/ትንሽ እረፍት/ "ጫማሽን እንዳልቆርጠው... እግሮቼን እንዳትቆርጣቸው እንጂ" 😂😂//በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ዘወትር እና ጥበብ በዚም ሳምንት በትንሽ እረፍት የከተማ ገበሬዎቹን አሳርፈዋል።
    This week, Zewetr and Tibeb took a break, allowing urban farmers to rest and recharge. Join us as we explore their journey and the impact of this pause on the urban farming community!
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 49

  • @bezuabebe250
    @bezuabebe250 5 дней назад +8

    ጥበብ እንደጀማሪ ጋዜጠኛ ጎበዝ ናት .......እያሻሻለች ትሔዳለች እናበረታታት ዘወትርም ጎበዝ ነው በርቱ

  • @EdomTimotieus
    @EdomTimotieus 3 дня назад

    ጥበብዬ የኔ ቆንጆ
    በርቺ ጎበዝ፣ በጣም ነው ደስ የምትይው፣ ሰው አክብሮትሽ ልዩ ነው። እኔ ልቅደም አለማለትሽን እንደ ድክመት እያዩ የሚሰጠቱን አስተያየት አትስሚ። አንች ስልጡን እና በስነምግባር ያደግሽ ልጅ ስለሆንሽ፣ ለስራ ባልደረባዎችሽ ቅድሚያ የምትሰጭው ከአክብሮት እንደሁ የሚገባን እናውቃለን፣ እንረዳሻለን። በርቺ። በጣም ነው የምንወድሽ። ❤❤❤❤

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 6 дней назад +6

    ከምር በጣም ነው እምወዳችሁ ዘና ብላችሁ ዘና ነው እምታደርጉኝ😅😅😅😅😘😘😘😘

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 4 дня назад +1

    Wow btame new ymyamerew kserio ymyhene ngiere yeleme so mserate jegena new sewyew

  • @Ethi912
    @Ethi912 5 дней назад +1

    ጀግና ነህ ❤

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 6 дней назад +3

    😅😅😅እናተ ልታግዙ ሳዬሆን ልረብሹ ነው😅😅😅

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 5 дней назад +1

    What a great job

  • @EyaelNegese
    @EyaelNegese 6 дней назад +6

    ምኑዋ እንቁልቁዋይ መጣችብን ደግሞ 😅😅😅ያ ሳትር

    • @SelamAynalem
      @SelamAynalem 6 дней назад

      Meinung nat

    • @ሂክማገጠሬዋ
      @ሂክማገጠሬዋ 6 дней назад +1

      😂😂😂ተሧያሣቀኝያችኮሚትከክክክክረ

    • @EyaelNegese
      @EyaelNegese 6 дней назад

      ክክክክክክክ የምሬን እኮ ነው ሄክማዬ

  • @TsegaTube-hj9px
    @TsegaTube-hj9px 6 дней назад +2

    የሚገርም ጥበብ ነው ❤❤❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 4 дня назад

    ጀግና ገበሬ

  • @AmiyaHailemariam
    @AmiyaHailemariam 6 дней назад +3

    ቸብሳ ነው ያደርቺው hangove አለቀቃትም

    • @EdomTimotieus
      @EdomTimotieus 3 дня назад

      ምቀኝነት፣ጥሎ ማለፍ፣ ሥራ የሚሰራን ሰው ማጣጣል ምን አደረገችሽ/ህ? ቅናት ክፉ በሽታ ነው። የማይሰራ ሰው ደግሞ አቃቂር አውጪ ነው።

