋር ከፋና ላምሮት እርፍ 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️ እላለሁ

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 3 месяца назад

      ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤

  • @emugela-tube
    @emugela-tube 3 месяца назад +1

    ብሌኗ እኮ ለፋና ብሌን ነበረች በእውነት ትናፍቀናለች

  • @hibrettesfaye1331
    @hibrettesfaye1331 3 месяца назад +2

    ብሌን የፋና ላምሮት ብራንድ ናት ለምን ግን ለተመልካችም ለተወዳዳሪም መልመድ ከባድ ነው አማን መመለሱ ጥሩ ነው ሴትዋን ዳኛ አላዉቃትም እንዲሣካላት እመኛለሁ

  • @biniende262
    @biniende262 3 месяца назад +1

    አደንቅሻለሁ ብሌኗ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 3 месяца назад

    ብሌንዬ

  • @umerhenok4498
    @umerhenok4498 3 месяца назад +1

    ብሌን የኔ ውድ

  • @fitsumhabtom2572
    @fitsumhabtom2572 3 месяца назад

    Blien shikor

  • @KahanKahan-we2kh
    @KahanKahan-we2kh 3 месяца назад +1

    አቤለ እና ብሌን ከለሉ ፋና ፋና ባዶ ነው። nobody one will not watch anymore after this like be4.

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 3 месяца назад +1

    አቢልና፡ብሊን፡የለሉበት፡ምን፡ከይነት፡ይሆን፡ይሆን፡በኢቶጲያነታቸው።የሚኮሩሩሩሩሩ❤❤❤

  • @ድልእውነት
    @ድልእውነት 3 месяца назад +3

    Amanuel yilma yemwedh yemakebre enkuan wededagnnetu🤝temelesk betam des blognal

  • @DiribYaregal
    @DiribYaregal 3 месяца назад +1

    ብሌንየ እንወድሻለን

  • @melesemihret6022
    @melesemihret6022 3 месяца назад +2

    ኦኦ ብሌንና አቤል የፋና ላምሮት ድምቀቶች እናንተ የሌላቹህበትን ፋና ላምሮት አላይም ቻው ቻው

  • @MilkiasMitiku-d3e
    @MilkiasMitiku-d3e Месяц назад

    Abeliysha ❤❤❤❤❤

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 3 месяца назад

    Beruka ate selalehelge ante ga abera wode fite lvu ❤❤❤❤❤beruka ❤❤❤❤❤❤

  • @Mar-EshetNegesse
    @Mar-EshetNegesse 3 месяца назад +2

    fetari yirdachew huletum betam thut nachu😊😊😊😊 14:59

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 3 месяца назад +4

    አቤል መሄዱ ብዙም አልገረመኝም ግን ብሌን ጎበዝ ዳኛ ነበረች ማሪያምን ትችላለች ቅር ያለኝ የሷ መሄድ ነው አቤል እንኳ ዳኛ መሆኑ ይገርመኝ ነበር ለማንኛውም መልካም ግዜ ይሁንላቹ❤❤❤❤

    • @bubuta1013
      @bubuta1013 3 месяца назад +1

      አቤል እንደውም መቆየት ከሚገባው በላይ ነው የቆየው:: ብሌን መሄዷ ቅር ቢለኝም አማኑኤልን ማየቴ ግን ደስ ብሎኛል::

  • @user-dz1uz1iu3w
    @user-dz1uz1iu3w 3 месяца назад

    ብሊን የፋኖ ላምሮት ድምቀት ነበረች

  • @mesfingebre192
    @mesfingebre192 3 месяца назад +1

    ብሌን ለሙዚቃ ያለሽ እውቀት የሚገርም ነው ደግሜ እዚህ መድረክ ላየ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ
    እንዲሁም እምትወደጂ ልጅ ነሽ

  • @kassmersha8333
    @kassmersha8333 3 месяца назад +2

    ብሌንን ትመልሶታላቹ እመኑኝ

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 3 месяца назад +2

    ብሌንም ትልቅ አቅም ያላት የምትረዳበት ሙዚቃን በደንብ የምቷውቅ ❤
    አቤልም በጣም ጥልቅ እውቀት ያለው ወንድም ነው ❤
    ሁለቱም በጣም ጥልቅ እውቀት ያላቸው ❤በጣም ልትመሰገኑ ይገባል❤

  • @AH-jd5ky
    @AH-jd5ky 3 месяца назад +1

    ለምንድን ነው የወጡት

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 3 месяца назад +2

    አቤል ከሌለ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @NetsanetTesfamichael
    @NetsanetTesfamichael 3 месяца назад +1

    ሀለቱም ዳኞች በጣምነዉ የማደንቃቸዉ ነገር ግን የብሌን ትህትና በጣም ይለያል

  • @haileanteneh5174
    @haileanteneh5174 3 месяца назад +1

    ብሌንን የሚተካ የለም ብሌን ውበት ናት

  • @onelove9191
    @onelove9191 3 месяца назад

    አቤል የሚባል ካድሬ እንኳን ተከነሰለ በሱ ምክንያት እሱን ላለማየት ብዙዎቻችን ፋና ላምሮት ማየት አቁምን ነበር በእውነት ልንመለስ ነው።እልልልልል ብለናል

  • @BenmoA.
    @BenmoA. 3 месяца назад

    ፋና ላምሮትን ከ4 ኪሎ በክብር ወደ ራሱ የገነባው ህንጻ እንዲገባ ከፊት ሆነው ፕሮግራሙን ሲያቀልሙ የነበሩ ድንቅ ዳኞችን ማሰናበት የታጸውን ማፍረስ ነው

  • @mulatwaabebe
    @mulatwaabebe 3 месяца назад +2

    ብሌንና አቤል ምርጥ ናችሁ በተለይ ብሌን ተወዳዳሪዎችን የምትመለከትበት መንገድ የተለየ ነው

  • @kassa8159
    @kassa8159 3 месяца назад +1

    የብሌንና አቤል መሰናበትን ሳይ የFana Lamrot ውድድርን ትቼ EBS ላይ ቅዳሜን ከሰአት ተከታተልኩ።
    ያለ ብሌኗ ውድድሩም አይጥም ተመልካችም አያየውም።
    ከቻላችሁ መልሷት!

  • @yonashailu7022
    @yonashailu7022 3 месяца назад +1

    What the reason ?

  • @demelashbete1986
    @demelashbete1986 3 месяца назад +2

    ብለን የሌለችበት ፉና ላምሮት ምን ማለት እንደሆነ አላውቅም

  • @user-jm1pu4jd2x
    @user-jm1pu4jd2x 3 месяца назад

    ብሌንዬ ምርጥ ምርጡን ለአንች ይሁንልሽ

  • @natan7997
    @natan7997 3 месяца назад +3

    ኖ ብሌኗ ድምቀት ነበረች ከባድ ስህተት

  • @YemataKassa
    @YemataKassa Месяц назад

    ብሌንካላች አያምርም ቆይልን

  • @menbereberhanu8349
    @menbereberhanu8349 3 месяца назад +2

    ብሌን የሌለችበት ከባድ ነው

  • @AberaTesfaye-lx9sw
    @AberaTesfaye-lx9sw 3 месяца назад +3

    ብሌኗ የለለችው ዳኚነት አያምርም

  • @ZZina-vx9im
    @ZZina-vx9im 3 месяца назад +2

    ዋልታናፉና የኢዩያ ቴሌብጂንጣቢየያ የሌባሥብሥብናቸው