  • @ZelalemBogale-hh7bh
    @ZelalemBogale-hh7bh 3 дня назад

    Ke Asfiti ga tinsu yileyal Tinsun melsuln

  • @umabdullah231
    @umabdullah231 6 дней назад +6

    አረ ትሱ ዬት ሄደ እች ኬቲ የመጠች ቀለወጭ ነት

  • @Bbbd-pc9vg
    @Bbbd-pc9vg 6 дней назад +4

    ተመችታኛለች አድሷ አቅራቢ❤

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 6 дней назад +1

    ደሥየሚሉጥዶች

  • @Theway1234
    @Theway1234 6 дней назад +3

    ዊድ አጭሳለች እንዴ?😂

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db 6 дней назад

    Adisua akrabii smart nat tibebeya wedejashalew ehita

  • @الأخويشداد
    @الأخويشداد 4 дня назад

    የጠጣች ነዉ የምትመስለዉ ልጅቷ

  • @GeniTube-e4s
    @GeniTube-e4s 6 дней назад +1

    ጥቁር አዝሙድ ጎበዝ ገበሬ ይወጣሃል❤😂

  • @LiyaAbiy
    @LiyaAbiy 3 дня назад

    ኧረ ትንሱን መልሱልን please😢😢😢😢😢

  • @SelamFkade
    @SelamFkade 6 дней назад +2

    እረ ትንሱ ጠፋ እዝቃለን በፍጥነት

  • @Mavisim19
    @Mavisim19 6 дней назад

    She's so perfect my God ❤😂

  • @EngdaLegese-ki3tl
    @EngdaLegese-ki3tl 2 дня назад

    ጥበብ ትለያለች

  • @weynshte9585
    @weynshte9585 6 дней назад

    ምርጥ ነግር ተማርክ❤❤

  • @ዜድነኝ3754
    @ዜድነኝ3754 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 6 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @segenetmogesadafer6736
    @segenetmogesadafer6736 6 дней назад +1

    Tebebu Atechelem tekeyer

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 6 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 6 дней назад

    💟💟💟💟

  • @negabe7417
    @negabe7417 День назад

    የ ጋዜጠኛዋ ድምጿ ሰካራም ትመስላለች 🤣 ገና ስራ ሳትጀም ንፍጥ በንፍጥ ሆነች 🤣

  • @saedakemer7686
    @saedakemer7686 6 дней назад

    Setuwa gazitegna nimstuwa siyastellah

  • @eritreanentertmenthabesha7387
    @eritreanentertmenthabesha7387 6 дней назад

    እኔ ኢምገርመን ነገር ኣለ በኣፍሪቃ ባሉት ሰቶች ብጣም ኣሽቃባጥ ናቸው።በኤውሮጳ ኣመሪካ ያሉት ሰቶች ብፍጽም እደዛ ኣይደሉም

  • @NetsanetBeyene-vc2vj
    @NetsanetBeyene-vc2vj 6 дней назад

    Ke kana Danawit gar her attitude looks similar
    Some drug...

  • @BizuyeBizuyetadese
    @BizuyeBizuyetadese 6 дней назад +2

    አ ር ebs ት ሱ ን መ ል ሱ ል ን በ ፍ ጠ ራ ች ሁ

  • @cleanshoescleanboys7880
    @cleanshoescleanboys7880 6 дней назад +1

    የፕሮግራም ሆስት ባበደ በተምበላጠጠ መስሏችሁ ነው ወይኔ አስፋው እና ትንሱ ባየንበት እነዚህን ግሞች ማየት እንዴት ያስጠላል

  • @AsterTeka-f8c
    @AsterTeka-f8c 6 дней назад

    1St 😂😂😂

  • @SolitaSoli
    @SolitaSoli 6 дней назад +1

    ኢቢኤስን ማትመጥን ሆስት ጥበብ እውነት ኢትዩጵያ ውስጥ ከሷ የተሻለ መስራት የምትችል ሴት ጠፍታ ነው? ይሄ ህዝብን መናቅ ነው

  • @ZulfaTolaZu
    @ZulfaTolaZu 6 дней назад

    አሯ ትንሱስ እች ደግሞ ስደብር

  • @umabdullah231
    @umabdullah231 6 дней назад

    👎👎👎👎

  • @zennygebremariam1359
    @zennygebremariam1359 6 дней назад +1

    EBS the Forest time not good women hier bring I don’t know why her Voice Hairstyle everything not got for EBS. I Think this women I don’t Like a her

  • @AsterTeka-f8c
    @AsterTeka-f8c 6 дней назад

    1St 😂😂😂😂😂😂😂